Тёмный

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ናታንያሁን ያስቆጣው የአሜሪካ ውሳኔ 

Fana Television
Подписаться 1,4 млн
Просмотров 42 тыс.
50% 1

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Опубликовано:

 

21 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@ikqmdfyslcbe
@ikqmdfyslcbe 26 дней назад
እያስመሰሉ ነው እነዚህ ጌይ-የሉሲፈር ልጆች
@yayaahmed9050
@yayaahmed9050 26 дней назад
ብዙም አትደሰቱ የታሰበው አይጸናም
@HuruyaAbdelalim
@HuruyaAbdelalim 24 дня назад
ዓብደልዋሀብ
@user-xe7hv7wb8g
@user-xe7hv7wb8g 25 дней назад
❤❤❤ עם ישראל חי
@serurabdudeto8841
@serurabdudeto8841 26 дней назад
Fanaweche bertulen❤❤❤
@MinaluBekele-vi8gd
@MinaluBekele-vi8gd 26 дней назад
Wushet Amarican le Israel 19 billion liset new wunet ket anxiteh newyemitaweraw
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 26 дней назад
አሜሪካ ማን ናት ?? ለራሷም በወጉ በቆመች እስራኤል ለአባቶቻቸው የተገባ የእግዚአብሔር ህያው ቃል አለ ደግሞም የታላቁ እግዚአብሔር ቃል ሊፈጸም ግድ ነው ። በእግዚአብሔር መመካት ብቻ ነው የሚያኖረው ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው ይልቅ ለራሳችንና ለምድራችን ,ለዓለም 🌏ሁሉ እንጸልይ 🙏🙏 የእግዚአብሔር ቃሉ እንዲህ ይለናል 👉👂1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁴ ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር ክብሩም ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤ ²⁵ የጌታ ቃል ግን ለዘላለም ይኖራል። በወንጌልም የተሰበከላችሁ ቃል ይህ ነው።😇🙏
@degelelendebo5177
@degelelendebo5177 26 дней назад
የፈጣሪ ቃል በፈጣሪ ለምአምን እና ፈጣሪን ለምፈራ ነው እነሱ ፈጣሪን በማመፅ judism የምከተሉ ገዳዮች ናቸው.
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 26 дней назад
Eysus yezimut lij lalut new egzabar mikomew ?weys nebyatoch yegdelu ena yasekayu engu ko ayhud nachew egzabha yetkotbachew tiyake kaleh teyik enji
@mahfuzabubeker
@mahfuzabubeker 26 дней назад
Lidya araya anchi neft chenkelat
@user-ti4eg6dy5y
@user-ti4eg6dy5y 26 дней назад
Oh follows one GOD" after the back word there is some thing.
@user-bd1so7up8w
@user-bd1so7up8w 26 дней назад
አዲስፀጋዬ የተነቃቃ ድምፅ በጣም ትመቸኛለህ
@abeshelemo3145
@abeshelemo3145 26 дней назад
ድንቄም መአቀብ ሲጀመር የአሜሪካ ኢኮኖሚ የሚዘወረው በአይሁዶች አይደል ጆ ባይደን ለምርጫው አጣብቂኝ ውስጥ በመግባቱ የአሜሪካ መስሊሞችን ድምጽ እንዳማያገኝ ያውቃል
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 26 дней назад
የእግዚአብሔር የመረጠ ትውልድ ነው በእግዚአብሔር የተወደዱ ናቸው በእግዚአብሔር የተመረጡ ናቸው እግዚአብሔር ይጥላቸውም ይወዳችኋል ያድናቸዋል እስራኤል የተመረጠ ሂዝብ ነው አሜሪካ ይሁን ሌላም ነገር ቢጠላት ቢከዳት አጠፋም እግዚአብሔር ከጎና ያላት አገር ናት ዛሬ እግዚአብሔር አለ ብለን የምናምነው የነሱዋ አባቶች ያመኑትን አምላክ ከምነን ነው ያእቆብ የይሳቅ የአብርሃም እያልን የምንጠረው በነሱ በረከት ነው እኛ ዛሬ ክርስቶስን ያገኘነው የምትጣፋ አገር አይደለም እየበዛች የሚሄድ አገር ናት israel ተራ ሂስብ አይደለም israel የምድር የእግዚአብሔር ህዝቦች ተብሎ የሚጠሩ ናቸው እግዚአብሔር ይወዳችኋል ክርስቶስን ብዙዎች ቢቃወሙትም እንኳ ከጊዜ በኋላ ያስተውላሉ ክርስቶስ ጌታ ነው ብሎ ያምናሉ israel በከንቱ እንዳትሏት የሚባርክህ የሚረግምህ ይረገማል የተባለው ህዝብ በምድር ላይ እነሱ ናቸው የኢስራኤልን በከንቱ እንዳንጠላት ይልቁን መፀለይ ገባናል ላይ መዳን ልንማፀን ያስፈልጋል ጦርነቱ ደስታ አሰኘንም ነገር ግን መፈፀሙ ግዴታ ነው ያውቃል ተናግረዋልና መሆን ግድ ነው የእግዚአብሔር ቃል ከመሸር ያው ሰማይና ምድር ቢያንስ ይቀላል የተባለው ያው ይፈጸም ዘንድ ግዴታ ቃላቱ አያልፍም በስርየት ላይ ሊሆን ያለው ነገር ግዴታ ነው መሆኑ አይቀርም
@Alphaethiomuslims
@Alphaethiomuslims 26 дней назад
👍
@tajuredi5146
@tajuredi5146 26 дней назад
ውሽት ነው ፋኖ የአሜሪካ የሳንባ እስትንፋስ ፅዮናዊት አሸባሪዋ እስራኤል መቼም ምድብ አትጥል
@lidyaaraya6590
@lidyaaraya6590 26 дней назад
እስራኤል በእግዚአብሔር እርዳታ እንጂ በአሜሪካ እርዳታ የቆመች ሀገር አደለችም።እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እስራኤል ያለ ማንም አጋዥነት ታሸንፋለች።ምክንያቱም እስራኤል የእግዛብሄር ቃል ያላት ሀገር ናት። እስራኤል ታፈርሳለች እንጂ አትፈርስም እግዛብሄር ሳይተኛ ሳያንቀላፋ የሚጠብቃት ሀገር ናት ።ደሞ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለፍርድ ሲመጣ በዙፋኑ ላይ በክብር የሚቀመጥባት ሚፈርድባት ቅዱስ ሀገር ናት።ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ መፅሀፍ ቅዱስ እስራኤልን የሚባርክ እባርከዋለሁ ይላልና እግዛብሄር እስራኤልን እንዲጠብቅ በፀሎት አስቧት።
@user-oe5tg3ou1m
@user-oe5tg3ou1m 26 дней назад
😂😂😂😂😂😂 egzabeher Hager merxo new ende yemixebiqew
@Reyan-ue9jx
@Reyan-ue9jx 26 дней назад
እስራኤል ምትባልን ሀገር ከካርታ ሚፋቅበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
@user-fp5ul5kl4p
@user-fp5ul5kl4p 26 дней назад
ታየኝ በርዳታ ተመስርታ በርዳታ የምትኖር ሃገር አይሁድ ሃገር የለሽ ወራሪ ነው አሜሪካ ርዳታዋን ካቆመች ሃማስ ብቻ ይበቃታን እንደ ሂልተር ጠርጎ በየ ሃገሩ ይበትናቸዋን ፈልስጢን ሃገራቸውን ከወራሪ አይሁድ ነፃ ያደርጋሉ እስራኤል እሚባል ሃገር የለም
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 26 дней назад
On my mind yestafkew hulu enkwan hamass. Jegenaw kerto egna ethuopiawian enbkachew nber beqentu
@danbeltube3338
@danbeltube3338 26 дней назад
ቱልቱላ ሁላ እስራኤልን በዚች ምድር ሚያሸንፍ ሀይል የለም
@Smokua420
@Smokua420 24 дня назад
@@hayatr-sp4or8tg2c weregna
@Smokua420
@Smokua420 24 дня назад
weregna wetete
@ikqmdfyslcbe
@ikqmdfyslcbe 26 дней назад
እንደክርስቲያን በተለይ እነደኢትዮጵያ ክርስቲያን ዘገምተኛ አላየሁም የትም ስታሳዝኑ 😏 የእስራኤል ህዝብ የተመረጠ ነው እግዝአብሀሄር ይጠብቃቸዋል ምናምን ወዘተ ስትሉ ትንሽኳ አታፍሩም? 1 አመት ባልሞላ ጊዜ ብቻ ከ40,000 በላይ ንፁሃን ህፃናት ከ30,000 የሚሆን ገለው እግዚአብሄረ‍ ከይረዳቸዋል ሰትሉ አታፍሩም? ምን አይነት ሰይጣን ነው ውስጣችሁ ያለው
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 26 дней назад
Tiru gin tilk miknyat ale kezih wechi eysus yezimut lij yalut ensu mehonachews yibelt new yehuda bizu nebyatoch gelwal ko mindgfew binlye tiru new
@Smokua420
@Smokua420 24 дня назад
ene palestine mndn nw yaderegut ye hisan lij anget eyaredu gelew aydel ende yetalut lik paelstine endalatefach atasemesil weregna
@ikqmdfyslcbe
@ikqmdfyslcbe 24 дня назад
@@Smokua420 🤦ጭፍን ባሪያ ሰትሆን ነጩን ጥቁር ነው ትላለህ! በል እንግዳው ጌታህንም አላረዱት 😏
@hayatr-sp4or8tg2c
@hayatr-sp4or8tg2c 20 дней назад
@@Smokua420 zim bel ye ayhud kurach neh dem miyasdestew ayhud bicha new yezmut lij issa kalut yebelte koshasha nigigir ale?gimagimoch
@DelilAhmed-is4ze
@DelilAhmed-is4ze 26 дней назад
እስራኢል ያለ አሜሪካ ምንም ተራ ናት
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 26 дней назад
እስራኤል የሚዋጋ የሰላም አምላክ እግዚአብሔር እንዳላት ያውቃል ስለምናገር እስራኤል ማንኛውም ሰው ቢቃወማት አላምጀርባ ቢመልስ ማንም ወዳጅ ባይኖር እግዚአብሔር እንዲዋጋ ያውቃል ይናገራል ባስተመጨረሻ ሁሉ ሰው ጀርባን እንደሚያዞር እያውቃል ተናግረዋልና ይህ የመሆን ግዴታ አለ በአለም ላይ ካባር ጭንቀትና ከአባ ጭፍጨፋ ደረሳቸው እነሱ ናቸው የቃል ኪዳን ህዝብ ናቸው ማንም በከንቱ ቢዋጋ ማንም በከንቱ ቢነሰ በጣም ነው ሚደቅቀው እስራኤል በከንቱ ሚትታይ አገር አይደለም በአለም ላይ እግዚአብሔር አለ ብለህ የምታምንና እግዚአብሔርን የምጠራ እግዚአብሔር አለ ብሎ ያመኑ እነርሱ ናቸው ክርስቶስን ዛሬ ብዙዎች አንቀበል ቢሉም ክርስቶስ እንደሚመጣ ያውቃል ማሲን እንደሚመጣ ያምናል እግዚአብሔር ከጎናቸው ስለሚሆን ምንም የሚያጠራጥር ነገር የለም ጦርነቱ ደስ የሚያሰኝ ባይሆንም ግን የተፃፈው መፈፀሙ ግድ ነው እስራኤል ላይ የሚሆነው ነገር ሁሉ እየሱስ ክርስቶስ የሚመጣ ምልክቶች እንዲሆን ማመን አለብን እሱ ይመጣል እሱንም ይመጣል ይነግሳል እንደተቃወሙ ዛሬ እንዳልተቀበሉት አይደለም ብዙዎች ልብ ይገዛሉ ክርስቶስን ይቀበላሉ ለካ እሱ ነበር እንዴ ግሎ ያምናሉ ይቀበላሉ ጌታቸው አድርጎ ያነግሳል
@elhamworku198
@elhamworku198 26 дней назад
ፈጣሪ ህፃን ግደሉ ይላል የጋዛን ጭካኔ ደጋፊ ነህ አተ የሰይጣን አምላኪነህ የህፃን ደም አራጅ
@elhamworku198
@elhamworku198 26 дней назад
እየሱስን ዲቃላ ነዉ የሚሉት አያምኑበትም
@DegefaShamebo-si1mz
@DegefaShamebo-si1mz 26 дней назад
​@@elhamworku198አኔ ሰይጣን አይደለሁም enestos ኢየሱስን የሚያምን ገገማ አማኝ israel ለጠላት ነው ዛሬ አይደለም መሞት የጀመረ ህዝብ ዛሬ እንዳለ መጽሃፍ ስለ ማታነብ አሁን የስራኤል የተቀመጡበትን ምድር እግዚአብሔር ወስኖ አጥፉ ብሏቸው አጥፍቶ የተቀመጡ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ካለ ማድረግ አይቀርም መጽሃፍ ስለ ማታነብ አይገባምና እግዚአብሔር በምድር ላይ የተናገረው ሂስ በምድር ላይ ያለቀው የገደሉት እነሱ ይበልጣሉ በምድር ላይ መጽሐፍ ላይቡት አጥፍቶ ነገሩት አጥፈ ብሎዋል እግዚአብሔር አመጸኛ ናጥፍቶ ይገባሉ ከጥንትም ዘመን ያመጸውን እግዚአብሔርን የማውቁን ትውልድ አጥፍቶ የገቡ ናቸው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተላከ ነገር ነውና መጽሐፍን ስለ ማታነብ የእግዚአብሔር ቃል በውስጥ ስለሌለ ሰይጣና ትላለህ እኔ ሁመን ቢንግ አምኖች ዴቨሎፕ የቃልን እውነት ነው ምናገረው የእግዚአብሔር ቃል እውቀትህ ስለሌለ ኢትዮጵያዊ ሂሳብ ነች በነሱ አምላክ መኪናት ነው አሁን ክርስቲያን ነኝ የተባለው ሙስሊም የመጣ ከእነሱ ዘር ነው የአብርሃም ዘር ናቸው እግዚአብሔር መርጦአል እና ምንም ማድረግ አይችልም ቤት ረግማ ትረግማለህ እንጂ አትባረክ ብትባርካ ቢጸልያት እግዚአብሔር ይባርክ አለ እንጂ ይባርክያል ይለውጣል እንጂ አትረግም ምንም ወንጀል ብታደርግ ሀጢአት ቢሰራ እግዚአብሄር ይወዳታል ጌታ ኢየሱስ ይመጣል የሚፈርደውን በነሱ አገር ላይ ይመጣል ክርስቶስ ኢየሱስ በነሱም እኮ ነው የሚመጣው እየሱስ በክብር በክብር የሚገለጠው በእነሱን ነገር ብሉሃል ምንም ማድረግ አልችልም እግዚአብሔር ያለው ይፈጸም ግን መጽሐፍ የተናገረ ቃል ይፈጸም ግድ ነው
@elhamworku198
@elhamworku198 26 дней назад
አታሰለእየሱስ ታወራለህ እየሱስህን አያቁም አይቀበሉም ዛሬ ሙስሊምን ብቻ የሚያባርሩ መስላችህ አብራችህ ማሽቃበጥ ላይ ናችሁ ሁሉንም እምነት ነዉእማይፈልጉት እስራኤላዊና ዩሁዲ እምነት ብቻ ነዉ አላማቸዉ።
@user-iw3ul2bu4i
@user-iw3ul2bu4i 26 дней назад
እስራኤል ትውደም
@user-jg7du8ls5s
@user-jg7du8ls5s 26 дней назад
ኤሪን ትውደም
@Smokua420
@Smokua420 24 дня назад
anateh yewedem geltu
Далее
ስትራይድ ኢትዮጵያ አክስፖ
7:53
Просмотров 5 тыс.
Lablaringdan chaqib olaman🐝
00:30
Просмотров 418 тыс.
የከሸፈው ሴራ
1:00:47
Просмотров 91 тыс.