Тёмный

የእንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል ከ60 እስከ 80 ቆሮቆሮ የእንጨት ዋጋ በዝርዝር ይመልከቱ|nejah media|seadiandalitube|fuade 

Fuade
Подписаться 20 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

ከ60 እስከ 80 ቆሮቆሮ የእንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ይፈጃል የእንጨት ዋጋ በዝርዝር ይመልከቱ|nejah media|seadiandalitube|fuade
#የእንጨት ቤት\የእንጨት ቤት አሰራር\የእንጨት ቤት ዲዛይን\የእንጨት ቤት ዋጋ\የእንጨት ዋጋ\የእንጨት አይነቶች\እንጨት\የእንጨት ውጤቶች\የእንጨት ስራ\
#eregnaye
#ነጃህ_ሚዲያ
#fuade
ለአብይ ይድረስ፡ ዛሬ አረቦች ሲይሰራጩት የዋሉት ቪዲዮ! ምን ትላለህ ዶ/ር አብይ?! #ነጃህ_ሚዲያ #ethiopia #habesha #Quran
Live ታላቁ አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በኢትዮጵያ ተጀምሯል የቁርአን ውድድሩ Live ቀጥታ ስርጭት Wollo tube • Africa Tv • Zawya Tv • kewser tube • MalcomXethio • NejahMedia ሀገራችን ታላቅ ሰው ገባ: በቪዲዮ የእንግዶቻችን አቀባበል • ከኤርፖርት እስከ... • ታላቁ የአለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በኢትዮጵያ ዝግጅት #ነጃህ_ሚዲያ
International Quran Awara Ethiopia Ethiopia Quran computation 2022 World Quran award Ethiopia 2022 International Quran Award Ethiopia Ethiopia quran
#የቁርአን_ውድድር #ኢትዮጵያ_ቁርአን #አለም_አቀፍ_ውድድር #ኢትዮጵያ_የቁርአን_ውድድር
ቁርአን ኢትዮጵያ • አለም አቀፍ የቁርአን ውድድር • ታላቁ ውድድር ተጀመረ • የቁርአን ውድድር በኢትዮጵያ • አዛን እና ቁርአን ውድድር • #Azan_Quran_Award
• MAHI & KID • New Seif on ebs • ብሬክስ ሀበሻዊ • New መንሱር ጀማል • orthodox
ታጠቅ ሚዲያ • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New ረመዳን • New Amharic ረመዳን • ረመዳን Oromo • Ramadan fetwa • ረመዳን • የረመዳን ስህተቶች • ረመዳን ፆም • የረመዳን ህግጋቶች • ስለ ረመዳን • ረመዳን ነሺዳ • አዳዲስ የረመዳን መንዙማ • መንዙማ ረመዳን • ረመዳን በአማረኛ • ረመዳን ኢትዮጵያ • ራመዳን • የረመዳን ፕሮግራሞች • Minber tv
#የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም መዝሙሮች እና የኦርቶዶክስ መዝሙሮች Aser tad • Babi • Abrelo hd • Nejah Media • Miftah key • Minber tube • Harun media • amharic vlog • Amharic films 2022 • New Amharic • Hop Amharic new • ethiopia youtube trend
#ተዋወቋት #babi
#Eregnaye እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World እረኛዬ ክፍል - Eregnaye Ep @Arts Tv World
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 144   
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ቤት ለመሰራት ለማማከር ለማናኛውም ጥያቄ እና ሀሳብ ካላቹህ በውስጥ መስመራችን አናግሩን ስልክ 0965077569 0920181916 ፋአዴ ኮንስትራክሽን ጥራት ከታማኝነትና ፍጥነት ጋር ታገኛላቹህ Telegram WhatsApp IMO @fuade_constraction
@SEADIALITUBE
@SEADIALITUBE 2 года назад
በርታ ቀጥልበት masha allah
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 2 года назад
እሽ ጀዛከሏህ ኸይር ወድም
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 года назад
እርፍ 60 ቆርቅሮ 550ጠርብ ውሸት 450 ሲቀጥል መረጃህ እውሸት እኔ እያሠራሁ ነው ጠርብ አንዷ ፍሬ 35ብር ቆርቆሮ 635ብር ሚስማር አንዲ ባኮ 800ብር እደሆነ ተነገሮኛል
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 года назад
@@user-ol3jy8pn8y እኔ እምልሽ ከ550 እና ከ635 የቱ ይበልጣል ከከከከከ ጉድ እከ ነው መጀመሪያ ከመተቸትሽ በፊት በደንብ አድምጭ ከመናገር ማዳመጥ ይበልጣል አንች መረጃው ካለሽ በቃ እኛ ማወቅ ስለምንፈልግ ይስራ
@sikosili1363
@sikosili1363 2 года назад
ወድሜ
@user-fx8px5fe4k
@user-fx8px5fe4k Месяц назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም የፈለኩትን ሀሳብ ነው ያቀረብክልኝ እኔ ቆርቆሮና ብር አሰርቼ ቁጭ አድርጌአለሁ ሳልገባ ለመስራት ግን እንጨቱ ዋጋ ነበር ያልገባኝም ገብቶኛል አመሰግናለሁ
@user-cv5oj1xi3v
@user-cv5oj1xi3v 2 года назад
አላህ ይስጥልኝ ፉአዴ በጣም የፈለኩት መረጃ ነበር ጠንክር
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d 2 года назад
ጎበዝ ምርጥ አስፈላጊ መረጃ ስላደረስከን እናመሰግናለን
@سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
ወላሂ ስጠብቅህ ነበር አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ
@hdhdhhshdh6285
@hdhdhhshdh6285 Год назад
ሹክረን
@user-nk5ow8oo4p
@user-nk5ow8oo4p 6 месяцев назад
መሻአላአላህይገዝህበርታ
@سارهمحمد-ب4ج
@سارهمحمد-ب4ج 8 месяцев назад
እና መሰግናለን❤❤❤
@tube3507
@tube3507 2 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኢን ሻ አላህ ሀይቅ ትሰራልኛለህ ከነ ጨቱ ከነ ቆርቆሮው ሁሉ ወስደህ የካቲት አካባቢ ኢን ሻ አላህ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ኢንሻ አላህ
@user-xs7jb3qg1d
@user-xs7jb3qg1d Год назад
በርታ ወድም አላህ ይገዝህ ጥንካሪውን አላህ ይጨምርልህ
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
መሻአላህ ፋአድየ በረታ
@ekramyassen5975
@ekramyassen5975 2 года назад
ማሻአላህ ደስ ይላል በርታ
@madinaabat2203
@madinaabat2203 2 года назад
አላህ የጠብቅህ ወድም በጣም እናመሠግናል ሥፈለገዉ የነበር መረጂ ነበር በአላህ እዳታልኝ የቆርቆሮ ዋጋ እና የቢሥማር ዋጋ👏👏
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ቆርቆሮ 620 እና 810 ብር ሚስማር በካርቶን 1000
@sadawloiwa718
@sadawloiwa718 2 года назад
ጀግና አላህ ይጠብቅህ በርታ
@nunubintbaba5295
@nunubintbaba5295 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ጩጨው እናመሰግናለን ክበርልን
@tsegaesayas
@tsegaesayas Год назад
እንጨት መግዛት ለምትፈልጉ እኔን አናግሩኝ ቀጥታ ከማሳ አይታችሁ መግዛት ትችላላችሁ ። አጠና ነጋዴዎች መግዛት የምትፈልጉ ከሆነ አናግሩኝ
@user-xk1je4ex1l
@user-xk1je4ex1l 6 месяцев назад
አሠላሙ አለይኩም
@adnadese9835
@adnadese9835 Год назад
ጀዛኩሙላህ ኸይር ወንድም
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
ውደ ደምሪኝ
@allahisone5773
@allahisone5773 2 года назад
ጎበዝ በርታ
@rahma2236
@rahma2236 2 года назад
በአላህ የቤት ድዛይን ፖስት አርግል እኔ ቤት ለመስራት አስቤ አለሁ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
በውስጥ ሀይ በይኝ አናግሪኝ 0965077569
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 года назад
የኔምጥያቄነው
@mekiyamohammed2785
@mekiyamohammed2785 2 года назад
የኔም ጥያቄ ነው
@MoloMolo-bd9qn
@MoloMolo-bd9qn 5 месяцев назад
​@@Fuadeእጨቱ ወፍራም ቢሆን ነው ወይስ ቀጭን ቢሆ ነው የሚመረጠው መልስልኝ
@hikematube7242
@hikematube7242 2 года назад
ስፈልግ ነበር ጀዛካላህ
@qwwj8843
@qwwj8843 2 года назад
ጎበዝጠክርእድህነውወጣትበስራሲሰማራደስይላል።አላህያጠክርህ
@user-or5ut1wv1w
@user-or5ut1wv1w 2 года назад
በጣምእናመሠግናለን አብሽር በርታ ወድም
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
በርታ
@የድንግልልጅ-ፐ5ፀ
@የድንግልልጅ-ፐ5ፀ 2 года назад
በርታልኝ ብሮዬ
@ፋፊወሎየዋዩቲብ
@ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 года назад
በጣም ነው እምናመሰግነዉ ወንድም እምፈልገዉን ነገረከኝ አላህምዱሉላህ
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c 2 года назад
ፉአድ ልዬ ማአዛህ እራሱ ያምራው😘😘😘
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
ውደደምሪኝ
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 Год назад
ዋትሳብአለህ
@zanatzanat2234
@zanatzanat2234 Год назад
አሰላሙአሊኩም 50ቆርቆሮስትእጨትይወስዳልቢስማርሁሉምሁኖወይም55ቆርቆሮወሎሀይቅየሚባልአካባቢከይቅርታጋርበትህትናመልስልኝ
@Fuade
@Fuade Год назад
0965077569 በውስጥ አናግሪኝ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 2 года назад
ስለ ቤት ሲነሳ ያንገሽግሽኛል ለዛውም በደጉ ዘበን ስንት አመት እንደፍጀብኝ እኔ ነኝ የማውቀው 😕😕😕
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 2 года назад
ጎበዝ ልጅበርታ ወንድማችን
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
ውደደምሪኝ
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 Год назад
@@user-mz7nf5wn4s ቆየሁ ሰብ ካደረኩሽ
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 года назад
እስኪ ልስማው እኔስ ፈራሁት ለመጀመር ያአላህ አግዘን😢😢😢😢😢
@user-kx3pt7rw2k
@user-kx3pt7rw2k 2 года назад
እኔራሱ አላህ ያግዘን ግዜዉ ተቀይሮ ሴቱ ሆነ ቤትሰሪ
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 Год назад
የትነው
@user-dz5ls1cu5s
@user-dz5ls1cu5s Год назад
አሬፍ መርቻንው ወንድም በርታ
@jemilajemila7449
@jemilajemila7449 2 года назад
እናመሰግናለን
@የነገንማንያውቃል-የ1ወ
የምፈለገውመረጃ
@user-zi5hj6qw1j
@user-zi5hj6qw1j Год назад
እንጨቱን ብቻ መግዛት ይቻላል ወይ ጠርብ ማገር አውራጁን ሁሉንም አሁን ላይ ነው ታድያ
@Fuade
@Fuade Год назад
0965077569 በውስጥ አናግረኝ
@user-sb3th5md8m
@user-sb3th5md8m 2 года назад
ወአለይኩምሰላም
@legessebelayneh573
@legessebelayneh573 2 года назад
ስለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁኝ ተነሳሽነቴን ጨምረኸዋል ኢንሻላህ እኔም ቤት ለመስራት ዝግጅቴን ጨርሻለሁኝ የምሰራው ቤት 72 ቆርቆሮ ነውይህ ምንያህል እንጨቶቹን በየ አይነቱና ዋጋውን ብታስረዳኝ አላህ ይጠብቅህ ኢንሻላህ እንደምታብራራልኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@user-vm6ms5nm4i
@user-vm6ms5nm4i Год назад
Thank you Bro
@ፋፊወሎየዋዩቲብ
@ፋፊወሎየዋዩቲብ 2 года назад
አሪፈ ነው እጨቱ እኔም ልሰራ ነው
@user-vp9kk7dc6h
@user-vp9kk7dc6h 2 года назад
ወንድም فهد እስኪ የዘጠና ልፋፍ ቤት የጭቃ ስንት ብር ያስፈልጋል ሁሉም በአንደኛ ደረጃ ባሉት ግባአቶች ከእንጨት ሚስማር ቆርቆሮ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
በውስጥ አናግሪኝ
@mohammedamena4028
@mohammedamena4028 Год назад
በአላህ የቤት ደዛይንፖስት አረግልኚ እኔለመስራት አስቤነው
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Год назад
ኮቻ ቦታና ቤት ፈልገልን አለን ብዙ ፈላጊ 👍👍👍
@Fuade
@Fuade Год назад
Ale 0965077569
@user-pb1bt1it9e
@user-pb1bt1it9e 7 дней назад
ከሚሴ የሚፈልግ ካለ አናግሪኝ እኔ እሸጣለሁ
@neimatube4659
@neimatube4659 2 года назад
አህሌን ፉአዲ
@zuzutube123
@zuzutube123 2 года назад
አህለን 👍👍👍👍
@hikematube7242
@hikematube7242 2 года назад
ስማ ቦታ ለመደልደል የግድግዳ ጉሬ ለማስቆፈር ክራይ ስንት ይፈጃል ጠይቀህ አቅርብልን እደገና 60-100 ቆርቆሮ በአሪፍ አሰራር የወጌሻ ወይም የአናፂ ኩትራት ስንት ይስራሉ ጠይቀህ እደምታቀርብ ተስፋ አለኝ ጀዛካላህ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
በውስጥ አናግሪኝ እህት 0965077569
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 2 года назад
የኔምጥያቄነዎ
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Год назад
ላንድ ቤት ወይም ለ40ቆርቆሮ በቂ እጨት አስጭነህ ከላክልኝ ንገረኝ
@Fuade
@Fuade Год назад
የት ሀገር ነው ሚሄደው አናደርሳለን
@zuzutube6444
@zuzutube6444 2 года назад
ፋአዴ የአዳማ ቆርቆሮ ለሁለት መቶ ካሬ ምን ያክል ይፈጃል ከነ ዋጋው አቅርብልን
@Fuade
@Fuade 2 года назад
በውስጥ መስመር አናግሪኝ እህት 0965077569
@tube3507
@tube3507 2 года назад
ወአለይከ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ👉ሐይቅ ይዛችሁልኝ ትሄዳላችሁ ወይ ??ከነ ቆርቆሮ ሁሉንም ጭናችሁ ከነ አናጢው
@Fuade
@Fuade 2 года назад
አዎ እህት በውስጥ አናግሪኝ
@ahamad5661
@ahamad5661 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወንድም እስቲ በአላህ ደሴ መኖሪያ ቤት ፈልግልኝ በአላህ
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 года назад
Selam Selam
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Год назад
እስኪ ሰሜ ውሎ የሚያደርስልኝ አገናኛኘ
@Fuade
@Fuade Год назад
0965077569 በውስጥ አናግሪኝ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 2 года назад
5ክላስ የብሎኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል
@Fuade
@Fuade 2 года назад
በውስጥ አናግሪኝ 0965077569
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
እኔም መረጃዉን እፈልጋለሁ
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 2 года назад
wwooo batami ariffi now barttaha Wondime Esk ye blocket wagahunimi sereligni pls
@Fuade
@Fuade 2 года назад
eshi bro semonun yelekekal
@samuelerguicho8694
@samuelerguicho8694 2 года назад
Thanks
@Mkah34
@Mkah34 Месяц назад
የጨትዊጋ
@saadmohammedtube453
@saadmohammedtube453 2 года назад
አደራህን ሃቢቢ የቆርቆሮ ዋጋ ንገረኝ
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 года назад
👍
@እሙአኗር
@እሙአኗር 2 года назад
ወንድም ጭድ ቤቴን ላስመርግ ነበር አቅርብልን ደግሞ የትም ቦታ ካደረሳችሁ እባክህ
@dhdhdhhfhdhdh
@dhdhdhhfhdhdh 5 месяцев назад
የትነህ እኔ እፈልግነበር በናትህቁጥርህን
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 2 года назад
የጭቃ ማገር ማለት ግን አልገባኝም የግርግዳ አይደለም እድ ወይስ ምንድነው የሚመታው
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
ውደ ደም እን
@raaaameee5304
@raaaameee5304 Год назад
ወሠላምዋሌኩም ወራህመቱላሒወበረካቱሑፈአዴ የእጨት ቤት70 የአዳማቆርቆሮ ስራልኝ ምናክልብርያስፈልጋል ጀዛካህ ፏአድ ከነምናምኑ ሑሉም ነገሩ ይሔናክልይጨርሳልበለኝ
@Fuade
@Fuade Год назад
0965077569
@laylaa9422
@laylaa9422 Год назад
የትነው?
@bedryaoktahlam5346
@bedryaoktahlam5346 2 года назад
ወንድሜ እስኪ 5 ክላስ ቤት ሁሉንም ለማስጨረስ ስንት ይበቃኛል
@Fuade
@Fuade 2 года назад
0965077569 በውስጥ አናግሪኝ
@user-nh6fn8pq4z
@user-nh6fn8pq4z 2 года назад
ይህ ጥያቂ የሁላችንም ስለሁነ በዚሁ ብነግረን ይሻላል በዉስጥ አናግሩኝ ትምትል
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 2 года назад
ግን ነጭ ባሀርዛፍ ነዉ እዴ ጡሩዉ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
Awo esu new andegnaw
@user-pb1bt1it9e
@user-pb1bt1it9e 7 дней назад
እሽ ፉአድ ከሚትሰራላችሁ
@youtb752
@youtb752 2 года назад
ያበናት የ ራያ ቆቦልጆች እዳላቹህ በቅርብ ቤት የሠራቹህ ሹክ በሉኘ??????
@zemzemadem0967
@zemzemadem0967 2 года назад
50ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመስራት ስንት ያስፈልገዋል እስከመጨረሻዉ እንጨት አለኝ በጭንቀት ልሞት ነዉ እፍፍፍ
@user-rj6wq4ud7m
@user-rj6wq4ud7m 2 года назад
ከሆነ ዬነል ከሞሽ ትርፉስ አረ አብሽር ወነዉ መሬት ነዉ
@ekrutube2155
@ekrutube2155 2 года назад
60ቆርቆሮ ስት ክላስ ነው ስንትስ ይፈጃል ሁሉም ሆኖ?
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ሰፋፊ 4 ክላስ ይወጣዋል
@fozitube4459
@fozitube4459 2 года назад
የት ነዉ እንድህ እየተሸጠ ያለዉ በዚህ አይነት እንኳን የምሠራ አይመሥለኝም
@saadmohammedtube453
@saadmohammedtube453 2 года назад
ፉአዴ በአላህ ከቻልክ ቆርቆሮ ዋጋ ንገረኝ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
575 birr new
@saadmohammedtube453
@saadmohammedtube453 2 года назад
አመሰግናለሁ ፉአዴ
@user-vi8pr2wj7v
@user-vi8pr2wj7v 2 года назад
👍👍👍👍✅✅✅✅
@weynituderese1909
@weynituderese1909 Год назад
የመቸነው
@user-nj6yp2ds6b
@user-nj6yp2ds6b 2 года назад
የት ሀገር ነዉ ወድሜ ደሴነዉ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ከሚሴ ነው ከፈለግሽ እናደርሳለን
@mahadimahadi4676
@mahadimahadi4676 2 года назад
@@Fuade ከከሚሤ መኮይ ሥንት ነው የምትወስዱት
@user-vn8oe8kf4x
@user-vn8oe8kf4x 2 года назад
5 ክላስ ለመስራት የጨት ስት ቆርቆሮ ይበቃኛል ወድሜ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ከ 60 እስከ 100 ዋናው የቤቱ ስፋት ነው
@elefuyyoutube7626
@elefuyyoutube7626 2 года назад
Selam adiss ababa chmer new yemeserut ?
@Fuade
@Fuade 2 года назад
አዎ እንሰራለን 0965077569 በውስጥ አናግሪኝ
@elefuyyoutube7626
@elefuyyoutube7626 2 года назад
eshi
@rabiyedessielij3191
@rabiyedessielij3191 2 года назад
የቆርቆሮ ዋጋ ስትነው
@user-mz7nf5wn4s
@user-mz7nf5wn4s Год назад
ውደደምሪኝ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 года назад
ቀጣይ ቆረቆሮና ቢሰማረ ሲመቶ አሳየነ
@Fuade
@Fuade 2 года назад
insha Allah
@user-pu1ut4mp8x
@user-pu1ut4mp8x 2 года назад
የቌሚ ዋጋ ወዮ
@ajajahssns6401
@ajajahssns6401 Год назад
imo silik
@Fuade
@Fuade Год назад
0965077569
@user-cm7rw5fs6f
@user-cm7rw5fs6f 2 месяца назад
ለ30 ቆርቆሮ ስት ይፈጃል
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
ሻሎም ቆንጅዬ ቦታው የት ነው ።
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 года назад
60 ቆርቆሮ ማለት ስንት ክፍል ነው እስኪ ንገሩኝ እኔስ ግራ ገባኝ አይ የአሁን ዘመን ወንዶች ታድላችሁ ጉድን ሴት እየጨረሰላችሁ😂😂😂😂👊👊👊
@fayafifa3474
@fayafifa3474 2 года назад
4ክፍል ይሆነል ኧረ እኔስ አላስገባወም ስንት ሁኝ የሰራሁት ቤት
@hikematube7242
@hikematube7242 2 года назад
@@fayafifa3474 ብቻሺን ያለ ባል አትኖሪ ክክክ
@hikematube7242
@hikematube7242 2 года назад
60 ቀለል ያለ ቤት ማለት ነው
@user-mn6yy8vy8o
@user-mn6yy8vy8o 2 года назад
@@fayafifa3474 ብቻሽን አትኖሪ ማማዬ ሳታገቢ ምን ታደርጊዋለሽ ክክክክክክክ
@fayafifa3474
@fayafifa3474 2 года назад
@@user-mn6yy8vy8o ክክክ ለወንዱች ቀን ወቶላቸዋል
@nunubintbaba5295
@nunubintbaba5295 2 года назад
በነካ እጅህ የተወላገደውን ዋጋ ንገረኝ kkkkkkkkkkkkk ስቀልድ ነው
@Fuade
@Fuade 2 года назад
ቀጣይ ሰለ በሊላ ቪድዬ አቀርበዋለው
@Mkah34
@Mkah34 Месяц назад
የጨትዊጋ
@Mkah34
@Mkah34 Месяц назад
የጨትዊጋእገሩን
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,5 млн
БЕЛКА РОЖАЕТ?#cat
00:28
Просмотров 294 тыс.