Тёмный

የእኛ ቀናት  

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

ሳትመርቁን እንዳትወጡ ተባልን :።
totottraditionalrestaurant@gmail.com , የፈለጉትን መስተንግዶ በቶቶት የባህል የምግብ አዳራሽ ያገኛሉ::በእነዚህ ቁጥሮች ይደውሉ::0116460592 , 0909004400

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 145   
@realityshow7187
@realityshow7187 Год назад
totottraditionalrestaurant@gmail.com , የፈለጉትን መስተንግዶ በቶቶት የባህል የምግብ አዳራሽ ያገኛሉ::በእነዚህ ቁጥሮች ይደውሉ::0116460592 , 0909004400
@MezidaMefta
@MezidaMefta Год назад
ገኒ አለባበስሽ እናቴ አሥታወሽኝ በጣም ታምራላቹ ሠላማቹ ይብዛ ጉራጌነት ይለምልም 💛💚
@makeya2128
@makeya2128 Год назад
አቤት ዉበት እንደዚ መደሰት ሁሉም ዪፈልጋል በስደት የላቹ የሃገራቹ የብቃቹ አሚን በሉ👍👍👍👍👍👍👍👐👐👐👐👐👐👐👐👈👈👈
@sanirayatube4279
@sanirayatube4279 Год назад
አሜን🙏🙏🙏
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Год назад
አሜን 🙏
@NefesaWasse
@NefesaWasse Год назад
አሚን አሚን
@assistanthome578
@assistanthome578 Год назад
አሚን
@ሰውነኝየአዳምዘር
አሜን
@ሰውነኝየአዳምዘር
ከምግቡ ይልቅ ግርግሩ ድባቡ አብሮ መጫወት በጣም ነው የናፈቀኝ 😢የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን❤
@kidutube8291
@kidutube8291 Год назад
ፈጣሪ ሁላቹንም ለአገራቹ ያብቃቹ ኡፍፍፍ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 Год назад
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በስላም አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እውነተኛ ባእሉን አሳያችሁን ገኒ የተደበቀውን ችሎታሽን አየን ሁሌም ድንቅ በሉልን❤❤❤❤❤
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Год назад
እኔ አማራ ነኝ ግን ትግሬወችና ጉራጌወች በጣም ይመቹኛል ወላሂ ❤❤❤
@fgchffhfh9256
@fgchffhfh9256 Год назад
እናመስግናለን የኔ ኣስተዋይ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb Год назад
ስልጤዮችስ
@fatumaseid4904
@fatumaseid4904 Год назад
@@MdydhMfy-oc8lb እነሱንም ውድድ ማሬ
@MdydhMfy-oc8lb
@MdydhMfy-oc8lb Год назад
@@fatumaseid4904 ጎበዝ በትወጂኝ ሜደ ወጥቼ ልጮህ ነበር
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 Год назад
ሁሉም ኢትዮጲያዊይ ናቸዉ በደም አንድ ነ ን በቃ ሁላችንም የእግዚአብሔር ልጆች ነ ን
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
ያመቱ በሰላም ያድርሰን ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟ ይመልስልን በግፍ የሚሞቱት ፈጣሪ ነፍሳቸው ይማርልን 😢😢😢 💚💛❤❤❤ ገኒ ትክክለኛው የጉራጌ የባሕል ቀሚስ ነው የለበሰችው 💞💞💞💞
@ፀዲYouTube
@ፀዲYouTube Год назад
እኳን አደርሳችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ❤❤❤❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ዋው ይለያል የዛሬው አለባበሳችሁ ገንዬ እንኩዋን አደረሳችሁ ለመስቀሉ በሃል 🌻🌻 ጉራጌ በሃል ደስ ይላል 🥰
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Год назад
ሀገር ቤት ያለሁ መሰለኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤የነ ሳማሪ ቤተሰብ ስላየሁዋቹ ደስ ብሎኛል 😍😍😍
@ቅድስትነኝየአማራዋፋኖ
እኔ አማራ ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳቸው ጉራጌወችን ይመቸኛል ባህላቸው❤❤😍😍እደኔ የሚወዳቸው 👍👍👍👍👍
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Год назад
ጉራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
እኔ እኮ ጉራጌን በምወደው በምክንያት ነው ዳይ የገኒ ቤተሰብ ጉራጌ የሆንክ ምርጥ የማዳም ቅመም ነኝ ባለትዳር ያልሆንክ አለው
@diborab7820
@diborab7820 Год назад
I can't wait 😢😢😢😢 በዚህ መልኩ በሀገሬ ማሳልፍበትን ጊዜ ❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Год назад
ገንዬ ከነቤተሰብሽፈጣርይጠብቅሽ ለምን ክፍላአገር ያልሄዳቹ ጉራጌፍቅር እኮነን ስታምሩ እኮንለብርሀነመስቀሉ በሰላምአደርሳቹ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
ይሄ ቤተሰብ ፍቅር ያስተምራል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😍-😍😍😍
@malattedrose
@malattedrose Год назад
የመሰቀል በአል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሰቀልን በአል አማኝቹ የሚያከብሩት በአል ነው ፤፤ አርቲስቶች ድርብ በአል ብላቹ አዲስ የሌለ አትቀትሉ ፤ አትዘባርቁ ፤ ፤ ጉራጌ ዎች ከተማ ሰርተው ከረምቱ ሲያለፍ የወንዝ ሙላቱ ሲቀንስ ፅሀይ ሲወታ መሰቀልን ወደ ቤተሰቦቻቸው ሄደው ከቤተሰቦቻቸው ጋር በደማቅ መሰቀልን ያሳለፉታል ፤፤ ሌላ ምንም ድርብ በአል የለም ፤፤
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Год назад
Ya Ganene batasaboche enda ena yamewadachawo balike🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@singerselamfeku7769
@singerselamfeku7769 11 месяцев назад
የከርሞ ሰው ይበለን በአሉን ለማክበርና አገሩን መጎበኘት ምትፈልጉ ይዘናችሁ እገባለን ገንዬ እንወዳችዋለን ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ ❤❤❤❤
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
ገንዬ እና ቤተሰቡ እንዲሁም ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ እንኩአን በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን::🙏🏽❤️👍🏽👏🏽🇪🇹
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Год назад
TOTOT የጉራጌ የባህል ምግብ ቤት 🎉🎉🎉🎉🎉
@مسرات9999
@مسرات9999 Год назад
Wey mom kuch yegurage mushra meselech❤lijochshm hulachum betam nw metamrut
@rosaroza5555
@rosaroza5555 Год назад
ጉራጌ ፍቅር ነው❤❤❤❤
@makiyam8368
@makiyam8368 Год назад
መሸአላህ ዴቪ አደገ በጣምነው የምወዳቹ ኑሩልን❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk Год назад
ገንዬእንኳን አደረሠሽ ከነ ቤተሠብሽጋር ጉራጌ መሆናችን ኩራታችንነው
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks Год назад
እንኳአደርሳችሁለመላውየክርስትናእምነትከታዩች✝️✝️✝️⛪️⛪️✅🌻🌻🙏🙏
@hayu9963
@hayu9963 Год назад
😍ወይኔ ደስ ሲል ምርጥ ባህል ጉራጌዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AddisFamily23
@AddisFamily23 Год назад
ሰላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን 😢😢😢በሰው አገር ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃቹ 🙏🙏🙏❤🌻🌻🌻መልካም የመስቀል ደመራ በዓል ይሁንላችሁ 🌻🌻🌻
@samsunggrandprimepro5373
@samsunggrandprimepro5373 Год назад
ገኒዬ እንኳን አደረሳችሁ
@Se_lamG
@Se_lamG Год назад
ገኒዬ ሰወድሽ እኮ
@enatbayou3465
@enatbayou3465 Год назад
ሁለት ኢትዮጵያ ናትአዳ አማራ በዘሩ የሚጨፍጨፍባት ሌለው ቆርጥ የሚበላባት😢😢😢😢ፍትህ ለተገፍው ለአማራ
@tsiontesfaye399
@tsiontesfaye399 Год назад
Enkuwan aderesesh Geniye. Totot gin the worst place ever. I went there for the first time and it was bad experience. Didn’t expect that kind of big restaurant having bad customer service and charge too much. But I’m glad you have fun with your family ❤❤
@minilikdesalegn
@minilikdesalegn Год назад
Geni..ምርጥ ሰው ለስራ እፈልግሻለሁ ስልክሽን ማግኘት ፈልጌ ነበር።
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Год назад
ጉራጌነት መታደልኮ ነው❤❤❤
@yeabsira_kiros
@yeabsira_kiros Год назад
ደስ ይላል መልካም በአል
@ፅጌየድግልሊጅZ
@ፅጌየድግልሊጅZ Год назад
ጉራጌነቴ ውቤቴ
@almaasdaranjeh9357
@almaasdaranjeh9357 11 месяцев назад
Wow💝💝💝💝💝💝💝💝💝💘💘💘💘💘💘💘
@housemaid2874
@housemaid2874 Год назад
ለመላው የክርስትና አምነት ተከታየወች እንኳን አደረሳችሁ
@Alemitu654
@Alemitu654 Год назад
ገኒየ እናቴን መሰለችኝ😢❤❤❤
@NefesaWasse
@NefesaWasse Год назад
አረ ፍትህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ በሎ
@AbelfelekeArsenal
@AbelfelekeArsenal Год назад
ገኒዬ አረ ደይቃውን ጨምሩልን ገኒ
@እልልታ-ቸ1ዐ
@እልልታ-ቸ1ዐ Год назад
አባታቹን ለምን አታመጡትም
@slemadoha123
@slemadoha123 Год назад
የሳምሪ እናትና አባት ተዳሰታችሁ ማየቴ በጣም ዳሰ ብሎኝል
@titayemuluneh6354
@titayemuluneh6354 Год назад
ገንዬ በጣም እድለኛ ነች በልጆችሽ የታደልሽ እንዳንች ብሆን ደስተኛ ነው ይምሆነው
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 Год назад
ገንዬ ምራቄን አስዋጥሽኝ እኮ
@Ethiopian-society-union
@Ethiopian-society-union 3 дня назад
አለባበሰ አንደኛ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Год назад
❤ደስ ሲል አማራ ደቡብ ጉራጌ አፋር የኢቶቤያ ድምቀቶች😘😘😘😘
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Год назад
ዋው ደስ ትላለቹ ጊኒዬ❤❤😂😂😂
@yeneyebicha341
@yeneyebicha341 Год назад
ገናዬ ማሪያም ስወድሽ እኮ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤
@enaaddis9826
@enaaddis9826 Год назад
ስታምሩ
@fiyametalovefiyametalove8690
gani hulunme family selalgabeshachew tekyemkoshi beteleyi mother edate satmchachew?
@BLINK123.2
@BLINK123.2 Год назад
እንኳን አደረሳቹ 🥰
@nefisa70
@nefisa70 Год назад
ጉራግነቴ ሁሌ እኮራበታለሁ ሥሙ በተነሣ ቁጥር ኡፍይይይ
@zinash1
@zinash1 Год назад
ኢትዮጵያዊ መሆን ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው ደግነት መልካምነት ባህልን አከባበር አንድነት ፍቅር በረከት ሁሉም ነገር ሙሉ እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችንን ሰላሟን ያብዛልን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ስምንእግዚአብሔርያዉቀዋል
በትክክል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selam0102
@Selam0102 Год назад
@bontubersisa-ly5ng
@bontubersisa-ly5ng Год назад
Beg , hulet gira igir
@Wallooyyee
@Wallooyyee Год назад
Wow 🥰💯🥰💯👌
@hanantube1067
@hanantube1067 Год назад
የኔ ቆንጆ ቤተሰብ
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
እምር ብሎባችዋል❤❤❤❤❤
@አይናለም-ገ1ኀ
@አይናለም-ገ1ኀ Год назад
Amen
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Год назад
እዴትደስል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 Год назад
ዋውውውውውው❤❤❤❤
@kedestterefe697
@kedestterefe697 Год назад
በጣም ነው የምታምሩት እንኳን አደረሳችሁ
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
እዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮዮ መምር ትሽሮ ወዶቹ ቆጅዬ ሽማግሌ መሥለዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰብለዘተዋህዶ
@ሰብለዘተዋህዶ Год назад
የወንዶቹ አአለባበስ ግን የሌለ ነው 😂😂😂😂😂😂😂 እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
ዋው እንዴት እንደምታምሩ እንካን አደረሳችሁ
@ኩንፊየኩን-አ9ጠ
@ኩንፊየኩን-አ9ጠ Год назад
❤❤❤
@user-Weynua
@user-Weynua Год назад
የዚህ ቤተሰብ አባል ብሆን ብዬ እመኛለሁ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Год назад
እንኳን ኣደረሳቹ ፈጣሪ ሰላማችን ያብዛ❤🎉
@Legendgamer12312
@Legendgamer12312 Год назад
AMAZING FAMILY
@abrashm1827
@abrashm1827 Год назад
Uuuff Nafkeny😢mechy naw hagrey Megeb aw 🫶
@Markson12
@Markson12 Год назад
what a family 😍much love and respect geni
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Год назад
እንኮአን አደረሳችሁ የገኒ ሙሉ ቤተሰቦች❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Год назад
የአመት ሠው ይበለን አሜን ሠላማችሁ ይብዛ😊
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Год назад
❤❤❤❤❤💋💋💋😍😍
@sarayakirstosliGi
@sarayakirstosliGi Год назад
abatachw binoru endat das endmil ❤
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Год назад
እነኳን እደርስች የገኒ ቤተስብች ስታምሮ
@emebet1776
@emebet1776 Год назад
❤❤❤
@momloveyou-c8w
@momloveyou-c8w Год назад
ክክክክክክክ አረ ዳዊት በሳቅ😂
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 Год назад
ገኒዬ እደት እዳማረብሽ
@EphrataYosef
@EphrataYosef Год назад
Maik kayeshew pls belshei endet endezi honshe dgmo ilysm
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Год назад
ልጆቹዋ አባባን መስለዋል ክክክክክ
@ሔርሞን
@ሔርሞን Год назад
አምረዋል የገኒ አለባበስ የእናቶች ነው?
@kedijaketera-pz5ru
@kedijaketera-pz5ru Год назад
@@ሔርሞን በጣም እንጂ ልጅቱም አምሮበታል. እናትና ልጅ ማሸላህ ያምራሉ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Год назад
ሆድ ባስ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tate667-f1q
@Tate667-f1q Год назад
❤❤❤❤ገኒየዉዲዲነዉ የማረግሽ
@hikmahikma5133
@hikmahikma5133 Год назад
ገጣር ትዝታ😢
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤l love gurag
@zenebeh
@zenebeh Год назад
አቤትየጉራጌባህል
@amhara74
@amhara74 Год назад
አይ ሃገራችንን ሰላም ናፈቀን😢😢😢💚💛❤
@fafe6265
@fafe6265 Год назад
❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ታምራላቹ
@mensurmuhdin9524
@mensurmuhdin9524 Год назад
አቦ ጉራጌ
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
ዉዶቼ መልካም በዓል❤❤❤❤
@mimisami2090
@mimisami2090 Год назад
❤❤❤❤❤ enqan aderasichuh
@rahamauae2283
@rahamauae2283 Год назад
እንኳን አደርሰቹ ❤❤❤❤❤
@meskeremtsegaye1097
@meskeremtsegaye1097 Год назад
ገንዬ እንኳን አደረሳቹሁ 🙏🙏🙏
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
የተንቢየተንቢ
@Sblove-e7k
@Sblove-e7k Год назад
Enkuan aderesen
@abyssinian5406
@abyssinian5406 Год назад
Amazing
@MezidaMefta
@MezidaMefta Год назад
❤❤❤❤❤የኔ
@ከረያባመታባዘራውtube
ያነከትዌ❤ሲያምርባቹ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
እናታችሁስ ገኒ ?
@hanokhabtu3533
@hanokhabtu3533 Год назад
ዋው
Далее
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19
ረዱ እንደዛሬ ስቃ አታቅም
20:53
Просмотров 4,5 тыс.