Тёмный
No video :(

የእናቶች ጊዜ: "ጭቅጭቋ ነው የሚናፍቀኝ" መሰሉ ፋንታሁን | ልዩ የገና በዓል ዝግጅት | ክፍል 2/4 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 198 тыс.
50% 1

ከዚህ ስር በተቀመጡት አድራሻ እና የgofundme አካውንት እርዳታ ለማረግ የምትፈልጉ።
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 1000448853393
ንብ ባንክ :- 053SAV4739
በgofundme አካውንት:
1) bit.ly/3H6IvHe
///////////////////////////////////////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

6 янв 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 153   
@wendifrazewdie2393
@wendifrazewdie2393 2 года назад
እንደመሰሉ አይነት ድምፅ፣አይነት ነው!ይፈጠር ይሆን ይሔን ሳስብ የማናገኛት ውድ ሰው እንደሆነች ያክል ይሰማኛል!
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@arditube7340
@arditube7340 2 года назад
የነ መሠሉ ቤተሰብ ደግ ደግ ደግ የሚለው ቃል አይገልፃቸውም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ቤተሰብ አምላክ ይጠብቃችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@dagnachewhuluka8426
@dagnachewhuluka8426 2 года назад
ሮማን ተገኝ ለወጣቶች በጣም ይገርማል ቁንጅናሽም ትህትናሽም እስካሁን እንዳለ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq 2 года назад
Wow .. roman is still beautiful her hair still the same. She must have a nice life to preserve her beauty
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b 2 года назад
OMG ሮማን ተገኝ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛልምንም አልተቀየረችም ይገርማል
@shewayeayanawe4096
@shewayeayanawe4096 2 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ በጣም ነው ምታምሩት ሁላችሁም❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 года назад
መሳይ ስላየውህ ደስ ብሎኛል፣ የጭዋ ቤተሰብ ነህ፣ በትምህርት አጋጣሚ አርባ ምንጭ ዩንቨርስቲ ስማር፣ እቃ ለማድረስ ቤተሰቦችህን ተዋውቄ ነበር። እናትህ ብቻ ሳይሆንም ወንድምህም ወታደር እንደሆነ አውቃለው። የጀህና ቤተሰብ ነህ ተባረክ😍❤🙏። መሰሉ ፈንታሁን ምንግዜም ምርጥ ድምጽ ተባረኪ የኔ ውድ። የናት ነገር ከባድ ነው። የሀበሻ እናቶች በጥቂት ቃላት መገለጽ ስለማይችሉ ጥልቅ ነው ስሜቱ። 😍❤❤❤🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@bi9813
@bi9813 2 года назад
መሰሉዬ ስርቅርቅ ድምፅሽን እኮ ስወደው ይሄን ዘፈንሽን ስሰማው ሆዴ ይባባል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@sadahasn8921
@sadahasn8921 Год назад
መሳይ እና መሠሉ ብረቱካን ምረጥ እናት አድናቂአችሁ ነኘ መሳይ ምረጥ ሰነምግባር ያለህ
@tarikud1715
@tarikud1715 2 года назад
ውይ ስወዳቹ የዱባለ ቤተሰቦች መሰሉ የነሱ ምትክ ❤️❤️❤️
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 года назад
መሰሉዬ የኔ ምርጥ ስወድሽ ታድለሽ የእናት ጓደኛ ማግኝት😍😍😍😍
@user-jl3wv9zb2l
@user-jl3wv9zb2l 2 года назад
ለኢትዮጵያ እናቶች እድሜና ጤና ይሰጣቹ ❤❤❤❤😘😘😘😘
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@Habeshwit
@Habeshwit 2 года назад
Mesleku yene konjo demtesh mechem yimayekeyer btam yigermal testewsh. Milkam bal. Edemna tena lenatewchachn.❤❤❤❤🙏🙏
@senaitabat601
@senaitabat601 2 года назад
ዋው ብርትኳን በጣም ነው የምውዳት ዘፈኝ ነች
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@romaroma1651
@romaroma1651 2 года назад
የድሮ ነገር ሲያምር
@jasminejohnson2194
@jasminejohnson2194 2 года назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው ሮማን ተገኝ እምወዳት ጋዜጠኛ ናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አንድ ሰፈር ነበርን ግሮሰሪ ነበራችሁ ያሁኑን ባላውቅም
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 2 года назад
ሰላም ወገኖቼ ለሚቆቆመው ሀገራዊ ኮሚሽን አቶ ታዲዎስ ታንቱ፤ አቶ ኦባንግ ቤቶ፤መምህርት መስከረም አበራ፤ መምህር ታየ ቦጋለ፤ አርቲስት አስቴር በዳኔ፤አርቲስት ደሳአላኝ ሀይሉ፤ ፕሮ ትንግርቱ ገ ጻዲቅ፤ጋዜጠኛ አርአያ ተማርያም፤ የሁላችንም ሀላፊት ነው በእዚሕ ጉዳይ ላይ መሳተፍ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይ አስቢኝ
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 4 месяца назад
የኔ ማር ውይ አፍሽ ጣፋጭ
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw Год назад
It is great You are back. You are exceptionally sweet ,beautiful, among other your sisters. May Mother of God Marry be with you. No age barrier, you are the come back girl.💖💖🙏🙏
@Mek90829
@Mek90829 2 года назад
ሰላም እንኳን ሰላም መጣቹ እናቶቼ እህቶቾ እንዃን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳቹ በውነት እኔ አይኔን ማመን ነው ያቃተኝ በእይወት ዘመኔ እንደዛሬ የተደሰትኩት ቀን የለም ምክንያቱም እናቴን መካሪዬን አብዬን እንቧዬን አባሽ እናቴን ስላገኘዋት በውነት በጣም ነው ደስ ያለኝ ወይዘሮ ስንዱ ጌታቸው በውነት እኔ ምን እንደምልሽ አላውቅም ዱሮም አንቺ ነው የምልሽ አሁኑም አንቺ ነው የምልሽ በውነት ምን እንደምልሽ አላውቅም አንቺን በዚ ሁኔታላይ ስላየውሽ እኔ በጣም ደስተኛ ነኝ ትዝ ይልሻል አንድ ቀን ከቴቴ ጋር ተጣልቼ ምን እንዳልሽኝ እጄን ጎትተሽ ልጄ አንድ ነገር ልንገርሽ አልሽኝ አዎን አልኩሽ አንድ ዛፍ ከተተከለ ግዜ ጀምሮ በአንዴ እላይ ይደርሳል አይደርስም ስለዚ ቀስ በቀስ ያሰብሽበት ትደርሻለሽ እና ቀስ በይ አልሽኝ እውነት ነው የምልሽ ያ ምክርሽ ዛሬ እኔ ላለውበት ደረጃ አድርሶኛል አንቺ ልትረሺው ትቺያለሽ እኔ ግን እስከ አለም ፈፃሜ አንቺ ያደረግሽልኝ አረሳውም ክበሪልኝ እናቴ ወይዘሮ ስንዱ ጌታቸው በውነት በጣም ነው የምወድሽ ምነው ያንቺን እድል አግኝታ ወይዘሮ ቀለሟ መንገሻንም እንደዚ ባያት በጣም ደስ ይለኝ ነበር እቴትዬ በዚ አጋጣሚ በጣም ነው የምወድሽ በውነት ያንቺ ቁጣና ያንቺ ምክር ዛሬ ላለውበት ደረጃ ደርሻለው ምንም ብትቆጪኝም ምንም ብትናገሪኝም ፊደል አስቆጥረሽኛል ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ እንድቆጠብ አድርገሽኛል እቴዬ እመብረሀን የምትወጃት ያዳዲዋ እመብረሀን እኔንም በሰላም ለሀገሬ አብቅታኝ ለሀይነ ስጋ ያብቃን ወይዘሮ ስንዱ እርግጠኛ ነኝ የኔን ፎቶ ስታይው ልታስታውሺኝም ላታስታውሺኝም ትቺያለሽ ግን ለቴቴ ካሳየሻት ታቀኛለች ምክንያቱም ያሳደገችኝ ልጇ ስለሆንክ ብቻ በናትሽ ከቻልሽ እቴቴን የማገኝበት አድራሻ በዚ ቻናል ስር መልክት አስቀምጪልኝ ወይዘሮ ስንዱ እቴቴ ብዙም የሚዲያ ተጠቃሚ አይደለችም ግን ምናልባት ገነት ወይንም ትግስት ከነሱ አንዳቸውን ቁጥራቸውን አስቀምጪልኝ እቴቴ በጣም ናፈቃኛለች እናቴ ናት እቴት እንዴት ላገኝሽ ወይሜ በኔ ቻናል ስር ከብተሽ እቴቴን የማገኝበትን አድራሻ አስቀምጪልኝ የቻናሌ ስም MISS SARA TUBE 21 ይኤ የኔ የራሴ የዩቲዮብ ቻናሌ ነው መተባበር ኢቲዮጲያዊ በሀላች ነው።
@misssaramedia8949
@misssaramedia8949 2 года назад
አይዞሽ የኔ ማር ፈጣሪ ያገናኝሾ
@brookwolde3194
@brookwolde3194 2 года назад
I love you all Bubu kesefer
@hanaemeshaw5301
@hanaemeshaw5301 2 года назад
Meseluyi yeni konjo she amet tenurelish enatesh
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 года назад
Very talented family. Meslu's song reminds me my beautiful Ethiopia. 😍
@berhanuabera6330
@berhanuabera6330 2 года назад
እናታቸውን እማማ እርጎዬን አውቃቸዋለሁ የእውነት እጅግ ጥሩ እናት ነበሩ ::ነፍሳቸውን ይማርልኝ።
@user-sn4mx4oy5y
@user-sn4mx4oy5y 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@azebsil7284
@azebsil7284 2 года назад
እናት እና ልጅ 🥰
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
ሮማን ተገኝ ምርጥ የፕሮግራም አቅራቢ ሁሌም እንወድሻለን
@karuppkarappan4389
@karuppkarappan4389 2 года назад
በጣም አልቅሺ ነው የሰማውት ልጅነቴ ን ነው ያስታወሰችኝ መሰሉ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 года назад
መሰሉየ ስወድሺ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝጰእባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@fatumaadem867
@fatumaadem867 2 года назад
መልካም በአል
@mekdelawitgirma3181
@mekdelawitgirma3181 4 месяца назад
ልክ እንደኔ ነሽ እብድ ነኝ
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 года назад
ምርጥ የቤተሰብ ስብስብ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@askaletouak3387
@askaletouak3387 2 года назад
ሰወደቻ አናት ልጅ ዋውውውው ትዝታ ❤❤❤❤
@user-yb7qi3mb7x
@user-yb7qi3mb7x 2 года назад
መሰሉዬ ስወዳት ♥️
@ementmedia8081
@ementmedia8081 2 года назад
Min Yasikatal
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 года назад
እናትና ልጅ ስታምሩ ሑላችሑንም ውድድ ስታምሩ
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
መሰሉዬ ነፍሴ 💚💛❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 года назад
@@naniyoutube-iq9tu እሺ
@alexotesfa7393
@alexotesfa7393 2 года назад
Interessting Programm 👍👍👍👍👍💗💗💗✌✌✌
@banchibeyene3085
@banchibeyene3085 2 года назад
ሮማን ተገኝ የሚገርም ነው ያው ነሽ ሚስጢሩ ምንድ ነው በጣም ደስ ይላል።
@user-kv6fd3yn3y
@user-kv6fd3yn3y 2 года назад
የመሳይ ድምፅ በጣም ደስ ይለኛል
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s 2 года назад
አመሮባችኋል
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 года назад
ወይ መስዬ የመጀመሪያ ልጅሽ እኳ 19 አመት አልፏታል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ ደግፊኝ
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 2 года назад
ደስ ትላላቹ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይቦ ደግፊኝ
@tube6928
@tube6928 2 года назад
ወይ ደስ ስትሉ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@safeibr6981
@safeibr6981 2 года назад
መስሉየ ድምፅሽ እኮ በጣም ነው የሚያምረው
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@menenjimma9156
@menenjimma9156 2 года назад
ብርትኳን በጣም ነው የምውዳት ደግደግደግደግደግ
@danahailu9103
@danahailu9103 2 года назад
Love Love ❤️ for all Mam
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@danahailu9103
@danahailu9103 2 года назад
@@naniyoutube-iq9tu ok dear adereku
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
@@danahailu9103 አመሰግናለሁ
@user-xw1pd2jd4d
@user-xw1pd2jd4d 2 года назад
መሳይ ( ሞክሼ) በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ድሮ AFM 97 ላይ የአንተን ድምፅ ለመስማት የነበረኝ ጉጉት የሌለ ነበር
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw Год назад
Can you sing for us Yenat Wuletawa Bizunesh Bekele. Thank you
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 года назад
Meselo fegetashi des sele we love you 😍 ❤
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክቹሁ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@yonaskasaye6463
@yonaskasaye6463 2 года назад
ጀግኒት
@user-dt4ec6jj4g
@user-dt4ec6jj4g 2 года назад
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገላቱ ወገኖቻችን
@emu27
@emu27 2 года назад
Meslu 🥰🥰🥰
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 года назад
17:06 አለምዬ ናና
@samuelgetachew8539
@samuelgetachew8539 2 года назад
Bertukane. Melekame. Sewe
@enuyebekele1133
@enuyebekele1133 2 года назад
የዱባለ ቤተሰቦች ስወዳችሁ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@edlawitworku2287
@edlawitworku2287 2 года назад
Wow 🥰🥰🥰🥰🙏
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብ ስክ ራይብ አበረታችኝ
@asmarem.7893
@asmarem.7893 2 года назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው። በርቱ።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ አበረታቺኝ
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 года назад
ውይ ቡርትዬ አርጀሽ ሥላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 года назад
ብርቱካን ጣፋጭ ድምፅ ያለሽ ፍሬሽ መሰሉም ካንቺ በቅላ ጣፋጭ
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 года назад
መሳይዬ እንኳን አየሁህ።የሀሙስ ፕሮግራምህን ለምን አቋረጥክ።መቼም የተወደደ ነገር አይበረክት
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብብክራይብ አበረታቹኝ
@alemababe6100
@alemababe6100 2 года назад
Entenat dase yalel batm kabed halfnte naw
@samuelgetachew8539
@samuelgetachew8539 2 года назад
Birtuya. Yanche. Degente. Ayewera. Debkeshe. Yemeteseche. Enate. Neshe. Enateyaaa
@wallaga19
@wallaga19 2 года назад
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 года назад
ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም መልካም በአል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ
@salayishtadesse2559
@salayishtadesse2559 2 года назад
Endie Roman !
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 2 года назад
😍😍😍😍😍😍
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 года назад
ዋዉ ብርቴ እስከቤተሰብሽ ስወድሽ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@roza7158
@roza7158 2 года назад
😭😭😭😭
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 года назад
Setameru
@user-xi1st9gr3g
@user-xi1st9gr3g 7 месяцев назад
ለሪህ መዳኒተ ካወቃቹ ለናቴ ተቸግሬ ነበር
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o 2 года назад
መሠሉ እደኔ እናት ናት እናቴ ልጆቿን ትወዳለች ግን እድንማርጠሸ አይፈለግም
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 года назад
እናቴ 😭😭
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቱኝ
@roza7158
@roza7158 2 года назад
🥰🥰🥰🥰
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@asalemengste8645
@asalemengste8645 2 года назад
Sew silenatu yawum bemisrekerek dimit mamesgen endet des yilal. Meselu asgerami ድምጽ ena des yemil Yenat fiker. E/r edime yichemirilachihu!!!
@samuelgetachew8539
@samuelgetachew8539 2 года назад
Aberene. Benebernbete. Giza. Kenantegare. Teruna. Deseyemilgiza. Asalefenalll. Betame yemayeresa. Giza. Hulame. Newe. Yemasebachu
@rablohcall5302
@rablohcall5302 2 года назад
መሰሉ ልጅ አላት እንዴ የጃችሁን አግኙ አልላችሁም ልጅ በዋለበት እናት ስለማይውል ወድምሽ ቢላ ልጄን አርዶት ኪዳነምረት ከሞት አትርፋልኛለች አረብሀገር ለፍቼ ያሳደኩት ተይዞ በገዘብ አሰወጣሽው 9 ቀን ብቻ ከተሰረ በኾላ በሳቲም አስወጣሽው የልጄን ጠባሳ ሳይ ያመኛል ድርጊቱ ከቆየ በኾላ ከስደት ስመለስ ሰማሁ እኔም ነገሩን ያለ ማባስ አልቅሼ ተመለስኩ ግን ልጆሽን እደናተ አስተዳደግ እዳታሳድጊያቸው መቅጣትሽ ጥሩ ነው አንችም 3,2 ,ስላደግሽ ግን እኔም 32 ነኝ ዳግም ልጄን ለፀብ አልጋብዝም ብዮ አምቄ ይ፡ዤዋለሁ
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p 2 года назад
አይባልም ያችልጅ አጥፍቶ ቢሄንስ ልጅ አላት ከወርቁ አይተነዉ ብላለች
@lillykeith9571
@lillykeith9571 2 года назад
ጋዜጠኛው ለምን እንደተጠየቀና ከፕሮግራሙ ጋር ምን ግንኙነት እንዳከው አልን8ገራችሁንም። ሙሉ ያልሆነ።።።
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 2 года назад
ወርቁ አይተነው የመሰሉ ፈንታሁን እምስ በጣም ይጣፍጣል ብሉ ለአንድ ጉዋደኛው ሹክ ብሉት እኛም ሰማነው!!!
@gojjamdangilapage3037
@gojjamdangilapage3037 2 года назад
🤪🤺
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 года назад
ዜድዬ የሰፈርሽ ልጅ በክራር ያጀበሽ
@alemayehukulche8425
@alemayehukulche8425 2 года назад
መሳይ እንዴት ነህ!
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
መሰሉ አሁን የባለሀብቱ ወርቁ አይተነው የልጁ እናት ስለሆነች ባለሀብት እየሆንች ስለሆነች ጥያቄ ይበዛብሻል
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 года назад
Kkkkkkk
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 2 года назад
ቀዳዳዳ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
@@user-mk5nc4qh9d ምነው? አንቺም ውሽሜ ነሽ መሰለኝ??😁
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 2 года назад
ትክክል ማንም ዞር ብሎ ይህን ያህል ጊዜ ሳያያ አሁን እንደጉድ አሽቃበጡ እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
መሰሉ ምን ነካሽ? እናትሽ(ብርቱካን) ስለእናትዋ ስትናገር?ሳቅሽ ገረመኝ?????
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 года назад
እደ አዳድ ቀልድ ትዝ ሲል ያስቃል ምን ችግር አለ
@user-ci6ip4pu3v
@user-ci6ip4pu3v 2 года назад
ትዕግስት ፋንታሁን የቴ ነች?
@alexotesfa7393
@alexotesfa7393 2 года назад
Belew ye Meselu💗 Enat Birtukan💗 Meselun be 5 amet nw emitbeltat😂😂😂
@mesrert123
@mesrert123 2 года назад
እህቷ ነች ማለት ነዉ
@roseglobe9434
@roseglobe9434 2 года назад
14 amet new
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
በ13 አመቷ ነው የወለደቻት አልተማርህም😂😂
@alexotesfa7393
@alexotesfa7393 2 года назад
@@medhanitberahnu4514 eski ney Medhanit hugnign ene yetemarkut yawum ye kadre mefelfeyaw ethiopia Universty sayhon WESTERN Ager nw Amedam lilish neber tewukut 😂😂😂😂
@medhanitberahnu4514
@medhanitberahnu4514 2 года назад
@@alexotesfa7393 እኔ ደግሞ አለምን ከምታቀጠቅጠው የእግዚአብሔር ከተማ ኢስራኤል ነው የተማርሁ ስለ አመዱ ግን ስትገረፍ ታወራለህ😂😂
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ዳውን ዳውን አብይ
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 года назад
ታዲያ እናትዋ አጠገብዋ
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
ዘፋኞች ግን? እራሳቸው እየዘፈኑ? ልጆቻቸው የእነሱን ፈለግ ተከትለው? ሲዘፍኑ? ለምን ይቆጣሉ???
@bezasisay644
@bezasisay644 2 года назад
ስለማያ በላ ማለት እና እነሱ ያለፉት መንገድ ልጆቻቸዉ እንድድግሙት አይፈልጉም ማንም ወላጂ ከሱ የተሻለ ልጆቻቸዉ ላይፍ እንድኖራቸዉ ይፈልጋሉ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
ዘፈን እያሸነፍቸው እንጅ ሀጢያት ነው ለዛ ነው
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
@@user-vf6pp6wq5p ዘፈን ሀጥያት ነው ካሉ? ለምን ወላጆች ይዘፍናሉ? ልጆች ከወላጆቻቸው ያዩትን ነው የሚያደርጉት::
@saderkassim7974
@saderkassim7974 2 года назад
ሞት ና ውርደት ለአብይ አህመድ ።
@fhdtet1488
@fhdtet1488 2 года назад
ጠላቱ ድብንይበል ጦሱን
@emebetdugo1908
@emebetdugo1908 2 года назад
የሱ ጦሰ ይዘሽ ገደል ግቢ
@ferhanaadem8954
@ferhanaadem8954 2 года назад
Ezi ahun abiye metrat min asfelege. Yesu telat dibinnn yibel. Min arege ethiopian bale
@sipara8333
@sipara8333 2 года назад
መሰሉየ የኔ ፍልቅልቅ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 2 года назад
ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ
@feathasomaia7076
@feathasomaia7076 2 года назад
😥😥😥😭😭😭
Далее
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 14 тыс.
до/после Знакомо?
00:16
Просмотров 14 тыс.