Тёмный
No video :(

"የእግዚአብሔርን ሀሳብና ጊዜ መረዳት" ፓስተር ዳንኤል መኰንን  

Gospel Light Int.Church Pastor Daniel Mekonnen
Подписаться 35 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

"የእግዚአብሔርን ሀሳብና ጊዜ መረዳት" ፓስተር ዳንኤል መኰንን #2021 ethiopia #protestant sbkut

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Год назад
ጆሮ አይደለም አጥንት ስርስሮ የሚገባ ስብከት ፓስተር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን🤲 ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ለአምላካችን ይሁን እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ❤
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 2 года назад
እንደ እርስዎ በእውነት ወንጌል የሚነግረንን ያብዛልን። ህይወት ይሄ ነው እና ነብሴ እረሰረሰች
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 года назад
ጊታ አብዝቶ ይባርኮት። እርሶ የኛ በረከታችን ኖት። ቀሪ ዘመኖን ያለምልሞት እንወዶታለነሰ።
@onemissedcall4971
@onemissedcall4971 2 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባረክ ታባርክክክክክክ መልካም የአገልግሌት ዘመን ይሁንንንንንንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@ariambelay1342
@ariambelay1342 2 года назад
Amen haleluya Eaysuse geta New paster geta yibarkih enwedhalen thankyou
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛልን አሜን። ኢየሱስ ክርስቶስ እውነት ነው። “አንተን ለመርዳት በሰማያት ላይ፣ በግርማው በደመናትም የሚገሠግሥ፣ እንደ ይሽሩን አምላክ (ኤሎሂም) ያለ ማንም የለም።” - ዘዳግም 33፥26 (አዲሱ መ.ት)
@tsigieasrat8025
@tsigieasrat8025 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ያያል የዛሬውን ብቻ ሳይሆን የብዙ ዘመን ለልጅ ልጅ የሚሆነውን ከዚያም ያለፈ የዘለዓለሙን ያያል አሜን አሜን አሜን !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@etsgentfekade794
@etsgentfekade794 2 года назад
B
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏 Tabareke
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
እናነተን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@Mom2023new
@Mom2023new 2 года назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።op
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 5 месяцев назад
AMEN AMEN HALLELUJA👏 Geta Eyesus abizeto yibarkachu ❤💜❤🙏📖🙏
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 года назад
አሜን አሜን አሜን።
@Tcm2ttww7hy
@Tcm2ttww7hy Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤🙏እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ❤🙏 3 Blessed be the God and Father of our Lord Jesus Christ, who hath blessed us with all spiritual blessings in heavenly places in Christ: 4 According as he hath chosen us in him before the foundation of the world, that we should be holy and without blame before him in love: 5 Having predestinated us unto the adoption of children by Jesus Christ to himself, according to the good pleasure of his will, 6 To the praise of the glory of his grace, wherein he hath made us accepted in the beloved. 7 In whom we have redemption through his blood, the forgiveness of sins, according to the riches of his grace; 8 Wherein he hath abounded toward us in all wisdom and prudence; EPHESIANS CHAPTER 1
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 года назад
ጌታ ፀገውን ያብዛሎት ፓስተር
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnn.Amennnn haleluyaaa.kibr legeta yihun.paster dani tebareku
@MyGod497
@MyGod497 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት
@conjetmolla8566
@conjetmolla8566 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 Год назад
Amen and Amen hallelujah Jesus 🙏
@ahmedabdo-oj2eq
@ahmedabdo-oj2eq 2 года назад
እግዛብሒር ይባርኮት
@workuaboneshhabtewold2321
@workuaboneshhabtewold2321 2 года назад
ፓስተር ዳንኤጌታ ይባርኮት ጌታ በርሶ ትልቅ ስራ እየስራ ነው ከ25 አመት በፊት የማህፅን እጢ አለብሽ ተብዬ ለኦፕሬሽን ተቀጥሬ ሳለሁ እንዳሁኑ ቴክኖሎጅው ባልስፍበት ዘመን በሽሴልስ ጣቢያ ከምሽቱ 1ስአት ላይ ስለ ፔጥሮስ
@hebrawi7098
@hebrawi7098 2 года назад
This is the kind of Teaching I was looking for ! Thankyou pastor !
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 года назад
ሀሀሐመመመኘ ኘበወአ ጸፈዞዐ
@selamgubre5573
@selamgubre5573 2 года назад
እግዚአብሔር መንገድ አለው አሜን
@user-ng4sy1xq7e
@user-ng4sy1xq7e 2 года назад
ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም ወልካም 🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️🛋️ወልካም ወልካም ወልካም 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ወልካም ወልካም ወልካም
@sintayehumerawi9608
@sintayehumerawi9608 2 года назад
ተባረኩ አባቴ እኔ አዲስ ተመልካች ነኘ እርሶን ማወቄ ነው ገና ዛሬ በጌታ ግን እረጅም ግዜ ነኘ ትምርቶት ደስ ይላል ተባረኩ ፀጋ ይጨመርልዎት 💚💛❤👈
@hebrawi7098
@hebrawi7098 2 года назад
I liked this programm. I will save it in my files.
@zaidrussom7802
@zaidrussom7802 2 года назад
እንወዶታለን ኑሩልን።
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 года назад
Amen amen amen amen amen 🙋🙋🙋
@mihretubeletelena8689
@mihretubeletelena8689 2 года назад
Egezabehare Amelak abezeto yibareko pastor Danial !!!
@redietsertso527
@redietsertso527 2 года назад
አሜን
@meseretwelde8836
@meseretwelde8836 2 года назад
Amen Amen Amen Amen haleluya
@tiblezteclehaimanot3600
@tiblezteclehaimanot3600 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ተባረክ ባስተርየ
@user-xp4wl1ib5x
@user-xp4wl1ib5x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሁን
@sarademeke99
@sarademeke99 2 года назад
Tebareki paster dink ye gizew kale ke Italia🇮🇹
@genetbekele5321
@genetbekele5321 2 года назад
God bless 🙏 you pastor Daniel. You are our blessings always.
@romagebremariam239
@romagebremariam239 2 года назад
Amennnn Amen Amen 🙏 God bless you more Pastor 🙌
@sabaqueen8267
@sabaqueen8267 2 года назад
Amen Amen Amen
@emuyedessasa4403
@emuyedessasa4403 2 года назад
Amen Amen
@elsaelsa4777
@elsaelsa4777 2 года назад
Amen Amen 🙏 God bless you richly apostle Daniel Mekonnen. We love you ❤💜🤝💐
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 2 года назад
May God bless u Abanodontly....
@esetebeyene6946
@esetebeyene6946 2 года назад
We believe His Word! Thank You pastor!
@mesfinshiferaw6616
@mesfinshiferaw6616 2 года назад
Pastor, thank you for showing God in all your messages. We're tired of those pastors who try to draw the attention of people towards themselves.
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 года назад
አሜን አሜን
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Amen Pastor Bless You
@user-qb9cj4qg4t
@user-qb9cj4qg4t 2 года назад
የእግዚአብሔር. ሃሳብ. 10 ቱን ትእዛዛት መጠበቅ. ነው. ለእግዚአብሔር. ግዜ ስንበትን ማክበር ነው የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ. ህማማቱን. ማስብ ነው
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 года назад
Good to start the brand new day with god's word God bless you pastor Daniel !!!
@mkyy5307
@mkyy5307 2 года назад
NoNoCc my myNo
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 2 года назад
Amen 🙏
@ethiopianmaraki350
@ethiopianmaraki350 2 года назад
Amen
@rozinadaniel796
@rozinadaniel796 2 года назад
Amen Amen Amen Amen Hallelujah 🙏 paster Eigzabher yibarek Tebarek Tebarek ❤ ❤ ❤ ❤
@afomiyagebre4416
@afomiyagebre4416 2 года назад
pastor geta yibarkot atentn ena nebsen yemiyalemlm astmrot erso siyastemru ine wust menfs kedus sinksakes tsemang tebarku
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 2 года назад
God bless you Pastor
@Tigist-c8q
@Tigist-c8q Месяц назад
ameeeeeeeeen geta abisto yibarekiki
@workuaboneshhabtewold2321
@workuaboneshhabtewold2321 2 года назад
ነበር ስብከቱ ጌታ ኢየሱስ በባህር ላይ ና አለው በእምነት ተራመደ እስኪ እናንተም በእምነት በሚያማችሁ ቦታ ላይ እጃችሁን ጫኑና እጸልያለሁ ሲሉ እኔም አምኜ ጫንኩ ተፈወስኩኝ ጌታ አብዝቶ ይባርኮት
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
ዒሳ የመርየም ልጅ የአላህ ሰላምታ በሱና በናቱ ላይ ይስፈን አሚን 🤲🇪🇹 ኢትዮጵያን የፈጠራት አላህ ነው አላህ ። የሳ አምላክ ነው 👈 አዪመሮ ፡ ላለው ሰው ነው 👈😭
@sebawityonas5835
@sebawityonas5835 2 года назад
Geta eyesus zemenone yebarkwu yabzawe
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 года назад
Amen!!!
@ggghhh9965
@ggghhh9965 9 дней назад
A🙏 🙏 ❤❤❤❤amen Amen ❤ 🙏 🙌 🎉🎉🎉🎉🎉
@Hibou-uv6wg
@Hibou-uv6wg 4 месяца назад
Ameni❤❤
@sadasirja3273
@sadasirja3273 2 года назад
Amene
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 2 года назад
Amennnnnn 🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
( እልህ ) የአለሙም 🌍፡ የሰውም ፡ የሰማዩም የምድሩም ፡ ፈጣሪ ነው ሁሉም ፡ የሱ ነው ። የሰው ልጆች ሁሉ ከሀዲ ነው ፈጣሪ ፡ አለ ፡ አትከራከሩኝ ፡ አትክዱኚ የፈጠርኳችሁ ፡ እኔ ነኝና ።
@yosansolomon5875
@yosansolomon5875 2 года назад
Ameen Ameen Paster Dani we are blessed by your preaching every day. This is what we need seasonally! ❤
@yonasfasia5036
@yonasfasia5036 2 года назад
my brother's pray for pray for me to be healed from Covid-19 It is simple for Jesus AmenAmen
@temegira5717
@temegira5717 2 года назад
In Jesus name be free from it, be healed in Jesus name amen amen
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 года назад
God bless you more and more✝️
@serki24fe76
@serki24fe76 2 года назад
Yamegnal tselot eflgalhu cherch sehade erasan Yamegnal enklfe yelgnem
@a.gebreyohannes8155
@a.gebreyohannes8155 2 года назад
Beyesus sim fews yihullk
@jemo5716
@jemo5716 7 месяцев назад
Pastor ወደ መጨረሻ ሥብከተወት ሥለ ልጆች ሢናገሩ አሜን ብየ ተቀበልኩኝ።ምክንያቱም ከአራቱ ልጆቸ አንዱ ደሕና በኤሮፓ ጥሩ ትምህርት ጨርሦ ዮኒቨርስቲ ገብቶ አግብቶ አንድ ልጅ ወልዶ ሢያበቃ በነጮች ዘመን አቆጣጠር በ2009 አመተምሕረት እኔ ያዉ ዉጭ ሐገር ሑሉም እራሡን ችሎ ነዉ የሚኖረዉ እሡ ከትዳሩ ጋር አለ ብየ ለካ አገር ሑሉ በቴሌቪዥን እኔ ጌይ ነኝ ብሎ የነሡ ፕራይድ እንደ ሤት ቀሚሥ እየለበሠ በቃ ከሚፈለገዉ በላይ ብልሽትሽት ብሎ አገር ቤት አለ አይደለ የተጠረመሠ ጣሣ አለ አይደለ በቃ ሠዉነቱ ሑሉ ጠላት እረግፎ ሠዉ አይመሥል ሣየዉ በቃ መቸም የእግዚአብሔርን ፀጋ ሣልናገር አላልፍም እግዚአብሔር አሥቻለኝ ብቻ ግን ሥጋየም አለ አይደለ የክርስትና ሕይወቴን ተፈታተነዉ ሠዉ መከራ አይቸ ከአገር ቤት በልጅነቱ ነበር ያመጣሑት አሑን ደግሞ እየባሠበት ሔደ እንደ ጉድ አልኮል ሡሠኛም ሖነ እኔም መቸም ልቤን እግዚአብሔር ጠበቀዉ እንጅ ሐበሻዉም ያየዉ ሑሉ እየደወሉ ይጠይቁኛል አዎ እዉነታቸዉን እኮ ነዉዉ አንዳንዶችም ከእርግማን ከቤተሠቦችሽ አለ ማለት ነዉ ካለ ተናዘዥ ይሉኛል ።።አሑን ሑሉን ትቸ ተሥፋ ቆረጥኩኝ እንጅ በፊትማ በየ ነብይ መጣ ከተባረ ፎቶዉን ይዠ ሩጫ ነበር አሑን ደከመኝ እኔም ከሐበሻዉ በተክርስቲያን መሔድ ተዉኩኝ በቀጥታ ሥለ ልጀ ነዉ የሚጠይቁኝ ግን ይገባኛል እነሡ እንዳሉት ምን ሐጢአት ብሠራ ነዉ ይሕ እርም በልጀ የመጣብኝ በአጠቃላይ እርሥዎ በልጅ የተፈተናችሑ አይዞአችሑ ተሥፋችሑን እግዚአብሔር ያነሣል ሢሉ ዉሥጤ ተሥፋ ትንሽ ተነሣ ።
@fekaduyohannes9876
@fekaduyohannes9876 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙌🙌🙌🙌
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 года назад
አምን አምን አምን
@user-ob5uh6qf3p
@user-ob5uh6qf3p 2 года назад
😍😍😍😍😍
@etutuetutu8815
@etutuetutu8815 2 года назад
ቢያድነን ባያድነንም እርሱ ፃዲቅ ነው ለባኦል ገዥ ጣኦት ሁሌም አልገዛም እንድተነፍስ አፍ አፍጫዬ በሰውነቴ ያሉ ክፍተቶችን ፈጥሯልና አልታፈንም የባኦልን ጣኦት ሉጋም በማውለቅ አፌን ከፍቼ የበኩር ልጁን መልካም የአበቦች መአዛ እያሸተትኩ አመልካለሁ የአለም ጨለማ ገዥ የአለም ህዝብ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ለማፈን ታተረ አፍኖ አፋፋኖ አላዳነም በምክንያት ገደለ የአፍ ጭንብል ከበሽታ አያድንም አፍ እራሱን አፍኖ ካዳነ ሌላው ሰውነት በምን ተሸሽጎ ይዳን ክክክክክክክክክክክ ከንቱ የሰይጣን ከንቱ ዙረት ያ ከሆነማ ከሰውነታችን ክፍል ጥንቃቄ የተገባው ያው የአፍ አፍንጫ ጎረቤት አይን ነበር እኔ ለምሳሌ የባለቤቴን ጠረን በአፍጫዬ አሽትቼ በአፌ አመስግኜ አምልኬ ዘምሬ እለያለሁ አፍ አፍጫዬ የአይንን ስራ ባይሰራ አእምሯዊ ምርምሮችን ያደርጋል አይን ያያል አያሸትም አይወያይም ስሜቱን አይገልጥም በመለኮታዊ ፕላኑ ይጓዛል እንጅ የሰው ልጅ ያለ አፍ ያለ አፍጫ ያለ አእምሮ ቢፈጠር በምድር የሚያብብ አበባን አያህልም
@genetmarkose8904
@genetmarkose8904 2 года назад
Amen Amen
@user-sg7pl9cc8b
@user-sg7pl9cc8b 4 месяца назад
Amen🙏
@YetinayetAlemayehu-oz5eb
@YetinayetAlemayehu-oz5eb 2 месяца назад
Amen
@etutuetutu8815
@etutuetutu8815 2 года назад
ቢያድነን ባያድነንም እርሱ ፃዲቅ ነው ለባኦል ገዥ ጣኦት ሁሌም አልገዛም እንድተነፍስ አፍ አፍጫዬ በሰውነቴ ያሉ ክፍተቶችን ፈጥሯልና አልታፈንም የባኦልን ጣኦት ሉጋም በማውለቅ አፌን ከፍቼ የበኩር ልጁን መልካም የአበቦች መአዛ እያሸተትኩ አመልካለሁ የአለም ጨለማ ገዥ የአለም ህዝብ በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩትን ለማፈን ታተረ አፍኖ አፋፋኖ አላዳነም በምክንያት ገደለ የአፍ ጭንብል ከበሽታ አያድንም አፍ እራሱን አፍኖ ካዳነ ሌላው ሰውነት በምን ተሸሽጎ ይዳን ክክክክክክክክክክክ ከንቱ የሰይጣን ከንቱ ዙረት
@Yosa87538
@Yosa87538 Год назад
Amen
@serki24fe76
@serki24fe76 2 года назад
Amen
Далее
Pastor Hanfree Aligaz on GMM tv
51:37
Просмотров 19 тыс.
Девочки, у вас тоже так? 💅🏻✨
00:17