Тёмный

የከበደህን ነገር በእግዚአብሄር ላይ ጣለው ልንማረው የሚገባ ድንቅ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ JUL 13,2021 MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 708 тыс.
Просмотров 389 тыс.
50% 1

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Развлечения

Опубликовано:

 

12 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 506   
@etsubdink3745
@etsubdink3745 2 года назад
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ዮኒ ልብ የሚያለመልም ትምህርት ነዉ ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fc7qu1zc3h
@user-fc7qu1zc3h 5 дней назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክህ ዮንዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ababaa3514
@ababaa3514 Месяц назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ታበረክ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👈
@Salam-rt2fc
@Salam-rt2fc 17 дней назад
ዮኒዬ እንወድሐለን ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tegegnelias1202
@tegegnelias1202 Месяц назад
ዮን እግ/ር ይባርክህ በጣጣጣጣም አርፍ ትምህርት ነዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@TsfaHop-mo2co
@TsfaHop-mo2co 21 день назад
ዛሬ በማለዳ በዚህ መልክት ጌታ ተናገረኝ ካልሆነ ውሳኔ አስመለጠኝ ዬኒ የእግዚአብሔር አፍ ተባረክ ምን እላለሁ ተባረክ ወንድሜ
@firaoltamiru6160
@firaoltamiru6160 20 дней назад
Thank you my GOD Almighty!
@user-wh4ee6ss7p
@user-wh4ee6ss7p 2 месяца назад
Geta yebarkek❤❤❤❤
@botin6076
@botin6076 2 месяца назад
Amennnnnn amennnnnn ❤
@JohnMajority-h4f
@JohnMajority-h4f 2 дня назад
Amen❤❤❤❤❤
@hfgg7480
@hfgg7480 Месяц назад
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜንንንንንን
@firaoltamiru6160
@firaoltamiru6160 20 дней назад
Bless you Man of GOD
@yosefhabitamu
@yosefhabitamu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ፀጋ ያብዛህ።
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 3 месяца назад
ይህ ትምህርት 1 አመት ቢሆንም ልክ የዛሬውን ቀኔን ቁልጭ አርጎ አሣየኝ። ወዳጄ ስንት ያሳለፍኩለት የጎኔ ከድቶኝ እስከ 5 ሰዓት ስጮህ ቆይቼ አሁን ተቀይሬ አመሠገንኩ! ወይ ግሩም !
@konju283
@konju283 2 года назад
በአንቴ አልፎ የታነገረኝ ጌታ ይበረክ ዮንዬ ታስፈ ቆርጭ አለቅስ ነበር ግን እግዝሃቤር ቃሉን ለከልኝ ልጁን የማይጥል አምለክ
@diboraurigacho998
@diboraurigacho998 Год назад
አመአንንንንንንንን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaberahnu
@hanaberahnu 2 месяца назад
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 3 года назад
ዎው ! በውነት እግዚአብሔር ተናግሮኛል በቃሉ ስሙ ብሩክ ይሁን አሜን ! ዮኒ ተባረክ !
@user-mo2ju9sb2c
@user-mo2ju9sb2c 3 месяца назад
Amen mezemuren alakomim ❤❤❤❤❤❤
@AgegnewAdmasuArmolo
@AgegnewAdmasuArmolo 19 дней назад
እግዚብሔር ዬመስገን
@BoniiOro
@BoniiOro Месяц назад
አሜን ተባረክ ዪኒዬ 🙏🙏🙏🙏
@user-fp5nm3kk4w
@user-fp5nm3kk4w Месяц назад
አሜን
@user-zt1vi5qb2h
@user-zt1vi5qb2h Месяц назад
Oh haleluya tebareki yoni amen biyiyalew ❤
@serkalemgebressilasse5426
@serkalemgebressilasse5426 8 месяцев назад
የዳዊት ችግር የኔ ሂወት ነው ተፅናናሁበት አበረታኝኝኝ አሜን አሜን
@user-gb8lv5yl6d
@user-gb8lv5yl6d 2 года назад
እውነት ነው ወዳጅየሚመሰሉ ጠላቶች ይህ ቃል ለእኔነው
@alemazzewdu9382
@alemazzewdu9382 3 года назад
ዮኒ ባንተ የሚሰሠራው አግዚሐብሄር ይበረክ እንወድሃለን አንተ የመንግስተ ሠማያት ወዳጄ በምድር አንተ ታስተምረናለህ በበጉ ፊት ደግሞ ሁላችንም እናመልካለን የተባረከዉ ተስፋችን አየሱስ ይመጣል ሀሌሉያ
@hawikebebewyaie4889
@hawikebebewyaie4889 2 года назад
አሜን
@alemneshkassa9344
@alemneshkassa9344 6 месяцев назад
ዮኒየጌታይባርክህአንድቀንአንተያለህበትእመጣለሁ
@user-ph9qo5ed6x
@user-ph9qo5ed6x 2 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን ዮኒዬ ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይባረክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@Alemayehuchamo
@Alemayehuchamo 2 месяца назад
ዮን ልክ ልከን ነው የነገርከኝ በጭንቀት ህይወቴን ወደ ማጣት በደረስኩበት ሰዓት ላይ ደረስክበት በእዉነት ኑሪልኝ ለመልካም ወጣት ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ሰለሞን ማቴዎስ እባላለሁ ስሜን እየጠራህ ጸልይልኝ ህይቴን መቀየር እፈልጋለሁ ❤
@robelwondimagegn8523
@robelwondimagegn8523 8 месяцев назад
egeziayabehere semagn Amen Amen Amen
@MekdesTameru
@MekdesTameru 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@firewottubu6937
@firewottubu6937 Год назад
Yess iyasuss goftadhaa baraa baran halee luyaa
@user-eb4es8cr9j
@user-eb4es8cr9j 3 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ የምትሰጣቸዉ ትምህርት በጣም ያጠነክረናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j Год назад
አሜን አሜን ችግሬን ፈትቼ እንጂ ሽሽቼ አላልፍም አሜን ዮኒ ተባረክልኝ❤❤❤❤
@TamiratGemechu
@TamiratGemechu Год назад
ጌታ ይባርክህ ዩን...... !!!
@asefashtekeste1913
@asefashtekeste1913 2 года назад
የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፣ ይጨምርልህ ዮኒዬ።
@rozamesfen290
@rozamesfen290 9 месяцев назад
እግዚያብሄር ሰማኝ አዳነኝ!!
@birukferu6414
@birukferu6414 2 месяца назад
Amen❤
@usersami374
@usersami374 2 месяца назад
አቦ yone ewodalo ❤️🙏 qanne asemerekawu thanks
@NebaEsa
@NebaEsa 3 месяца назад
amen
@petershowofficial9408
@petershowofficial9408 2 года назад
ከጠላቶቻችን ብርታት ይልቅ የወዳጆቻችን ክዳት ከባድ ነው!!! 💔💔💔 Woooow ችግራችንን እንፈታዋለን እንጂ እንሸሸውም
@user-rr9ur2xp1j
@user-rr9ur2xp1j 3 месяца назад
Amen amen amen hallelujah elililililililililililili yoni tebarek 🙏
@TamiratHabte
@TamiratHabte 2 месяца назад
ጌታ ይባርክ
@aynalmhok7987
@aynalmhok7987 2 года назад
አሜን ይስማል
@user-jm1gm9qo5i
@user-jm1gm9qo5i 2 года назад
ጌታ ይበረክ
@zainabsaeed4170
@zainabsaeed4170 3 года назад
የከበደኝን ነገረ በጌታዬ ላይ ጣልኩት
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 года назад
አንተ የእግዚአብሔር ቅዱስ! ጌታ ከጠላት ዛቻ ያስመልጥህ!!!
@tarikuwaworku3540
@tarikuwaworku3540 3 года назад
Geta zemenihen yibarik yoniye lebereket hun
@godislove2670
@godislove2670 3 года назад
እውነት ነው በወዳጅ እንደመከዳት ልብ ሰባሪ ነገር የለም ግን እግዝአብሔር አለ 🤲👏🙏❤❤❤🌹🌹🌹
@mimimconnen9312
@mimimconnen9312 2 года назад
If you can please change g to a capital letter..
@oliyadthegreat8545
@oliyadthegreat8545 2 года назад
Subscribe arginy inem i can do.
@AdiAnbeselijlij
@AdiAnbeselijlij Месяц назад
ተባረክ ዮን እግዝአብሔር አንተን ተጠቅሞ እኛን አስተምሮናል ...
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 года назад
ዮኒዬ እወድሃለሁ❤
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Год назад
Amennnn aba sileanite melkamint enageralehu ayichehalehu aba derash mehinihn abat mehonihn.kefff bel
@samsonsami8817
@samsonsami8817 Год назад
@Amen 🙏
@user-co9fr6hg4e
@user-co9fr6hg4e 10 месяцев назад
አሜንንንንንን❤የእግዝአብሔር ሰው ዘመን ይበራክ ተበራክ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤
@fofoali613
@fofoali613 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 👏ዉድ ለእቶጵያ ለወጣቶች ዉሉ አበት ጌታ ይበርክህ እወዳለሁ ያኒ
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 года назад
AMEN yoniye leben ymitegen ymiyabereta new geta tsegawen yabezaleh
@temesgenpaulos8046
@temesgenpaulos8046 3 года назад
በጣም ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ ዮኒ ግሩም ሰው
@ruthc7527
@ruthc7527 3 года назад
ብዛ ለበረከት ሁን ክፉ አይንካህ እድሜ ሲጨምር ሀይልህ ይጨምር ❤🧡🧡💞💞💞💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@jesusislord9447
@jesusislord9447 2 года назад
Amen
@fikeretehussen8254
@fikeretehussen8254 3 года назад
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ኢየሱሴ አባቴ ይባረክ
@Tarikuwa-wt7hl
@Tarikuwa-wt7hl Месяц назад
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ameeni ameeni ameeeni
@belewkebede706
@belewkebede706 3 года назад
Ewnet Egziabhern amnewlhu
@BetelemoEsayse
@BetelemoEsayse 7 месяцев назад
god blees you ❤❤❤❤
@asalefechnane3414
@asalefechnane3414 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@ehetemichael4560
@ehetemichael4560 3 года назад
ዮኒ ፀጋውን ያብዛል አምላኬ ተናገረኝ ወዴት ነው ያለኽው እያልኩ ስቃትት በአንተተናገረኝ ፈተሽ እንጂ ሸሽተሽ አታርፊም አለኝ አሜንንንንንንንንንንንንንንን ብያለሁ በአንተ አድሮ ተስፋየሰጠኝ አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን
@mekdeseshetu3530
@mekdeseshetu3530 2 года назад
🙏🙏🙏 amen
@EndiryasChoyita
@EndiryasChoyita 2 месяца назад
And Ken endemayik tespa adergalehu tebarekhi
@AaBb-ey2dh
@AaBb-ey2dh 7 месяцев назад
❤❤❤❤ yone barita qaxili
@kidistendres8542
@kidistendres8542 3 года назад
አሜን መልእክቱ ለኔ ነው እግዚአብሔር ታማኝ ነው ዬኒ አንተ ብሩክ ነህ ይብዛልህ ለምልም እንወድሀለን
@sarademeke99
@sarademeke99 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 2 года назад
Geta abzeto abzeto yebarkeh Yonye betam new yemewedeh
@user-fr2qw8xx2u
@user-fr2qw8xx2u 7 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክ😊
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮንየ
@yeneneshbedilu63
@yeneneshbedilu63 2 года назад
Zemenh hulu yebark.
@lidiavessby6561
@lidiavessby6561 Год назад
Tebarek Joni hiwotin yemikeyer timihirt new🙏
@Dd-ky4ye
@Dd-ky4ye 2 года назад
God bless you
@serakechena6351
@serakechena6351 3 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተበራክ ዮንዬ በእጥፍ ድርብ ጸጋ ይጨምርልህ
@meseretmati-sg5xl
@meseretmati-sg5xl Год назад
Ye wodeji kideti yamale💔💔💔💔💔
@tafachbekel6934
@tafachbekel6934 3 года назад
በውሰጥህ ሰላለ የመጽናናት ቃል እግዚአብሔር ይመሰገን ፣ ዮኒዬ❤
@vivanmesi9480
@vivanmesi9480 2 года назад
Tabaraki zaman agaligilotih yibarak
@sosinataye7130
@sosinataye7130 2 года назад
Hallelujah
@ruth459
@ruth459 Год назад
ትላንት የረዳኝ እግዚአብሄር ዛሬም ሊረዳኝ የታመነ ነው .
@tengeee7117
@tengeee7117 3 года назад
This message is directly for me 😢😢😢😢 Thank you God🙇🙇🙇
@sarahbelayne5242
@sarahbelayne5242 3 года назад
አሜን አሜን 🤲በእግዚአብሔር ላይ ጥይያለሁ ❤️ ተባረኪ ዮን
@tebeyem2245
@tebeyem2245 3 года назад
ሁሌ እሰማሀለው እግዛብሄር ይባርክህ አንድ ቀን አንተ ያለህበት እመጣለው ልመሰክር
@YN-pv5rq
@YN-pv5rq 3 года назад
Yemen megnote naw.
@Ninaasefa
@Ninaasefa 3 года назад
ዮናታን አጭበርባሪ ነው
@htchtc8318
@htchtc8318 3 года назад
Welcome
@htchtc8318
@htchtc8318 3 года назад
@@Ninaasefa mn 😭
@eyerusalemjerry6411
@eyerusalemjerry6411 3 года назад
Ameeeen 👋🙏
@user-cg4sd4wr7s
@user-cg4sd4wr7s Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ እየሱስ አሜንንን 👏👏👍ተባረክ ዮኒ ዘመንክ ሕይወትክ ትዳርክ የተባረከ ይሁን🙌🙌❤💚❤❤
@atsadelikesa7857
@atsadelikesa7857 2 года назад
Gooftaan isaa eebbisuu ilma Abba kotti
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 5 месяцев назад
amen amen tebarek❤❤❤❤❤😂
@robelabakiyaawel3777
@robelabakiyaawel3777 3 года назад
Pray for tgray people.
@beezatujo338
@beezatujo338 2 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen tabareki 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@melat_4christ538
@melat_4christ538 Год назад
ጥያቄዬ መንገድ ይቀይር ይሆናል እንጂ በጥያቄዬ ምክንያት መንገድ አልቀይርም። አሜን በኢየሱስም በእግዚአብሔር ላይ ያለኝን እምነት እጠብቃለሁ...!
@adalatadalat3954
@adalatadalat3954 3 года назад
AmanAmanAmanaaman AmanAmanAmanAmanAman
@thegospeltube9096
@thegospeltube9096 2 года назад
አሜን እግዚአብሔር ታማኝ ነው መታመኔም በሱ ላይ ነው እልልልልል
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 2 года назад
Geta Eyesus ybarkik Yoniyeee betam Newu yetebarkubet ante biruk nehe
@user-zt4ex9pv5i
@user-zt4ex9pv5i Год назад
ድንቅ መልክት ተስፋ በቆረቱ ጊዜ የደረሰልኝ የጌታ ቃል ጌታ ዘመንህን ይባርክልህ
@AsterBirhanu-cp4rt
@AsterBirhanu-cp4rt 2 месяца назад
Amen Amen 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤geta yebarkek
@tebletemekonnen6454
@tebletemekonnen6454 2 года назад
ወንድሜ ዯናታን ጌታ ይባርክህ ዛሬ ብእሬን ያነሳሁት አንተ የወታቶች ሸክም ያለብህ ስው ነህ ስለዚህም ጌታን አመሰግናለሁ ዛሬ ግን ጌታን በከንፈራቸው እንጂ በልባቸው የማያውቁ አሉ እየተባሉ የሌሉ መዘምራን የተባሉ ዘፋኞች በእግዚያብህር ቤት ውስት ብቅ ብቅ እያሉ ስለሆነ ይህንን ማስቆም የሚቻለው እነሱ እንደሚሉት ገንዘብ በማስትት ብቻ ሳይሆን እሱም እንዳለ ሆኖ ግን ትውልዱን በእግዚያብህር ቤት ሊያቆመው የሚችለው የእግዚያብህርን ቃል በማስተማርና እውነተኞ ደቀመዝሙር በማድረግ ነው በዚህ ሁሉ ግን ዴማሶች አይኖሩም ማለት አይደለም በዳቡና በሻይ አምላካቸውን የማይለውቱ በየፌርማታው የማይወርዱ ዳንኤሎችም ፓውሎሶችም ስላሉ ብቻህን ሳይሆን ይህንን ራእይ የሚካፈሉ ብዙ አብያተ ክርስታያናትን በማስተባበር እንደ መልካም ወታት አይነት አገር አቀፍ እንቅስቃሴ በማድረግ ሙዚቀኞቻችንና ዘማሪዎችን እንታደግ ይህ የአንድ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ስለሆነ መገፉፉታችንን ትተን በትውልድ ላይ እንስራ
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 года назад
Waaqayyon Sa'eebbisu Sanyiin Kee Haadaraaru Lati Lafa Guuti Umuuriin Kee Haadheeratu Nudhaabde Ija Keenya Bante .
@user-yf6fm6wc3r
@user-yf6fm6wc3r 2 месяца назад
Tebarikyalw tebarek zemeni hulu ye tebarek zemeni yihun
Далее
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Просмотров 25 млн