Тёмный

የኦርቶዶክስ እና የፕሮቴስታንት ሥላሴ ልዩነቱ ሰፋ|Ephrem Balegize Vs Mezmur Yared| 

ቃሉ ይናገር Let The Word Speak Out
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 2,4 тыс.
50% 1

#protestant #protestantchurch #orthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ethopia
#Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International #acifna
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus

Опубликовано:

 

30 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 45   
@tesemamelketo5959
@tesemamelketo5959 Месяц назад
እግዚአብሔር ምን ጊዜም አንድ ነው::ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠ ብቻውን አምላክ ነው
@meswatabourjeily6457
@meswatabourjeily6457 Месяц назад
Oh Only Jesus Only Jesus Christ forever 🙏🙏 I love my Apostolic ☝️🙇🥰
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Месяц назад
“እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።” - ዘካርያስ 14፥9 እናተ ስላሴ የምትሉት ስስት አካል ወደ ምድር አይመጣም አምላክ አንድ ነው ።ሰውን ሰራሽን ትምህርት ነው ሰላሴ
@Badawcho
@Badawcho Месяц назад
ምን ጉድ ነው ምን ሰማው ሰሞኑን ባጌታ ኢየሱስም እንኩዋንም ቆምኩ በዚህ ሐዋርያት ማሰራት ተመስገን ኢየሱስ አደንክን
@adisubirhanu7435
@adisubirhanu7435 Месяц назад
እውነት እውነት ነው!! ስላሴ እንደ እስስት እንደየቦታው የሚለዋዋጥ መሆኑን አሁን እወቁ !!
@user-tl2pt7bm3d
@user-tl2pt7bm3d Месяц назад
😂 የእውነት ደስ ብሎኛል Hooo only Jesus 😮😂😂 ገና ገና እውነት ፍንትው ትላለች ።
@user-fc6mc8pi2b
@user-fc6mc8pi2b Месяц назад
Only Jesus are the true Bible followers.
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Месяц назад
Read revelation 2;2
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk Месяц назад
ወይ የስላሴ ዝባዝንኬ
@TiggetTigget
@TiggetTigget Месяц назад
Only Jesus i like it ❤❤❤❤on god♥️♥️
@nattymu8471
@nattymu8471 Месяц назад
የስላሴ ትምህርት አማኞቹ ብቻ ሳትሆኑ ማትገናኙት ራሱ አስተምህሮ ከመፅሐፍቅዱስ ጋር አይገናኝም ማብራሪያውን ራሱ እስቲ ስሙት?ከየት የመጣ እንደሆነ ማይታወቅ ፈፅሞ ማይገጥም የማንቆርቆሪያ ክዳንን ድስት ላይ አምጥቶ እንደመግጠም ነው የሆነብኝ
@AbrehamWedajo
@AbrehamWedajo Месяц назад
Aye threenity kemejemeriawem setete new God is one his name is Jesus
@user-gi9xi9dx3e
@user-gi9xi9dx3e Месяц назад
ወይ ጉድ ኤፍሬም እኮ ሁሉም ስው የተፃፈውን ሲናገር ለእሱ ኦንሊጂሰስ ነው ኦ ኦንሊጂሰስ አለ 😁
@user-sy1ts4sm5e
@user-sy1ts4sm5e Месяц назад
ወደ አንድ አምላክ ኑ ስላሴን ትተችሁ ስለሴ መቼም ማንግሥታ ሰማይ አየስገቡም እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣቸው
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 26 дней назад
እባካችሁ ስላሰዊያን ተስማሙ 😊
@miskirnegh7489
@miskirnegh7489 Месяц назад
እያንዳንዱ ሶስት አካል አለው ነው የምትለው ሲደመር ንገረን ኤፍሬ
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 26 дней назад
ኤፍሩ እባክህ አንተህ ከየትኛውም ጎራ ነክ😢
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk Месяц назад
ኤፍሬም ባለጊዜ ምንም አታውቅም እኮ።ትዕብተኛ
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Месяц назад
ok only jusus ስትል ነበር ከቃሉ ሲያፍጥጥህ ስለዚህ እነሱ ሐዋርያት ልክ ናቸው ማለት ነው
@furtunakiflu7384
@furtunakiflu7384 Месяц назад
የተለያዬ ፈቃድ ካላቸው አንድ ሊሆኑ አይችሉም ፈቃዳቸው እውቀታቸውም ሊሆን ነው
@andymark4484
@andymark4484 Месяц назад
only Jesus ስድብ ነው እንዴ ? በጨለማ የምትመላለሱ ሰዋች መሆናችሁን አስተውሉ
@DemelashBekele
@DemelashBekele Месяц назад
እግዚሐብሔር አንድ አምላክ ነው በቃ!!በምንም መመዘኛ ብትሔዱ ሶስት አምላክ የለም!!አንዱን የምድርና የሰማይን እንዲሁም የሁሉም ፍጥረታት ፈጣሪን ማን ፈቅዶላቹ ነው ሶስት አርባ አራት ሌላም እያላቹ የምታባዙት??በቃ እሱ ፈጣሪዬ አንድ እግዚሐብሔር ብቻና ብቻ ነው!!አየሱስ መልዕክተኛ ነው!!ለገቢ ማሰባሰቢያ ብላቹ የእግዚሐብሔርን ክብር አትበታትኑ!!ነገ በእርሱ ፊት ተጠያቂ ናቹና!!
@gebremihiretu51
@gebremihiretu51 Месяц назад
Ayi eferm elih eko kerestina ayihonm igezabher yemarki
@tsegayademisse1751
@tsegayademisse1751 Месяц назад
ጥሩ ነው ውይይቱ ተማችቶል ግን ኤፍሬም ኦንል ጅሳስ ማላቱ ስድብ ነው ግን የተኛውም የስድብ ቃል ኃጢአት ነው ከአባት በቃር ልጅም አያውቅም ለምለው ሥጋው አያውቅም ዘከሪያ 14 - 6 አምላኬ እግዚአብሔር ከቅዱሰኑ ሁሉ ጋረ ይመጣል ይለል ረዕይ 1 - 7 እነሆ ከደማና ጋር ይመጣል አይኑን የወጉት ሁሉ ያዮታል አብ ኢየሱስ ነው ኢየሱስ አብ ነው የምማጣው አንድ አምለክ ነው እንዴ ኤፍሬም ገለጸ ሦስት እግዚአብሔሮች ይመጣሉ ነው ።
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Месяц назад
ሐዋርያት ከናት መቶ መቶ እጥፍ ይበልጣሉ አሁንም የነሱን ትምህርት ነው የምታሰተምሩት እንሊሇን መሳሰሉት የሚል ጥላቻ ሰላለባችሁ እንጂ እኔ ሁላችንም እየሰማዋችሁ ነው
@user-um6mj1qu9m
@user-um6mj1qu9m Месяц назад
መንፈሰ ቅዱሰ የአብ እሰትንፍሰ ከሆነ ሶስት አካል ከየት አመጣችሁ? እሰትንፈሰ አካል መሆን ይችላል ? እናትም ያልተረዳችሁትን ስሶት አካል እያላችሁ ይሄን ህዝብ ግራ አታጋብት እናትም አልገባችሁም የገባችሁ መሰላችሁ እንጂ
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Месяц назад
Acts13;2
@user-lj7lp5fu4u
@user-lj7lp5fu4u Месяц назад
Efo ante iko kemenem netsa nek
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 Месяц назад
ኤፍሬም ቃሉን ነው እኮ የተናገረው::
@kassakawzaMalefia-nk3ox
@kassakawzaMalefia-nk3ox 17 дней назад
"ቅዱስ ስላሴ ዩኒቨርሲቲ" ገብተህ በቲዮሎጂ እየተመረክ ደግሞ የኦርቶዶክሱ ስላሴ ሌላ ነው ትላለህ?
@user-zq9vc4fs8l
@user-zq9vc4fs8l 26 дней назад
ኤፋ ለኦንል ጅሰስ ስፈራ አየን
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 Месяц назад
አላውቅም ያለው እራሱ ወልድ ነው:: ቃሉ የሚለውን ማለት ተገቢ ይመስለኛል
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 Месяц назад
ይሄንን ክፍል አንተ ምን ብለህ አመንክ??
@yosepha.a2014
@yosepha.a2014 Месяц назад
ያሬድ የራሱን መረዳት እና የሀይማኖቱን ትምህርት ብቻ ይናገራል እንጅ ቃሉን እየተናገረ አይደለም
@natilove-wc4oh
@natilove-wc4oh Месяц назад
ይሄ ሁሉ ንትርክ የመጣው ከአንድ አምላክ ይልቅ ሶስት አምላኮች እንዳሉ ከማሰብ የመጣ ነው።
@user-gx3ww2vu4s
@user-gx3ww2vu4s Месяц назад
Eferem your effort multiple by zero!please back to only juses
@abrahambekele4196
@abrahambekele4196 Месяц назад
Wede diablos antem keza wuxa
@henanebi3118
@henanebi3118 Месяц назад
Wey Silase gudu weta
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 Месяц назад
Ephrem ምነው ረጋ ብለህ መጀመሪያ ማዳመጥ ማስተዋል ይስጥህ
@Hirut-fy6oc
@Hirut-fy6oc Месяц назад
ግራ የግባ ትምርት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@terefehailumadebo687
@terefehailumadebo687 Месяц назад
አይ ፕሮቴስታንት😂😂😂😂 በጣም የሚታስቁ ምንም የእምነት እዉቀት የሌላችሁ ናችሁ። ስለ ስላሴ ገና ከኦሮቶዶክስ ስር ተንበርክካችሁ መማር አለባችሁ። የወንጌል እንቅፋቶች ፀረ ዌንጌል ናችሁ። ኦርቶዶክሳዊዉ መንፈስ ቅዱስ የአብ እስትንፋስ እንደሆነ አስረግጦ ያምናል። ጴንጤ ግን ዓይኔን ግንባር ያርገዉ ይላል።
@mesiapo5967
@mesiapo5967 Месяц назад
😂😂😂😂
@EyuelAdefris-wf3bd
@EyuelAdefris-wf3bd 16 дней назад
አይ ኤፍሬም ባለጊዜ ሞኝ እንደ ነገሩት አታነብም እንዴ መፅሐፍ ቅዱስን?
@user-sy7cr6wc3t
@user-sy7cr6wc3t Месяц назад
😂😂😂😂😂
@user-pd9cx9lt4v
@user-pd9cx9lt4v Месяц назад
😂😂😂😂😂
Далее
КАК Я ЭТО СДЕЛАЛА?
00:13
Просмотров 145 тыс.