Тёмный

የእንጀራ እርሾ - የጤፍ እርሾ || የገብስ እርሾ || የፍርኖ ዱቄት እርሾ - አዘገጃጀት || Injera Starter recipe || ethiopian 

Ethiopian Style
Подписаться 5 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

ከሚያስፈልጉን ነገሮች
1 1/2 ኩባያ የጤፍ ዱቄት Teff flour
1 1/2 ኩባያ የገብስ ዱቄት Barley flour
1 1/2 ኩባያ የፍርኖ ዱቄት unbleached all purpose flour
እርሾው ለመስራት ለእያንዳንዳቸው
1 ሾርባ ማንኪያ እርሾ ወይም fast yeast እና
1 የሾርባ ማንኪያ ስኳር Suger
2 ኩባያ ውሃ water
የውሃው ሙቀት መጠናቸው እንደ ዱቄቱ ይለያያል
ሌላው እርሾውን እንዲያፈጥንልን እቤት ውስጥ ያዘጋጀውት አምቦ ውሃ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ተጠቅሜያለሁ እርሱም በውስጡ ጋዝ ስላለው ቶሎ ኩፍ እንዲል ይጠቅመናል እናንተ ከስቶር ኬሚካል ፍሪ እና ስዊት/ ከጣፍጭ ፍሪ የሆነውን ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
ሰላም እህት ወንድሞቼ እንዴት ናችሁ ! ይህ የእርሾ አዘገጃጀት እንደ ዱቄቱ የውሃ ሙቀታቸውም ስለሚለያይ በጥንቂቄ ማዘጋጀት አለባችሁ
ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ
አምቦ ውሃ የሰራውት ቭድዮ
• የአምቦ ውሃ አሰራር ከኬሚካል ነፃ ...

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ተመልካቾቼ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ አድርገው የደዎሉን ስትጫኑት ታገኙኛላችሁ ከኬሚካል ነፃ የአምቦ ውሃ አሰራር 👇🏾 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-40CbRATwOaI.html የአንቦ ውሃ መስሪያ ማሽኑን ደግሞ ዲስክሪብሽን ላይ ሊንኩን አስገብቻለሁ ታገኛላችሁ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 5 месяцев назад
THANKS ♥❤❤SO MUCH SISTER ❤❤❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 4 года назад
በጣም: ጎበዝ: ነሽ 👍🏾👍🏾
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 года назад
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አሜን ውዴ አመሰግናለሁ 🙏
@alutube2500
@alutube2500 4 года назад
ዝምድና አማረኝና መስፈርት አሟልቼ ቤተሰብ ሆንሁ አንቺም ነይ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ እሽ ብቅ እላለሁ 🙏
@cesarebordignon1975
@cesarebordignon1975 11 месяцев назад
È un peccato che non si possa avere i sottotitoli. Il mio amarico dopo 50 anni è andato a farfalle, riesco a capire al nasimo un 40%. Se puoi mettere i sottotitoli, sarebbe veramente una cosa grande. GRAZIE ❤❤❤ ❤❤❤
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ዘዴ ነው የሰራሽው ብራቫ !!
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ 🙏
@tsiontube4174
@tsiontube4174 4 года назад
በጣም ጥሩ ጎበዝ ብዙዎቺችን ያስፈልገናል
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመስግናለሁ ፅዮንየ 🙏
@sabamtube1095
@sabamtube1095 4 года назад
በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እንሞክረዋለን ተባረኪ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ ሳባየ 🙏
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 года назад
ዋዉ ልዩ ነዉ እናመሰግናለን 👍👍
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 4 года назад
በጣም ባለሙያ እህቴ በርችልኝ ሸር አርጌዋለሁ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ የኔ ቅን 🙏
@selameg3079
@selameg3079 4 года назад
What kind of Taff do you use ?
@hiwotethio_cookingchannel
@hiwotethio_cookingchannel 4 года назад
በጣም ቆንጆ ነገር ነው በርቺ
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
አመሰግናለሁ እህት
@Itssamri
@Itssamri 4 года назад
Enamsegnaln yena Konjo 😘
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 4 года назад
ASMR- Eat W. Samri Thank you Samrye 😘
Далее
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 4
00:16
Просмотров 3,9 млн
How to Make Injera /እንጀራ
7:01
Просмотров 93
Injera starter/ersho
2:44
Просмотров 19 тыс.
የጤፍ እርሾ አዘገጃጀት...
11:27
Просмотров 23 тыс.