Тёмный

የእግዚአብሄርን መንገድ ማወቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Oct 17 ,2018 © MARSIL 

MAR_SIL TV
Подписаться 146 тыс.
Просмотров 315 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 563   
@zahrayousef4882
@zahrayousef4882 4 года назад
የወኒ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ፕሮግራም ግን ያየሁት አሁን በቅርብ ቀን ነው የኮሮና በሽታ ከመጣ ቦሀላ ነው ያየሁት ያንተን ትምህርት ያውኩት እንደዚህ መሆኑን አላውቅም ነበር አሁን ግን አንተን ስላውኩኝ በጣም ደስ ብሎኛል
@burtkankatm3078
@burtkankatm3078 Год назад
አሜንንንንንን አሜንንንንንን ጌታ ኢየሱስ ፈፂሞ ይበረክ ዮኑ❤❤
@HaniHani-pb6jn
@HaniHani-pb6jn 4 года назад
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ እውነት ዮኒ ያንተን አገልግሎት ስሰማ የሆነ ነገር ይሰማኛል እራሴን መፈለግ እጀምራለሁ በተለይም በመልካም ወጣት ላይ የምታደርገው ጥረት ዮኒ በጣም ነው የምወድህ ዮኒዬ አንተ እኮ የብዙዎች እናት የልብ ትርታ ነህ በተለይ ለኢትዮጵያ ሀገሬ የልብ ትርታዋ ነህ ውድድድድሸ ነው የማደርግ
@mengistum-sion6526
@mengistum-sion6526 5 лет назад
በኢትዮጵያ ውስጥ በዘመናት መካከል ወንጌል እንዳንተ የተገለጠለት ሰው አላየሁም። ተባረክ
@be8cab
@be8cab 5 лет назад
የሚገርመው ደሞ ይህን ሁሉ እያወቀ አለመጎረሩ። እንዳው እግዚአብሔር ይርዳክ ዬኒ እንተ አንደኛ ነህ።
@user-zo6lh1ew9z
@user-zo6lh1ew9z 5 лет назад
ማርያምን እንዳንተ ወጌል የሚሰብክ ፕሮቴስታት አላየውም ያንተ ትምርቶች ለኔ ብዙ ለውጥ አለኝ ግን አቋም የለኝም በትምርቱ ፅና እስኪ የሂወቴን መንገድ እርስቶስን እንድከተል በፀሎት አስቡኝ እኔ አሜን ብያለው አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏
@tamiratgetaekonew3279
@tamiratgetaekonew3279 5 лет назад
ዮን በጣም ነው የምወድህ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ይባረክህ
@bereketamanuel4337
@bereketamanuel4337 5 лет назад
ስለ አንተ ጌታየን አመሰጊን አለሁ! እና እንዲህ እላለሁ አንተ መልካም ወጣት የሚል እግዚአብሄር ራእይ የሰጠህ አምላክ እኔን ደግሞ "ክቡር ትዳር" በሚል የትውልድን ችግር የሚፈታ አገልግሎት እንዲሰጠኝ እጸልያለሁ! ፍቃዱ ከሆነ ያደርገዋል! አገልግሎትህ የትም ይሁን ሰው የእግዚአብሄር ሃሳብ ሳያይ ሳይለወጥ ስለማይቀር እያሱስ ለዘላለም ይባረክ!! ምን አለባት ይህ የምታየው ከሆነ ስለዚ ሃሳብ ጸልይልኝ!! #ሌላው አንድ ነገር ካንተ የተማርኩት(ባአንተ ያስተማረኝ!) ከራእየ ማንም እንደማያቆመኝ! ውጤታማ ለመሆን በቦታው መሆን እንደሚወስነው ሁኔታዎች በተሰጠህ ላይ ብቻ ማተኮር! እንዳለብህ! #እግዚአብሄር ከውሳኔህ ጋር እንደሚሰራ አረብዙ....!! ውይ ጸጋው ጨምሮ ጨምሮ ይብዛልህ!!
@addisedegu4099
@addisedegu4099 5 лет назад
የወኒኒኒኒ ወድድድ ነው የማረግህ!ጌታ ኢየሱስ ቅባቱን ይጨምርብህ!!!!
@kidisttesema9271
@kidisttesema9271 5 лет назад
በዬናታን ላይ ያለ የእግዚአብሔር ጣት ይብዛ። አሁንም ወደላይ እይ ዬኒዬ የኔ ብላሀተኛ አስተዋይ ጌታ ይባርክህ
@GalaxyJ-hb5ug
@GalaxyJ-hb5ug 5 лет назад
ዮኒዬ ስወድክ ጌታ ይባርክህ
@ethiopiaa.a2191
@ethiopiaa.a2191 5 лет назад
ዮኒ እኔ ቃላት የለኝም የአንተ ትምህርት እውነት አጥንት የሚጠጋን ነው እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@tsga270
@tsga270 5 лет назад
አሜን አሜንንንንንንን ዮኒ ጌታ ይባርክ
@botin6076
@botin6076 Год назад
Amennnnnn amennnnnn yene Yoniiiiii Tkxxxxx so much getayee abazitoooooo yabark 🙏🙏🙏♥️♥️
@yonathan166
@yonathan166 5 лет назад
አሜን !አባባ በመንገድህ ስራኝ !
@user-sy1vg1ge6i
@user-sy1vg1ge6i 5 лет назад
አሜን ንንን ጌታ ኢየሱስ ዘመን ህን ይባርከው በብዙ ተባረክ እኔ ትንሽ ልጅ ነኝ ግን ያለ አባት ባድ ግም አሁን ግን አንተን አባቴ አድርጎ ባንተ በኩል ሆኖ ያስተምረኛል :ይመክረኛ ል በክብር እና በሞገስ እያሳደገኝ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ለወደፊት አገልጋይ መሆን እፈልጋለሁ እንደም ሆንም አምናለው አሜን
@engdazewdie2058
@engdazewdie2058 3 года назад
;.
@bezashimalis9457
@bezashimalis9457 2 года назад
Yoni .you are the king of king. Ethiopian people we love you so much. God blessed you gloryto glory. Powerful. Uuf🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇
@habibcell2806
@habibcell2806 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዮንታ ጌታ ይበርክ
@aminaamin5770
@aminaamin5770 Год назад
Yoniyee goftaan baraaf jirenyaa kee haa ebisuu ebifaami kanumaan callaa ogumaafi hubaan sif haa bayyisuu dhugaa bayeen itti boqodhee barumsaa keetti yenne abbat si wodii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@weyneshatemengesha9601
@weyneshatemengesha9601 2 года назад
Yoni manga really your preaching is so teachable for me may God bless you. Thank you yoni.
@zea.6723
@zea.6723 5 лет назад
May God Pour His Holy Spirit in the Hearts is the all muslims in Eritrea, Ethiopia, Sudan, Somalia and Jubuti in the Holy Name of Jesus Christ!!!
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926
@tsyonegzabhrnigrmrfynathas8926 4 года назад
tsag balbeti Egzabhar yimasgan yoniye egzabhar zamanachun yebarkaw wawao migarmi manfse maglxi naw woddddd🎙🎧❤❤❤💖💖💖
@yookoo1697
@yookoo1697 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት በጣም ደስ የምል ቃል ነው አግዚአብሔር ይባረክክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሰጠክ ተባረክ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲❤️❤️❤️👍👍👍💜💜
@natesol5006
@natesol5006 3 года назад
ዮንዬ ጌታ የሰጠን ስጦታች ነህ ዘመንህ ይባረክ
@hamadkhalid6947
@hamadkhalid6947 5 лет назад
በእውነት የአንተ ትምህርት አጥንትን ይጠግናል ተባረክ
@gjjjyy7492
@gjjjyy7492 5 лет назад
Amean
@gabby9272
@gabby9272 5 лет назад
ምገርም የአስተምሮ ጸጋ እግዚአብሔር ሰቶ ኀል እስከ መጨረሻ ዝለቅ ፀጋ ይብዛልህ
@hamadkhalid6947
@hamadkhalid6947 5 лет назад
@@gabby9272 አሜን አሜን የጌታ ፀጋ ከሁላችንም ጋር ይሁን
@gabby9272
@gabby9272 5 лет назад
በእየሱስ ለዘላለም ተባርከ ቅር በመንፈስ መነጠቅ ይሁንልን
@fretamehreteab5172
@fretamehreteab5172 5 лет назад
I love you bro.❤❤❤ God bless you.
@mululambamo3095
@mululambamo3095 3 года назад
ዮኒ ትምህርቶችህ አይጠገቡም ተባረክ
@user-hh6gg4lt3i
@user-hh6gg4lt3i 5 лет назад
Wow በእውነት እጅግ በጣም የምገርም ትምህርት ነው ዮንዬ እግዚአብሔር ይበርክህ ከዚህ በላይ ጌታ ግልጠት ይገለጥልህ አሜን ብርክ በል ምርጥ ነው።
@eminetlehiwot4717
@eminetlehiwot4717 5 лет назад
ነፍሴ ጥያቄ ዛሬ ተመለሰ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ሆይ እባክህ በሰማነው ቃል መለወጥን ስጠን
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 5 лет назад
አሜንንንን!!!!……
@user-hh6gg4lt3i
@user-hh6gg4lt3i 5 лет назад
አሜን
@user-vf7cz7tm5n
@user-vf7cz7tm5n 5 лет назад
አሜን
@mramiggshs6305
@mramiggshs6305 5 лет назад
+Fekadu Tsiyon amennn tabarki
@waqayyootiksekoot4392
@waqayyootiksekoot4392 5 лет назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@mobizone4136
@mobizone4136 4 года назад
ዘመን ህይወትክ ይበራክ ዬታበራ ይሁን ያቴን አንድ አመት ታጠቅሞ ዬታናጋራን ጌታ ይበራክ📖📖📖📖📖♥♥
@user-py4hi3nd9e
@user-py4hi3nd9e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ተበረክ ዮኒ አንተን የሰጣን ጌታ ይበረክ!!😍😍
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን
@alem.t327
@alem.t327 5 лет назад
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
@girmawitteklit1542
@girmawitteklit1542 5 лет назад
እንዴት ሃይል እና ፈውስ ያለው ቃል. ሰምቸው የማልተግበው በቃሉ የተባረከ የእግዝኣብሄር ሰው ነብይ ዮኒ. ጌታ ይባርክህ
@lilyteklu1093
@lilyteklu1093 5 лет назад
ኡኡኡኡኡኡ ዮናዬ ጌታ አገልግሎትህን ሁሉ ይባርከው
@spiritbeing3337
@spiritbeing3337 5 лет назад
አረ ወይኔ ይህ ስብከት አጥንቴን ነው ያለመለመው ኡ ኡኡኡ ጌታ ተባረክ
@mamuttas7126
@mamuttas7126 5 лет назад
ኡኡኡኡኦ አየሱስ ወድካለው አሜን
@mammoassefa7957
@mammoassefa7957 5 лет назад
ስለ አንተ እግዝአብሔርን እናመሰግናለን ፣ እግዝአብሔር ይባርክህ ! በሙሉ ልቤ በግል ጸሎቴ አንተን ጨምሮ በምድራችንና በዓለም ዙሪያ የተነሱትን እንደማስባቸዉ ወደፊትም ወደ ዙፋኑ ፊት ማምጣቴን እቀጥላለሁኝ፤ እጅግ ደስ ብሎኛል ያልተሸቃቀጠ የጌታ ወንገል ክብር ለእግዝአብሔር ይሁንለት!
@prophetbekademisie
@prophetbekademisie 5 лет назад
ጌታ ዘመንህ ይባርከው
@genetyeamenienat5341
@genetyeamenienat5341 4 года назад
ትምህርትክ ያጠነክራል ጌታ ይባርክህ
@samrawitgizaw2297
@samrawitgizaw2297 5 лет назад
ዮኒ ዘመንህ ይባረክ
@moodymoodylovemohammadomar2905
ጌታ አንቴን ለዚችህ ምድር ስለ ስጠን ጌታ ይባረክ
@worbituwordofa4541
@worbituwordofa4541 5 лет назад
Yegzabher sewe yoni geta Eysues zemenehen yebarek
@aberuetefara3921
@aberuetefara3921 5 лет назад
ጌታ ይባርክ የሚቀይረ ትምህርት
@tmwd5119
@tmwd5119 5 лет назад
የሚመስጥ አስገራሚ መልዕክት ተባረክ
@user-we4gb8gq7r
@user-we4gb8gq7r 5 лет назад
Ene gin muslim nagn yonine betam new mewodek tabarkilgn mekrk betam deselale
@user-yf2wc9su3p
@user-yf2wc9su3p 5 лет назад
ፌዚያ ፌዚያ *tebareki mamaye melkam negarn makatatal liras sila hone barch* *yoni miastamirewu sila hiwot new*
@eysusyadinaleysusgetanew4992
@eysusyadinaleysusgetanew4992 5 лет назад
Ehite Eysus yiwodishal lanchim hiwe yemisatsh ye yone amlkenew tabarek
@misrFikre
@misrFikre 5 лет назад
ፌዚያ ጌታ ይወድሸል ሁሌም ይጠብቅሸል መቼ ትመጠልኛለች እያለ እሱ እውነት መንገድ ህይወት ነው ወደ አብ መግበት የምትችይ እሱን ስትቀበይ ነው አወድሸለሁ
@alemitumatiyos7548
@alemitumatiyos7548 5 лет назад
Wude tabarek yegzaberi qale dasssymlno
@frewaynemakonnen1953
@frewaynemakonnen1953 5 лет назад
Eritrean
@amienegash4352
@amienegash4352 5 лет назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አረ በእግዚአብሔር የዚህን አስተማሪ አድራሻ ስጥኝ በፈጠራቹ!!!
@hannahanna826
@hannahanna826 5 лет назад
ጌታ ይባረክ ዮኒዬ ተባረክ እንወዳሃለን ተባረክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 ጌታ ዘመንህን ይባረክ ቀጥል በርታ ጌታ ይርዳህ ቅዱሳን ሁላቹም ተባረኩ😘😘😘
@hawwihawwi1781
@hawwihawwi1781 5 лет назад
Uuuuuuuuufffff geta bezemenat mekakel anten silanesahilin kibrun geta yiwusedew Yoniye geta abzito yibarkih
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 5 лет назад
ጌታይባረክ በሰርጋቸውቀንከመደነስብርጭቆይዘውችርስከማለትበጌታቤትእንዲበጥሞናጣፋጩንየጌታንቃልየሚያደምጡትዳራችሁይባረክ ዮንብርክርክበልየጌታንመንገድማወቅፐ
@zea.6723
@zea.6723 5 лет назад
May God Pour His Holy Spirit in the Hearts of all Ethiopians and Eritreans in the Holy Name of Jesus Christ.
@abdlnour1117
@abdlnour1117 5 лет назад
አሜን ተባረክ ስላተ ጌታ ይመስገን ፀጋህ ይብዛ ትምህርትህ ልቤን ይነካዋል ዘርማዘርህ ይባረክ ሽሁን
@yooobsan1881
@yooobsan1881 5 лет назад
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen tabarkuu
@zewdihabtemariam6030
@zewdihabtemariam6030 5 лет назад
YONYE GOD BLESS U abundantly with your Family and Vision
@truthful9311
@truthful9311 5 лет назад
እውነት ነው እግዚአብሔር የሀገራችንን ክርስቲያኖች ይርዳ
@nebumulat59
@nebumulat59 4 года назад
Geta yebarekek!tsegawen yabezalek.
@derartutola2579
@derartutola2579 5 лет назад
በጣም በጣም ትክክል የሆነ ትምህርት ተባረኩልን
@tsehaygebretsadik6152
@tsehaygebretsadik6152 5 лет назад
ዬናታን በትምህርትህ በጣም ተባርኬአለሁ ብርክ በል እጥፍ እውቀት ይሁንልህ አሜን
@Meron-el9cv
@Meron-el9cv 5 лет назад
ጌታ ይባርክህ ዮኒ
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 5 лет назад
ውይይይይ ዮኒ በከፋኝ እና እያለቀስኩኝ በነበሪኩበት ስአት እሄ ቃል መጥቶ አፅናናኝ ጌታ ዘመነህን ይባሪከው ተባረክ በብዙ!!!!!!!!!…………
@yakobsulto9603
@yakobsulto9603 5 лет назад
Tebarke
@sakonjogak7454
@sakonjogak7454 5 лет назад
ተባረክ ዮኒ
@luluestefanos8939
@luluestefanos8939 5 лет назад
May Our Mighty Lord Jesus Christ bless you for sharing us the word of God
@lydiagebremical7283
@lydiagebremical7283 5 лет назад
Amennnn haleluya haleluya praise the lord Jesus! !!
@selamgermay8913
@selamgermay8913 5 лет назад
Yoni nska bhaqi Amlak zetensaka nhzbi eka tebarek bhaqi Amlak mska ykun
@merihmeles5052
@merihmeles5052 5 лет назад
Yoni god blese you
@emebetbetre5847
@emebetbetre5847 5 лет назад
ዘመንህ ይባረክ ዬኒ
@chandrakhadka9388
@chandrakhadka9388 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክ ነብይ ዮንዬ
@titinayonas8799
@titinayonas8799 5 лет назад
Yoniye betam new mewodeki geta abezeto yibarki zemanki buruki yehun
@magarsabaqala374
@magarsabaqala374 5 лет назад
ተባረክልን ዮኒዬ! እወድሀለው
@linayohanes5268
@linayohanes5268 5 лет назад
እውነት መንፈስ ቅድስ አንተ ብላቴና ተባረክ
@bezae3300
@bezae3300 5 лет назад
ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ!!
@user-sn1kz3fn5l
@user-sn1kz3fn5l 4 года назад
🍓💝💖💏🌹💒🎻💑🍇🌷💞😁👏🍍🌷💝🎹
@girll5077
@girll5077 2 года назад
አሜንንን አሜንንን የን❤
@dawitassfaw6437
@dawitassfaw6437 5 лет назад
Amen Amen Amen Yoniye wow wow wow betimihirty sekerku!!!!!!! sew bemexex sekro boyi wusx siwedq ene gin betimirti sekire kewedekubet qome mehed jemerku Ahunim stegaw be ixif yichemerili tebarek tebarek Yoni koo!
@birtukankochare9383
@birtukankochare9383 5 лет назад
amen bewunet egziabiher abzito yibariki yoni bezi zemen endante yale sebaki sileteseten simu yibarek antem betesebim tebareku betam tebarikiyalehu
@mihrattekele2195
@mihrattekele2195 5 лет назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድንቅ ትምህርቶች ናው የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ሀያል ማከሪ ናው አሜን የጌታ ፀጋ በእጥፊ ይጨማሪለክ ታበርክ ጌታ አሁንም ሕወት ዘማንህን ይበሪክ
@tegestmamo4575
@tegestmamo4575 3 года назад
እውነት ጌታ ፈፂሞ ይባረክህ 1ኛ ነ
@tagusamuel4276
@tagusamuel4276 5 лет назад
እውነት ነው ተባረክ
@user-jm4wj2ym3d
@user-jm4wj2ym3d 5 лет назад
ጌታ ይባረክ ዮኒ ተባረክ
@bezashimalis9457
@bezashimalis9457 2 года назад
Bizu wetatat bante mikir selam agenye .uuf tebarek yoniyee . ..🏆🏆🏆
@hananechibar1152
@hananechibar1152 5 лет назад
Wow wow Amen Amen Amen tebareki Yoni geta yibareki Amen Amen eyesuse geta naw Amen
@FrehiwotShime-jf3pb
@FrehiwotShime-jf3pb 7 месяцев назад
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ❤❤🙏🙏🙏🙏
@GalaxyJ-hb5ug
@GalaxyJ-hb5ug 5 лет назад
ጌታ ለምድራችን ያስነሳው ጥሩና አስተዋይ ትሁት ሰው ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
@TarafacheAbaba
@TarafacheAbaba 4 месяца назад
Amane Tabarake geta yibarikhe
@user-ky1yg1ne9y
@user-ky1yg1ne9y 5 лет назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በእውነት ተባርክ
@sirawitabaye5447
@sirawitabaye5447 5 лет назад
Eferme Eferme
@user-uh9uz1sg7u
@user-uh9uz1sg7u 5 лет назад
ተባረክ
@molymoly7822
@molymoly7822 5 лет назад
Ephraim tebarkhi
@ethioboy58
@ethioboy58 5 лет назад
GBU man of God(Yon),,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,What amazing lesson it is !!!... Bicha esu yasichilegn,,, be mengedum yigeletilign !!!!!!!!!!!!!.........
@user-lz9uj5gz3r
@user-lz9uj5gz3r 3 месяца назад
ኢየሱስ 🥰🥰🥰አሜን ንንንንን
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዮንዬ
@martatamere8075
@martatamere8075 5 лет назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏🙌🙌
@hirut.mengestumengestu2421
@hirut.mengestumengestu2421 5 лет назад
ዩኒ በእየሱስም ባለክ ፀጋ አሁንም ይጨመርልክ።በጣም እወድሀለው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ።
@trezaboshe1497
@trezaboshe1497 5 лет назад
ጌታ ኢየሱስ የባርክህ
@agaragar6794
@agaragar6794 5 лет назад
Amenn tebark
@user-ky1yg1ne9y
@user-ky1yg1ne9y 5 лет назад
አሜን ዮኒ ተባረክ በጌታ ስም
@kokebekokebe8948
@kokebekokebe8948 5 лет назад
ድንቅ መልክት እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነህ
@amanuelgelan5041
@amanuelgelan5041 5 лет назад
Yoni Geta Amelalkachen Egzeabeher abzeto yebarkekeh tsegawen yabezaleh sele ante Eyesus Kerestose bebereketu yetebareke yehun AMEN.
@marymary5371
@marymary5371 4 года назад
አሜንንን አሜንንን
@aminaamin5770
@aminaamin5770 Год назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
@tazerashdagne2863
@tazerashdagne2863 5 лет назад
ዩኒ ጌታ ይባርክህ
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 5 лет назад
ዬንዬ ስላንተ መናገር አልችልም እንተን የሰጠን የሰማይ አምላክ ይባረክ ትምርት አጥንትንና ጅማትን ዘልቆ ይገባል እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ይባርክ እኔንም ኢየሱስ በምድረበዳ ነው ያገኝኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ዬንዬ ጌታ ኢየሱስ ማገልገል መታደል ነው ዮንዬ ስወድ 🙌🙌🙌🙌🙏🙏😍😍😍👐👐🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜንንንንንንንንንንን
@amygune4606
@amygune4606 5 лет назад
1757 8318024inches
@saramesghina9217
@saramesghina9217 5 лет назад
Amennnn
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 5 лет назад
Eysuse yadnal eysuse geta new ✝️
@elsaabrahamselomeselome1920
@elsaabrahamselomeselome1920 4 года назад
ኦ አምላኬ ድረስልኝ
@mramiggshs6305
@mramiggshs6305 5 лет назад
amennn amenn tabarki
@lydiagebremical7283
@lydiagebremical7283 5 лет назад
Amen Amen Amen
Далее
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Мой телеграмм: v1ann
00:14
Просмотров 45 тыс.