Тёмный

የእንጀራ እናትየው ተንኮል እና ደባ ከልጆቹ እስከ ባሏ መግደል ድረስ 

Sile HiwotTV
Подписаться 666 тыс.
Просмотров 175 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 331   
@ሀሳህልሜንናፍቂ
@ሀሳህልሜንናፍቂ 4 года назад
ግደል የተባለው ወጣት ለፖሊስ ማመልከቱ እጅግ በጣም ነው ያስደሰተኝ የኔ አስተዋይ እዳተ አይነቱን አላህ ያብዘልን ወንድም አለም
@yirgachompe4378
@yirgachompe4378 3 года назад
B
@Yukoaltacc
@Yukoaltacc 3 года назад
ש מ בי
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 3 года назад
That is the only part of the story I like.
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
ከስት አንድ ጥሩ ቢሆኑ እንጅ እንዴ እንጀራ እናት መርዝ የለም ማን እንዴ ወላጅ እናት #እናት አለሜ ዘላለም ኑሪልኝ
@lemigereziher790
@lemigereziher790 4 года назад
Amen Amen Amen🙏
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 года назад
በጣም እኔም በንጀራናት ነው ያደኩት ክፉም ደግም አትባልም ግን ስት ስም እንደወጣልኚ ሳስበው እበጂ እበጂ ይለኚል
@Habeshabete
@Habeshabete 4 года назад
Awo leke nesh bengeranate new yadekut Yemerze merze nachew
@እምነትተስፋፍቅርፀተውይኖ
በጣም
@rabitube1597
@rabitube1597 4 года назад
በጣም።ማን እንደእማየ❤
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 4 года назад
ግደል የተባለው ልጅ ግን ሊመሰገን ይገባል ሁሉም እንደዚህ ቢያደርግ ስንት የደጋጎች ህይወት ተርፎ ነበር
@ሀሳህልሜንናፍቂ
@ሀሳህልሜንናፍቂ 4 года назад
ሳህ ወላ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
👌
@Hananhanan-wh6je
@Hananhanan-wh6je 4 года назад
Sah
@yidi4473
@yidi4473 4 года назад
ቲክክል
@ዘልሽየናቷልጅ
@ዘልሽየናቷልጅ 4 года назад
እኔ ወላጅ እናትም እንጀራ እናትም አለኝ እንጀራ እናቴ ልክ እንደ ወላጅ እናቴ ናት ሲከፋን አብራን ተከፍታ ስናለቅስ አብራን አልቅሳ ስናጠፋ እንደ እናት ተቆጥታ ነው እዚ የደረስነው እውነት እመቤቴ ለልጆችዋ እረጅም እድሜ ይስጥልን ብበጣም እንወዳታለን እንጀራ እናታችንን መጥፎም እንዳሉ ጥሩም አለ💖
@omarkamel9608
@omarkamel9608 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ
@አብነትዩቱብ-ዠ7ጨ 4 года назад
አረ ሊገል የነበረው ልጅ መሸለም አለበት
@fatimasaeed7492
@fatimasaeed7492 4 года назад
ትክክል
@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ
ትክክል
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 4 года назад
ሳህ
@ሐፍታምስብኣይ
@ሐፍታምስብኣይ 3 года назад
የት ላግኘው ይሄ ለፖሊስ ያስፎገረው ልጅ... ዳጎስ ያለ ገንዘብ ብልክለት ያስብላል
@fikirtealmuu2899
@fikirtealmuu2899 3 года назад
@@ወይጉድአያበቃምጦርነቱ yy7uuuu77u
@ሰንያነኝየእንሴኖዋልጅ
እኔ እናቴ የሞተችብኝ በ13 አመቴ ነው አበቴም ሚስት አገባ ለእኔም የስቃይ ሒይወት መኖር ጀመርኩ ለአባቴ የሆነ ያልሆ ነገር እያጎረሰች ከአባቴ ጋ ማጣላት ጀመረች እኔም ከቤት ጠፍቼ የሰው ቤት ስራ ገባው ትምህርቴ አቋርጬ እዴሜ ለሷ አሁን ስደት ላይ ነኝ እንደ እንጀራ እናት ምቀኛና ቅናታም ሠው ዬለም በእሷ የተነሳ ቤተሰብ ተበታትኖዋል ከእንጄራ እናት ጋ ከመኖር የሰው ቤት ሰራተኛ መሆን ይሻላል
@habebkamaal5858
@habebkamaal5858 4 года назад
አብሽሪ እህትዋ
@salimaahmed5071
@salimaahmed5071 4 года назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ
@senaitgirma9848
@senaitgirma9848 4 года назад
አይዞሽ ማር ትክክል ነሽ ጥሩ አይደለቼም እንጀራ እናቴ ጥሩ ልኖርም ይችላል ግን መጥፊ ይበዛል
@ሥደቱማህተቤንአጠበቀውስደ
እውነት ነው የጀራ እናት ጋር ከማደግ የሠውቤት ሠራተኛ መሆን
@ድንግልማርያምእናት
አይዞሽ እህቴ
@فاطمةسعبد
@فاطمةسعبد 4 года назад
እ ህህህህ የእንጀራ እናትን ክፉት የሚያውቅ ያውቀዋል አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ
@look3271
@look3271 4 года назад
እኔን 😔
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 4 года назад
በጣም
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 4 года назад
ወላሂ በጣም
@tube302
@tube302 4 года назад
የኔ እንጀራናት ግን አልሀምዱሊላ እንደ እናት ናት አልሀምዱሊላ
@rahmaali5551
@rahmaali5551 3 года назад
😭😭😭😭😭አወ የሚያቅ ያቀዋል
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
ወለይ በጠም የስደሰታኝ ነገር ብኖሪ ለፖሊስ የመለከታዉ ልጂ እንዴት ደስ እንደላኝ ልነግረቹ አልችሊም
@ሀሳህልሜንናፍቂ
@ሀሳህልሜንናፍቂ 4 года назад
እኔም
@belayneshkegne1655
@belayneshkegne1655 3 года назад
እገዚቤረ ይመሰገን
@መሲየማርያምልጅነኝ
አቤት የሰዉ ክፋቱ ግደል የተባልከዉ ሠዉዬ ስላልገደልከዉ በጣም አመሠግንሀለዉ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@hewaithewait9859
@hewaithewait9859 4 года назад
ዋዉዉዉ ገዳዩ በጣም ጡሩ ልጅ ምናለበት የጫሉ ገዳይም እደዚክ ሂዶ ለፎሊሥ ብናገር ሠዉ ሀያሌቅም ነበር
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 4 года назад
እስይ እንዴት ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይምስግን ብርቱ አስትማሪ ነው እፍ እንኳንም አልሞት ምስኬን
@semutimohammed
@semutimohammed 4 года назад
ሰው ግን ሌትኛው ዕድሜው ነው ለሀብት በሎ ነብስን ያህል ነገር ሚያጠፉት ክፉ ስታስጠላ
@ድንቅየጌታልጅነኝ
@ድንቅየጌታልጅነኝ 4 года назад
አትሙት ሲለው ገዳዩን አራራለት አፈር ይብሉ እነኚን እናት እና ልጅ የእድሜ ልክ ማሰር ነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 4 года назад
እንጀራ እናት ሑሉ ነብሶ አይማርም ።🤔 ለምን እንደሖነ አላውቅም 95% የሚሖኑ ክፋተኞች ናቸው።😠 ወንዶች ልጅ ካላቸው ለምን ሌላ ሴት ያገባሉ??🤔 እርስ ወዳድ ስለሖኑ። 😠እናት ሺ አመት ትኑር። 🤗አባት የት አባቱ እበት ይብላ።😠😠
@ኡሙዚክራነኝ-ሐ1ገ
@ኡሙዚክራነኝ-ሐ1ገ 3 года назад
እበት ያብላሽ አቦ አባትም ልክ እዴ እናት ነው
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
@@ኡሙዚክራነኝ-ሐ1ገ ምን ስድብ አፙጣው ባለጌ ስድ አደግ ቆሻሻ ንፍጥ ጭንቅላት ነሽ ምን አባሽ ያሳድብሻል ። ዘልዛላ ዘልዛላ ወልዶ ዘልዛላ ያሳደገሽ ነሽ ። ብዬ ከፍ ዝቅ አድርጌ እንድሰድብሽ ፈልገሽ ነው??
@ወሎየነኝያዉምየመርሳYOUTUb
ረ ስት መልካም አባት አሉ
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 года назад
@@ወሎየነኝያዉምየመርሳYOUTUb ልክ ነው በጣ ጥቂት አዎ አሉ
@seblicosebli8691
@seblicosebli8691 3 года назад
ኧረረረረረረረ የንጀራ እናትን
@allahisone2808
@allahisone2808 4 года назад
ተራኪዉን በጣም ነዉ ማደንቀዉ😍
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ
@DBUthyear
@DBUthyear 4 года назад
ሀጋራችን ለይ ምን ህግ አለ ትክክለኘ ህግ ልክ እደ ሰውድ አረቢየ የጋደለ ይገደል የሰራቃ እጁ ይቆረጥ የሚል ህግ ቢኖር ኖሮ አድም ሰው በሰው እጅ አይሞትም ነበር አድም ሰው አይሰርቅም ነበር
@ማስረሻየጂማዋ
@ማስረሻየጂማዋ 4 года назад
እኔ በእጀራ እናት ነው ያደኩት ግን እግዚአብሔር ይባርካት መልካም እናት ነበርች እድሜዋን ያርዝምልኝ
@hayelomhagos7103
@hayelomhagos7103 3 года назад
Tberk
@ብሌንYouTube
@ብሌንYouTube 4 года назад
ለፖሊስ እንደመለከተው ልጅ አይንት ይብዝልን
@adebaadeba3967
@adebaadeba3967 3 года назад
ግደል የተባለዉ ልጆ በጣም ልመሰገን አለበት እደዝህ አይነቶች ያብዛልን
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
ይገርማል እበላለው ብሎ መበላትም አለ ግን ሁሉም የእንጀራ እናት አንድ አይደሉም እኔ 2የእንጀራ እናት አሉኝ እግዚአብሔር ይመስገን የተባረኩ ናቸው !!!!
@bman4267
@bman4267 4 года назад
Anchi setiyo
@bman4267
@bman4267 4 года назад
Atiketateyign alalkushim
@masaret2849
@masaret2849 4 года назад
እድለኛ ነሺ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
@@bman4267 😂😂😂😂ምን ላድርግ አልሆንልሽ አለኝ ያላንተ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 4 года назад
@@bman4267 😂😂😂
@bintaby1099
@bintaby1099 4 года назад
ውይ እኛ ሴቶች ግን አኡዙቢላህ እዴት ልቧ ቻለ ቢስሚላህ ኡፍ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 года назад
እኔ የሚገርመኝ ነገር ልጆች ምን ስላደረጉ ነው እንድአንድ ሴቶች በልጆች ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያለባቸው ቅናት ወይስ የአዕምሮ በሽተኛነት ምንስ ነው የሚጠቀሙት በተለይ እናታቸውን በሞት የተነጠቁ ልጆች የበለጠ ፍቅር ሲገባቸው እንደዚህ አይነት ግፍ እውነት ያማል ማሳደጋቸው ካልቀረ ይህን ያህል ጥላቻ እና ጭካኔስ ምን ይሉታል አይገባኝም
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 года назад
ከዚህ የባሰ አታሰማኝ ፈጣሪ ::በርግጥ ሁሉም ሰው አንድ አይደለም ፍፁም ከእናት በላይየሚመረጡ እናቶች አሉ ባሳደግዋቸው ልጆች የሚወደዱናየሚመሰገኑም ይህች ሴት ግን በጣም ጨካኝናት በሀገራችን እየተድጋገሙ የሚታዩት በሙሉ የውጩ አለምጋ በየቀኑ የምናየውና የምንሰማው ነው የታለ ባህላች ፍቅራችን እርስ በርስ መከባበራችና መተዛዘናችን ሳስበው ጭራሽ ማመን ያቅተኛል please who ever watch this program we need to pray
@JMGD44
@JMGD44 4 года назад
እኔ እናቴ በእንጀራ እናት ተንገላታ ነው ያደገችው። እሶም ብዙ ልጆች አሳድጋ ድራለች ለወግ አብቅታለች። ከወለደቻቸው ልጆች ይልቅ የአደራ ልጆችሽን ( የእንጀራ ልጆችሽን ) ተጠንቅቀሽልናል። ለሞግዚቶቻችን ( ሰራቶኞችን ) ሁሉ እንደተንሰፈሰፈሽ ነው። እናቴ እድሜ ይስጥሽ አሁንም ኑሪልን። ባትወልጅኝም ከወለደችኝ እናት በላይ ነሽ።
@omarkamel9608
@omarkamel9608 3 года назад
የእጀራናት ማለት በጣም ከባድ ነዉ ይሄን ፅዋ ቀምሸዋለዉ በጣም ዘግናኝ ነበር እስከ ሁለት ቀን እህል ዉሃ አልቀምስም ነበር እራሴን ለማጥፋቅ አስቤ ነፍሴ በቀላል እደማታልፍ ተረዳሁ ወንዝ ዉስጥ ለመግባት እግዚአብሔር ሀሳቤን በመልካም ቀየረዉ አባቴም አድቀን እደ አባት እርቦሻል ጠምቶሻል ከፍቶሻል ብሎ ጠይቆ አያዉቅም ብናገር ይጣላሉ በሚል በዝምታ ተዋጥኩ እየበላሽ እየጠጣሽ ምን ሆነሽ ነዉ የምትጠወልጊ እያለ ይደበድበኝ ጀመር በመጨረሻም ከኖርኩ ኖርኩ ብየ ጠፋዉ ኢትዮጵያ ለቅቄ በስደት እኖራለዉ እግዚአብሔር ይመስገን እራሴን ለዉጬ ሰዉ ሁኔ እየኖርኩ ነዉ እግዚአብሔርን የተደገፈ አያፍርም እድሜ ( 8 ) አመት ጀምሬ እራሴን አሳደኩ ሰዉ ሆነን ሰዉነታችንን ባንዘነጋ ጥሩ ነዉ
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 3 года назад
ከባድ ነዉ
@mariyammariyak6852
@mariyammariyak6852 4 года назад
በጣም ይገርማል. ላመለከተው. ልጂግን. በናተሚደላይ. ቀርቦመሸለም. አለ በተ. ያድሰውህይወት. ብቻሳይሆን. ያተርፈው. የልጆቹም. ሀዘንንአቅሎአል. እኛእራሱ. ሰጦታማበርከት. አለብን
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
ገንዘብ ሳያታለው ለፖሊስ የጠቆመው ልጂ በጣም አድናቂው ነኝ አርቆ አሳቢ ጎበዝ ምናለ ሁሉም ሰው እዳተ አርቆ ቢያሰብ ሌሎቺም ካተ ይማሩ ጀግና ነህ
@barkotbarkot8945
@barkotbarkot8945 4 года назад
ይህ ነገር በትልቅ ሚድያ ታይቶ ስዎች ይማርበት ነበር
@semira1209
@semira1209 4 года назад
አይይይይ የዎህነት አልሀምዱሊላ መጨርሻው ያምራል መገፍት ጥሩነው ወድመዶ ለራሶ ሆናት
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 4 года назад
Betam dese yelale
@semira1209
@semira1209 4 года назад
@@senaittesfaye9536 በጣም ለራሶ ወጥመድ ገባይ ለሰው ያጠመደችው
@kmilakmilasied9210
@kmilakmilasied9210 4 года назад
ወይኔ አላህየአደርህን ከእንዴዚህአይነት ፈተና ጠበቀን
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 года назад
ኡፍፍፍ የልጆቹ #part ወላሂ እንባ እያነቀኝ ነው ያየውት😭💔እማ ለዘላለም ኑሪልኝ
@እሙነኝ-ደ8ጨ
@እሙነኝ-ደ8ጨ 3 года назад
ዋወወወወወወ ዬእውነት ዬአበቴ ጀግና ዋወወወ ኑርልኝ እግዚኣብሔር አምላክ ይበርክ ደድዬ የኔ መር👍👍👍👍🙉😘😘😘😘😘😘😘😁 ዬእነቱነ ልጅ አስበቹሁ ተከሺፎ ስነይ ደስተዬ ውዳር ዬላሚ ያስው ህይውት ያተርፍክ ውንድሜ እግዚኣብሔር እድሜና ጠና ይስጣ 😘😘😘😘🏃🙏🙋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👆☝🖕ትክክክል ነው ስርካው
@አቤቱእኔደካማነኝአንተህአ
ሁሉም እንደዚህ ልጅ ቅን ቢሆን በማስተዋል የምናደርገው ነገር ለብዙዎች ሕይወት መዳን ነው ግደል የተባለው ልጅ ጀግና ብዬዋለሁ
@amenatedres3308
@amenatedres3308 3 года назад
የነዛህፃናትለቅሶየቲሞቹንአሰቃይታአቅእደዚህሁለየምቶሎቢፈርድደስይላል
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 4 года назад
የማን ናት ዘልዛላ አሮጊት ለልጅ እንኳ ምሳሌ የማትሆን በክት!!! ዘንድሮ ልባችንን በግዜ ካልመለስን ማለቃችን ነው!!! አቤቱ አባት ሆይ የሆነብንን አስብ ይቅር በለን🙏🙏🙏!!! ኢትዮጵያን አስባት🙏💚💛❤!!!! ለእኛም ልብ ስጠን🙏🙏🙏!!!!
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ
@Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
የጀራናት የጀራናት ምን አከፋሺ እደጂማት እኔካ እጀራእናትአለኝግን አላቃትም አብሬታምአልኖርእድሜለሥደት
@mariamicahel4018
@mariamicahel4018 4 года назад
ሜካባችሁ ስለበዛ አስፈሪ ሰዉ አስመሰላላችሁ የምትቀብትን ለምን በስሱ አታደርጉትም
@EsmaelAsd-l8h
@EsmaelAsd-l8h 11 месяцев назад
ከነደዚህአይነቶቹአላህይጠብቀን😢ይችገገማይችሰውናትደመርዝ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 года назад
እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ እንሰማለን መቼም ጆሮ አልሰማ አይል አይ እንጀራ እናት የስራሽን ይስጥሽ እግዚኦ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 года назад
ማሬ ደምሪኝ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 4 года назад
ባዳድ ክፍ እጀራ እናት ሁሉም ሊሰደብ አይችልም ስት እደናት የሆኑ እጀራ እናት አሉ ክፉም እጀራ እናት አሉ ያረብ ለናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው በመቀጠልም ገዳዩን ልጅ በጣም ነው እማደቀው መሸለም አለበት
@duressotesso3082
@duressotesso3082 4 года назад
በነሱ ብቻ የሚያቆም መስሎዋት ነው ? እሷንም ያስከትላታል
@absetayimam4174
@absetayimam4174 3 года назад
ስላም ናችሁ እንዴት ናችሁ! 👍👍👍በጥም አስተማሪ ነው በርቱ እንደዚህ ነው 🇧🇴በመተሳስብ አንድ ምትሆነው: ታማኝ መሆን እንድዚህ አይነቶች ህዝባችንን ያስተምራል በሩቱ ሚያስብል ነው ድርጊቱን ሳይፍጸም ከፓሊሶች ጋር በትክክለኛ በማስረጂያ ማጋለጥ : አረመሄውችን ያልደከሙበትን ባንድ ጊዚ ሀብታም ለመሆን ሚጣድፉትን አስበውት እንዲቀሩ ማድርግ ይቻላል ስንተባበር በኔ ብተስብ ቢሆን ብለን ማስብ ነው? በጣም ቆንጆ ዝግጂት ነው በርቱብያለሁ💕💕💕👍
@hanang7517
@hanang7517 4 года назад
ምነው ስራ ብትሰጠው ልጇ ሲያቤድ አብራ ታብዳለች
@yayinedesta5376
@yayinedesta5376 3 года назад
ለምድነው እንጀራ እናት ክፉ የምትሆነው ልጆቹ ምን አርገው ነውልጅ ካልወደዱ አለማግባትምእኔ ግን ምንም አይገባይም ወዳ ልጅ እንዳለው አውቃ ነው የገባችው ባልዋን ወዳ እባካችሁ እንጀራእናቶች ጥሩ ሰው ሁኑ ክፉ ሰው ከመሆን ምንም ጥቅም የለውም
@sarayousef2021
@sarayousef2021 3 года назад
ኡፉፉፉፉፉ የእንጀራ እናት በእኔም ደርሶብኝል እራሱን የምትቀጠቅጠኝ አሁንም ያመኛል አሁን ግን እኔ ከእርሷ በጉልበት በገንዘብ እሻላለሁ አልሃምዱሊላህ ነገርግን በደሌ በየደቂቃው እፊቴ ላይ ደግንን ይልብኛል እሷን ላለማየት ወደሀገራችን መሄድ ብፈልግም በእጀ ትጠፋለች ብየ እፈራለሁ አላህ የስራዋን ይስጣት ብየ ለመርሳት ብሞክርም አላቻልኩም ከሀገር ከወጣሁ አ 14 አመቴ የ14 ሁኝ ነው ከቤት የውጣሁት አህህህ 💔💔💔😭😭💔😭💔 የእንጀራ እናት ሰይጣን 👹👹 ኡፉፉፉ
@ደራጉንዶመስቀል-አ1ረ
እንጀራ እናት በጣም ነው የምጠላው አያት ባይኖረኝ ኖሮ የእኔም ህይወት በእንጀራ እናት እጅ ይሆን ነበር የእናቴ እናት ውድ አያቴ እድሜሽን ያርዝምልኝ ጌታ
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 года назад
ሲጀመር ይቺ አውሬ እናት አይደለችም የወለደ በልጅ አይጨክንም ብሎም ልጇ በሱስ ተጠምዶ ሲያብድ አብሮ ማበድ ምን ይሉታል በጣም ገራሚ እናት ጓደኛው ሊመሰገን ይገባል
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379
@alhamdulilhaalhamdulilahe5379 3 года назад
ስንት አረመኔ ሰው አለ ።ረጣሪ መሰሪዎችን ከሃገራችን ያጥፋልን በቆፈሩት ጉድጓድ እራሳቸውን ያስገባልን
@miratigdhjd7181
@miratigdhjd7181 4 года назад
ሰው መለት እንደዝ አይነት ሰውነው ለ ገንዘብ ብሎ ሰውን መግደል ሰይሆን እንዴ ውንድመችን አይነት መሆነው እንዳዝ አነት ሰውች ይብዘሌን ገንዘብ ሰውን ገድልን ምናጣ አይዶለም ሰርቶ መግኝትነው እንጅ አራ እንደዝ አይነት ክፉ ናገር ጌታ ይጠብቀን ልጅ ዳሞ ያኢግዘአብሔር ስጦታ እንጅ መጫውሻ አይዶለም እንውቅ እናመሰግናለን
@rahmahusain704
@rahmahusain704 3 года назад
ግደልየተባለውልጅእድሜናጤናይስጥህአስተዋይምርጥሰው
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 года назад
የጀራ እናትም የጀራ ልጅም መጥፎ ነው
@salemdemek3548
@salemdemek3548 4 года назад
ጥሩ አለ
@lemlemg542
@lemlemg542 3 года назад
እውነት ብለሻል ሁሌ ተወቃሽ የምትሆነው የእንጀራ እናት ናት ።
@ישיישי-ש2ת
@ישיישי-ש2ת 3 года назад
ተንኮል መጨረሻው እሂ ነው ፈጣሪ በልቦናው አድሮ የንፁሁን ሰው ሞት አዳነ ፀጋ ያለተለየው ጥሩ ሰው መልካምነቱ አይለየው
@AmalAmal-mt2eg
@AmalAmal-mt2eg 3 года назад
I appreciate the one assigned to kill contact to police before money he gives value for human beings. God bless this nice brother. Thanks.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
እግዚአብሔር ከስውር ወጥመድ ያስጥላል ዩሉሃል ይሄ ነው
@DBUthyear
@DBUthyear 4 года назад
አረ ለፕሊስ ለታነገረው ልጅ ሽልመት ይገበወል ከጋዘብ የሰውን ኩቡር የሆነችውን ነብስ ለስቀደመው ልጅ ሽልመት የስበታል አለሀ እደሱ አይነኖቶችን የብዘልን
@Leyla-tw6ym
@Leyla-tw6ym 4 года назад
አሚን
@abdumhhm8186
@abdumhhm8186 4 года назад
١ ደኛ ነኝ የጀራ አናት ተኮል አውቀዋለው
@seniyamedede7337
@seniyamedede7337 4 года назад
የኔ አባት ፈጣሪ አልጣለውም ደስ ይላል
@መቅድነኝእናቴንናፋቂ-የ5ፀ
ሰላም እህት ወንድሞቸ እንደምን ዋላችሁ ለሀገራችን ሰላም አንድነትን ፍቅር ይስጠን
@صوفياصوفيا-ل2ص
@صوفياصوفيا-ل2ص 3 года назад
አችሴትሰውአደለችምኣፈሪትብላጅብጨካን
@መቅደስየድንግልልጅ-ቘ6ዠ
ጌታ ሆይ እናትና አባቴን ጠብቅልኝ ሁለቱንም እፍፍፍፍፍ አይ ስው ለገዘብ የስው ህይውትን ያሳጣል አይ የእጀራ እናት እውነትም የእጀራናት
@ኣንዋርኣወል
@ኣንዋርኣወል 4 года назад
ኣይ ሴት እኮ ሴጣን ናት እቺ እኮ ወልዳልች ልጄ ነገም ምን ይደርስበታል ኣይትልም ግን ደግሞ ከ100 ኣንድ ነው ሚስኪን የምትገኘው
@bettyhaben6958
@bettyhaben6958 4 года назад
Ke 100 and mskin btgeg demo andu yewend seytan ychawebtal
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
ወይ፡የእንጄራ፡እናት፡በመጀመሪያ፡ስታገባ፡ልጂ፡እንዳላት፡ብታሳውቅ፡ጡሩ፡ነበር፡ምክኒያቱም፡እሱም፡የልጆች፡አባት፡ስለሆነ፡መቀበል፡እምቢ፡አይልም፡ነበር፡ለወንጀል፡የተጋበዘው፡ሰው፡ጡሩ፡መልካም፡ሰው፡ነው፡ግን፡ሰውዬው፡ተረፈ፡ወይስ፡ተገደለ
@bestebeste448
@bestebeste448 4 года назад
በጠም ነዉ ሚየሰዝነዉ በቃ ገንዘብ እየፈለጉ የሰዉን ህወት ለመጥፈት የሚፈሊጉ ሰዉች አላህ ከሚድር የንሰቸዉ
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 года назад
የኔን እንጀራ እናት መሠለችኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@loveisthepartoflifegodislo9216
@loveisthepartoflifegodislo9216 3 года назад
Lijju or le polis yemelkitew lij edemh yabizaw yen wendem ende ante yabizalin
@sofiad2612
@sofiad2612 4 года назад
እህቶች እሰኪ ጥሩ ሰው እንሁን መልካምነት እኮ ለራሰ ነው
@صوفياصوفيا-ل2ص
@صوفياصوفيا-ل2ص 3 года назад
ሳምራዊትአምትባልሴተአደለችምልጅኣትዉለድ
@ethiopiawitube8339
@ethiopiawitube8339 3 года назад
ሜሪ ድምፅዋን በጣም ነው ምወደዉ
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 3 года назад
Betam turu Programm new gn indezih be Film ena be discation yetayem betaaaaam buzum alu bendezih aynet yemiyadgu lijoj yemisekayu alu Sillezih abat yehun inat betam metenkek ina lijojajin yalubet huneta Mastewal yasfeligal betam ego mehon yelebinm Indihum akst agot yehone zemed yemotubachew family Lemasadeg siwsdum gorebet weyim lela betesb mekotater mastewal yasfeligal
@seyumayelee8421
@seyumayelee8421 4 года назад
አቦ ያንተ አይነቱን ያብዛልን
@አማራነኝየጀግናዘር
እህህህህህ አይ የእንጀራ እናት እውነትም የእንጀራ እናት ጨካኝ አረመኔ ኡፍፍፍፍፍፍ እናቴዋ ኑሪልኝ ካላንች እኔ ሂወቴ ከንቱ ናት የኔ ውድ ኑሪልኝ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ያረብ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 3 года назад
Endy! What is this? Where is the end of the story?... whats happen to her husband? What happened to her... please complete the story, that is why I don't listing to this kind of story. Believe me if it is any other country story they will tale you the end of the story that she end up 20yrs in jail or something, this will be the last day, I don't like story with no end but, I admired the guy who give the information to the police, you guys hopeless sorry, I just kill my time for no end story.
@rahelabebe4030
@rahelabebe4030 4 года назад
What an amazing history that I’ve ever heard glad the Eskindir life is saved 👏
@snsnj9560
@snsnj9560 3 года назад
ግደል የተባለው ግን እደሜ ውይርዘም ክፉአይካው
@RehimaR-g6m
@RehimaR-g6m 5 месяцев назад
Wow gurbba qarshiin hin jijiree,dabarsee. Seeraaf,kennee galatefachuun. Dirqamaa ❤ osoo namnii hundii akkanaa ta'ee Mal ta'aa ?
@አልሀምዱሊላህአላህበቄነው
እረእኔየባሌልጄቺ4ነበሩየነሁለትነበሩኝግንእዱ6አመትስለነበርከናቴጋነውየሚኖረውሴትቱዴሞከኔጋለዛውምየኔስትበላይመቷትነበርግንየኔስለሆነቺለባሌልጆቺአዴላለሁምክንያቱምየነሱሙታለይእኔግንአለሁሁሉምየጄራእናትአድአይዴለምግንውዱልጁአድቀንካሳዴኩትበኻላቤትሰርተቺቀጭያልሺውከናቴተመነውያለኝቀንመቼምእረሳውምአሁንግንሰዴትሁኝእዴነሺይለኛልምክንያቱምከናቱቦታለቀክ።
@kokobaalbehewali6323
@kokobaalbehewali6323 4 года назад
መጨረሳው ደስ ይላል አልሀምዱሊላ
@amiratube3467
@amiratube3467 4 года назад
ስለ ህይወት ግን የውሸት ፕሮፖጋንዳ ይመስለኛል ማመን ያቅተኛል ይህ ሁሉ ግፍ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ለማለት ኧረ በፈጣሪ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በይ በደጉ አካበቢ ስላደግሽሁ ይሆናል ምን አልባት በእንዴዚች አይ ናት በመጥፎ ሴት የደጉት ያውቃሉ
@hayimnot8323
@hayimnot8323 3 года назад
Uuuuuuffffffffff ye kamase yakali ye enijera enati nager geta libi yisitachew
@thereality657
@thereality657 4 года назад
ዛሬ ኮስሞቲክስ ቻይናዊ አስመሰላችው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 года назад
ሰምቼ የማላቅ ታሪክ ነው የሰማሁት ምናለ ሰው ሁሉ እንደ ጠቋሚው ቢሆን ስንቱ ወላጅ አልባ ሆኖ አይቀርም ነበር ጠቋሚው መሸለም አለበት ችግሩ አገራችን ጥሩ የሰራውን መሸለም አያቁም እናትና ልጅ ባይገሉም ነብሰ ገዳይ ናቸው እድሜ ልክ መታሰር አለባቸው እነዚ ቢወጡም ከመግደል ወደ ኋላ አይሉም
@Selam694
@Selam694 4 года назад
ብስራት ሜሬ፡ ተራኪው፡ 3 ምርጥ፡ሰዎች፡አንድላይ፡👌 የተራኩው - ድምፅ፡እና፡እርጋታ፡ማማር የሜሪ - ግሩም፡ትንታኔ የብስራት - በድራማ፡መልክ፡እጅግ፡ልብ፡አንጠልጣይ፡እና፡ perfect የሆነ፡ቅንብር፡በ 30 ደቂቃ፡ውስጥ፡ሰርቶ፡ማቅረብ፡፡በጥቅሎ፡ምርጦች፡ናችሁ፡ለኔ ! 🏆🥇 የስለህይወት፡ቋሚ፡ደንበኛ፡ነኝ፡ ከ German Frankfurt አንድም፡አልፎኝ፡አያቅም 😀 በያላችሁበት፡ሁላችሁንም፡ከክፉ፡ሁሉ፡ጌታ፡ይሰውራችሁ🙏
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад
ይገርማል ሁሉም መጀመሪያ ጥሩ አይሆኑም ምናልባት 10% ቢሆኑ ነው ግን የኔ እንጀራናት ዛሬ ተቀይራለች ጥሩና መልካም ሴት ሆናለች
@ayushayush5994
@ayushayush5994 3 года назад
ምን አልባት ስለራቅሻት ነው ሰው አብሮ ሲኖር ነው ማንነቱ ሚታወቀው
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 года назад
@@ayushayush5994 አይ እደዛ ሳይሆን የራሷ ልጆች ከኛ የተሻለ ሊያስቡላት ስላልቻሉ ነው
@samriabc6573
@samriabc6573 3 года назад
እስቲ እራሶን በቀን ውስጥ አንድ ነገር ያስተምሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ እንጊሊዘኛ መናገር ይፈልጋሉ ኑ እና ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት..አመስግናለው ከልብ
@hanna9502
@hanna9502 4 года назад
ብቻውን ጫና ሲበዛበት ቢያንስ ለልጆቹ ሰራተኛ እኮ ይቀጠራል.
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 4 года назад
ትክክል
@weinnysissay659
@weinnysissay659 Год назад
Yhe ewnet new.ere bitweldim tileyalech aytenewal degmo enjera enat .
@gg5092
@gg5092 4 года назад
ኦፍበጣም ያስለቅሳል እናት ስለሌለኝ
@sosisosi8501
@sosisosi8501 4 года назад
ፈጣሪ ኦይ እንደዚ አይነት ባል ቢሰጠኝ
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@صوفياصوفيا-ل2ص
@صوفياصوفيا-ل2ص 3 года назад
ኣፈሪአፈሪአፈሪድፋትበይ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 года назад
ውይይይ ልጅችስ አይሰቃዩ በጣም ያማል
@samriabc6573
@samriabc6573 4 года назад
እስቲ እራሶን በቀን ውስጥ አንድ ነገር ያስተምሩ ,አዲስ እንግሊዘኛ አስተማሪ ነኝ ,እባኮትን ቪድዩውን በማየት አበረታቱኝ ለየት ያለ የማስተማር ዘዴ ነው ይዜ የመጣሁት።አመስግናለው ከልብ
@ወለየዋየናቴቀበጥ
@ወለየዋየናቴቀበጥ 3 года назад
የዋህ ምንይሆናል
@ቅድሚያለተውሂድ-ወ2ነ
Comandante saticha alaweqeme gin yan tareki new aye enjarra enati yaserashine yesetishi
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 года назад
የእጀራናት አሉ እጀራ የራበን ያጠግባል የተረገሙ አልፌበታለሁ እማ 💞💞💞
@gizeamenalemu4841
@gizeamenalemu4841 4 года назад
Ayzosh
@rahelmulugeta1924
@rahelmulugeta1924 4 года назад
This is such an extraordinary, amazing and happy ending story. It sounded like a bible story as there is a miraculous situation going on. Eskinder and his children are lucky to have surpassed such fatal tragedy. However, the morale of the story is Eskinder should have been vigilant and sometimes be watchful of how his kids were brought up by such evil step mother. To start with, Samrawit joined this happy family with huge mistake, a big lie of denying that she has no child of her own while she could have used her chance of marrying a matured man and father of two children. She could have used this opportunity to give her son a well balanced family that can give him both maternal and paternal love and care besides to bestowing him a brother and sister to grow up and share love with. This story is a miraculous story that is rarely seen these days. I am impressed this guy, Eskinder, must have been a special person and God has saved his life, his children's lives, his property and has thrown his two enemies in jail. Unbelievably true and super fantastic story.
@kukidamtew7572
@kukidamtew7572 4 года назад
Domestic abuse to its highest peak!!!
@asnaasna4215
@asnaasna4215 4 года назад
እግዛብሔር ይባርክእ
@ዑስሚቲዩብ
@ዑስሚቲዩብ 3 года назад
ጎሽ
@sinabintsislam2390
@sinabintsislam2390 4 года назад
ወይኔ በጣም ደስ ይላል እንደዚ አይነቱን ያብዛልን
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 года назад
Menor feraw🤔😱😱😓😓😓
Далее
በጓደኛዋ የተገደለችው ተማሪ
42:54
Лайфак года 😂
00:12
Просмотров 74 тыс.
ОБЗОР НА ШТАНЫ от БЕЗДNA
00:59
Просмотров 366 тыс.
ልጇን ግድያ የምታስተምረው እናት
31:18
ከሚስቱ እህት ጋር የሚወሰልተው
32:42