Тёмный

የእድገታችሁ ጠላት Bad Inner Voices | Bunna with Selam 

Bunna ቡና
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Год назад
ቀጣይ ስለ ፍርሃት ብትሰሪ ያለ ምክንያት ለሚፈሩ ለሚደነግጡ በልጅነት ፈሪ ሆነው አድገው አሁን የከፋ ፍርሃት ላለባቸው ከነመፍትሄው ብሰሪ ደስ ይለኛል ሌላው ምትሰሪያቸው ቪዲዮ እንዳለ አንደኛ ነው 👌
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Год назад
😅😅😅😅😊😊፡።😊😊😊😅😅😅😅😅😅፡😢
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Год назад
😊
@engidaworkisrael4673
@engidaworkisrael4673 Год назад
ለማብራራት የምትሄጅበት የአገላለፅ መንገድ ምርጡ ኳሊቲሽ ነዉ ። በብዙ እየተጠቀምን ነዉ እናመሠግናለን ።
@sarontesfaye877
@sarontesfaye877 Год назад
ሰላምዬ በጣም ነው የማመሰግንሽ ለካ እንደዚህ አይነት ስሜት እኔ ብቻ አይደለሁም የሚሰማኝ ይህን ካንቺ እና ከተጠሰጡትcomment ማወቅ ስላስቻልሽኝ
@abeltadios7402
@abeltadios7402 Год назад
Thanks for sharing this wonderful life experience. I like the way you explain things and I don’t know if I’m the only one that noticed you were emotional and thats what makes it more beautiful and genuine. And let me add my personal thoughts about when you say I feel like I’m lucky but not my effort. Sis luck is a blessing, that’s why we pray, to be lucky on everything. Don’t under estimate that. To Use properly your blessings or luck whatever you say is also a wisdom. thank you for blessing us with such a beautiful education!
@Rightpath12
@Rightpath12 Год назад
The way your voice vibrets, shows that you are really talking from your heart ❤❤❤❤❤❤
@amenti3177
@amenti3177 Год назад
እኔም እስማማለው በተጨማሪም የአነጋገር ስልቷ ኢትዮጲያ ረጅም ጊዜ ያልኖረ ሰው ነው ሚመስለው እና ምቾት አይሰጥም አማርኛ ስለምትችይ በደምብ አውሪው ትክክለኛ አማርኛ ።ግን ሀሳብሽ ጥሩ ነው 😍
@filmegna
@filmegna Год назад
ድምጻን በ AI ኤዲት ስላደረጉት ነው ሮቦቲክ የመሰለው
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 5 месяцев назад
ጎበዝ ልጅ ተባረኪ
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 Год назад
በርችልን ሰለምና የኛ ቆንጆ በጠም እየዘገዬሽብን ነው ድምፅሽን ለመስማት ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቀው እንወድሸለን በርችልን ከአንቺ ጋና ብዙ ነገር እንጠብቀለን መልከም ቀን!!!
@tebareksolomon8731
@tebareksolomon8731 Месяц назад
ahh ur sentences..endet nw construct metadergiyachew...they r amaizing yemr luv it berchi
@behailuberhanu4576
@behailuberhanu4576 Год назад
በርቺ ጠንካራ ሴት ነሽ 🎉❤
@ያህዌ-ቸ2ለ
@ያህዌ-ቸ2ለ Год назад
በጣም ገንቢ ሃሳብ ስላካፈልሺኝ አመሰግናለሁ!
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 Год назад
Gobez Selina you are jenuen berchilin teteqimebishalehu I love self talk but i learn what kind of conversation doing with me tnx
@habeshget-w6g
@habeshget-w6g Год назад
የማደንቅሽ የውስጥሽን ትኩሳት እየተነፈሺው ሠላምሽን ለማረጋገጥ በመሞከርሽ ነው
@NiogabdhaNiowaan
@NiogabdhaNiowaan Год назад
በጣም ጥሩ የአተኩረት ስብት አለሽ
@tatekwosenyeleh7086
@tatekwosenyeleh7086 Год назад
Selam, thanks for sharing your genuine experience + attempt to come out of sphere...
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Год назад
እናመሰግናለን ቀጣይ ደሞ እባክሽ ስለ ፍርሀት ስሪልን ያለምም ምክንያት ሁልጊዜ ፍራሀት ውስጥ መሆን ለብቻ መሆን መፍራት አረብ ሀገር ነኝ እና አሰሪዎቼ ቤት አይኖሩም ብዙ ጊዜ ብቻዬን ነኝ ሁልጊዜ ፍርሀት ውስጥ መሆን ምን ይሆን ምክንያቱ እባክሽ እባክሽ በዚ ዙሪያ ስሪልን
@Sara-cx5rc
@Sara-cx5rc Год назад
ሰላም ቆንጆ እናመሰግናለን እባክሽ አትጥፊብን
@markfikir7673
@markfikir7673 Год назад
Good job...thanks for sharing what you been thinking and changing.....
@bunnacast
@bunnacast Год назад
My pleasure!
@redbahi5974
@redbahi5974 Год назад
How honest u are! I feel u❤ Demo ayzosh❤
@ethiopian_today
@ethiopian_today Год назад
thank you
@baharsharif3000
@baharsharif3000 Год назад
Gobez nesh your very honest
@aziቲ
@aziቲ Год назад
እወድሻለሁ ብዙ ጊዜ የምታነሻቸው ሀሳቦች ይመቸኛል !ግን እራስን ስለ መሆን እያወራሽ ስለሆነ ..እራስሽን ብትሆኚ አማርኛ የጠፋብሽ ነው የምመስሊው ሙልቅቅ ስትይ😌
@climatefascism9870
@climatefascism9870 8 месяцев назад
Mama hulachin enede anchi nen …we will grow out of it with God help
@kdhbsbejvsh2791
@kdhbsbejvsh2791 Год назад
Betam tichiyalesh ahunim erasu ye meretshiw topic is very important one... you can do and you have done a lot so keep it up.
@SeifitiChesu-jm2bw
@SeifitiChesu-jm2bw Год назад
አይዞሽ እናት አለም “ትህትና” ማለት አንዱ መገለጫ ይህ ነዉ
@hiwotyohanns8678
@hiwotyohanns8678 Год назад
You’re the best ❤
@MekdesDemsash
@MekdesDemsash Год назад
Tefash eko yene konjo❤❤
@FrehiwotGetachew-fe3rb
@FrehiwotGetachew-fe3rb Год назад
Berchiln thanks❤❤❤
@FoodRecipesHabesha
@FoodRecipesHabesha Год назад
Thank you for sharing!❤❤❤
@O_L_D89
@O_L_D89 Год назад
Arif melikt selu....dimtsish gin zare lik alneberem lene... I hope you are well
@Bruktaitberhanu
@Bruktaitberhanu Год назад
Thanks
@mohammedmasreshawu6028
@mohammedmasreshawu6028 Год назад
weyne anchi lji gn betam new emtmechign
@yonatanteages9184
@yonatanteages9184 Год назад
thanks sis❤❤❤
@nitshgeremewnm6207
@nitshgeremewnm6207 Год назад
በርች❤
@climatefascism9870
@climatefascism9870 8 месяцев назад
So vulnerability beautiful soul woman
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Год назад
😢selene metawera eyemeselegn new❤
@KedjaAbduku
@KedjaAbduku Год назад
Selamye endet endemwedsh eko welahi yemren nw demo set negn eshi
@tsega1200
@tsega1200 Год назад
Set negn❤😂😂😂😂
@aygamerethio3806
@aygamerethio3806 5 месяцев назад
❤️
@heyabhaben3228
@heyabhaben3228 Год назад
seli pls tolo tolo lekekilen video btammmm tenafkeshal
@esralebeyene7702
@esralebeyene7702 Год назад
ሰላምዬ አንችን የማገኝበት መንገድ ወይም ሰልክ ቁጥርሸን ባገኝ ደሰ ይለኛል ላወራሸ እፈልጋለሁ 🙏🏾
@LoCoCreative
@LoCoCreative Год назад
My sweetheart ❤❤❤
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Год назад
ያለሁበት ሁኔታ እያሰጋኝ ነው እራስን የማጥፋት ሀሳብ ይመላለስብኛል ገና 17አመቴ ነው ብዙ ቪድዮ አየው እለወጣለው ብዬ አስባለሁ ትንሽ ሳልቆይ በራሴ ተስፋ ቆርጣለው child hood trauma አለብኝ በቤተሰብ በዛው ውስጥ ሆኜ friendshipኦች ላይም እኔ የበታች እንደሆንኩ አመንኩ እርዳታ ፈልጋለው የ ስነ ልቦና አማካሪ የሆናችሁ አናግሩኝ
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
እኔ ምመክርሽ እኔ ሲጨንቀኝ እና ሲከፋኝ የማደርገው ቤ/ክ ሄጄ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ ከዛ ትንሽ ስረጋጋ የውስጤን እነግረዋለሁ እግዚአብሔርም ያስተካክልልኛል ከዛ በተጨማሪ ፀበል መጠመቅ መንፈሳዊ ትምህርቶች መስማት በቃ መንፈሳዊ ልምምድ እና ድርጊት ማድረግ it's so perfect Ur so young before past (almost near) i was also in ur condition am understant Am 22
@hannagetaw1186
@hannagetaw1186 Год назад
Please be strong ለዚህ ህዝብ ለሌሎች ተመሳሳይ ህይወት ላላቸው ታስፈልጊያለሽ ቢያንስ ለ1ሰዉ ማትረፍ ምክንያት ነሽ
@mesigetachew4085
@mesigetachew4085 Год назад
Plss her help …i know nd her the same feeling me
@natnaelmaru3914
@natnaelmaru3914 Год назад
bnawera des ylegnal 1 gobez therapist ale destegnam endemihon ergtegna negn hayat
@Hayautiiiiiii
@Hayautiiiiiii Год назад
​@@natnaelmaru3914 @Hidayakal tg lay awragn
@sindujabir4500
@sindujabir4500 Год назад
Hi guys🎉🎉🎉🎉
@Sel234t
@Sel234t 5 месяцев назад
Depression wst negn debrebrhan new mnorew psychiatry or social worker kalachiw anagrugn address
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Год назад
ምንኛ ነው ምታወሪው አማርኛ ወይስ ትግሬኛ አወሳሰብሺብንኮ 😮
@seada9327
@seada9327 Год назад
🤔
@cherinethailu8805
@cherinethailu8805 Год назад
ጥኡም!
Далее
Rate our flexibility 1-10🔥👯‍♀️😈💖
00:12
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
ተውዋቸው ይሂዱ
20:31
Просмотров 17 тыс.
ፀጉሬን ሲሰራኝ ደስ አለኝ! #MAKIVLOGS
8:04