Тёмный

የእናት ዉለታዋ አዲስ ሙሉ ፊልም / Yenat Wuletawa New Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

23 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 275   
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 месяца назад
ጥቁሯ ልጅ መኖሯ እውበት ላይ ውበት ጨምራበታለች የኔ ባለታሪክ ባለሀገር ውድ ህዝቤ አማራዬ ሰላማችን ይመልስልን በጣም ነው እምታምሩት ሁላችሁም በርቱ❤❤❤❤
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 месяца назад
ቀይየለበሠቺው እሮ ምላሥ😅😅😅😅
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 месяца назад
ክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂
@TesefayeLegess
@TesefayeLegess 3 месяца назад
😅 ​@@marrymarry1903
@user-qp7rb8yu7y
@user-qp7rb8yu7y 3 месяца назад
❤❤❤🎉😢😅😅❤❤❤❤❤
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад
ትክክል ማርየ ደሜዋ
@nadayashaneh4485
@nadayashaneh4485 3 месяца назад
ደሰ የሚል ትምህረት ነው ገንዘብ ጠፊ ነው ሰው ይበልጣል like🎉❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 месяца назад
እኔ እኮ የምወዳቹሁ በምክነያት ነው የምስሩት ነገር ህዝብን ያስተምራል ቁም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 3 месяца назад
❤ያየሽ 💝ወይዘሮ አልማዝ ❤💝❤ድምቀቶች 💝እሱባለው ሲሳይ አለምወርቅ 💝ሁሉም ዉብ 👌❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 3 месяца назад
አበጀሽ ገረመው ታደሰ የት ገብተው ነው ሰርጉን ሳይሳተፉ❤❤❤❤❤
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 3 месяца назад
የማአድ አቀራርባቸው እንዴት ያምራል የአንድነት ማእድ ፍቅር ያለበት የተረገሙ ህወሐት መጥቶ በቁራጭ እንጀራ ቁርጥ ብሎው ለየብቻ በሰሐን ነጣጠሉን ይህው ፍቅር ጠፍቶ አገራችን ትታመሰለች ይህ ዘመን ይመልሰል ❤❤❤❤❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Месяц назад
ትክክል ቁርጥ የሲጣን ነው
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 3 месяца назад
የሱባለው ሚስት ግን ምን ውጣ ነው እሚገራም ምላስ ነው ያላት 😅😂 እግር መንገዳቺሁን እየለየካቺሁኝ😊
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 3 месяца назад
እሪል መሬትላይ ያለውን ነው ያሳያችሁት በቤተሰብ መሀል እምትገቡ ምላሳም ጎረቤቶች አማቾችና ምራቶች ልብ ይስጣችሁ በሁላችንም ቤተሰብ ውስጥ ያለ መፋጨት ነው
@kakajqj1215
@kakajqj1215 3 месяца назад
እደው ማሪያምን ስወዳቹህ😢 ኑሩልኝ ፈጣሪ በሀካል ያገናኘነ የመዳም ቅመሞች
@banchiamsalu6053
@banchiamsalu6053 2 месяца назад
አማራ የኔ ወርቅ ህዝብ በጣም ነው በአማራነቴ የምኮራው ውይ ህዝቤ❤❤❤በነገራችን ላይ ፍኖ ንጉስ ነው💪💪💪💪
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
እግዚዓብሄርን ይህ ታሪክ ከኛ ቤት አለ❤❤❤❤❤❤❤
@asmaretesfie8583
@asmaretesfie8583 3 месяца назад
ከምንም በላይ ከፊታችሁ ላይ ምንም አይነት አርቲፊሻል አለመጠቀማችሁ በራሱ እሚገርም ውበት ነው👍👍👍
@user-yx7tp7iz6j
@user-yx7tp7iz6j 3 месяца назад
ጎጃሜዎች ግን ስጨፍሩ እኮ አጥንት ያለባችሁ አትመስሉም እወዳችኋለሁ አማራዬ ደሞቼ❤
@salamghosn8854
@salamghosn8854 3 месяца назад
አቤት ውብት ሰልካ አማራ ነው ልካ ወገኖች ውድድድድድ
@destamelese3244
@destamelese3244 3 месяца назад
የእሱባለዉ ሚሥት እንዴት ነዉ የምታወራዉ 😂😂😂😂 እሷ ላወራች የኔ ትንፋሺ ተቋረጥ የኔ ምርጦች ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 3 месяца назад
ወላሂ በሳቅ ሞኩ😂😂😂😂😂😂😂
@destamelese3244
@destamelese3244 3 месяца назад
😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 месяца назад
እኔ እራሱ ወህ 😢😂
@nasanate8410
@nasanate8410 3 месяца назад
ያየሽዬ ስወድሽ የምታስተላልፉት መልክት በጣም አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ወይኔ ሰታወራ እንዴት ትፈጥናለች እሱ ባለውና ያየሽ እስክስታችሁ ☝️😂😂😂😂
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 3 месяца назад
😅😅😅😅
@hunegnawzemo
@hunegnawzemo 3 месяца назад
ኢትዮጵያ ሀገራችን እባክሽ እንደዚህ ልጆችሽን ሰብስበሽ አስታርቂን
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 3 месяца назад
ህዝቤ ማንነት አምሀራ ደሞቼ ወገኔ ሰላም ሆኖ ለሀገር ያብቃኝ እንጂ ጎጄ መጥቼ ነው ማያችሁ😢❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 20 дней назад
በላም ነይልን❤❤
@-fw2lp
@-fw2lp 3 месяца назад
ዋው ዋው እናተን ሳይ ሀገሬ ይናፍቀኛል ኢትዬጵያዊነት ልዩ ነው በጣም ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤️
@Ayal19
@Ayal19 3 месяца назад
ያየሽ እንደ እናቴ ነች 😢😢😢 አይሰው
@fekrett6942
@fekrett6942 3 месяца назад
ያይኔ አበባ ስወዳት ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ze5ug1rv3z
@user-ze5ug1rv3z 3 месяца назад
የገጠር ሰውኮ ይለያል እንብላ እንጠጣ ሳቅና ጨዋታ ብቻ አቤት ውበት❤❤❤❤❤እመቤት ተተከተከችኮ😂😂😂😂
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 3 месяца назад
ጥሩ አስተማሪ👍👍👍👍እመቤት ገደለችኝ በሳቅ😂😂😂
@user-tg2wq6cj4j
@user-tg2wq6cj4j 3 месяца назад
የሡቤ ሚስት ጆሮየንአነደደችው😂😂😂😂😂
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 3 месяца назад
አቤት አለባበስ ውበት የድሮውን ማንነታችን ስለምታሰዩይ ተመስገን ፈጣሪይመልስልን ሰላማችን ያለምወርቅ ጥቁርሻሽ አርጋ ከሁሉም ደምቃለች አምራለች አብሮመብላታችን ይህነበር ባህላችን በማንነታችን አንናፍርም አቤት የጎረቤት ምቀኛ አቤት ትልቅትምርት አለ
@Rahma-vr1md
@Rahma-vr1md 3 месяца назад
ወየው እመቤት😂😂😂😂ፍትህ ለጆሮ አችን😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Mstawte
@Mstawte 3 месяца назад
ወይኔ ይች ምላሣሚቱ ሥታወራ አፈጣጠኗ ልብ ድካም ታሢዛለች አበጀሺ የት ናት ዛሬ
@user-dj4nc6eg5o
@user-dj4nc6eg5o 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂አይ አንች
@user-kl2mv9rv6q
@user-kl2mv9rv6q 3 месяца назад
አጨራረሡ ግን እንደኔ ትንሽ ቅር ብሎኛል ያየሽ እንደዚህ አስተዋይ ሁና በመሥራቷ ደስ ብሎኞል ❤❤❤❤❤❤❤
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 3 месяца назад
ምርጥ አስተማሪ የሆነ ድራማ። በርቱ በዚህ ወቅት ይህ አይነት ትምህርታዊ ድራማ ያስተምረናል በርቱ
@dawitlulit8293
@dawitlulit8293 Месяц назад
እናትነት አለም እመቤቴ ታክብራቹ ሥላሴ እድሜ አይስጣቹ
@user-hana365
@user-hana365 3 месяца назад
ለምን ግን ወረኛዉን አላጣራቹህም በበተሰቭ ማሀል ገብቶ ሊፋጅ ሊጣላ ያሰቨዉን ይህን መስራት ነበረባቹህ 👌
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
ማሪያምን ያዬሽና እንዬ አስለቀሱኝ
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 месяца назад
በጣም የምወዳችሁ አድናቂችሁ ነኝ በርቱ ❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤🌷❤❤❤❤❤💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃👏👏👏👏👏👏👏👏🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋👍👍👍👍👍👍👍
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 3 месяца назад
የሚገርም ሰራ የአገራች ነባራዊ ሆኔታ ነው የዛሬ ሰራቸው
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia 3 месяца назад
ውይ በስመአብ ትንሹ ልጅ እመዬን እግሯን ያጠባት ማርያምን አስለቀሰኝ😥እንዴት እናቱን እንደሚወድና እንደሚንሰፈሰፍ የእኔ አባት😢it's እውነተኛ የእኛ ማኅበረሰብ ታሪክ ድራማ አይደለም ለማለት ነው።
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 3 месяца назад
አቤት እስክስታ ኣስተምሩኝ❤❤❤❤እግዝሕብር ሀገራችንንስለም ያሚጣልን ቭ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@janina1807
@janina1807 3 месяца назад
አር ወይኔ እመቤት በሳቅ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@user-zv6ks2tl1y
@user-zv6ks2tl1y 3 месяца назад
ሁላቹምታምራላቺዉ
@ammarcell2790
@ammarcell2790 2 месяца назад
የኔ የውሃ ህዝብ ሰላማዊ እንዴት እንደናፈቀኝ ፈጣሪ ቸር ዜና ያሰማን።
@sofonyasmogess5364
@sofonyasmogess5364 2 месяца назад
አቤት እመቤት ችሎታ! በጣም አዝናናቺኝ፡፡ በዚያውም የመ/ቤታችንን ፅዳት አስታወሰቺኝ…ያየሽዬ ግን አሳዘነቺኝ፡፡ እናትየውም እንደዚያው…እንደ ያለም ወርቅ እና እሱባለው ዓይነት ሰዎች ግን አትቸኩሉ፣ አደብ ግዙ፣ ፍቅርን አስቀድሙ….!ለማንኛውም እያዝናና የሚያስተምር ጥሩ መልዕክት ያለው ስራ ነው
@yibeltalabie5340
@yibeltalabie5340 3 месяца назад
አንበሶች አልተቻላችሁም እኮ በርቱልን
@user-rh5fk8ld8s
@user-rh5fk8ld8s 6 дней назад
የኔ ጎጃሜዎች ስወዳቹሁ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አማራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabohcall5254
@rabohcall5254 2 месяца назад
ውላቹም ውቦች ናቹ የምትሰሩት ድራማ በጣም ደስ ይላል አደራቹውን ከዛ ባል አዘጋጁልኝ የከተማ ወንድ ማግባት አልፈልግም😅❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 3 месяца назад
የዘመኑ በሽታ ወርስ ይሄ ነገር ድሮም ነበረ ወይስ አሁን የመጣ ነው በ8ኛው ሺ በመጨረሻው ዘመን
@fatemaawel214
@fatemaawel214 3 месяца назад
ወይኔ አፍ አቀለጣጠፍ😅😅😅😅😅😅😅እህህህህ😅😅😅😅😅😅😅
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 3 месяца назад
አቤት ውበት ❤❤❤❤❤
@ebstebewket7493
@ebstebewket7493 3 месяца назад
ወይኔ ስታምሩ
@busyline3833
@busyline3833 3 месяца назад
ውበታችሁ ያየሽየልዬኘሽ❤❤❤
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k 3 месяца назад
እንኳን ደና መጣችሁ ፍቅሮቼ❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 месяца назад
እርኡኡኡኡኡእመቤት ስቄሞትኩኝ እሱባለው አንዴ አለ መናገር እድል ሳትስጠው ስታንበንብ በሱዋ ታመመ እር እመቤት ጎበዝ ንሽ እር በጣም እንባዬ ጠብ እስኪል ሳኩኝ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 2 месяца назад
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤ስቀጥልየባለዚህ ዩቱብ ባለቤት ፕሮፋይሉን አስተካክሉ የኤርትራን ካርታ ከኢትዮጵያ ጋ አታያይዙ ኤርትራውያንም ይከታተላሉ እና ካርታውን አስተካክሉ ለማለት ነው አይወዱም በተረፈ በርቱልን❤❤❤
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 3 месяца назад
እየቾከልሽ የምታወሪው እኮን ለባልሽ ለኔም አልገባኝም ቀነስ አድርጊው
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 3 месяца назад
አቤት ውበት መስለው ሳይሆን ሆነው እኮነው እሚሰሩት ❤❤❤❤❤😊
@user-ph7zq9sd3c
@user-ph7zq9sd3c 3 месяца назад
ውዶቼ ሰወዳችሁ እኮ❤❤❤
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m 3 месяца назад
ኡሱባለው አለመወረቅ ሌቦች መሪት ፈላጌ ናቸው የሰው ህመም አያስጨንቃቸውም
@zdtube5432
@zdtube5432 3 месяца назад
ያየሽ የእኔ እናት ብጤ 😢ስወዳት
@user-lk3qw3se1y
@user-lk3qw3se1y 3 месяца назад
እንየ ትክክለኛ እናት ❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 месяца назад
አይ እሱባለው ታደሰን ማለት ነህ 😂😂😂
@asfaw5686
@asfaw5686 3 месяца назад
እስቲ በሞቴ ንፁህን አስተዋውቁኝ❤😊
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 месяца назад
እኔም ልል ነበር ቆንጅየ ልጅናት
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 3 месяца назад
ወይኔ እሱ ባለው😂😂😂😂😂😂😂
@kodiyishukoor3584
@kodiyishukoor3584 2 месяца назад
ጎጄ ባለ ነጩ ውይ የጎጃም ባህል❤❤❤❤
@ethiopiayehulum3517
@ethiopiayehulum3517 3 месяца назад
ሁሌም እንዲህ ሰብስቦ አንድ ያድርጋችሁ 💚💛❤️ ኅብረታችሁ አስተማሪ ነው::ማሳቅ ትችሉበታላችሁ😂
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 3 месяца назад
እረበሳቅ ሞትሁ የሱቤሚስት ትትትት አይክፋጓረቤት
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 3 месяца назад
በርቱ በጣም አስተማሪ ነው ❤❤❤❤❤❤😢😢
@elilidawit4386
@elilidawit4386 3 месяца назад
Yehen film mlew yethiopia wetat yiyew wedu lij yenatun egir atbo sism yebrk❤❤❤❤❤
@bateablneha5887
@bateablneha5887 3 месяца назад
አይ ገንዘብ 😂😂😂😂
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጭፈራዉ ዋዉ
@user-ve8ge7bo4h
@user-ve8ge7bo4h 3 месяца назад
ድምጥሽን አስተካክሉ ይጨንቃል የሱቤ ባለቤት
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e 3 месяца назад
እነገረመው የት ገቡ ታዴ እና ገረመው የቪድዮ ድምቀት በጣም ታምራላቹ ሀገሩን ወጉን የጠበቀ ቪድዮ👍🎉🎉🎉🥰🥰🥰
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 3 месяца назад
Yayesh yane konjoo sewadshe
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 3 месяца назад
Welcome my family
@user-kr9cc3bh9h
@user-kr9cc3bh9h 3 месяца назад
ቀናሁኮ ተሰብስባችሁ ስትበሉ ሳይ😢😢 ባህላችንን ጠብቃች እምትሰሩ ምርጥ ጎጄዎች❤❤❤❤
@AminatMoges
@AminatMoges 3 месяца назад
መደነቂያ ለምን የለችም
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
ጠጠጠጠጠጠ ስትችልበት
@dudedude3913
@dudedude3913 2 месяца назад
ፍየል ምላሰ ደረሰቺህ እሱ ፍታት ነውነት ቢሆን ኖሮ ያሳዝን ነበር!!
@madinaendre1634
@madinaendre1634 3 месяца назад
አቤት ደስስስ ሲሉ❤❤አማረኝ እደዚህ ተሰብስቦ መብላት😅
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 3 месяца назад
የሱ ባለዉ ሚሰት ጫት በአረቂ ነው የቃመችዉ ፍየል😂😂😂😂😂
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 3 месяца назад
የኔጥበበኛ 💚💛❤
@TruewerkMussa
@TruewerkMussa 2 месяца назад
የኔ ባለ ሀገር አማራየ❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 3 месяца назад
እየጠጣሺ የኔ ጎዳዳ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekiafeker6961
@mekiafeker6961 3 месяца назад
ጆሮየ😅😅😅😅😊
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 3 месяца назад
ወይኔ የሡባለው ሚስት በሳቅ ገዴለችኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 месяца назад
Dego yagere sew amhiraye geta selamuone setachwe my amhiraye ❤❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
አባቴና ወንድሙ አጎቴ 25አመታቸው ሰላም አይባባሉም
@user-ys6qh9gy1v
@user-ys6qh9gy1v 3 месяца назад
ውደ አስታርቂያቸው ትልልቅ አባቶችን ይዘሽ
@marrymarry1903
@marrymarry1903 3 месяца назад
አኔአሁን ተመሥገን አባቴና አክሥቴ ለግድያ ደረሠው ነበር አየውሥ አሁን ታረቁ ተመሥገን❤❤❤
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 месяца назад
እር ማስታርቅ ንው ለየትኛው ግዜ ንው ማስታርቅ ተገቢንው ስው ቋሚ አይደለም በሃላ እንዳይቆጭ👏🏽
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 3 месяца назад
በንስሀአባቶች አስታርቂጥራአድለም
@Kachaho
@Kachaho 3 месяца назад
ለምን
@user-nv7jk9rq7m
@user-nv7jk9rq7m 3 месяца назад
ምርጥ ስራ እናመሰግናለን🙋‍♂️
@santosabebe2114
@santosabebe2114 3 месяца назад
Thanks so much!
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m 3 месяца назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው የሰራችሁ ቀጥሉበት
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 3 месяца назад
ፍትህ ለጆሮአችን የሱቤ ሚስት
@mekdes3228
@mekdes3228 3 месяца назад
ምላስ ፍጥነት ተለያለሽ
@wibrest7265
@wibrest7265 3 месяца назад
እውነት በእውነት በዚህ ቀጥሎበት እግዚአብሄር ይባርካችሁ እመቤቴ የተባረካችሁ
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x 3 месяца назад
መጨረሻው ውርሱ ይገባዋል👍👍👍👍🙏
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 3 месяца назад
ያየሽ የኔ ስልጡን❤❤❤❤❤
@fadsdd4491
@fadsdd4491 3 месяца назад
ክክክክክ
@user-fd8uw5qh1l
@user-fd8uw5qh1l 3 месяца назад
በርቱ የእኛ ጌጦች ናችሁ❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 3 месяца назад
አረ እመቤት በሳቅ ገደለችኝ
@MUNAYESHOMEREMEDY
@MUNAYESHOMEREMEDY 3 месяца назад
ያጠፋው ግርማ ተብየው ልክስክስ ነው :: ልጁ ግን ማሰብ ነበረበት ቸኮለ የራሱን ህይዎት ሳይኖር እድሜ ልክ እስር ቤት ውይይይይይይ ኣዝናለሁ ብስራት ስራሽን ወድጁዋለሁ በርቺ ጎበዝ ነሽ ቆንጆ ነሽ ❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
ደስ ሲሉ❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Месяц назад
ትክክክል ገዘብ ሳይሆን ሰዉ ይበልጣል❤🎉
@zinashfentie1124
@zinashfentie1124 Месяц назад
ወይ! ጉድ እኮ ነዉ የ እናቴ ቤተሰብ ነው የመሰሉኝ
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy Месяц назад
እውነተኛ ታሪክ
@almaayala4768
@almaayala4768 3 месяца назад
እረ እመቤት ምላስ ሰደደባት አይ ውርስ ያቃጥላል ለካ 😂😂😂
Далее
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 3,5 млн
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 3,6 млн
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Просмотров 134 тыс.
Было?😂
0:12
Просмотров 1,4 млн