Тёмный

የእድል መኖሪያ ፈቃድ በጀርመን ( chancen Aufenthaltsrecht) መጠንቀቅ ያለባቹ ነገር 

Abigiya & Addis Tube
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

የእድል የመኖሪያ ፈቃድ በጀርመን ( chancen Aufenthaltsrecht) መጠንቀቅ ያለባቹ ነገር
ከዚ ቪዲዮ ምን ማረግ አለባቹ : ቀጣዩስ ምንድነው በትግስት ስሙት ይጠቅማቸዋል::
share#like# subscribe ማረግ አትርሱ አመሰግናለሁ!!

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@qnoataebaa7583
@qnoataebaa7583 3 месяца назад
Waadimee silki qutur yifaligalow
@Ktbene
@Ktbene 4 месяца назад
gobezzz bertalen
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 4 месяца назад
የጎደኛዬ ጥያቄ ነው ጀርመንኛ course አልተማረችም አሁን 104c እድል ሰታገኝ course እየወሰደች ነዉ ልጆቹ 2 አሎት የግድ መሰራት አለባት???
@mesfin.ayalew
@mesfin.ayalew 4 месяца назад
በርታልን
@henokmersha8021
@henokmersha8021 3 месяца назад
Good job❤
@nigejamal
@nigejamal 3 месяца назад
Brooo arife maraja new gobaze Lije barita ena 104 wasijalawu yatasatayimi bapasiporita new eshi broo Sera esaralawu kuanika gen alichelime Sera kajamariku 7 te amate ena min lamuala broo
@AbdulHassen-jc1rb
@AbdulHassen-jc1rb 18 дней назад
አዲስ ወንድሜ የልደት ካርድ በአማርኛ ማሰተርጎም እፈልጋልሁ አድርሻ ላክልኝ
@abigiya.addis2024
@abigiya.addis2024 18 дней назад
@@AbdulHassen-jc1rb የት ከተማ ነህ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 4 месяца назад
እር እኔስ 10አመቴ ጀርመን ከመጣሁ አፕ ሽሉስ አድርጌ አለሁ ነገር ግን የኢትዮጵያን ፓስፓርት ካላመጣሽ አሉኝ ነገር ግን የኢትዮጵያን የልደት ስርትፍኬት አለኝ አስመጥቻለሁ አውፈነትአይት ኢርላውብስ የሚሰጠኝ ለተከታታይ 8አመት በዬ ሁለት አመቱ ይሰጠኛል ስራም እሰራለሁ ስራ ከጀመርኩ 5አመቴ ግን በኢትዮጵያ የልደት ሰርትፍኬት የጀርመን ፓስፓርት መጠይቅ እችላለህ መልስልኝ አወፍነታልትኢርላውቤ ፓራግራፍ25,2 (4) ነው እስኪ መልስልኝ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 4 месяца назад
Germany Ethiopia embassy ሄደሸ posport ከዚህ በፊት ከሌለሸ ሰነድ አልባ ፎርም ሞልተሸ አሻራ ትሰጪያለሸ embassy መጠየቅ ትቺያለሸ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 4 месяца назад
@@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ ባስፓርት ማምጣቱ ሪዝክ አለው ለዛ ነው እንጅ ኢንባሲ መሂዱማ ቁላል ነው ነገርግን ወድ ኢትዮጵያ ዲፔርት ለማድርግ ቀላል ዘዴ መሰለኝ ፓስ ካለ???
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 4 месяца назад
@@islamislam-yg7qz ብዙ ጊዜ ከተቀበሉሸ ወንጀል ካልሰራሸ deport አያደርጉም ግን, info በደንብ ጠይቂ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 4 месяца назад
@@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ እር ምንም ወንጅል አልሰራሁም ስራና ትምህርት ላይ ነኝ ግን የተሰጠኝ የመኖርያ ፍቃድ በሂውማኒቲ ነው ለዛ ነው አይደንቲቲ የጠዬቁኝ
@Hiyab12
@Hiyab12 23 дня назад
Wendm mitasmrw betam ina tekami new 1 negr intgzgi felga nebr bmin lagegi iclalew
@abigiya.addis2024
@abigiya.addis2024 23 дня назад
@@Hiyab12 +49 179 4428774
@lulsegedshewaye2645
@lulsegedshewaye2645 Месяц назад
ስልክን ላክልኝ በውሰጥ መስር ላግኝህ
@teklayeyu4239
@teklayeyu4239 4 месяца назад
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ 4 месяца назад
ሰላም ወንድሜ በርሊን ethopia embassy ሄጄ apply አድርጌ ነበር ግን እስካሁን posport አልደረሰም 104c ለማሳደሰ 3ወር ቀርቶኛል ምን ማድረግ አለብኝ????
@EmebetEjigu
@EmebetEjigu Месяц назад
ወረቀት እየተሰራልህ መሆኑን ማፃፍ ትችላለህ ይቀበሉሃል ኤምባሴው ከቻልክ ሂድ አለበለዚያ ባድራሻቸው ኢሜል ስትልክ በፖስታ እንዲልኩልህ አድርግ ብዙ ሰው ያቀረበው እሱን ነው እኔን ጨምሮ።
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ
@ሂዊሂዊ-ሰ7ዀ Месяц назад
​@@EmebetEjiguselam selam ሰነድ አልባ ፎርም ነዉ የሞላሸዉ embassy እኔ እሱን ነዉ የሞላሁት embassy ወረቀት ፅፎልኛል ሳሳድሰ በሱ ይቀበሉኛል ማለት ነዉ?????
@mubarakmahamad9141
@mubarakmahamad9141 4 месяца назад
Selamnow endetnow lemitadergow negar Amesignalow buzu xiyaqe sela alegn be westi be Agegn das yelegnal bittee
@abigiya.addis2024
@abigiya.addis2024 4 месяца назад
Berlin kehonke Buro memetate techelalehe
@birtukanbeyene3844
@birtukanbeyene3844 2 месяца назад
@abigiya.addis2024
@heramihera1227
@heramihera1227 3 месяца назад
የ2 አመቱም አንድ ነው
Далее