Тёмный

የእኛ ቀናት #91 ዱባይ ላይ የማይታመን አስደንጋጭ ነገር ገጠመን፡፡ 

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

ቅዱስ ወልጄ አልጨረስኩም በሎ ሾፌሩን ለመነ፡፡

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 265   
@teybaahmde2578
@teybaahmde2578 Год назад
የገኒ ቤተሰቦች ሰላማቹ ይብዛ ለኛኮ ለመዳም ቅመሞች ክብር ይገባናል ስንቶቻችን ነን በዚህ በሙቀት ምግብ የምንሰራዉ ሌላ ሙቀት መጨመር ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች በትንሹም መታቹ ስለተካፈላቹ እናመሰግናለን❤❤❤
@ማሪያምየአበርችኝ
እኔ 10 ቤተሰብ ዉስጥ ብቻየን ሁሉንም ስራ ምስራዉ እኔ ነኝ ፈጣሪ ስደት በቃችሁ ይበለን
@eliyasmama7582
@eliyasmama7582 Год назад
ከሊ ወሊ
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 Год назад
Awo welhe meronyal
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
ሰላም እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@rachelneg5576
@rachelneg5576 Год назад
😂😂😂😂❤🎉
@HadiyaUsman-y7w
@HadiyaUsman-y7w Год назад
የመዳም ቅመሞችኮ ልዩ ነን ሙቀት እና የመዳምን ጩኸትችለን. ብስ አልሀምድልላህ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
ገኒን የሚወዳት አሰስኪ ኑኑ ወደኔ 🙏🇪🇹💓💓
@Weded_Weded
@Weded_Weded Год назад
​@@tigisttube5648እኔ ንም🙏🇪🇹
@hdbrbrb3456
@hdbrbrb3456 Год назад
ፍትህ ለደጉ ለሚስኪኑ ለየዋሁ ለሀገር ወዳጁ ህዝብ ለአማራ
@AbdulKuwadr
@AbdulKuwadr Год назад
Yamshal tada Keziga mn agenagew
@mariyamawit
@mariyamawit Год назад
እኔም ሳልከፍል እናንተን እያየው ዘና ብያለው😂❤Ramzin እናመስግናለን በስኬት ላይ ስኬት ፈጣሪ ይስጣቹ በርቱ❤
@bety6386
@bety6386 Год назад
ትዝታ ቀሰቀሳቹት የዛሬ ፮አመት ከአሰሪውቻችን ጋር ሄደን ነበር ሀያት ምትባል ልጅ ያለችው አስታወሳቹኝ ባባ ለእናቴ አንድነኝ በአላህ አውርደኝ በማርያም አቁም ባባ ስሞትልህ😂😂😂😂
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
ማሻአላህ እኛ ስት አመት ዱባይ ተቀምጠን አላየነዉም ጊዜ ተዉለኛምና የመዳም ቅመምች ዱአ አድርጉ
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Год назад
የኔ ነፈር እኮ ነን😢
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እባካችዉ ደምሩኝ
@Zahara-i2j
@Zahara-i2j Год назад
​@@tigisttube5648እሽ
@sartt1717
@sartt1717 Год назад
ደሞለአሻዋ ታስቢያለሽ
@SewasweMohammed
@SewasweMohammed Год назад
😊ምታምሩ ቤተቦች እንደናንተ አይነት ቤተሰብ እንዲኖረኝ ነው ምፈልገው
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@helenshiferaw1966
@helenshiferaw1966 Год назад
በዚ ደስታ ውስጥ አባባም ቢኖርበት የልጆቹ ደስታ ይበልጥ እንደነበር መገመት አያቅትም
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
ሰላም ለሀገራችን ለደጉ ህዝብ ለአማራ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@aberashayele66
@aberashayele66 Год назад
ውይ ደግ ብቻ ሸረኛ በይው እንጂ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@@aberashayele66 ጸር ኢትዮጲያ ብቻ ነው የሚጠላን
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ
@ወለተኪዳን-ተ2ቐ Год назад
አሜን
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@@tigisttube5648 እሺ
@bethel-21
@bethel-21 Год назад
🤣🤣እኔም ምነው ቢቀር ነበር ያልኩት ያልቀባጠርኩት ነገር የለም ቻሉት 😅
@MerryZelalem
@MerryZelalem Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ንግስት ናችሁ የኔ የማዳም ቅመሞች እኔ የቅመሟ ስደተኛዋ እድናቂ ነኝ
@samshhshs9921
@samshhshs9921 Год назад
ሳፋሪ ክረምት ላይ ይሻላል 10ወር ላይ ቀዝቀዝ ስለ ሚል አሁንማ እኳን እዛ በራሀ ላይ ይቅረና ቤትም ተቀምጠን ሙቀቱ አልተቻለም በጣም ነው ሚሞቀው 🥵🥵🥵🥵
@ListaLista-n3y
@ListaLista-n3y Год назад
የመዳም ቅመሞችየ,እኛኮ ልዮ ነን ይህን ሁሉ ሙቀት ችለን,እግዚአብሄር ይመሥገን
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ከማዳሜ ጋር ሄደንበታል ግን ደሞ በብርድ ሰአት ነው በጣም ደስ ሚለው ተዝናኑ ይመቻቹ❤❤የዱባይን ሙቀት አይታቹ ምን ተሰማቹ
@kassahunkassahun8498
@kassahunkassahun8498 Год назад
እስኪ እዩልን ስደተኞች የምንቃጠልበትን የአረብ ሀገር አፍር
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
በዚ በሙቀት ዴዘርት😂😂😂😂😂ጩኸት😂😂😂ዴቨ ያለበት ቦታ ይሻላል እኔ ሰሄድ እሱጋ ነው የምቀመጠው።ግን በቀዝቃዛ ጊዜ ነው ደስ የሚለው
@movieforever9004
@movieforever9004 Год назад
ሠላም ገንየ እንዴት ነሸ እኔ እንኳን የማማክርሸ ነገር ቢኖረኝ ልጇቸን ዱባይ ይዥ ለመሄድ ፈልጌነበር እና እንዴት እንደማደርግ እና የወጭውን ነገር ብትነግሪኝ ያሉትን ሁኔታ 8ሆነን ነው መሄድ የምፈልገው🎉🎉🎉🎉🎉🎉አመሠግናለሁ
@HeluuSeee
@HeluuSeee Год назад
የዛሬ አራት አመት ሁሌ በደዚህ ያለ ቦታ ነበር የሚወስደን አሰሪዬ ወይኔ ሲያስፈራ ግን ደሞ በጣም ደስ ይላል አንደዬ መዳሜ ካልሄድን ባባ በሌለበት ሄድን በሷ መኪና መኪናው ተቀርቅሮ ስንቆፍር ስንቆፍን ውለን እቢ አለ እኛ በሌላ መኪና ተመልስን መኪናውም በመኪና ወጣ የዛኔ በጣም ተጣሉ ባልና ሚስቱ😮😮😮
@ፈፊቲዩብ
@ፈፊቲዩብ Год назад
እኛ ሳዉዲ ለይ በብርድ ግዜ ኖረችንም አዘ ነው በተለይ የመኪነዋ ፖርት አሁን እኔ መጃ ፍቃድ ማውጠት ብቻ ነው የቀረኝ መሾፋር በባ እንኳን እንደ ና ልጁ አይሾፍርም እሩሱ አስለምዶብ 😂😂😂😂
@hayu9963
@hayu9963 Год назад
ወይኔ ዱባይ በጣም ውብ ሃገር ናት በሙቀት ጊዜ ግን ከባድነው እጂ
@yetatwork6137
@yetatwork6137 Год назад
ayi geniya❤ walido metadeli edachi nawe edemashine yarezimawe fixarey❤❤
@aberaareda6206
@aberaareda6206 Год назад
በጣም ደስትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@Momi.87
@Momi.87 Год назад
እኛ የምንከተለው ሀቢባችንን ሡለሏህ አለሂ ወሠለም ነው እሣቸው ሁሉን ነገር ነግረውናል የቀረ የለም አርአያችንም እሣቸው ናቸው። ከናተ ምንም ነገር አንፈልግም።
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 Год назад
ወይ ኢማራትየ ለኔ ሀገሬ ናት እወዳታለሁ በብርድ ሰአት መዝናኛችን ባር ይሉታል
@AlexWolloo
@AlexWolloo 6 месяцев назад
የታወቀ ነው የከተማ ሰው መቼ ምግብ ትጠግባላችሁ ስትበሉ
@ZizuSied-cn1qm
@ZizuSied-cn1qm Год назад
ወየው ሞትኩ ገኒየ እሄንሹፌር አላስተረፈችውም ሸሚዙን ቀደዋለች ትካሻውን ይዛ 😀😀😀😀😂😂😂😂😂😂
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Год назад
ሽፈሩን አለማድነቅ አይቻልም ዋውውውውው ደስሲልቦታው😮❤
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@marthamarita7499
@marthamarita7499 Год назад
በአሁን ሰአት ዱባ ሙቀቱ ምኑን ተዝናናችሁ
@saragasa174
@saragasa174 Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎂🇪🇬🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘
@measzwondafrash
@measzwondafrash Год назад
ባቢ ብቻ 🦁አንበሳ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
ስለለመደው 😂😂
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
ረዳት ፕሮፌሰርን ለምን ትታችሁት መጣችሁ?
@munatesema6060
@munatesema6060 Год назад
አይ ነፍስያ😂😂😂😂😂ቢቀርስ ከዚህ ሁሉ ጭንቀት ሆይ
@hilamoo928
@hilamoo928 Год назад
ወዮ በዚ ሙቀት ዱባይ መጣቹሁ ወዮ መቀመጠል እኮ ነዉ የበይሰሞን ሙቀት😢
@fatamatydy833
@fatamatydy833 Год назад
ለኔተ እኔ ልቤ ቀጥልትል ኡፍ ሰላማችሁ ይብዛ ገኒዬ
@illahi-h3h
@illahi-h3h Год назад
የሳዑድ ወንዶች እደዚህነውየሚቃጠሉት ክብር ለበረሀ ጀግኖች ወንድሞቻችን
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
አወ ይቃጠላሉ እነሱም ሴቶችን ያቃጥላሉ
@illahi-h3h
@illahi-h3h Год назад
@@ግእዝቲዮብ ሳህ
@machabnogoso5843
@machabnogoso5843 Год назад
​@@ግእዝቲዮብ😅😅😅
@assistanthome578
@assistanthome578 Год назад
ትክክል
@maremaadem2016
@maremaadem2016 Год назад
አባታችሁ ከእናንተ ጋር ቢሆን ጥሩ ነበር
@alemneshwondie4451
@alemneshwondie4451 Год назад
I geni bikerebeshes Endayamesh gen beterefe feta belu.
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 8 месяцев назад
ዱባይ ስትጎበኙ ምን ትመክሩናላቹ በዚ በበረሀ ስንቃጠል የገኒ ቤተሰብ
@HANAEphrem-y7w
@HANAEphrem-y7w Год назад
ካታርን ብታዩ ምን ልትሉ ነው እኔ ለቫኬሽን ሄጄ እንዴት እንደሆንኩ እኔ እና እኔ ነኝ😢😱😪😫😱
@rachelclavier9421
@rachelclavier9421 Год назад
Geniye endi kenelejocheshe setedeseche saye weste yerekal egeziabeher edemen chemereleshe ❤❤❤❤❤❤❤❤ yene fendisha yemecheshe
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 8 месяцев назад
ሁሉም ሚጎበኛት አገር ብትኖር ዱባይ የሰላም አገር አብዛኝ ስደተኛ የሚኖርባት አገር
@fasshsehmufjde3599
@fasshsehmufjde3599 Год назад
Ed Ethiopia 🇪🇹 lemlem hager eko yelmmm Saudi ena dubai drik new brha woyyy ftary Ethiopia 🇪🇹 barklign
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬተኝታችሁአታድሩም ስጮሁእዳይሆን እዳው ቢቀርስ😂
@aminakonjooo220
@aminakonjooo220 Год назад
ወላሁ እንዱባይላይ 9አመቶንያዝኩኝ ይሆንንባታአላቀውም እስኩቦታውን ንገርኝ በአላሕ ደሞስ በማናቸውም ሹፌርመሆድይቻላል እደ እደትነውብርሶዝ እሚጨረሰው
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Год назад
ለወገብሽ ጥሩ አይደለም እኮ ዲስክ መሸራተት ገጥሞሽ አልነበረ ጠንቀቅ በይ ገኒ እንዳትደግሚው ካሁን በዋላ ህመሙ እንዳይነሳብሽ እሄ መኪና ምን አስተማምኝነት አለው
@zoey2727
@zoey2727 Год назад
እረ አልቅሻለው 😂በጣም ነበር የተናደድኩት እሚያስጠላ መንገድ
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
እኔ ሔጄ አላቅም እዚህ ሀግር 7አመት ሠርቼበት ግን ምንም አላቅም ወጥቼ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Год назад
ስወዳት የሰላም ሀገር
@sofitube2197
@sofitube2197 Год назад
ገኔ አርብ ሀገር ሙቀትን አይተሺዋል አይዴል እና ለእኛ ለመዳም ቅመሞች ፎቅ ታህት እያልን ላባችን ጥብ እያለ ያልፍልናል ብለን የአርብ ሀገር መቀት ለመላለጠን ምን ትይናለሺ
@ListaLista-n3y
@ListaLista-n3y Год назад
እናት ኧህ ያንች እናትነት ይለያል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zufangetahun9464
@zufangetahun9464 Год назад
የሠው ደስታ የሚስደሰት ከናተ እኩል ዘና አልኩኝ እግዚአብሔር ፍቅርን ሠላምን ይስጥልን የገኒ ቤተሠቦች ራምዚን ስንቱን አስደሠተ ስራች ከፍ ይበል አለምን ያስደስት ከመዳም ኩሽና ኩሽና ሳልወጣይሄን ሁሉ አመት በራምዚን በስፓሠር በአርቴስቶቻችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hadrahadra6610
@hadrahadra6610 8 месяцев назад
እኛ የመዳም ቅመሞች ዱባይ ላ ከአስር በላይ አመታት እጅመያችን ጨርስን እንዲ አልጎበኘትም እንኳን ደና መጣቹ የገኒ ቤተሰብ
@solomonjarso-nn2nk
@solomonjarso-nn2nk 2 месяца назад
Really its interesting video.Amazing family .
@seabletenker7326
@seabletenker7326 Год назад
ለመጯጯህ ዱባይ ድረስ መሔድ አስፈላጊ አይመስለኝም እዚሁ የተራበን የተፈናቀለን በመርዳት ደስታ ማግኘት ይቻላል
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 Год назад
ከፍሎ መሰቃየት ብየዋለው 😂😂😂
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
ቢቀርስ 😂😂
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂 እንዲሁም አሳዘናችሁኝም 😢😢😢
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Год назад
የኔማሮችገንዬ ስወዳቹ ነፍአመት በደስታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Год назад
ወይኔ ቦታው ሳምር❤❤❤
@habibah9637
@habibah9637 Год назад
እኔም ዉጭ አገር አመታትን አሥቆጠርሁ ሡቅ እንኳን መሄድ አልችልም 😢😢
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Год назад
ለምን አይልኩም እንዴ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ ደምሩኝ
@behayliwatakele7611
@behayliwatakele7611 Год назад
🥰🥰🥰😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰😍ምርጥ ቤተሰብ እግዚአብሔር ከናንተጋር ይሆን
@etarzeynuetarzeynu978
@etarzeynuetarzeynu978 Год назад
ከሤት ልጂሽ ጋር መንታ የመሠለ መመሣሠል ሥላለን እናቴ ሑሌ ሥታያት ታለቅሣለቺ ፍቃደኛ ከሖነች አንዲ ቀን ሸዋ ልውሠዳት
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri Год назад
Genyia enme edathyinewu enatentyi ❤
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Год назад
በጣም ከባድ ነዉ😂😂😂 ለእናተ እኔ ተሰቀኩ
@henimak2727
@henimak2727 Год назад
ታደለ ቤተሰብ እንዲህ ይዛናናል ያልታደለው የደሀ ልጅ በጥይት በረሀ ይገደላል ይመቻችሁ
@tegistlebanon1544
@tegistlebanon1544 Год назад
ለሁሉም ጊዜ አለዉ
@Ahadu21.
@Ahadu21. Год назад
በሰላም ተመለሱልን🎉🎉🎉🎉🎉
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እባካችዉ ደምሩኝ በቅንነት
@محمدمحمد-ش9ز9ظ
@محمدمحمد-ش9ز9ظ Год назад
ገኒ ምርጥ እናት የሤት ጀግናአ💝💝🌹🌹🌹😍😍
@eshetsafe
@eshetsafe Год назад
አይ ክረምት ደረሰገጠርመመላለሱእናእዛአፈረላይ ማደሩ የሰጡት እሕቶቸ አይ ዞን ተሰፋ አትቁረጡ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
ወይኔ ገነት በጣም ደፋር ነሽ እኔ ብሆን ሹፌሩን ቧጥጬ ቧጥጬ አላስተርፈውም ነበር በጣም አስፈሪ ነው
@yenalij6561
@yenalij6561 Год назад
በጭንቀት እራሴን አሳመማችሁኝ ለማንኛውም ዘና በሉ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
እህቶቸ እባካችዉ ደምሩኝ
@ghccc5684
@ghccc5684 Год назад
በጣም ያምራልም ያሰፈራልም በሰላም ተመለሱ
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ስንት ብር ነው ከኢትዮጵያ ለመዝናናት እሰከ ሁሉም ስንት ይወስዳል
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 Год назад
እሰይ ደስ ይበልሽ።
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ Год назад
እኔ አልችልም ለራሴ የመዳም ስራ አውለቅልቆኛል ጭራሽ ለገነጣጠልዴ ይመቻችሁ ብቻ😅😅😅
@MuniraaShamsu
@MuniraaShamsu Год назад
ግንበዚደስታቹ መሀል አባቢ ቢኖር የበለጠትደምቁነበር
@BINTYIMAMtube2223
@BINTYIMAMtube2223 Год назад
ሀገር ገብቸ ከባሌጋ ልዝናና ስመጣ እናናግራቸዋለን ኧረለኛም አላህዬዬዬ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Год назад
ዉጭ የለንስ እንዴት ታሪከችንን እነቀርብ
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
ገኔ አለባበሥዋ አሥጠላኝ እናትነቷ ምርጥ እናት ሆና ሣለ አለባበሥዎ ያሥጠላል
@arsemarsem2137
@arsemarsem2137 Год назад
Habasha tamachaw dubai mamalalas nw sirachew egna sit amat ezi yemadam kushina wust tashigan ka kushina wada riport kariport wada madam kushina ayi yegna nagar yasazinal 😭
@faniNigusu-yx4lv
@faniNigusu-yx4lv Год назад
Ahuni bazi mukati teznanachiwu wayis tegelatachiwu new yembalew
@aberashayele66
@aberashayele66 Год назад
ምን አገባችው በሰው ሕይወት ውስጥ የምትገቡት?
@Ayesha-jx5gm
@Ayesha-jx5gm Год назад
ገኒ ምርጥ እናት❤❤❤
@hirutkidanemariam5364
@hirutkidanemariam5364 Год назад
በስማም የፈጣሪ ያለህ😔😔😔😔
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 Год назад
እነመክሊት ወንበሩ ስር ሆነው ነው የጠፉብኝ 😂😂😂
@sihameridwan8446
@sihameridwan8446 Год назад
Masha allah❤desss setlu
@Rahmamohmmed-ve6sb
@Rahmamohmmed-ve6sb Год назад
እነሱለገቡበትእኔተሰቃየሁ ወደቁአልወደቁሰል🎉😂
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Год назад
welcome to Dubai tamiralachu❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Год назад
ስታምሩ❤❤❤
@FreeEthiopia-r1k
@FreeEthiopia-r1k Год назад
Bengrachin layi betam des yilali jordan negni gin indezi ayineti bota heje tezenanichyalewu betam wow biyalewu❤❤❤❤
@wazircell4191
@wazircell4191 Год назад
ሙቀቱአይቻልም😢😢።ተቃጠልን
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
አብሽሩ አይዟችሁ ወሀ እየጠጣን እንዳትረሱ
@reyanhaseen7060
@reyanhaseen7060 Год назад
እኔእምለው የገኒ ቤተሰቦች ሰላለማችሁእንዴ.
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Год назад
ወይ ገኒ መቸ መታችሁ ነው
@seniy4518
@seniy4518 Год назад
ሹፌሩን ገደለችዉ አቃ ወዮ በሳቅ😂😂😂
@tigisttube5648
@tigisttube5648 Год назад
በቅንነት ደምሩኝ
@ረሃማትነኝአበቴንነፈቂ
ሰለም
@mulukentefera-uy5cx
@mulukentefera-uy5cx 10 месяцев назад
ክፍ አይንካችሁ 🎉
@eyerusfikadu6266
@eyerusfikadu6266 Год назад
ወደፊት ከልጆቼ እዳንቺ መሆን ነው ምፈልገው ❤❤
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Год назад
ስወዳችው
@sofiaabdu1702
@sofiaabdu1702 Год назад
ገያት ስወደው ይሄን ቦታ
@woinewoine5413
@woinewoine5413 Год назад
ይመቻች ስታምሩ ውድድድድድድ❤👏
@kaledemase4783
@kaledemase4783 Год назад
እስቲእይልን ሙቀቱን
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr Год назад
ሀይ ሰላም ነው
@halumtube8361
@halumtube8361 Год назад
መልካም ፈጣሪ ሹፈኝ
@leylatube134
@leylatube134 Год назад
ዱባይ እየ የ ልቤ ድውድ ው ❤
Далее
ጓደኞቼ ያከበሩልኝ ልደት #MAKIVLOGS
10:05