Тёмный

የእናቶቻችን ምግብ ማጣፈጫ ሚስጢር 

melly spice tv
Подписаться 207 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 74   
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 26 дней назад
ባለሞያ ደሞ የአነጋገርሽ ለዛ አክባም ነሽ እህቴ ... ወልደው ያሳደጉሽ ይባረኩ እንዳንቺ ያለውን በመቶ ሺ ያብዛልን :: 👌🙏
@messya7125
@messya7125 26 дней назад
አዎ ማቁላያ ይሉታል ሽንኩርት ለማይወደ ከሽ ከሽ ሲል እናልጣጩንም አብረዉ ያደቁታል በጣም አሪፍ ነዉ
@HewiHewi-py4ud
@HewiHewi-py4ud 25 дней назад
ሜልዬ ማሪያምን በጣም ነው የምወድሽ 100%ባለሞያ ነሽ በዛላይ አስተዋይ ነሽ በርቺ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ ❤😘😘😘
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 24 дня назад
አሙሰግናለሁ የኔ ውድ
@hiwot8579
@hiwot8579 24 дня назад
ከቅመሞች ሁሉ በላይ እምወደዉ እኔ ሁሌም ከኢትትዬዽያ ነዉ የመስመጣዉ የወንድᎂ ሚስት ትልክልኛለች ሱሰኛ ነኝ የማቁላያያ አሁን ግን በቃ እራሴ አዘጋጀዋለዉ ተባረኪ በጣም ባለሞያ ነሸ ከድሮም ጀምሬ ነዉ እማይሸ👌🏾
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 26 дней назад
አብሹ ''ትንሽ ገንፈል'' ቢል ምሬቱ የሚለቅ ይመስለኛል:: የምትሰሪያቸውን ቪዲዮዎች እመለከታቸዋለሁ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ፡፡
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 23 дня назад
በአጃክስ ማጠብ የኔ የአጎቴ ሚስት የሚጠ ጣ አብሽ ስታዘጋጅ ምሬቱ እዲለቅ ብላ በአጃክስ ታጥበዋለች
@emebettilahun7789
@emebettilahun7789 26 дней назад
በኦቭን ብናደርቀውስ ሜልዬ ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
አሜን እመቤት ይቻላል በኦቭንም
@umuyusra922
@umuyusra922 25 дней назад
Awo enem be oven wey be air fryer new maderkew
@zebenaywodage5532
@zebenaywodage5532 14 дней назад
በጥም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ። አድናቂች ነኝ። ሁሌም እንደምለው የእኛ እናትም እንዳንቺ እናት ሙያ አስተምራናለች። እኔ ግን ከኢትዮጵያ ሁሉንም ነገር ላኩ ማለቱ ስለሚከብደኝ፤ እናታችን የተዘጋጀ ማቁላያ ከሌላት አብሹ ብቻ እንዳልሽው ታምሶ ይወቀጥና በተለይ የዶሮ ወጥ እና ሥጋ ወጥ ሲሰራ ሽንኩርቱ በደንብ ከበሰለ ብኋላ ወደዳር ይሰበሰብና ድስቱ ማህል ላይ አብሹ ተደርጎ ቀላ እስከሚል ድርስ ይማሰል እና ከሽንኩርቱ ጋር ይቀላቀላል። በተለይ ዶሮ ወጥ ውስጥ በጣም አስፈላጊ ነው ከጠዓሙ በተጨማሪ ወጡን ያለደልደዋል።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 14 дней назад
ክበሪልን የኔ ውድ ጥሩ ዘዴ ነው የነገርሽን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 23 дня назад
ሜልዬ በአንቺ ሙያ በጣም እረካለሁ እጆቸችሽ ይባረኩ በርቺ ከጎንሽ ነ ን
@tilayetadesse2197
@tilayetadesse2197 26 дней назад
ተባረክ እየተማርን ነው አመሰግናለሁ
@yeshiharegwoldegiorgis4764
@yeshiharegwoldegiorgis4764 25 дней назад
የኔ ባለሙያ ወርቅ እጅ
@genetbelda4376
@genetbelda4376 25 дней назад
ሜሉዬ ምርጥ ነገር አሳየሽን እጅሽ ይባረክ አንድ ቀን ደግሞ እንዴት እንደምንጥቀመው አሳይን❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 24 дня назад
በሚቀጥለው ቪዲዮ ጠብቂኝ አሳያለሁ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 23 дня назад
የኔ ጥያቄ ነዉ የጠየቅሻት
@leaderleader9067
@leaderleader9067 26 дней назад
ሜሊዬ እጅ ሽ ይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
አሜን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 18 дней назад
ሰላም ሽ ይብዛ ሜሉዬ ወዴ እንኳን ደህና መጣሽ አጋም ነይ አገሬ ልውሰድሽ አጋም በእጥቅምት ወደ ቆላማ ቦታ በጣም ተጀርግጎ ይወጣል በጣም ይጣፍጣል ጠየም ያለነው በመጀመሪያ ቀይ ነው ሲበስል ልክ እጆሪ ይመስላል በጣም ያምራል እና ሁሉም ነገር አጋም እስከሚመስል ከተቆላ አያርም ጥሬም አይሆንም መካከለኛ ነው የሚባል አጋም በጣም ታፈራ አዝመራም ይሰጣል የባላል በገጠሩ አለም እናመሰግናለን ውድ ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 18 дней назад
ተባረኪ ንብረት እናቴ ሁሌ ስለምትል ያላረረ ጥሬም ያልሆነ ደስ ዩሚል ቀለም ያለው መሆኑን ተረድቻለው ፍሬውን በፎቶ የሚያሳየኝ ቢገኝ እና ባውቀው እኔ የምኖርበት ሀገር ሱፐርማርኬት ውስጥ ይገኛል ብዬ አስባለሁ ።
@nibrettube8913
@nibrettube8913 17 дней назад
@@Mellyspicetv ይኖራል ብዬ አስባለሁ ሰርች አርጌው ነበር ብዙ የለም እኔም ሌላ ሀገር ነኝ ለግዜው ግን ለማወቅ ያህል ይሄ ሊክ ይረዳሻል አንድ ደቂቃ ነች አይተሽ ሊኩን ሪሞፍ ማረግ ትችያለሽ ይሄው ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-MOU3JIa9pG8.htmlsi=gHLuuXbzG3C7vNNs
@yohannesabebe6619
@yohannesabebe6619 25 дней назад
እብሹን ግንፍል እርገሸ መቁላት ሽንኩርትን ክነልጣጩ ከትፈሽ ክትቁላው እብሹን ጋር ማደባለቅ ማድረቅ ከዛ መፍጨት እብሹንን ብቻውን እትፍጪዉ እናመስግናለንን
@brhansenbeto7774
@brhansenbeto7774 26 дней назад
ሜልዬ ጎበዝ
@sewunettegegne3920
@sewunettegegne3920 26 дней назад
ተባረኪ እህት አለም❤
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 26 дней назад
አመሰግናለሁ🙏🙏👍🥰
@tigist422
@tigist422 24 дня назад
ሜል አያቴ በሀበሻ ሽንኩርት ነው ምትደልዘው ከዛ ሲደርቅ ይታመሳል አበስማ ወይም ቡኒ እስኪሆን ከዛ ወጥ ማቁላያ ቂቤ ማንጠሪያ እስካሁን እኔም እጠቀመዋለሁ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 24 дня назад
ብራቮ ቲጂ ባለሙያ ነሽ
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 26 дней назад
Thank you……something new yet it seems very interesting to me; can’t wait to try it. God bless you Mellu,
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
አሜን ውዴ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 26 дней назад
betam konjo tebareke ❤❤
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 26 дней назад
ሽንኩርት ስናበስል ከሽንኩርቱ ጋር ነው ነምናበስለው ወይ ከሽንኩርት በፊት ባዶው ድስት ላይ አመስ አመስ ካደረግን በኋላ ነው ሽንኩርቱን የምንጨምረው ሳስታውስ በሸክላ ድሰት መጀመሪያ ሲጨመር ነበረ እረሳሁት
@GsgFds-nb3rz
@GsgFds-nb3rz 17 дней назад
ኣንች እራስሽ ቅመም ነሽ ባለፈው ምስር ወጥ ልክ እእንእንዳች አሰራር ሰርቸ በጣም ሃሪፍ ኖነልኝ በርች
@fatemaethiopia2861
@fatemaethiopia2861 20 дней назад
አጋምይበላልእህቴጎበዝነሽ
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 25 дней назад
Tbareki
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 23 дня назад
ሜሉ ዉዴ በሀበሻ ሽኩርት የበለጠ ያጣፍጠዋል ሽታዉ እራሱ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 22 дня назад
በጣም ፋጥዬ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 26 дней назад
ኔማ ማቁ ቅመም አልቆ ነበር አሁ ችግሬ የደረሽል አመስግናለሁ❤❤❤
@KwasatMobility
@KwasatMobility 26 дней назад
👏🌸
@user-gu5xy2vk4i
@user-gu5xy2vk4i 5 дней назад
የኛ እናት በነጭ ሽኩርት ነው ምታዘጋጀው ዛሬ አዲስ ነገር ተማርኩ
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 26 дней назад
Thanks for sharing
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
My pleasure
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 26 дней назад
ስንት ቀን ፈጀብሽ ለማድረቅ አሪፍ ነው እናመሠግናለን
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 25 дней назад
Thank you sooo much sis i really apprciate you ❤if you dont mind can you send me the link for ጥቁር ቀመም and ነጭ ቀመም link i cant find it please❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 24 дня назад
Thank you dear and here is the linkru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-31K1AvVMujw.htmlsi=-1k1qcKG5Uez1OT4
@Nati12317
@Nati12317 24 дня назад
2:11 🎉🎉🎉
@selamgh3379
@selamgh3379 26 дней назад
thanks for sharing can we dry in the oven 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
Yes you can
@merontamrat851
@merontamrat851 26 дней назад
🥰🥰🥰🥰
@selam7643
@selam7643 26 дней назад
ዛሬ ያንቺን video እያየሁ ሽንብራአሳ ሰራሁ እና ተመርቀሻል አሜን በይ
@despoinamoutzouroulia8838
@despoinamoutzouroulia8838 26 дней назад
You are the best,eskahun kayehut migib absayoch anchin yemiyakil elem tebareki beautiful
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
አሜን ብያለሁ ሰላምዬ!ክበሩልኝ ሁላችሁም
@yasalefekutne9145
@yasalefekutne9145 26 дней назад
Kemema sewedesh eko❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
ክበሪልኝ እህቴ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 26 дней назад
ሜሊዬ ❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
ናኒዬ ውዴ ክበሪልኝ
@le1785
@le1785 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
ክበሪልኝ የኔ ውስ
@kalkidannahum1185
@kalkidannahum1185 24 дня назад
Lehulum wet new mihonew?
@Phonk_A738
@Phonk_A738 26 дней назад
ሜል አሁንማ ማን የጠቀመዋል
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 24 дня назад
አብሹ ገንፈል ቢል ምሬቱ ይቀንሳል
@timar4198
@timar4198 24 дня назад
ቅመ ሚቱ የት ጠፋሽ🥰
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 19 дней назад
ዶሮ ወጥ ሽንኩርት ነው ተብሏል ስትሽውዱን ነው የኖራችሁት😂 እስቲ መሆን አለመሆኑን ፕሮግራም ስርበት
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 24 дня назад
Afrenj miyak gn ale ende awaze aynet new
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 24 дня назад
እንደ አዋዜ ሳይሆን እንደ ሚጥሚጣ ይመስላል ።የበርበሬ ፍሬው ብቻ በቅመም ተወቅጦ ነው አፍሬጅ
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 24 дня назад
@@Mellyspicetv like nesh lil yefelegkut keawaze betebetene yeberbere fire lemaletnew yaw ena betire siga endemibela new makes hn tebetbito yihun endihu duketun yihun alawkim
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 26 дней назад
Hi
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
Hi
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 26 дней назад
Agam semesel hulum yelalu 😂
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 26 дней назад
አዎ ይላል ብዙ ሰው አጋምን የሚያሳየን አጣሁ እንጂ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 25 дней назад
​@@Mellyspicetvየአጋም ፍሬ ይበላል ጸይም የሚባል ከለር አለው google ላይ ሰርች አድርጊው👍👍👍
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 25 дней назад
@@genetadugnaheran1328 እሺ ገኒ አደርጋለሁ እንኴን አስታወሽኝ
Далее
በቤት እርሾ የተጋገረ የውሃ ዳቦ
13:16
ጤናችን በቤታችን
13:54
Просмотров 8 тыс.
የውሃ ኬክ አሰራር
9:45
Просмотров 10 тыс.
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05