Тёмный

የእናት ነገር ክፍል 2 |Yenat Neger Part 2| New Ethiopian Derama Ep 2| 2024 ጉረምሳ ልጆቹዋን ለማሳደግ ልመና የወጣችው እናት| 

Tiru Films - ጥሩ ፊልሞች
Подписаться 32 тыс.
Просмотров 150 тыс.
50% 1

#subscribe #tirufilms# @tirufilms አላማችን እንደስማችኖ ጥሩ ፊልሞች መስራት ነው ድጋፋችሁ አይለየን

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 931   
@HdRjdu
@HdRjdu 5 дней назад
ለእናት ክብር ይገባታል የምትሉ በላይክ
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 5 дней назад
La enat hulum negar egabatal kebir becha ayedelam ❤
@roseroseroses7068
@roseroseroses7068 5 дней назад
❤❤❤
@abdallahrachidi1423
@abdallahrachidi1423 5 дней назад
bexam❤❤❤❤❤❤
@zainabzain8085
@zainabzain8085 5 дней назад
እደ በእናት ድረድር አለደ❤❤❤
@ጓልማይማዕዶ
@ጓልማይማዕዶ 5 дней назад
❤❤❤❤🌏💋✅
@TinaMogga
@TinaMogga 5 дней назад
እኔ ግን ለናቴ ለምኜ አምጥቼ እነቴን አበላተለው ለኣቅም አደም ስደርስ አግብቼ ከባሌ እየሰረኩ እነቴን አግዘት ነበር አሁን ግን በአረብ ሀገር ሰርቼ እረደተለው ረጅም እድሜ ትኑርልሽ በሉኝ እማ ኑሪልኝ❤
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 дней назад
የኔ ማር ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ❤
@EleniTade-m1g
@EleniTade-m1g 4 дня назад
lehulum enatoche rejem edeme ke tenagar yesetelne❤
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 4 дня назад
እራጅም እድሜ ትኑርልሽ
@Eseye1995
@Eseye1995 4 дня назад
የኔ እናት አይዞሽ ❤❤❤❤❤
@MaryamSawed-p1y
@MaryamSawed-p1y 4 дня назад
ምን እንደምልሽ አላቅም ያነበብኩት እያለቅስኩ ነው እፍፍፍፍፍ😢😢😢 እንኳንም አረብ ሀገር መጣሽ አይዞሽ እሽ ጀግና ነሽ
@TigiStYeMaryam-cl7op
@TigiStYeMaryam-cl7op 5 дней назад
አምላክ ሆይ እናት በስዉ እጃ ላይ አትጠልብኝ የእናታችንን ክፍ አያስማን❤🎉
@ZedoAlmu
@ZedoAlmu 5 дней назад
አሜንንን ውዴ❤❤❤
@mqdeslbswerqe4183
@mqdeslbswerqe4183 4 дня назад
Amen
@mozaalali981
@mozaalali981 4 дня назад
Ameen ameen Ameen 😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 4 дня назад
አሚን❤❤❤❤❤❤
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 4 дня назад
አሜንንንንንንን
@Huda19998
@Huda19998 4 дня назад
ወይኔ እናቴ ሳልደርስ አመለጥሽኝ 😢😢😢😢😢 እባካቹ እናት ያላቹ ልብ ግዙ😢😢😢😢😢😢
@ethiopandj1470
@ethiopandj1470 3 дня назад
😥😥😥😥😥😥😥
@jamilahmuhammad1497
@jamilahmuhammad1497 3 дня назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Sarah-z2o3j
@Sarah-z2o3j 2 дня назад
እኔም ኔኝ😢😢😢😢😢
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FirihiwotderibeDeribe-nf7mi
@FirihiwotderibeDeribe-nf7mi 5 дней назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አሳዛኝ የምር አምላኬ እናቴን አደራ ዓለም ላይ ያሉ መልካም ነገሮች ሁሉ ለእናቶቻችን ይገባል🥹🥹🥹🥹
@GfyhgfFuruudy
@GfyhgfFuruudy 5 дней назад
አሚን ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@مانعاليامي-ظ4ت
@مانعاليامي-ظ4ت 4 дня назад
አሚን የረቢ የሷወን ከፉ ለኔ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sariyefikrsew
@sariyefikrsew 3 дня назад
😢😢😢😢 😢😢😢
@aeishhussein
@aeishhussein 5 дней назад
የኔ እናት አይራብሽ እማ አይጥማሺ እናቴ ኑሪልኝ ዉለታሺ ከብዶኛል የኔ ጨረቃ እናት ኑሪልኝ😢😢
@betiwebsht
@betiwebsht 4 дня назад
አሜን ❤
@Toybauser-pc9gm7or7c
@Toybauser-pc9gm7or7c 5 дней назад
የምር ድራማ መሆኑን እያወኩ😢😢😢ውሥጤ ተቀጠቀጠ😢😢እናትኮ😢
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 дней назад
አንች የኛን ጉረቤት ብታይ ቆመሽ አትሒጅም ምሐን አርገኝ ነው የምትይው😢😢😢
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 4 дня назад
እኔእራሱ ማየትእንዳላቆምብዙትምርትአለው በዝህ ልክእናትነማየትያማል
@Dagem-f7e
@Dagem-f7e 4 дня назад
Me to😊😢
@SheikhCell-oj7pd
@SheikhCell-oj7pd 4 дня назад
ማራያምን እኔን ብትይኝ እያለቀስኩኝ ነው የማየው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Yoditberhe-un5je
@Yoditberhe-un5je 4 дня назад
true story ነው እኮ 😢
@WaWa-sg9tz
@WaWa-sg9tz 5 дней назад
ለእናት ሁሌም ክብር ይገባታል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SintewuNewLife
@SintewuNewLife 4 дня назад
እውነተኛ ታሪክ ትዝ አለኝ የሁለት ኅደኞቼ እናት እንድህ ትለምን ናበር እናሱ ግን አያውቁም ናበር ከዘ እኔ ለአንዱ ለተለቁ ናገርኩት 😢😢😢😢 ከዘ አልቅሶ 😢😢😢 ሱሱን ሁሉ ትቶ ስራ እየሰራ ይጦራታል እህቱን ዱባይ ሸኛት እህቱ ደግሞ ታናሿን south africa ሸኛችው አሁን ለይ ምርጥ ለይፍ ይኖራሉ😢😢😢 ❤❤
@ሺዋYouTube
@ሺዋYouTube 4 дня назад
የሁለንም ልብ የሚኳኳ ድራማ ነው በርቱ ግን ከሀዝን ቡሀላም ደስታ እዳለ አሳዩን ተስፋ እድንቆርጥ
@gig9732
@gig9732 5 дней назад
እናቴ❤ እንጨት ሸጠሽ ብታሳድጊኝም አሁን ግን ደረስኩልሽ እግዚአብሔር ይመስገን ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ የኔ እንስፍስፍ እናት❤ ክብር ለእነሱ ሳይኖሩ እኛን በእሳት ና በጸሐይ ተቃጥለው እዝህ ላደረሱን እናቶች❤❤❤
@Hrjh-uz3vy
@Hrjh-uz3vy 5 дней назад
የኔ እናት በተራሽ አኩሪያት😢❤🎉
@EseyeDagnew
@EseyeDagnew 5 дней назад
Eni gn salasalflat motechibgni enatie yeni wud enat. Yenat hazen egnam snalf meselegn abro yemiyalfew. Yezelalem yelib kusil new
@betiwebsht
@betiwebsht 4 дня назад
አሜን ❤
@Tigest-u3i
@Tigest-u3i 4 дня назад
እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ 🎉❤
@ኢነብ
@ኢነብ 3 дня назад
እናት ያልተወደደች ማን ይወደዳል❤
@MaregAdmasu
@MaregAdmasu 2 дня назад
❤❤❤
@likukebede8440
@likukebede8440 5 дней назад
ከቀትር መጋኛ ከልጅ ጡረተኛ እግዚሐብሄር ይጠብቀን 🎉🎉አስተማሪ ፊልም ነው 🎉❤❤❤
@SofiKedar-zi7go
@SofiKedar-zi7go 8 часов назад
እናት ትለያለቺ ሺ አመት ትኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤
@halimahuseen-z3k
@halimahuseen-z3k 4 дня назад
ኡፍፍፍ አይ እናት አስላቃሳችኝ ዋላህ ማን እንዳናት እናት ያላችሁ ራጅም እድሜና ጤና ይስጣቻው ካክፉ ናጋር ሁሉ አላህ ይጣብቃቻው ያራቢ 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@mamalove521
@mamalove521 5 дней назад
ኡፍፍፍ ፊልም መሆኑን እያወኩ እማለቅሰው ነገር 😢😢😢😢 እማ❤❤❤❤
@ሂልና
@ሂልና 5 дней назад
እኔስ ብትይ ወለህ 😢😢😢
@tsitsi-t9c
@tsitsi-t9c 4 дня назад
ፈጣሪ እረጂም እድሜና ጤና ለእናቶች ሁሉ ይስጥልን🙏🙏🙏እኔ እናቴ በጣም ናፍቃኛለች 😢😢😢😢😢እማ እረጂም አመት ኑሪልኝ🙏🙏🙏🙏🙏በሰላም ያገናኘን🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamGesta
@SelamGesta 6 часов назад
ፈጣሪያ የናቴ ነገር አደራህን😥አንተ ጠብቅልኝ
@SabboontuuShawaa
@SabboontuuShawaa 5 дней назад
ከዱንያ እንደ እናት አይኖርም አይገኝም አላህ የእናቶችን ክፉ አተሳማን የእውነት ይመስል ልጆቹ ለቅሶው አስደሰተኝ❤❤😢😢😢
@GelilaGelila-vi5ut
@GelilaGelila-vi5ut 4 дня назад
የብዞቻችን እናቶች በዚህ ሁኔታ ላይ አልፈው ነው ያሳደጉን ባይለምኑ እንኳን በጣም በችግር ውስጥ አልፈው ነው ያሳደጉን እግዚአብሔር እናቶቻችንን እድሜ እና ጤና ይስጣቸው ❤😢
@ZegeyeFetene-ky2vh
@ZegeyeFetene-ky2vh 11 часов назад
አሜን ጨምሮ ጨማምሮ ይሲጠቸዉ
@SnakAbandh
@SnakAbandh 5 дней назад
እረጅም እድሜ ለናቶች
@RahimaSeid-jj8kq
@RahimaSeid-jj8kq 5 дней назад
እረጅምአረሜለናቶች
@TrngNgusTrngNgus
@TrngNgusTrngNgus 5 дней назад
ለእናት ክብር ይገባታል😢😢😢
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 5 дней назад
በአላህ ደራሲው መጨርሻውን አሳምር ልጆቹ ለፀፅተው መልካም ልጆች።እድርግ።
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 4 дня назад
😢😢😢😢😢
@shawayashawaya8463
@shawayashawaya8463 4 дня назад
Inde zaroo hakesh alekum 😢
@MoloFatimah
@MoloFatimah 5 дней назад
የምር እናትዬ በጣም አሥለቀሡኝ 😭😭😭ልጅታ ሥታለቅሥ የእናቷን ዎጋ ሥለገባት ደሥ ብሎኛል😢😢😢😢😢😢😢
@AhmadHuwa
@AhmadHuwa 4 дня назад
ይሄ ስራ ማማረጥ ነዉ ወደኋላ ያስቀረን የአገኘነዉን ብንስራ የት በደረስን ስንት አለ እንደዚህ በመጦርያዉ ጡረተኛ ሆኖ ቤተሰቡን የሚያስለቅስ ይሕ ድራማ ሊሆን ይችላል እዉነቱ ግን ይሕ ነዉ በአብዛኛዉ ቤት እግዚአብሔር ልቦናችንን ያብራልን ከረፈደ ነዉ የምንነቃዉ😢
@muhamnur572
@muhamnur572 4 дня назад
እናት በሂዎት ያላቹህ ተጠቀሙባቸው ክብር ለናቶች
@toybasaid9284
@toybasaid9284 5 дней назад
ኡፋፋፋፋ.በለቅሦ.ጨረሥኩት.ያረቢ.እናቴን.አደራ😢😢😢😢😢
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 3 дня назад
ጌታ ሆይ ያሉትን እናቶች እረጅም እድሜና ጤና ሰጠልን ለኛም እነሱም ለማስደሰት ሞራሉ ስጠን የናትን ነገር ከኛ በላይ አንተን ታውቀዋለህና እባክህን በእናትህ በአዛኝቷ እናቶቻችን ጠብቀልን ለልጆቻቸውን ልቦናችን ክፈተልን 😢 ከትእዛዞችህን አንዱ እናትና አባትህን አክብር ነውና ትእዛዝህን ለመፈፀም ልቦና ስጠን ጌታ ሆይ ለወላጆቻችን ለማክበር እድሉን ስጠን ስለ እናትህ ስለ አዛኝቷ 😢😢😢
@SwSw-b5q
@SwSw-b5q 3 дня назад
ማርያምን የኔም. እናት. እደዚህ ባለምነም. በየሰውቤት እየተበደረይነው ያሳደገይነው. አሁን ግን. እግዚአብሔር ይመሰገን እኔ ሰደት ተሰደዱኩ የተሻለ ኒሮእየኖንነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 День назад
ጎበዝ
@Meron-m4w
@Meron-m4w 2 дня назад
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ጌታን ክብር ለእናቶቻችን 😢😢👍👍
@herutasfaw6724
@herutasfaw6724 4 дня назад
😢😢😢አሰናትዬው እንዳይሞቱ የምትሉ እውነት ድራማ ብቻማ አይደለም የምናዬው እኮ ነው አምላኬ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልን እውነት
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
በጣምሆድ ያስባሰኝድራማ እናትአባቴቻችንን እርሜያቸውንአስረዝሞ የምንጦራቸውያርገን። ከፀፀትአላህይጠብቀን።
@ElfSa-h4v
@ElfSa-h4v 4 дня назад
መፀፀትሽ ደስ ይላል እህቴ ሳታጫት መንቃትሽ ጥሩ ነው እግዚአብሔርን አመስግኚ በህይወት አተሻት ቢሆን ከዚ በላይ ፀፀቱ ይገልሽ ነበር 😢😢😢
@FkfDhgh
@FkfDhgh 8 часов назад
እናት ማለት ትልቅ ነገር ነው አልሀምዱሊላህ እማይ ሺ ጊዜ ኑርልኝ
@AnnaTs-h3q
@AnnaTs-h3q 4 дня назад
ለእናት,ክብር,ያገባታል❤❤❤❤,የኔ,እናት,ኑሪሊኚ,ዘላለም
@NebyatNebyat-y9t
@NebyatNebyat-y9t 12 часов назад
Estiii barchnnn amtottt ❤❤❤❤
@MebrtaBirhan
@MebrtaBirhan 4 дня назад
ሰድት የዉጣሁት እማዬ ክሰዉበታች እንዳትሁንበኘነዉ የስዉ ፋት አይገረፋኘ እየራበኘ የመስራዉ❤❤❤❤
@Zaneb-fu7nr
@Zaneb-fu7nr 4 дня назад
ይኸ መቸም የአብዘሀኞቻችን ታሪክነው ያንድየሁለት ሰው አደለም እረጅም እድሜናጤና ለናቶች አልሀምዱልላህ አላህሲፈቅድ እናቴን ብዙአላስቸገርኩም አለሁበስደት ይኸው እድሜየን ጨረስኩ የአላህ አላህሆይ አንተ ከክፍ ነገር ጠብቀን።
@BettyDemsae-e7t
@BettyDemsae-e7t 5 дней назад
የእናቶችን ❤❤ከክፉ ❤❤በሩቁ ያርግልን
@AbebeDametew
@AbebeDametew 5 дней назад
ኡፍፍፍፍ አስለቀሳችሁኝ እናት ለዘላለም ትደሰት
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 5 дней назад
እፍፍፍፍ ማርያምን በእዉነተኛላይ የተመሠረተ እጅግ አስተማሪ ፌልም ነዉ😢😢😢ሁሉም ነገር የሚገባን ከረፈደነዉ😢😢😢ክብር ለእናቶቻችን
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 4 дня назад
እናቴ ዘላለም ኑሪልኝኝኝ❤ ቀልብ መግዛታቸዉ ጥሩነዉ ልጆቹ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 4 дня назад
ፊልሙ ግን በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው ያስተምራል ሼር እያረጋቺሁ ሁሉም ጋር ይድረስ
@HiwetiYene
@HiwetiYene День назад
እናት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥላችሁ እኔ ግን አልታደልኩም😭😭
@Be8tys
@Be8tys 3 дня назад
የእናት እንባ አያሳየኝ የምትሉት አሜን🥲🥲 በሉ በላይክ
@userenter2635
@userenter2635 4 дня назад
ጥሩ ትምርትነው እናት እና አባታችሁን አጋጣችሁ ለምታዩ ወጠጤዎች ተማሩበት
@lenaZaza-l9b
@lenaZaza-l9b 4 дня назад
የኔ ውዴ እናት ኑሪልኝ 😭😭😭
@FetiaFetiaAwoljemal
@FetiaFetiaAwoljemal 5 дней назад
ወይኔ ድረመ እንደሆነ እየወኩ ጌታን በጠም ነው የለቀስኩት ስለእነት ስወረም እዉነተኛ ተርክ ሆነ ፊልም አልችልም እነት እኳ ከእንቁም በለይነት😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@MomLove-u4g
@MomLove-u4g 5 дней назад
ብዙ ታሪኬን ማውራት ባልፈልግም ይህ ድራማ የእኔን እናት ተክተው ነው የተወኑት ሁለቱ ልጆች ሲወለዱ ሀብታምና የተደላቀቁ ኖሮ ይኖሩ ነበር እኔ ስወለድ ሀብቱንም አባቴንም ገደልኩ ገፊ ነኝ አይደል😢እናቴ ያለ አንድ አጋዥ አሳደገችን አስተማረችን ቁም ነገር ደረስን ግን እኔ አልታዘዛትም ነበር ታላቁማ እስካሁን ራሱን አልቻለም የእናት እርግማን የእናት እንባ የእናት ሀቅ ዋጋ ያስከፍላል የደረሰብኝን ነገር መናገር ባልችልም ግን ለሰዎች የምመክረው በእናት በአባት እንዳትረገሙ ተጠንቀቁ😢ይቅርታ ጠይቄያታለሁ እሷም ቂም አልያዘችም ግን ደግሞ በኛ ምክንያት ብዙ ዋጋ ከፍላ አሳድጋ ለስራ ደርሰን እንኳ አለማገዛችን ነው በእርግጥ22 አመት በኋላ እራሴን ችያለሁ ግን እስከዛ ያለው ስአት ያቃጥለኛል የእናት አባት ሀቅ ተወጡ
@HizkelDegfe-dk4ly
@HizkelDegfe-dk4ly 5 дней назад
በርታልኝ ወንድሜ 🙏
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 2 дня назад
Kuni waanumaa jiruudhaa uuuuff waan akkaa mother Father Love ❤❤❤❤😢😢
@TigistBelete-nv6yy
@TigistBelete-nv6yy 4 дня назад
እናቴ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለልጄም እናት ናት እማዬ እንድሜና ጤና ይስጥሽ❤
@HayatUae-hs3rx
@HayatUae-hs3rx 3 дня назад
ይህ ድራማ ማየት አልችልም ወላሂ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢ቻዉ አልችልም በፍፁም እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@MekiyaAbdulrezaq
@MekiyaAbdulrezaq 2 дня назад
አላሄ የእናቴ ደስታዋ እንጂ ሀዘንዋን አታሳየኝ
@ENGIDA_SONG
@ENGIDA_SONG 4 дня назад
እናት ገንዘብ ሆና እኔ ብበደራት ወለድ እየከፈልኩ ዘላለም ባኖራት። እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 5 дней назад
እናት ቆማ ስትሔድ አጠገብ ስትሆን ቀላል ነው ስንሳደብ ስናጓጥጣት ስትወድቅ ከአጠገብ ዞር ስትል ታማ ስትተኛ ሲቸግረን ነው ብዙዎቻችን እናታችንን ምንፈልገውና እድለኞች ናቹና እናት ያላቹ በኋላ እንዳይፀፅታቹ እናቶቻችሁን ተከባከቡ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እያለቀስኩነው የጨረስኩን በእውነት ያሳዝናል😢😢😢
@gnt4774
@gnt4774 5 дней назад
ክብር ለናቶች❤️❤️❤️
@AhmedAlrashdi-wz1wx
@AhmedAlrashdi-wz1wx 5 дней назад
እናት ኮሌጅ አብዙ ነገር ናት አንድ አንድ ለማይገባቸው ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏💋💋💋
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 4 дня назад
ክብር ለእናቶች እናቴ የፈለግሽውን ነገር ሳላደርግልሽ ክፉሽን አያሰማኝ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንቺ ይስጥሽ እማ❤❤❤❤❤ እወድሻለው
@መሲዩትብ
@መሲዩትብ 4 дня назад
ክርስተነውች ጌታ ሙስልሞች በአለ ደምሩኝ አበረተቱኝ ዩቱዮብ ጀምረሉሁ❤❤❤
@Gineyakirkoslije15
@Gineyakirkoslije15 3 дня назад
በጣም ትንሸ እያለው እናቴ ቀን ሰራ ሰርታ ደሞዝ ከልክለዋት እያለቀሰች እስረኛው ሚካኤል ሄዳ እያለቀሰች ልጆቼን ምን ላብላ ሰትል አንድ ኃብታም ሴት ምነው ብላ ሰትላት ችግሯን ሰነግራት 100 ብር ሰታት አቤት ደሰታዋ ያ በልጅነት እድሜዬ ጭቅላቴ ውሰጥ ነበር እና ቶሎ ማደግን እመኝ ጀመርኩማደግ አይቀር አደኩ ድንች እየቀቀልኩ መሸጥ ጀመርኩ 16 አመት ሲሞላኝ ፓሥፓርት አውጥቼ ወደ ፕሮሰሰ የምጀምርበት ብር አጣሁ ዘመድ ደጅ ጠናሁ የሚያግዘኝ አጣሁ ደላላዋን ለመንኩ እግዚአብሔር በሷ ላይአድሮ አገዘኝ ሰርቼእንድከፍላት ተሥማማን ላከችኝ ሄጄ መሥራት ጀመርኩ እግዚአብሔር ይመሥገን የእናቴ ምርቃት ጥሩ ቤት ደረሰኝ ያ ሁሉም አልፎ ለእናቴም ቤት ሰራሁ ትናንት ፊታቸውን ያዞሩብኝ ዘመዶቼ አሁን የሚሰጡኝ ሰላምታ እራሱ ይለያል ማንም ሰው አይቸግረው በተለይ እናት ይሄን ፊልም በእንባ ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን 🙏
@tirufilms
@tirufilms 3 дня назад
ግሩም
@FuadMohammed-q9r
@FuadMohammed-q9r 4 дня назад
የናቴን ክፉ ከማይ ወላሂ ድብን ብዬ ብሞት ለነፍሴ አልሰስትም ቲሽ አለሀምዱሊላህ
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 4 дня назад
አላህ ወይ ያላባት ያሳደገችኝን እናቴን ጠብቅልኝ ❤❤❤❤❤❤አባየ ልጆችህ እዝህ ደረጃ መድረሳችንን ብታየን ደስ ይለኝነበር ባፈር አረጀህብኝ😢😢😢😢
@gufh9364
@gufh9364 5 дней назад
አናተ እኮ ሸአመት ትኑሪልኝ❤❤❤
@cgggvvhhh4938
@cgggvvhhh4938 4 дня назад
አሚንንን❤❤❤❤❤
@SamsungBdy-o9n
@SamsungBdy-o9n 5 дней назад
የምር ያስለቅሳል አልቻልኩም ይህ ዲራማ የእነተኛ ሒወት ላይ የተመሰረተ ነው የእናቶቻችንን ክፋት አያሳየን ፈጣሪ፡እናታችንኮ አቅፋን አዝላና ስትቀሳቀስኳ እቅልፋት ሲመታት ለስዋ ብላ ሳይሆን ልጀወደቀ ወደቀች ብላ የምትደነግጠው ዲንጋጤ ኡፍፍፍ እማ እኛን መከራ አይታ አሳዲጋ ፡ደግሞ ልጆቻችን አሳዲጊ እንላታል፡አምላኬ ሆይ እማን አደራ
@saratube7323
@saratube7323 5 дней назад
ለእናት ክብር ይገባታል ባአርብ ሀገር ቤከፈ ፍኛም ብደሰትም ቡዙ ነገር ባይ እንኮ ለእናቴ አሳልፎላት አለሁ ሽህ አመት ያኖውልሽ በሉኛ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 5 дней назад
ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ❤❤
@saratube7323
@saratube7323 4 дня назад
​@@ወለተኪዳን-ዸ9ገአሜን እህታለም
@hhgry7953
@hhgry7953 4 дня назад
የምር እኔ አልቻልኩም ለእናት ክብር ይገባታል 😢😢😢ከምንም በላይ እናት ያላቹ እናታቹን ብቻ ቃል የለኝም 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@ShewayeShewaye-vz2pg
@ShewayeShewaye-vz2pg 4 дня назад
እናቶቻችን ፈጣሪ ከክፈ ሁሉ ይጠብቃቸው 🥺👏👏👏
@ZainabMurad-lz2lk
@ZainabMurad-lz2lk 2 дня назад
እናቴ የኔን እድሜ ሙሉ ላንቺ ይጥሽ😢😢😢እባካቹ እናት ያላቹ ሳታመልጣቹ ተንከባከቡ በሗላ የግር እሳት ነዉ የሚሖንባቹ እንደኔ እናቱን የሚወድ ላይክ አድርጁ😢😢
@Woynshet-r1j
@Woynshet-r1j 5 дней назад
Setyewa gn enat hona yetewenechi kelbuwa enat nechi yewnet❤❤❤❤❤❤❤ke 100%snt egebatal ene 1000%setehuwat❤❤❤❤❤❤
@እማዋይአራጌ
@እማዋይአራጌ 4 дня назад
ለእናቶች 🥰🥰🥰 እድሜና ጤና ይስጣችሁ 😘😘😘😘😘😘 ዉለታችሁን እኛ ልጆች ከፍለን አንጨርሰውም እግዚአብሔር ዉለታችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
@ZahraMahmood-q9x
@ZahraMahmood-q9x 4 дня назад
እማየ ሺ አመት ኑሪልኝ
@zed8332
@zed8332 4 дня назад
የእናቶቻችን ፈጣሪ ክፉ አያሰማን❤❤🙏🙏የኔ ዉድ እናት ሸ አመት ኑሩልኝ❤❤ክፉሽን አሰየኝ እናቴ❤❤❤❤
@CvCv-yv6fj
@CvCv-yv6fj 5 дней назад
ዋዋ እንካን ወደ ሉቦናቹ ተመለሳቹ እናት ገበና ሸፋን ነት😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 3 дня назад
እነት እማ የዋህ ሩህሩህ ቸር አዛኝ ለልጆችዋ ራሰዋን አሳልፍ እምትሰጥ ሚሰኪን እኮ ነች እነት አምላኬ ሆይ አደራ የእነቴን ነገር የምታሳዝን እነት እነት ለዘለአለም ትኑር ከፈዋን አያሰማን ርጂም እድሜ ይሰጥልን አሜን !!!🥹🥹🥹🥹🙏🙏🙏🙏
@Burtelove1
@Burtelove1 5 дней назад
Akaa wan dhugaa tahee imaman naa dhabachuu dhadhebee😭😭😭😭😭😭😭yaa hadhaa ofii
@AdugnaLomiiadugna
@AdugnaLomiiadugna 3 дня назад
Dhugaa jetee Anilee uuuff 😭😭😭😭😭😭😭
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 2 дня назад
Kuni waanumaa jiruudhaa
@Lubaba-z5v
@Lubaba-z5v 4 дня назад
ለናትኮ የትኛውንም ዋጋ ቢቀፈል ያሳታልጅ አይበዛባትም የኔናት አላህ እድሜሽን ያርዝምልኝና ሁሌም ካዳምሽ ልሁን😢😢😢😢😢
@Sarahsarah-n8t
@Sarahsarah-n8t 5 дней назад
ክብር ለእናቶቻችን💞💞💞💞እናቴ ያንች ክፉ እዳያሰማኝ አደራህን አምላኬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@JemalMekonnen-em4ui
@JemalMekonnen-em4ui 2 дня назад
የኔ እናት ናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ሀብታም ያር ግሽ የኔ እናት
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu 5 дней назад
ጀበር ካለች እሮጥ እናት ካለህ አጌጥ😢 እማ ንፍቅ ብያለሁ ስደተኛዋ ልጂ የፈጣሬ ጥበቃ አይለይሽ😢❤
@اسالامسلام
@اسالامسلام 5 дней назад
ሺአመት ለእናቶች😘😘እማኖሪልኝ ብዙሁና አሳድጋኛለች ከዚህምበላይ አሁን ሁሉም አለፈ አላህሙዱሊላ 😢😢
@MartamaruM.M
@MartamaruM.M 4 дня назад
እማ 9አመት እንደ አንድ ቀን ማታ በህልሜ አይቻት አመመኝ ፊልሙ ሳይ ልክ የሽበታሙ ልጅ ምኞት በኖረቺልኝ አይ እማ ጉድ አረግሺኝ ነብስሽ ትረፍ የኔ የዋህ የኔ እግዳ ተቀባይ የኔ አትጋቢ ምታርፊበት ሰዓት እኔን ልሙትልሽ እኔን 😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢
@የልቤAንጉስ
@የልቤAንጉስ 3 дня назад
አይዞሽ እማ😢😢🎉🎉
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq День назад
እማየ የኔ እናት ለእናተች ረጂም እድሜና ጤና😢😢😢እፍፍፍ እናትኮ ትለያለች
@antenehasfaw6283
@antenehasfaw6283 5 дней назад
በጣም አስተማሪ ነው ቀጣይ.......
@Molla-pe8rs
@Molla-pe8rs 3 дня назад
እማ ፍቅር ያንቺን ክፉ ለኔ የኔን ደሰታ ፈገግታ ሁሉ ላንቺ ፈጣሪ ይስጥልኝ እማ በሚለው ቃል ብቻ አይገልፀሽም ሁሌየም ይኑሩልን እናቶቹችን 🙏🙏🙏
@getachew6034
@getachew6034 5 дней назад
This is best derma in Ethiopia after long time makes me cry 😭😭😭
@MadiMadanit
@MadiMadanit День назад
እናት በህይወት ካለች ተንከባከቧት ቡሀላ ከሄድች እድሜ ልክ ጸጸት ነው እናቴ ነብስሽን በገነት ያኑርልኝ😢😢😢😢😢
@askeyaskey8253
@askeyaskey8253 5 дней назад
Yene Ema😢😢😢😢❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 4 дня назад
የኔ እናት ይቺ ሰትዩ ብዙጊዜ የሚያሳዝን ፊልም ነው የምትሰራው ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤
@SaudiKsa-v3y
@SaudiKsa-v3y 5 дней назад
አደራህን ጌታየ የእናቴን ክፉ ነገር እንዳታሠማኝ ❤🙏እናቶቻችንማ ክፉ አይይብን😢
@Leyla-bt8kz
@Leyla-bt8kz 2 дня назад
እናት ለምን ትሙት ትኑር አጎብሳ ቅማል ትገላላች በጭለማ ዳብሳ እናቴን አንቺ አልኳት ስሟን አሳንሼ ዘጠኝ ወር በሙሉ ስጋዋን ልብሽ ብድሯን ልክፈላት ለስራ ደርሼ ወይ እናት ወይ እናት እናት እደዋዛ ቀለበት አይደለች በብር አትገዛ እናቶቻችንን አላህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን የሞቱትንም ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው 😢አሜን አላሁመ አሜንንንን ያረብላለሚን 🤲 ፊልሙ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል😢
@SabiyaLadiya-fq2vm
@SabiyaLadiya-fq2vm 4 дня назад
የኔ ህይወት እናቴን አድ ቀን ደህና እጀራ ሳናበላት ሞት ነጠቀን ዛሬ ላይ ብትኖርልኝ ምናለ😢😢😢😢😢😢😢😢
@menteyochu
@menteyochu 3 дня назад
አይኖቼ በእንባ ተሞልተው ነው የጨረስኩት እማ የኔ ውድ እናት የኔ ጠንካራ እናት የኔ ጀግና እናት የኔ እንቁ እናት የኔ ወርቅ እናት አለሜ አንቺን እግርሽ ላይ ወድቄ ይቅርታ አውፍታ ሳልጠይቅ ምንም አትሁኝብኝ እማዬ ጠልቼሽ ሳይሆን የልጂነት ልብ ሆኖ ፍቅር አሸንፎኝ አንቺን ትቼ ፍቅሬን ስለመረጥኩ ይቆጨኛል ይፀፅተኛል እማ በጣም እጂግ በጣም ወድሻለሁ
@UeUae-c7w
@UeUae-c7w 5 дней назад
የኔ እናት❤❤💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Hyatt-lk3fy
@Hyatt-lk3fy 4 дня назад
#በጂ የያዙት ወርቅ እደመዳብ ይቆጠራል ይባላል የናት ነገር ከባድነው ካለች ሁሉም አልጋ ባልጋ ነው የኔ ውድ እናት አላህ ይዘንልሽ ብዙ ህልም ነበረኝ ያሁሉ ከቱ ሆነ አችን ሳጣ እናትዋየ ምን አረጋለሁ አልመልስሽ# 😭😭😭💔💔🖤🖤🖤🖤
@EteganDamen-gs6co
@EteganDamen-gs6co 5 дней назад
እናቴ ናፈቅሽኝ ነብስሽን በገነት ያኑረው😢😢😢
@Lolo-gd5em
@Lolo-gd5em День назад
እኔም😢
@ThiroThiro
@ThiroThiro 4 дня назад
የእናት ወለተዋ ብረገሪ በወሢ ምንሥ ቃል ልበቀዉ ለናቶቹ እዴሜ ከጤና ይሥጥልን
@MemeFiqa
@MemeFiqa 4 дня назад
Hadhakoo najiradhuu hamakeee nafatawuu Hadhakoo 😭😭😭😭
@AdugnaLomiiadugna
@AdugnaLomiiadugna 3 дня назад
Ameen Ameen 😭😭😭😭😭😭
@Saaa-tt8lz
@Saaa-tt8lz 5 дней назад
እናት ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤
@heyathasen9332
@heyathasen9332 5 дней назад
በልጅነት ፍቅር ይዞኝ እናቴን አስለቅሼ ነበር አሁን ይቅር ብዬሻለሁ ብትለኝም።በአካል ህጄ።አፉ በይኝ ።ሳልል ።ክፉ አይካብኝ እማ ኑሪልኝ
@ጋልነቅሰገ
@ጋልነቅሰገ 5 дней назад
ኡፉፉፉ እኔም
@fasikawande3558
@fasikawande3558 4 дня назад
ማራያምን እኔም😢😢😢
@ekram1860
@ekram1860 4 дня назад
ለዚህ ነዉ ጓደኛ ምረጡ ምንባለዉ ካህያ የዋለች ጥጃ ____ተምራ ትመጣለች አሉ😢 ያረብ ልባም ጓደኛ አብዛልኝ❤🎉
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 8 часов назад
😂😂😂😂
@FjhfJd
@FjhfJd 5 дней назад
ከክብርም በላይነው የሚገባት❤❤❤❤
Далее
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47
Наши дети захватили кухню!
00:59
Просмотров 307 тыс.
#kikakim
00:17
Просмотров 8 млн
ሐረግ ( ክፍል 10)
29:55
Просмотров 195 тыс.