Тёмный

የእኛ ቀናት  

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 190 тыс.
50% 1

ደማቁ የድምፃዊትና ተዋናይት ለምለም ኀ/ሚካኤል የአልበም ምርቃት ፕሮግራም።

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@userenter2635
@userenter2635 3 месяца назад
ድምፅም ስርአትም ያላት የኢትዮጵያን ስርአት ያለው አለባበስ የምትለብስ ምርጥ ሴትነኝ ለምለም ክብር ይገባሻል❤❤
@halimaksa-dc5hf
@halimaksa-dc5hf 3 месяца назад
ዳንሰኞቹ ደና እብድ ነው የሚመስሉት😂😂
@haniman3990
@haniman3990 2 месяца назад
😂😂😂😂😂
@አልሀም
@አልሀም 2 месяца назад
😂😂😂
@sarateshager4766
@sarateshager4766 3 месяца назад
ልጆችን በመንፈሳዊ ሂወት አንጾ ማሳደግ የወላጅ ሀላፊነት ነው ሙዚቃውም ሆነ መኳኳሉ አጠቅማቸውም የመምህ ተስፋን ትምህርቶች እስቲ አዳምጡ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 месяца назад
ገንዬ የእናቶች አርአያ እግዚአብሔር ከዛ ከሞት አትርፎ እንኳን ለዝች ቀን አደረሰሽ መልኪትዬ የአባትሽ ኩራት ነሽ ❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 3 месяца назад
ዋዉ ገንዬ እና ውድ ልጆችሽ ስታምሩ🙏🏾♥️♥️♥️♥️♥️በተለይ አለባበስ የፀጉርሽ ነገር? ዛሬ ሴቱ ሁሉ በሂዩማን ሄር ባበደበት ዘመን? አንቺ በራስሽ የምትተማመኚ ቆንጆ ከነልጆችሽ አርቴፍሻል ኮተት የማትጠቀሙ ውድ ቤተሰቦች ክብር ይገባችሁዋል🙏🏾
@HdgYws
@HdgYws 3 месяца назад
ትክክል
@tenad7309
@tenad7309 3 месяца назад
ድምፃዊት ለምለም🙏🏾♥️የተረጋጋሽ ቆንጆ ሙዚቃዎችሽ ሁሉ ጥሩ መልእክት ያላቸው ናቸው በርቺ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@MartaZemede
@MartaZemede 3 месяца назад
ቅዱስዬ የኔ ምርጥ ለእህቱ ያለዉ ክብር ሲገርም ፈጣሪ ለቁምነገር ያብቃቹ❤❤
@NobBeza
@NobBeza 3 месяца назад
አዪ ገኒ መቼ ነዉ ልጆችሽን ገዳማት ቅዳሴ ሲሄዱ የምናያቸዉ ሁሌ ኮሰርት ገኒ አለም አላፊ ናት ለስጋቸዉ ብቻ እዲኖሩ አታድርጋቸዉ
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq 3 месяца назад
ይሄ የግላቸዉ ህይወት ነዉ ለዉዳሴ ከንቱ ነዉ ሌላ ምን ይጠቅማል
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 3 месяца назад
ቅዳሴ ሲያስቀድሱ ካሜራ ምን ይሰራል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 3 месяца назад
የገኒንቤተሰብ:ለማየትነውየገባሁት:ድምፃዊት:ልብሷም:ስረአትአለው:ተወዛዋዦችግን:ይይይይይይይ
@HaneHne
@HaneHne 3 месяца назад
መክሊትዬ ከወንድምሽ ጋር ድምቅ ብለሽ በካባ ሙሽራ የመልስሽ ቀን ይመስላል ❤
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 2 месяца назад
አንቺ እያማረብሽ ኮረዳ መስለሽ ፤ ባልሽን በድሎኛል በሚል ትርክትሽ እያሸማቀቅሽ የተጨረማመተ ጣሳ አስመሰልሽው .......... የእርሱ ግፍ ሲዖል ይወረውርሻል ።
@almaze214
@almaze214 3 месяца назад
ውይ ዳዊትኮ ሞገስ ነው እጇን እዞ ሲወጣ እንዴት ደስ እዳአለኝ❤
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 месяца назад
ቅዱሴና መክሊትኮ ምርጥ ጥንዶች ነው የሚመስሉት😊❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@almazali4784
@almazali4784 3 месяца назад
🤔🤔🤔
@SamsungAs-rj9ge
@SamsungAs-rj9ge 3 месяца назад
አረ በፈጣሪ ሆ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
ባለጌ ኧረ አይባልም ደፋር
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 3 месяца назад
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ የሚመስሉት አልኩ እንጂ ናቸው ወይም ይሁሉ አላልኩም ምርጥ እሕትና ወንድም ናቸው
@haimanotalage7152
@haimanotalage7152 3 месяца назад
ምርጥ የሚዋደዱ ወንድምና እህት ብቻ ብቻ ናቸው!፣ናቸው!!!!!!
@pecae9141
@pecae9141 3 месяца назад
ገኒዬ ከነልጆችሸ ዉድድድ❤️ ሀሊማዬ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤️ለምለም እንኳን ደስ አለሽ
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላችሁ ቅዱሤ ፈልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 3 месяца назад
እንኳን ደስ አላቹ የገንየና የፕሮፊሰሩ ልጆች❤❤❤❤
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 2 месяца назад
ቅዱስ ምን መሆንህ ነዉ እንዴት ወንድ የሴት ሽቶን ልቀባ ይላል ? ደሞ ገኒ የምትለዉን ስማ ይችን የመሰለች እናት እንደ እንቁላል ያዛት ዋ 😃 አይ አገሬ እረ እየተስተዋለ የሴት ሽቶ የወንድ ሽቶ የሚባል ነገር አለ Bro . በነገራችን ላይ ለምለም በጣም የምወዳት ስርአት ያላት ልጅ ናት👍
@heesan5522
@heesan5522 3 месяца назад
😢😂ዋው አዲስጫጉላንውየሚመስሉት ወድምናእህቶቹ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 2 месяца назад
ኧረ ገኒ ልጆችሽን ሽቶ አትከልኪይ ሽቶ ተራ ነገር ነው ለምን ግን ሀበሾች ለሽቶ ይንገበገባሉ ይገርመኛል
@RosaOsaasmelash
@RosaOsaasmelash 3 месяца назад
አለቀስኩ በጣም መሽለም ያለበት ስው ነው አባታችሁ ይገባዋል ይሄ ቀን እንደሚመጣ እውቅ ነበር ያልተነገረለት ድንቅ ባለውያ ነው አስለቀሳችሁኝ
@SarabeleteSaron-md4kz
@SarabeleteSaron-md4kz 3 месяца назад
ቅዱስ ግን በጣም ደረቅ ልጅ ነው ሲበዛ ያስቸግራል ለምንድነው ግን
@nefisasemane
@nefisasemane 3 месяца назад
ወጣትነት
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 3 месяца назад
Betam
@BezayacopBezabeza
@BezayacopBezabeza 3 месяца назад
Tenshe lege eko new,edefelige yuneee😂
@haregmak1519
@haregmak1519 3 месяца назад
ቤተሰብ ግን ሁሉ ነገሩን ይወድለታል
@OppoCell-n4i
@OppoCell-n4i 3 месяца назад
ልጅ ነዉ እደፈለገው ደሞም ቤተሰቡን ነው ያስቸገረወ
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 3 месяца назад
Sport በቅዱሴ መስራት ፍለኩ ዋዉዉዉዉ❤ ገኒ ልጀሽን ጠብቂው ችኮች😂 አዳይወስዱት😂
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 3 месяца назад
መወሰዱ የት ይቀራል 😂😂 እስከመቼ ትጠብቀዋለች 😂
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 месяца назад
ገና አግብተውስወጡ ብቻዋን ቁጭትላለይ
@missestomases7729
@missestomases7729 2 месяца назад
kidusena meklit mama guwadegnochesh nachew dawit lijenetun ahun lequwal leleul gin special tekret setut betely enat betam lijj selhone demo lseteleyayu yesun edeme yenanten betely geni yanchin semet asebina esun betamm care adergiw photo lay chaweta lay attention lay minamn
@saraamane6114
@saraamane6114 3 месяца назад
ዛር የያዛቸው ነው የሚመስሉት ምን አይነት ዘፈን እና ዳንስ ነው ፣ ጩሀቱ ስንት ቀን በጭንቅላታችሁ ይቆያል ፣ አይ ጄሮ ፍረደበት ።
@MershaMersha-z6m
@MershaMersha-z6m 2 месяца назад
ዛርን ያለበት ያውቀዋል
@ejgtue522
@ejgtue522 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ እመቤቴ ከዚህበላይ ያሠባችሁትን ታሳካላችሁ የገንየ ቤተሠቦች
@ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye
እስኪ የገኒ ቤተሰቦቺ አበረታቱኝ ፣በስደት ላይ እየከፋኝ ነው
@سعدىسعدى-و7ذ
@سعدىسعدى-و7ذ 2 месяца назад
ወይኔ የመክሉት ዉንዱም ቅዱስ አካሄዲ ሲይምር ዋው
@asterkasa8127
@asterkasa8127 3 месяца назад
እንኳን ደሰ አለሸ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቺ የኛ ልጄ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 месяца назад
Dav edaw sewdehe ufffff yna worke worke nehe eko ❤babiya yna betebache wddddddd❤
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 месяца назад
ዋውውውው መክሊት ና ወንድሟ 😊 ሰታም አባታችሁን ረጅም እድሜ ይሰጥላችሁ
@ሲትራራህሚ
@ሲትራራህሚ 3 месяца назад
የኔ ውቦች ማሻአላህ አላህ ለቁም ነገር ያብቃቹ ገኒዬ እንቅፋት አይምታብሽ 😢❤❤❤❤
@KalkidanAdebabay
@KalkidanAdebabay 3 месяца назад
Uuuufffff kidus leehtuna le enatu yalewu kibr yleyala egiziyabhar ybarkilahi
@nurkassim9458
@nurkassim9458 2 месяца назад
ከመክሊትና ከቅዱስ ታላቁ ማን ነው
@FoziyaMohammed-nv7zv
@FoziyaMohammed-nv7zv 2 месяца назад
መክሊት😂😂😂
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 2 месяца назад
የሴት ሽቶ ወንድ አይቀባም
@rabia-eb9yp
@rabia-eb9yp 3 месяца назад
አስተማሪ ነው እንድ😮አባታችሁ
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 месяца назад
ፊልምሰሪ ነዉተዋነይ
@Echess21
@Echess21 3 месяца назад
​@@መሲቲቲዩብአዎ አስተማሪ ነው አዲሰበባ ዩኒቨርሲቲ ቲያትር ።ፊልምም ይሰራል።
@seblealemtsehay6207
@seblealemtsehay6207 3 месяца назад
ሙሌ እኮ አልተነገረለትም እንደስራው 🎉🎉🎉🎉
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 3 месяца назад
ምንይሰራል
@rama369-i6t
@rama369-i6t 3 месяца назад
ምን ሰራ
@nigesttadesse4985
@nigesttadesse4985 3 месяца назад
የሴት ሽቶ ወንድ አይቀባም ነውር ነው
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 3 месяца назад
ሙሌ ይገባሀል ውድ መምህሬ🎉❤
@gjyvng738
@gjyvng738 2 месяца назад
ለካየመምህርልጆችናችሁ
@RomiRomi-g9g
@RomiRomi-g9g 3 месяца назад
geni tadileshi mareyamin❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 2 месяца назад
መክሊትዬ አምሮባታል❤❤❤❤❤❤❤
@heremalabeza5239
@heremalabeza5239 2 месяца назад
ሂሉከንቲነው
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 3 месяца назад
ይገባዋል ሙሌ ❤❤❤ምርጥ ቤተሰብ❤
@የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
እንኳን ደሰ አለሽ በርቺ ❤❤❤❤
@haregmak1519
@haregmak1519 3 месяца назад
ጋሽ ሙሉጌታ❤❤❤❤❤
@birhanafework9450
@birhanafework9450 3 месяца назад
Enkuan desi alachihu
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 3 месяца назад
❤❤😍
@Aster-wb3gv
@Aster-wb3gv 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@getibegum8411
@getibegum8411 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@RodasYitbarek
@RodasYitbarek 3 месяца назад
Daweti samart legi❤❤❤
@genetmeles
@genetmeles 3 месяца назад
Geniye tables hi geta yasadiglishi
@senihailu7633
@senihailu7633 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@samerabh2561
@samerabh2561 3 месяца назад
My favorite family ❤️❤🎉
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@firhiwot
@firhiwot 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@masertiemasertie5386
@masertiemasertie5386 3 месяца назад
ወይ የኔ ዉድ ሰወዳችሁ
@ahmedzebibadamtew1365
@ahmedzebibadamtew1365 3 месяца назад
Yesate shto lewende 😮😮😮
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
❤❤❤❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 3 месяца назад
👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@TigistGetahun-q2m
@TigistGetahun-q2m 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@eyobtsegaye9850
@eyobtsegaye9850 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@sablacell1012
@sablacell1012 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@AsterAster-ph3jt
@AsterAster-ph3jt 3 месяца назад
❤❤❤❤
@rszeyidirszeyidi2022
@rszeyidirszeyidi2022 3 месяца назад
👍👍👍👍
@zulfahussain852
@zulfahussain852 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 3 месяца назад
🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 3 месяца назад
❤❤❤
@Emann5201
@Emann5201 3 месяца назад
❤❤❤❤
@TerseyTersey
@TerseyTersey 3 месяца назад
ገንዬ ልጃችስቨ ሆላቸውሜ ቢቨለሞ ደስ ይለያል ስነስራታቸው ብቻ ይበቃል
@MaharatMariam
@MaharatMariam 3 месяца назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ጌጡ95Gete
@ጌጡ95Gete 3 месяца назад
❤❤❤
Далее
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
#kikakim
00:10
Просмотров 11 млн
ብዙ ሰዎችን አድኛለው
27:30
Просмотров 114 тыс.
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41