Тёмный

የእውነት ያፈቀሩ ሰዎች ላይ የሚታዩ 6 ምልክቶች/6 signs of people who are truly in love 

 FREZER FKADU
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

እነዚህን ነጥቦች በፍቅር አጋራችሁ ላይ ካልተመለከታችሁ አሁኑኑ ቆም ብላቹ ጠይቁ እነዚህን ምልክቶች ሳታጣሩ በኋላ ትዳር ውስጥ ከገባችሁ ትርፉ ጉዳት ነው ስለዚህ ተጠንቀቁ
0964310316

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 234   
@Mahi1630
@Mahi1630 4 месяца назад
እኔ ፍቅረኛየ በጣምነው የሚወደኝ እኔ እንቢብየ ተለያየን ለሁለትመት እራኩት እሱግን እስከምታገባ እጠብቃታለሁ ብሎ ጠበቀኝ እኔም ስደትመጣሁ ስደት ብዙነገር አስተማረኝ ከዛም ታረቅን የመጀመሪያየ ነው እስኪ አይቀየርብሺ በሉኝ❤❤❤❤
@gurfa2658
@gurfa2658 4 месяца назад
Amnnne aykyrbesh
@user-hi4dn5ms6y
@user-hi4dn5ms6y 4 месяца назад
Aykeyrbsh
@user-yc1ip5cv7y
@user-yc1ip5cv7y 4 месяца назад
አይቀየርብሽ
@user-im6fw9qo9i
@user-im6fw9qo9i 3 месяца назад
Yne ehte ftari ychi hiwotshe khone yftemlshe❤❤❤
@SweetiePeace-pw4ef
@SweetiePeace-pw4ef 3 месяца назад
አይቀየርብሽ
@mfamillymeron
@mfamillymeron 4 месяца назад
ልስማዉ እንጂ በዚ ዘመን ፍቅር የለም ፍቅር ፈጣሪ ብቻ ነዉ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 2 месяца назад
ተይ እህቴ ፍቅር አለ ችግሩ ከኛ እንጂ
@Hawa-bl7og
@Hawa-bl7og 2 месяца назад
ትክክል
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 2 месяца назад
ለኛ ብለህ በምትናገረው ንግግር ሁሉ በሁሉም እህቶቼ ስም አምስግንሀለው በርታ ጠቃሚ ምክር እየለገስከነው ❤
@user-uq9kz2wt7j
@user-uq9kz2wt7j 4 месяца назад
ኑርልን ወድማችን ❤❤ ምንም የምትለው ሁሉ በኔሂወት ፈተና ሁኖ ባሣልፈውም ያተን ምክር ሥሠማ ነፃ ሤት መሆኔን አረጋገጥኩ ኑርልኝ ቀጥልበት❤❤
@meazakahsay6307
@meazakahsay6307 4 месяца назад
2400 ሰዎች ኣይታችሁታል ላይክ ብታረጉ ምን ችግር ኣለው ስለምክርህ እናመሰግናለን ፍሬዘር 🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ls5cx4nc6b
@user-ls5cx4nc6b 4 месяца назад
በርቀት ፍቅር እንዴት ማወቅ እንችላለን ቪዲዮ ስራልን❤
@sadanesru292
@sadanesru292 4 месяца назад
Yehin yenam teyaki new
@user-yx6vu9ph4p
@user-yx6vu9ph4p 4 месяца назад
Yes yiseralen
@werwer9219
@werwer9219 3 месяца назад
ሁሉንም አላህ ነው እሚያቀው አላህ ደህናውን አፍቃሪ ይስጠንጅ
@user-em9fw7zh6r
@user-em9fw7zh6r 7 дней назад
የኔ ሁሉንም ያደርጋል ፍሬ በጣም ነው የምናመሰግነው አንተ የኛ የሴቶች ዶክተራችን ነህ በእውነት እንደዚህ እንዳከበርከን ፈጣሪ ያክብርልን❤❤❤❤❤❤
@user-bg1ew9vn3r
@user-bg1ew9vn3r 4 месяца назад
እግዚአብሔር ብቻ ነው እዉነተኛ ለኔ ሲል የሞተው ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን በርታ
@user-on5lc5mb3b
@user-on5lc5mb3b 4 месяца назад
በጣም እውነት ነው ያላገባችሁ ትልቅ ት/ም ነው እናመሰግናለን ወንድሜ ❤️❤️
@gingin6217
@gingin6217 4 месяца назад
ስገባ ስላምታ አቅርብ ወንድማችን ለፈጣሪም ለሰው ጥሩ ነው ❤
@fitsumzegeye1429
@fitsumzegeye1429 3 месяца назад
በሰላምታ መድከም ለምደሽ ነው
@gingin6217
@gingin6217 3 месяца назад
@@fitsumzegeye1429 🤓🤓
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 4 месяца назад
ፍቅር ፍርቅ ፍቅር ይለኛ ምን ይሻለኛል አለ አሉ አፍቃሪው እናመሰግናለን ወንድም ወንዶች ላይ ነው ችግሩ በብዛት እነሱን በነሱ ዙሪያ ስራ በደብ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@adenyemebrhanwedaj5750
@adenyemebrhanwedaj5750 4 месяца назад
ክብረት ይስጥልን እንቁ ወንድማችን ወንድማዊ ምክርህ በጣም ነው የምወደው በርታልን እናመሰግናለን 🌹👍
@user-cl8fw1qp4i
@user-cl8fw1qp4i 4 месяца назад
ተባረክ አርፍ ትምርት ነው ሁሉም ነገር እዉነት ነው ❤❤❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 4 месяца назад
ፍሬዘር እዚጋ ልተችህ ነው ማለትም እውነተኛ ፍቅር በትእግስት ቀስ በቀስ እያደገ ሲሄድ ነው እንጂ ችኩል ያለ ነገር ጥሩ አይሆንም አቦ እኔ ሁሉን ጠንቅቄ የማውቅ ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን ማመን መታመን ነው አቦ የዛሬ ምክርህ ፍሬዘር በርታልን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@TigistAyalew-kj1ei
@TigistAyalew-kj1ei 2 месяца назад
እንዴት ነህ ወንድሜ ስለምክርህ በጣም እናመሠግናለን ተባረክ በርታልን
@amalmallamma-ji1om
@amalmallamma-ji1om 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤firezer ene bante vidio buzu nager tamiralow ba astamarken lik eska ahun betam tenanya relecinshep nw alenyi egzabher ymasgen gin salamasegin alalfim betam thanks fire yalee temirt nw yemitastamiro ke libe ke samachu tamirachu titarfalachu eunat tikimu lenya nw tamaru bazi vedio bicha buzu timaralachu ena betam bartalen rele thanks wandemachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 😘😘😘😘
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 4 месяца назад
በትክክል ገልፅኸዋል ፍርየ አወ ቆም ብሎማሰብ ያስፈልገናል እኔ መቼም ሁልጊዜ ላይክ ሳላደርግህ አልፌአላቅም
@user-vv6pw1ek9e
@user-vv6pw1ek9e 3 месяца назад
እድሜህ ይርዘምልል ወድምየ እናመሰግናል❤❤❤❤
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv 2 месяца назад
ጎበዝ ነህ ብዙ ተማርህ እግዚአብሔር ያበርታህ
@Yosebeny
@Yosebeny День назад
በጣም እናመሰግናለን ፍረዘር
@InnocentBambooForest-cx6gg
@InnocentBambooForest-cx6gg 3 месяца назад
እዴት እደምወድህ በጣም ነው የማዳምጥህ እውቀቱን አብዝቶ ይጨምርልህ እድሜ ጤና ይስጥህ❤❤❤
@user-fs4vt4ze9z
@user-fs4vt4ze9z 3 месяца назад
በጣም ምርጥ አሳብ ነው 😢😢😢😢😢😊😊❤❤❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ💕
@hwi9801
@hwi9801 4 месяца назад
በርታ በጣም ጡሩ ትምህርት አለህ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ ❤
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee 4 месяца назад
የኔስ እንገናኝ እያለ አስቸገረኝ ሁላችንም በስደት ነን ግን እደሚወደኝ አውቅአለሁ ግን አሁን መገናኘት አልፈልግም ስለው ስለማትወጅኝ ነው ይለኛን እና አድ በሉኝ በጣም ጭቀት ላይነኝ እህት ወድሞቸ😢
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 4 месяца назад
በስርአት በቤተሰብ ተጋብታችሁ ከሆነ ብርሽን እራስሽን ጠብቂ ከሰው ጋር ሆነሽ ተገናኝው ሰው አያሳምንም
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 3 месяца назад
እንደኔ ላጣዉ ኣልፈልግም መገናኘትም ኣልፈልግም ተቀርቅሬ ፀጥ😌😌😌😌
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee 2 месяца назад
@@ehf4hd522 ደመርኩሽ♥️
@DjjdeuUeuee
@DjjdeuUeuee 2 месяца назад
@@jamilajamila6594 እሽ አመሰግን አለሁ♥️
@user-dl3ep3xc3c
@user-dl3ep3xc3c 2 месяца назад
አመሰግናለሁ ወሏሂ ትክክል ነህ
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 4 месяца назад
የመጀመሪያ ነኝ መሰል ጥያቄ አለኝ ፍዚ የማይሆን ነገረ አድርጊልኝ ይለኛል ፍቅርህ የዉሸት ነዉ እለዋለሁ ይናደዳል ስለማፈቅርሸ ነወ ይላል ግራ ነዉ የገባኘ😢
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 месяца назад
የሆነ ነገር ማለት ብር?
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 4 месяца назад
እንዳታረጊዉ አረብ ሀገር ከሆንሽ ከወደደሽ ካንች ምንም አይጠብቅም
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 4 месяца назад
አደለም ስሜቴን ተረጀኘ አረኪኝ😭
@AbeFikir
@AbeFikir 4 месяца назад
​@@MmMm-bw1lcእንዳተደርጊው የሚወድሽ ከሆነ በምንም አይነት አንች የማትስማሚበትን አይጠይቆም ይረዳሻል❤
@MmMm-bw1lc
@MmMm-bw1lc 4 месяца назад
@@AbeFikir እሺ💙🙏
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 4 месяца назад
እናመሰግናለን❤👌
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምርኝ❤
@pcsoft06integrators65
@pcsoft06integrators65 4 месяца назад
የርቀት ፍቅር ስራልን 🙏🙏🙏 bor
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 4 месяца назад
ሰርቻለሁ
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 4 месяца назад
@user-pe6xb2vd6n
@user-pe6xb2vd6n 4 месяца назад
አዎን
@user-fz4hf9yc9t
@user-fz4hf9yc9t 3 месяца назад
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 5😊
@adenyemebrhanwedaj5750
@adenyemebrhanwedaj5750 4 месяца назад
❤🌹❤🌹❤በእውነት ሁሉም ያልከው በመካከላችን አለ እግዚአብሔር ይመስገን ከእግዚአብሔር በታች ብዙ ነው እቅዳችን በጋራ ነው ሁሉን የምንወያየው በጣም የሚሳሳልኝ በጣም የምሳሳለት የወደፊት ባሌ ነው❤🌹❤🌹❤🌹❤ እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት በርታልን
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደሞርኝ❤
@user-or1es4oj1o
@user-or1es4oj1o 2 месяца назад
ወንዲም ልክነህ በጣምነዉ የማመሠግነዉ
@user-wu8rq6mq8y
@user-wu8rq6mq8y 3 месяца назад
በጣም ደስ የምትል መካሪ በርታ ወንድማችን
@user-mw5ui6kd7h
@user-mw5ui6kd7h 4 месяца назад
እናመሠግናለን ውድ ወንድማችን ፈጣሪ ያኽብርልን❤❤❤❤❤
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 месяца назад
Egziabher Yimesgen Enkuan beselam metahke memirchen wodemchen
@user-fz4hf9yc9t
@user-fz4hf9yc9t 3 месяца назад
ምክርህ አይለየን አትጥፋ ምክርህ በጣም አስተማሪ ለስውልጂ ምግብማለት ነው ምክርህ ክበርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 4 месяца назад
አይ አማራ ክልል ኢተኔት ከተዘጋ አንድ አመት ሊሆነው ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hahahahhahahahahaha1399
@hahahahhahahahahaha1399 4 месяца назад
ሀገራችን ስላም ያርግልን እህቴ 😢😢😢😢😢
@user-yr3gy3vi6t
@user-yr3gy3vi6t 3 дня назад
ወንድሜ ቁጥርህን ሸር አርግልኝ በጣም የከበደኝንና ለ6አመታት የተሰቃየሁበትን ነገር ስሞትልህ እርዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@SweetiePeace-pw4ef
@SweetiePeace-pw4ef 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ሀሳብ ነዉ❤❤❤
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y 2 месяца назад
እናመስግናለን❤❤❤❤❤❤
@user-kv9rr7jw9q
@user-kv9rr7jw9q 4 месяца назад
እኔ አሁን ከሀገሬ ከወጣሁ 11 ዓመት ሆነኝ ግን 18 ዓመት ጎደኛ አለኚ እወድሀለሁ ስለዉ እኔም ይለኛል 😭😭😭😭ግን በቀን ከ3 ሰዓት በላይ እናወራለን
@user-qj4wn9pn4y
@user-qj4wn9pn4y 2 месяца назад
ወንድማችን አንድ ከንግግሮችህ ተስፋ የሚያሥቆርጥ ነገር አለ እሱም 30 አመት ከሆናችሁ በላይ ላልከው እኔ እዛ አልደረስኩም ግን በዛ እድሜ ውስጥ ያሉ ሴቶች ወይ ተደፍረው ወልደው ወይም ትዳር ይዘው ወልደው ግን ተለያይታ የምትኖር ሴት 30 ቢሞላት ነገም ህይወት ይኖረኛል ብላ ታሥባለች ግን ተፈላጊ አደለሽም ስትል ተስፋ ትቆርጣለች ይሄንን ነገር ብታስተካክል ወይም ባታነሳው የተመረጠ ይሆናል
@user-iz8xv1lv9e
@user-iz8xv1lv9e 4 месяца назад
በጣም በትክክል ወንድሜዋ እናመሠግናል
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምርኝ
@ahmadqudah3766
@ahmadqudah3766 4 месяца назад
ትመቸኛለህ ብሮ እናመሰግናለን❤🎉
@ChristineEthiopia
@ChristineEthiopia 3 дня назад
Fxarii amlake abztoo ybarkeh
@user-zq2ul3ee2g
@user-zq2ul3ee2g 4 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ነው
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-sw1gs5cg8j
@user-sw1gs5cg8j 4 месяца назад
ትክክል ነህ 😢😢😢😢የምር 😥 እወደው ይሆን ይወደኝ ይሆን እያልኩኝ ነው 😢😢😢😢😢እኔ እራሱ እርብሽ ነው የምለው እርግጠኛ አይደለሁም
@ElsaFeyisa
@ElsaFeyisa 3 месяца назад
አመሰግናለሁ ብሮ የማስበውን ነገር ነውየምትናገረው ማለቴ እኔ የማደርገውን ነገር አመሰግናለሁ እራሴን እዳይ ረተእኛል አመሰግናለሁ ብሮ ብሮ በጣም ነው ምክርክን እቀበላለሁ ብሮ
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-st5jr5zq1j
@user-st5jr5zq1j 4 месяца назад
ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ምክረ ነው በረታ
@AAaBbb-hg1zt
@AAaBbb-hg1zt 4 месяца назад
በእርቀት የማይቻል ፍቅር ይዞኛል እሡም ያፈቅርኛል ለኔ ለየት የለ ወድ ነው ለጊዜው ጥሩ ላይ ነን መተማመን የሚለው ላይ በራሴ መገድ እየፈተኩት ነው ውጤቱንፈተናው ሲልቅ እነግርቺኋለሁ
@jdkejdkr7336
@jdkejdkr7336 4 месяца назад
የእስልምና እምት ተከታይ ስተል ነው አላህ ዘንድ ኒካ የተፈቀደ እና የተወደደ ሲሆን መፈታት ደሞ የተጠላ ሆኖ የተፈቃደ ነው ምክንያ ተስማምተው መኖር ከልቸሉ እያሰቃዩ መኖር ያለባቸውም ነው ሶስታ ፍች ነው ያለዉ ደረጀዉን ጠብቆ ነው ተለያያይቶ ገብ ስለመፍጠር ረሱ ያስተምራል እምነታችን ችግሩ እምነታችን በደንብ ተምረን ተግባር ይጎድለነል እንጂ እስልምና የጎለዉ የለም ሙሉ ህዋት ነው
@qweqwe444
@qweqwe444 4 месяца назад
በትክክል❤❤❤ገልፀህዋል ቆም ብለን ማሰብ አለብን
@ygyygh6610
@ygyygh6610 4 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድሜ በርታልን ላይኩት😊
@amnahabdullah8108
@amnahabdullah8108 3 месяца назад
Hayee
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 4 месяца назад
በርቀት ፍቅር እንዴት ማወቅእንችላለን
@user-iu4qx9wd4p
@user-iu4qx9wd4p 3 месяца назад
ልክ ነህ ወንድሜ እድሜ ጤነ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ehf4hd522
@ehf4hd522 2 месяца назад
ደምሪኝ❤
@user-ll2dz7tf3l
@user-ll2dz7tf3l 4 месяца назад
በስቱ ልጨነቅ አላህ ያለዉ ይሆናል
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 месяца назад
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 4 месяца назад
Thank you
@TTr-ss5xe
@TTr-ss5xe 4 месяца назад
6Tikikili😊 Yimachiki
@amsalmhreteamsal7429
@amsalmhreteamsal7429 4 месяца назад
ትክክል ነህ ወንድማችን
@user-fz4hf9yc9t
@user-fz4hf9yc9t 3 месяца назад
ስሚራ አላህ እርሜ ጤና ይስጥህ
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 4 месяца назад
Betam astemire new Ena mesgenlehen memirchen wodemchen
@seaduafirasa5609
@seaduafirasa5609 5 дней назад
Hulum tikikil new wegene gobe.
@TTr-ss5xe
@TTr-ss5xe 4 месяца назад
Are Fire Yimachiki Hulemi iwnati bicha newi yemitaworawi Yhi Mikiri Lana newi Wow Yimachiki 😊
@edesedes1676
@edesedes1676 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@user-mo6rw7mm3u
@user-mo6rw7mm3u 4 месяца назад
Are be Maryam enen erdag yewdegal wedewalew gn debk feker honebeg begeta negereg mefetheqn 😢❤❤
@beliyuclient
@beliyuclient 4 месяца назад
Pleace layik ankefilbetm inbertatw❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 4 месяца назад
እናመስግናለ ወንድሜ🥰
@hayatfkr7832
@hayatfkr7832 4 месяца назад
እናመሰግናለን
@tetetety3946
@tetetety3946 4 месяца назад
Slam wondma ykerta 2 ken aletketatlekume ykerta yawu yasdt nger ygebahale led bizye hogna nber ❤❤❤❤❤❤
@user-mr2cr9lv8c
@user-mr2cr9lv8c 3 месяца назад
ወላሂትክክልነህእድሜይሥጥልን
@AMELEWORKMeSfn
@AMELEWORKMeSfn 4 месяца назад
ተባረክልኝ ወንድሜ ትክክል ነው ግን
@tgema-wj7hv
@tgema-wj7hv 4 месяца назад
Wendime batihon balakh yikochegn nbr yemir..❤❤❤
@bertukanbertukan5694
@bertukanbertukan5694 Месяц назад
Tkyu❤
@tsehaydesalew4649
@tsehaydesalew4649 4 месяца назад
ላይክ አርጉ ውዶች ከመቶ በላይ ናችሁ እምታውት አከፈልበት ሰከድም አይወስድም ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 4 месяца назад
ሽኩራን ወንድሜዌ❤❤❤❤❤እና እኔ አላፈቀርውም ማለት ነው እኳን አፈቅርሀለሁ ልለው ቀርቶ እወድሀለሁ ብዬው አላቅም ለማለት የሆነ ነገር እንቅ ያደርገኛል አውጥቼ መናገር አልችልም ግን ላጣው አልፈልግም እወደዋለሁ እኮ ግን አልነግረውም እና ይሄ ምን ይባላል 😢😢😢😢
@user-go1ok4le6o
@user-go1ok4le6o 4 месяца назад
እንደምታፈቅሪውንገሪው ለምን ታፍነሺ መሞትአለብሺ እኔማ አውርተን እወድሻለሁሳይለኝ ወይንም ሳልልለው አጋጣሚ ብሩ ቢዘጋብ ወላሂ ከቴሌ ተበድሮ ሞልቶ ይደውላል
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 4 месяца назад
@@user-go1ok4le6o ማሻ አላህ ደስ ሲል እኔስ በዙ የምለው ና መናገር የምፈልገው ነገር በውስጤ ሞልቶ ለመናገር እደውል ና ስናወራ ሌላ ሌላውን አውርቼ ቅር እያለኝ ስልኩንእዘጋለሁ ከዘጋሁት ቡሀላ ለምን እያልኩ ብቻዬን አወራለሁ ግራ ግብት ልነግረው ስል አንደበቴ ይታሰራል😭😭
@zemzems2429
@zemzems2429 3 месяца назад
😂አንቺ ሞኚ ነሽ እንዴ ፍቅርሽን ግለጭለት❤😊
@zemzems2429
@zemzems2429 3 месяца назад
እወድካለው በይው ይፍላበት❤🎉😂😂😂😂😂😂😂🎉
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l 3 месяца назад
@@zemzems2429 😅😅😅ይፍላበት አላለችም
@user-cb5et9rd3r
@user-cb5et9rd3r 4 месяца назад
በጥሩ ነው 🎉🎉🎉 እዉነት ❤❤
@gpbl5074
@gpbl5074 4 месяца назад
በጣም እውነት ነው ❤❤❤❤
@nesmanesma5980
@nesmanesma5980 2 месяца назад
ከአገር ውጭ ሆነው የሚፈቃቀሩ ፍቅራቸው በምንመገድ ማራመድ እዳለባቸው ምክር ለግስልን
@tigistdemie4265
@tigistdemie4265 4 месяца назад
ሰላም ወንድሜ ርቅት ፍቅር ላይግን የሁለታችን ግንኙነት ማንም እዳውቅ አይፍለግም ምክንያት ስትይቅው አንቺ ይጉዱሻለ እድንጣላ ያርጉናል ይለኛል
@frezerfkadu1
@frezerfkadu1 4 месяца назад
ሊሆንም ላይሆንም ይችላል
@TigistAmare-w8v
@TigistAmare-w8v 25 дней назад
Tru new wendim ketlebet
@user-sg5jg5ez9w
@user-sg5jg5ez9w 4 месяца назад
waw betam eds yemil mkr new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m 4 месяца назад
Thank You Lk Neh
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 3 месяца назад
የኛ መካሪ እስኪ ለርቀት ፍቅር ምክርስጠን እኔ ሁለታመታችን ማውራት ካያዝን ብዙግዜ እኔ እነጫነጫለሁ እሱ ግን በጣም ይታገሰኛል አተን እየሰማሁ ልብገዛሁ
@user-gy4nq1ch6m
@user-gy4nq1ch6m 4 месяца назад
እናመሰግናለን bro ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@selamabebaw4532
@selamabebaw4532 3 месяца назад
20 ሺ ቪው 1ሺ ላይክ እረ like እናድርግ❤
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 4 месяца назад
በጣም እውነት ነው
@AzmeraTeshome
@AzmeraTeshome 4 месяца назад
Wodme ena ligun ewodewalew gn ersu ayawikim min ladirg
@SabaFesehaye-vs8sy
@SabaFesehaye-vs8sy 4 месяца назад
Yeh ewnet new set degmo endeza NAT kematafewrew wend menekakat atfelgm
@user-cp9wu2wu6h
@user-cp9wu2wu6h 4 месяца назад
ትክክልነህ ❤❤
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh 3 месяца назад
ኣሁን በቅርብ የተዋወቅኩት ወንድ ኣለ ግን ወንድ ማመን ስለኣቃተኝ እሱ የምናገረዉ ከልቤ የምመኘዉ ኣይነት ወንድ ነዉ ቢሆንም ያሁን ወንድ በተለይ በስደት ያለነዉ ኣብረን ካላደርን የኔናት ብየ እንዴት ልመን ይለኛል እኔም ይጨንቀኛል😌😌😌😌
@Mary-yc6ri
@Mary-yc6ri 4 месяца назад
Tanks wodemeee ❤❤❤❤,
@user-cp9wu2wu6h
@user-cp9wu2wu6h 4 месяца назад
ትክክለኛነውየምትለው እውነት
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 4 месяца назад
ሰላምህ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o 4 месяца назад
እዚጋ ወራጃለ አንደኛ አርባ አመት የሆነው አያፈቅርም ወይ ሁለተኛ ለኛ ለሙስሊሞች ከኒካህ በፊት መነካካት ክልክል ነው ምን እናርግ ፍቅርን መግለፅ ግን ይቻላል
@user-ov8qu5ri6z
@user-ov8qu5ri6z 3 месяца назад
የርቀት ፍቅር እንዴት ማወቅ ይቻላል
@user-bl8vt9yr9c
@user-bl8vt9yr9c 4 месяца назад
በርታ ጎበዝነህ
@user-cc9uz5dg1p
@user-cc9uz5dg1p 4 месяца назад
የእውነት ፍቅር ሲጀመር እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ከጠፋ ቆየኮ ጃል:: ወደፊት ምድር ላይ ሰው ጭራሽ አይኖርም ምክንያቱም ሁሉም ሲንግል ነው:: ወንዶቹ ለአንድ ቀን የአልጋ ጨዋታ ብቻ ነው ሴትን ሚፈልጋት በተለይ የኢትዮ ወንዶች ከተበላሹ ቆዩኮ😢😢😢😢
@Dfgjj-de6rg
@Dfgjj-de6rg 4 месяца назад
😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@Banny-p7e
@Banny-p7e 4 месяца назад
😂😂😂😂😢😢Ewent eko newe kemer 😂😂