Тёмный

የከሚሴ አራስ ግን ታድለው 

Remla lemma ረምላ ለማ
Подписаться 87 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 5 месяцев назад
ታድላችሁ ባገራችሁ ያረብለመዳምቅመሞችምየተመቻቸ የረፍት እጀራ እረጅም ሀያት ከጤናጋ ይስጠን ያረቢ አገራችንንሰላም ያድርግልን
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 месяцев назад
አሚንን ያረብ እህቴዋ❤❤❤
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
ውዴ ደምሪኝ
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 5 месяцев назад
አሚን ያርብ
@sikosilo7773
@sikosilo7773 4 месяца назад
አሚን ያረብ
@milonbd6824
@milonbd6824 3 дня назад
ረምላዬ የኔዉድ አችበሄደሽበት ተከትየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zedusman
@zedusman 5 месяцев назад
ኬሚሴ ለአራስ እና ለሙሽራ ትልቅ እንክብካቤ አለ❤❤
@Ethio7745
@Ethio7745 5 месяцев назад
😂😂በቃ ከሚሴ እወልዳለሁ
@ktube8920
@ktube8920 5 месяцев назад
ወይኔ ጉዴ ይሄ ነገር ድንገት ወይባው ቢነድ ተነስታ መሮጥ ራሱ አትችልም እኔ ይሄንን አልመክርም አደጋ ነው
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 5 месяцев назад
በጣም እኔም አልጣመኝ ክክክክ እንደ ጎታ መቆጠር
@sartt1717
@sartt1717 5 месяцев назад
ሙቀቱምይመልጥኝመሰለኝሳስበው
@ኡምሂባ-ዸ8ነ
@ኡምሂባ-ዸ8ነ 5 месяцев назад
😅😅ወላሂ እኔምአልሞክ ጤፍ አደረጓትእኮ😅😅
@negutube
@negutube 4 месяца назад
😂😂😂😂😂ወላሂ አሳቅሽኝ ስትጥ ታየችኝ
@እሙፈሪሀዩቱብ-ኘ4ከ
@እሙፈሪሀዩቱብ-ኘ4ከ 5 месяцев назад
እስኪ በነካ እጂሽ ሀይስኩል ትምርት ቤቴን ግራ ጋዶስን አሳይኝ ኬሚሴ ሀገሬ😢😢😢😢
@زينةبلال-ه8ش
@زينةبلال-ه8ش 5 месяцев назад
የጭሽ መሞቂያዋ ነገርስ ክክክክ ማሽ አላህ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 5 месяцев назад
አቤት ወሎየ ውበት ሲለክበወለየ ነውለካ
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 5 месяцев назад
ማሻአላህ ማሻአላህረምላየ አላህይወፍቅሽውደ❤❤❤❤❤
@mekahasen2600
@mekahasen2600 5 месяцев назад
ማሸአላህ ተባረክ አላህ ረምላዬ የኔ እቁ❤
@Ft-sre
@Ft-sre 5 месяцев назад
ሳኡድ የወለድን ሴቶች. እኮ አልታደልንም. ወጋባችን. እደት እደሚመን ሰለአልታረስን😢
@ቡራቅ-ረ5ጠ
@ቡራቅ-ረ5ጠ 5 месяцев назад
ማሻ አላህ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 5 месяцев назад
መብሩክ🎉🎉
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 5 месяцев назад
ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹
@تهمت-ح7ر
@تهمت-ح7ر 5 месяцев назад
እንካንደህናመጣሸራምላለማላይክአድርጌአለሁኝእንዴትነውከሚሰየጥሩከተማነውይመቻችህመልካምገንፏአገራችንአላህሰላምያምጣልን
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 5 месяцев назад
መሻአላህ ሲታምሩ እረምላና ሳአዳ አላህ ይጨምርላችሁው
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
ጥቁር አዝሙድ አሳቅሽኝ እንደማመር
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 5 месяцев назад
@@Hadrazaynu ደመርኩሺ
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
@@AmeenaImam-jh1pb ክበሪልኝ መደመር ከፈለግሽ ነገ እደምርሻለሁ
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 5 месяцев назад
@@Hadrazaynu ዋይ ደምሪኝ
@munaedris6890
@munaedris6890 5 месяцев назад
ما شاء الله❤❤❤❤❤
@NaimaSaid-uv4li
@NaimaSaid-uv4li 5 месяцев назад
አይ ረምሊ ቀልድን አንች ቀልጅ ❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
መሞቂያው ጋን ያክላል እደት ትቀመጥበታለይ
@Aleemaaleema-jy7zv
@Aleemaaleema-jy7zv 5 месяцев назад
ማሽአላህ
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 5 месяцев назад
እረ የወይባዉ መሞቂያ ይዞኝ ቢገነበርስ ዋይ
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
ዙዙየ ደምሪኝ
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 5 месяцев назад
ይሄ የወይባ መሞቂያ የአያቴን ጎተራ ድልገን የሚባለው እሱን ማፍረሴ ቆጨኝ የወይባ እሞቅበት ነበር ግን አይገነበርም እሪም መልሽልኝ
@SemiraseidSemiraseid
@SemiraseidSemiraseid 5 месяцев назад
ደምሪኝ እሀቴ
@TrHg-mo4mr
@TrHg-mo4mr 5 месяцев назад
ክክክክክክ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
የሸክላ ወይስ የጭቃ
@HubSofia-o2x
@HubSofia-o2x 5 месяцев назад
@@MadenaUae-lw9wy እኔስ ምኑን አወኩት ይሄ የጭቃ ይመስለኛል ግን አይነድም ንዴ ጎታው እኔ ብዙዎቻችን እኮ ሰለጠንን እያልን አረብ ሀገር ሂደን ስንገባ ሀገር ቅራቅቦ ሁሉ እንጥልባቸዋለን እና የአያቴን ጥለነረባታል
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
@@HubSofia-o2x አያች ፈገግ አረግሽኚ እህሉን እምን አስቀመጡት እኔስ ሞልቶል እህልም ብዙ ስለሚምርቱ እሮቶ ገዝቸ አልዘልቅም ግን አሁን ትተዉት ከተማ ገብተዋል ግን ምንም አልጣልን ቆልፈነወ ነዉ የወጣነዉ
@ethiopia7697
@ethiopia7697 5 месяцев назад
የጭሱ መሞቂ እምኑ ላይ ነው የሚቀመጡት ሲሞቁ
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 5 месяцев назад
😢አይታይሽም እንዴ የግርም ማስቀመጫ አለዉኮ
@ZaburaFantaw
@ZaburaFantaw 5 месяцев назад
ቢቅረስ😢
@mohamadkharabseh9256
@mohamadkharabseh9256 5 месяцев назад
Eni gn remla des tlegnalech❤
@Mekinseid-wp6xj
@Mekinseid-wp6xj 5 месяцев назад
ባለ ትዳር ነሽ ወይስ????
@zeburayoutube1896
@zeburayoutube1896 5 месяцев назад
ሰአድ ርጉዝ ትመስላለች
@hayatlshetu9155
@hayatlshetu9155 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 месяца назад
እኔ በአዉሰትራሊያ በደንብ ሳልታረሰ 4 ልጅ ወለድኩ ብቻ አልሀምዱሊላህ የወገብ ህመም ግን😢😢😢😢 ወይባዬ የት ላግኝሸ😂😂😂😂
@lubabalubaba896
@lubabalubaba896 5 месяцев назад
መብሩክ መልካም ያራስ ሙሸራ ቤታቸውም ድኮራቸውም ያምራል ግን ጥሎብኝ ቀይ አልወድም ሁሉም ቀይ በቀይ ባይሆን ያው መቸም ኦሮሞ ቀይ ይወዳል ስለሚባል ለዛ መሰለኝ😅😅
@qeew2686
@qeew2686 5 месяцев назад
😂😂😂
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና 5 месяцев назад
😂😂😂😅
@Umubilalul-
@Umubilalul- 5 месяцев назад
😂 እኔም ቀይ አልወድም
@emutube2623
@emutube2623 5 месяцев назад
ረምሊ ይሄማ እማማ የሺ ይሰሩላሻል ያን የእናቴን ዱቄት ማስቀመጫ ጎታ ይመስላል የወይባ መሞቂዉ 😂😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari 5 месяцев назад
😂😂😂ትክክል
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 месяцев назад
አሳቅሺኝ ወላሂ😂😂
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 5 месяцев назад
የኔውድ አሣቅሺኝ 😂😂😂 ትክክል
@hawaadud5075
@hawaadud5075 4 месяца назад
ለኔም ትግረይ መጥተሽ ትዘይርኛለሽ
@SaidHayat-y7l
@SaidHayat-y7l 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሩ እህት አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rashedabdullah9455
@rashedabdullah9455 5 месяцев назад
ረምሉንይሳኡዲእናሙቀትቅመሺውዛሬሥዴከመኝእህታቸሁጦይባንኝ
@samutube8551
@samutube8551 5 месяцев назад
የኔ ውድ ፈገግታሺ እኮ ቀልድሺ ረምሊየ❤❤መሺአላህ ስታምሩ❤
@tebabe
@tebabe 5 месяцев назад
አገሬ ከሚሴ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ ሙቀት በጣም ነው እምወደው ብርድ እኮ እደጨከከች ዶሮ ድርብርብ አርጎ ኩፍ ነው
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 месяцев назад
😂 ተአሊ ሀይቅ
@tebabe
@tebabe 5 месяцев назад
@@ሱሱነኝያሀላሌብቻ ሙቀት ነውደ አዳዶች አገር ብርዱ ንፍሱ ራሱ ቀሚስ ይገልባል😁
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ 5 месяцев назад
@@tebabe ወላሃ አሳቅሺኝ ጭራሺ ቀሚስም ይገልባል ሀይቅ መካከለኛ ነው ደሴ ብረድ ነው😃😃😃😃
@maryetube14585
@maryetube14585 5 месяцев назад
አያድርስነው ሙቀት ምኑ ይናፈቃል
@tebabe
@tebabe 5 месяцев назад
@@maryetube14585 ከልክ ያላለፈ ሙቀት ጥሩ ነው ለኔ ነው ያልኩት ውዷዬ እደ ብርድ እምፈራው የለም እትትትትትት
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 5 месяцев назад
መሸአላህ ሰአዳ እረጉዝ ነሺ
@halewyatube
@halewyatube 5 месяцев назад
የኔ ዉድዬ ሀገር ከሚሴ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@seadi5
@seadi5 5 месяцев назад
አነጋገርሽምእኮእደእናቶችነው
@tubeysikit
@tubeysikit 5 месяцев назад
ግን አንድ ዩቱበር አገናኙኝማ አብሬ ቀሽ ቋ እድል ሁሌ ብቻየን መጓዝ አቃተኝ
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 5 месяцев назад
😂😂 እኔኩ እራምላ ናት እምታሰቀኝ
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 5 месяцев назад
መውለድ ጀምሩ ምጣድሠበራላይ አላለችም😂😂😂
@WorkeneshAbebe
@WorkeneshAbebe 5 месяцев назад
ሪምላዬዬዬ የኔዋ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Fatheya-b8n
@Fatheya-b8n 5 месяцев назад
ረምሉ ቆንጆ እላህ ያግዝሽ በርች❤😊
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
ፈትህያ ደምሪኝ
@kubra-n3l
@kubra-n3l 5 месяцев назад
mashi aeloh aremilaye aereb ako newu yemtmesywu❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 месяцев назад
😂😂😂😂 የኔ የአጎቴልጁ ዛርየ ምጣድ ሰበራየነዉ ብላ ስትለኝ የምን ምጣድ ነዉ አልኩ አዛ እረዝም ብየነዉ አለችኝ😂😂😂 ዛርየ ገና መልሱ በረምሊ 😅 ገባኝ ኡኡኡኡኡበሳቅ ለካ የዛቀን ሊላ ታሪክ አለ😜
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 5 месяцев назад
ኬሚሴ ድሮ ጀምሮ እሳት ነው አሁንማ ብሶበታል ብለዋል 😢
@Hadrazaynu
@Hadrazaynu 5 месяцев назад
ውዴ እንደማመር
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 5 месяцев назад
❤❤❤ማሻአሏህ🎉🎉🎉
@aliami3143
@aliami3143 5 месяцев назад
ማሻአላህ
@njmj4091
@njmj4091 5 месяцев назад
ማሻአላህ ❤
@zinab8199
@zinab8199 5 месяцев назад
ይሄን ጎታ የወይባ መሞቂያ አላማረኝም ድንገት እሳቱ ቢነድስ ሆ ይሄን ያክል መዘመን ትርፉ ኪሳራነው ኩርሲው ነው ቆንጆው
@Zahara-j8y
@Zahara-j8y 5 месяцев назад
ውዶችየ እስቲ እርምሊም መቶ ሺ እናስገባት ላይክ ሸር እያረጋችሁ አሳድጓት እረሚሊ ውድድ ይመችሽ እህቴ ❤❤❤
@seadamohammed2549
@seadamohammed2549 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አምሮባችሖላ ዉደታችሁ እስከጀነተልፌርዶስ ያድርግላችሁ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 5 месяцев назад
አዲስ የተወለደብት ቤት ቢስ አይጤስማ ለህፃኑ ጥሩ አይደለም ይባላል አዱሩስ ሲጤስ አይቼ ነዉ
@MubarkJemal-bn1wl
@MubarkJemal-bn1wl 5 месяцев назад
ምጣድ ሰበራ😅😅😅😅😅
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 месяца назад
Mashallh. Remelaye
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 5 месяцев назад
ስአዲ እርጉዝ አደለሺ እደ
@aishayoutube2037
@aishayoutube2037 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rahmaram8778
@rahmaram8778 5 месяцев назад
❤❤❤
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ
@ሀያትወሎ-ኈ9ፐ 5 месяцев назад
እስራየመስለቺአላልሽም ጉታነውእሚመስለው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 5 месяцев назад
ታድያ በሙቀት ሚኪያጅ ለምን ተጠቀማቺሁ የበለጠ ሙቀት ያመጣል ፊትን ያልባል የኬሚሴ ሴቶች አጥሚት መጋት ጪስ መሞቅ ነዉ ስራቸዉ ለዛም ከሆዳቸዉ ይዘረገፋሉ😂😂😂😂😂
@makihabeshawi630
@makihabeshawi630 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 5 месяцев назад
ግን ቤት ቀይራ ነውጂ የዲሮ ቤቷ ከደም
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 5 месяцев назад
በአላህ የሚለበሰው ቆዳ የት ነው የሚገኘው የምታቁ ንገሩኝ
@remlalemma
@remlalemma 5 месяцев назад
አለ ደሴ
@MekiyaAli-n3j
@MekiyaAli-n3j 5 месяцев назад
@@remlalemma እሸ ውዴዋ ግን የተለየ መጠሪያ ሰም አለው እንዴ ሰለማላውቅ ነው
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 месяцев назад
አይ ረምሊ😊❤🎉ሙቅይ
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 5 месяцев назад
Egasi eramelay hayki Ena desywechi betam new yemntaresew❤❤❤❤
@ፋፊfafiyoutube
@ፋፊfafiyoutube 5 месяцев назад
ደምሪኝ
@አልሀምዱድላሂይምክንያቱብ
እሙእናሱሱ❤
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 5 месяцев назад
አይ ረምሊ😊❤🎉ሙቅይ
@toybaseid2493
@toybaseid2493 5 месяцев назад
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@medinatube5989
@medinatube5989 5 месяцев назад
ማሻአላህ ግን እንደ እንግዳ በክብር አውርታችሁ ውጡ ሁልጊዜ ካሜራ ደቅነሺ
@remlalemma
@remlalemma 5 месяцев назад
አትሰቢ እኛም ላይ ተደቅኖብናል😂😂
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 5 месяцев назад
ዉዴ አለሽልኝ❤❤❤
@Kedija-c7m
@Kedija-c7m 5 месяцев назад
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@AhAh-rv7er
@AhAh-rv7er 5 месяцев назад
ራምልየ❤❤❤❤❤❤❤
@ZeharaAhmed-ic7sd
@ZeharaAhmed-ic7sd 5 месяцев назад
Mashaalhe tebarkelah wow nacohe
@aaaa1766
@aaaa1766 5 месяцев назад
ማሻአላህ ረምላየ ሰውድሸ ቀልድሸ አይጥገብ ሰአድም አምሮባችሁለ የኔውሎየዎች❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
የኔውድ❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 месяца назад
የኔ ማር ❤ ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤❤
@MamushZ
@MamushZ 5 месяцев назад
አንድ መነጥር ለሁለት
@remlalemma
@remlalemma 5 месяцев назад
ለ5ትም ይሆናል ፍቅር ካለ
@FatamaFatama-e7v
@FatamaFatama-e7v 5 месяцев назад
አላሁመ አንተ ሰላም ወሚንክ ሰላም ተባረክያዘልጀላል ወልኢክራም
Далее
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
Просмотров 1,1 млн
ከፍቅር ጋር ተገናኘን
11:13
Просмотров 22 тыс.
ረምላን ያስለቀሳት ማን ነው
8:08
Просмотров 15 тыс.
ቤቴን ላሳያችሁ
5:23
Просмотров 13 тыс.