Тёмный
No video :(

የእኚህ አባት እምነት ምንድነው?? አስተምሮአቸውስ ተቀባይነት አለው?? ምን ብለው እንደሚያስተምሩ ተመልከቱ!! 

Binyam shitaye (ፍቅረ ኢየሱስ ) Back to the orign
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

የእኚህ አባት እምነት ምንድነው?? አስተምሮአቸውስ ተቀባይነት አለው?? ምን ብለው እንደሚያስተምሩ ተመልከቱ!!

Опубликовано:

 

5 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd 4 месяца назад
ፍቅረ እየሱስ እንዴት ነህልኝ። እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን!
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 4 месяца назад
Egziabher zemenachihun ybark ❤❤❤
@hanam3589
@hanam3589 4 месяца назад
This father speaks based on reality and nothing more.
@mamaafrica4275
@mamaafrica4275 4 месяца назад
Egziabher yabertah
@michaelmiko5065
@michaelmiko5065 4 месяца назад
❤❤❤
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 4 месяца назад
ቢንዬ እኝ አባት የጥንታዊ ኦርቶዶክሰ እንደሆኑ ደጋግመው አሰተምረዋል እመቤታችን የጌታችን እናት እንደሆነች ያሰተምራሉ ይዘምራሉ እመቤታች የክርሰቶሰ እንጃ የአብ እናት አይደለችም ነው ያሉት ግን የኛ የቤተክርስቲያን ሰውች እናቃለን የሚሉ ከእርሰ በእርሰ ትችት አልፈው ይተቻሉ በኤርትራ በኢትዮጵያ በአለም ላይ አሰተምሮአቸው የሚቀበላቸው ሰለበዛ የኛኦቹ ትችት ገቡ ከአሰተምሮአቸው ያተረፉ ኢትዩጵያ ኤርትራኦች አሉ ማበረታታት ሲገባ ነቀፍአ መግባት በተለይ በእስልምናውም ፊለፊት የሚያሰተምሩ ናቸው
@maresketafff2901
@maresketafff2901 4 месяца назад
ቪዶአቸውን ከፈተው አደል አትሰሚም የቃንቃ ችግር ካለ ጠይቂ ልጁ የተረጎመው የተናገሩትን ነው።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ጥላቻ ገና ገደል ይከታችሀል
@sahle7029
@sahle7029 4 месяца назад
ይህ አስተምህሮአቸው ንስጥሮሳውያን የተወገዙበትን የተከተለ ነው በ431 በክርክርና ውይይት ባለመመለሳቸው የተወገዙት። አወ አስተምህሯቸው ብዙ ቦታ ደስ ይላል ደፋርና ቆራጥ መምህር ናቸው ግን ምግባር እምነትን አጣምሮ መያዝ አለበት የኛ ቢሆኑና ትክክለኛውን ቢከተሉ በጣም ደስይላሉ ግን ደግሞ እውነትንም ተቀብሎ ማስተናገድ ግድ ይላል ኢየሱስን አግኝቸ ብቆነጥጠው ደስ ይለኛል የሚሉ አባት ናቸውኮ ይህን ቪዶቸውን እየው/እይው ።
@Ayeante
@Ayeante 4 месяца назад
Minale yematawkewn batnager?????????😢
@sahle7029
@sahle7029 4 месяца назад
አንቺ የምታውቂውን የተማርሽውን የተረዳሽውን ንገሪኝ እስቲ ውጇ እህቴ
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 4 месяца назад
IMF delays is good for king Abiy Ahmed declaration of bankruptcy collapse Ethiopia to freed oppressed nations. But also creation oromuma empire capital city finfinne.
@user-np9zh8qt8z
@user-np9zh8qt8z 4 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maresketafff2901
@maresketafff2901 4 месяца назад
አስቴር በዳኔ በቀደም ስተነትኚ ነበር ።የት ነሽ ይመስለኛል የቃንቃ ችግር ይሆናል ግን ሳይገባቹ ሚዲያ ወታቹ ለመተንተን ድፍረታቹ ።እኚ አባት አስተምራቸው አሁንስ ገባሽ አንቺ ምታመልኪው ጊታ ድግል ማርያም የወለደችው አደል ወይስ እንዴት ነው?እስቲ የሚያውቁት የሚረዱት ሰዋች ሲያስተምሩ ስሚ ።
@GulitGebeya23
@GulitGebeya23 4 месяца назад
ቢኒዬ ለምሳሌ ሁለት ሰዎች አንተ ጋ ቢመጡና አንደኛው ቢኒያም እኮ ድመት ነው ብሎ ያምናል እንበል ሁለተኛው ደሞ ሰው መሆንህን ያምናል እነዚህ ሁለት ሰዎች ካንተ ጋር እና እርስ በእርሳቸው በምን ቁንቋ ነው የሚግባቡት?በምንም።ጸሎትም እንደዛ ይመስለኛል።ለስም አጠራሩ ክብር ይግባውና በጌታችን እና በመድሐኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላይ የተለያየ ሀሳብ ይዘን እንዴት አብረን እንጸልያለን?
Далее
Moto Trial vs Moto acrobática 🏁
00:29
Просмотров 2,3 млн
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
Просмотров 7 тыс.