Тёмный

የከብቶቹ በረት በቤተልሔም መቅደስ ሆነ || መምህር ዘበነ ለማ 

Memeher Dr Zebene Lemma
Подписаться 468 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

የከብቶቹ በረት በቤተልሔም መቅደስ ሆነ || መምህር ዘበነ ለማ

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@MeseretKifetew-q9i
@MeseretKifetew-q9i 8 месяцев назад
አሜን: የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: ልጅ; መድኃኔ ዓለም: ለዘላለም: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን።❤❤❤ ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ የእመቤታችን: የቅድስት: ድንግል: ማርያም: አማላጅነት: ከእኛ: ጋር: ይሁን: አሜን።❤❤❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 8 месяцев назад
የምንወዶት አባታችን የነፍሳችን መጋቢ እንኳን በሰላምና በጤና መጡልን የአገልግሎት ዘመኖትን እማምላክ ትባርክልን ትቀድስልን። እኛም የተማረነውን በልቦናችን ይቅረፅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 месяцев назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህይወት ❤ያሰማልን❤በእድሜ❤በጤና❤ይጠብቅልን❤መምህራችን❤አገራችን ሰላም ያርግልን❤❤❤
@zewduaddisu7966
@zewduaddisu7966 8 месяцев назад
አሜን + አሜን + አሜን + አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ እንኳን አደርሳቹህ አደርሰን በሰላም በፍቅር ለቅድስት ለልደታ ማርያም አደርሰን በሰላም አሜን ፍሬ የማፈራ 30 60 100 ይስጠን አመላኬ እንለምንው አሜን 🙏🌹🤲📚🌹🤲📚🌹🤲📚🤲🌹🤲📚🌹🅰️🇪🇹🅰️🅰️🅰️🇪🇹🙏
@DegfiTekle
@DegfiTekle 8 месяцев назад
የከብቶቹ በረት በቤተልሔም መቅደስ ሆነ እግዚያብሔር ይመስገን የመቤታችን አማላጅነት አይለየን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይሥጥልን🙏😍💚💛❤
@hdjid988
@hdjid988 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎታችሁ አሥብኚ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ የሠማነዉን በልባችን ያሣድርብን የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሠላን ለሀገራችን
@elsaembaye1019
@elsaembaye1019 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ሃይሉን ብርታቱን ይስጦት አጥንት የሚያለመልም ትምህርት በአገራችን ያለ ችግር መከራ ያስወግድልን እንደኛ ሃጢያት ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበልን በናንተ አድሮ የሚይስተምረን ቸር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 месяцев назад
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@Rgebray
@Rgebray 8 месяцев назад
ለአብ ለወልድ ለመንፈስ✝️🙏 ቅዱስ አሐዱ አምላክ✝️🙏 ክብር ክብር ክብር ምስጋና✝️ ይሁን ይድረስ ለዘለዓለም🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን አዛኚታ ቅዱሱ አለ ክብር ምስጋና ይድረሳት✝️💖 ይገባታል ✝️🙏💖☀️🙏💖አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን የክስቶስ ትጉ አገልጋይ የተዋህዶ✝️🙏 ኦርቶዶክስ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ☀️🙏በቀለመወርቁ ይፃፍሎት☀️ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏 ያድልልን አሜን አሜን አሜን በጸሎቶ አስቡን ወለተ 🙏✝️ ሚካኤል የቅዱስ ጊዮርጊስ ልጁ ነኘ ከነቤተሰቤ 🙏✝️☀️💖እናመሰግናለን 🙏✝️☀️💖 ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን በረከተውይድረሰንአሜን ፀሎተው አይለየን❤❤❤
@hirutphone8602
@hirutphone8602 8 месяцев назад
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahelabraham717
@rahelabraham717 8 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏 እመቤቴ ማርያም የጌታዬ እናት ክብር እና ምስጋና ይገባሻል🙏✝️❤
@GEBR1919
@GEBR1919 8 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሕይወት ዘመናችሁን ይባርክልን🙏🙏🙏እንደናተ ያለውን አባት ያቆይልን🙏 እድሜና ፀጋን ያበርክትልን🙏🙏🙏
@yesishiferaw5775
@yesishiferaw5775 8 месяцев назад
አሜን🙏🏼 🙏🏻🙏🏻 አሜን አሜን🙏🏼 🙏🏻✝️🙏🏻✝️🙏🏻✝️ ቃለህይወት ያሰማልን የመቤታችን በረከትዋ አማላጅነትዋ አይለየን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ፀሎትዎ አይለየን አባቴ እግዚአብሔር ምህረቱ ያምጣልን በቃችሁ ይበለን አገራችን ሰላም ያርግልን ሀጥያታችን ይቅር ይበለን🙏🏻🙏🏻🙏🏻 ፊቱን ይመልስልን🙏🏻🙏🏻 የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 !!!!
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 8 месяцев назад
አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አባታችን መምህራችን አሜን
@tibebtsehay
@tibebtsehay 8 месяцев назад
🙏🙏🙏ቃለህይወት ያሰማን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏
@HanaworkuHana
@HanaworkuHana 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌿🌾🙏
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ የቀይልን አሜን ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝበችን ሰላም ለአለም
@meherat938
@meherat938 8 месяцев назад
ስለ ቸርነቱ ብዛት የዘውትር የምሕረት እጆቹ የተዘረጋችልን የመሓሪ አምላካችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና አምልኮ ሁሌም በሰማይና በምድር ይሁን አሜን .መምህሬ እንክዋን ደና መጡልን አቤቱ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃው የነቃው አድርገኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 8 месяцев назад
Amennn @mhirt wed 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@meherat938
@meherat938 8 месяцев назад
@@weltetinsaye80 ወለትዬ ሰላም ይብዛልኝ እህትዬ
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@demulove6243
@demulove6243 8 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን መምህር
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማአልን አባታችን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ
@ፃድቃኔማርያምደኃእናቴ 8 месяцев назад
ተመስገን እግዚአብሔር ሆይ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህርዬ🙏🙏🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 8 месяцев назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ጤናእድሜ ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ያኑርልን እመቤታችን ማርያም ድግል አትለየን አሜን አሜን አሜን!
@Nebyat6790
@Nebyat6790 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@EasEas-wn3io
@EasEas-wn3io 8 месяцев назад
አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏👏🙏🙏😍❤❤❤
@kasachtaye9822
@kasachtaye9822 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን እግዚአብሔር
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏❤🌷
@TsehayErifo
@TsehayErifo 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤❤
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mariamethoop6884
@mariamethoop6884 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤና ይስጥልንበፀጋያኑርልን🙏✝️⛪️❤️
@መድህኒአለምአባቴ
@መድህኒአለምአባቴ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራች ❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 8 месяцев назад
አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@በርሱቁስልእኛተፈወስንዛሬ
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ይባርኩን ይፍቱን አባታችን ወለተ ማርያምን በፀሎት አስቡልኝ
@Eyodag937
@Eyodag937 8 месяцев назад
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@ConfusedSloth-ll4uz
@ConfusedSloth-ll4uz 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜና በጤና በፀጋ ያኑርልን ለሀገራችንም ሰላም አንድነት ይላክልን አሜን አሜን አሜን ፀጋ በረከትውን እግዚአብሔር ያብዛልዎት በረከትዎ ይደርብን አባታችን 👏👏👏👏👏👏👐👐❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖😍😍😍😍😍❤❤❤❤
@NohaTaha-sz9qp
@NohaTaha-sz9qp 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@HajerHajer2
@HajerHajer2 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን❤❤
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 8 месяцев назад
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን🙏😍
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 8 месяцев назад
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GEBR1919
@GEBR1919 8 месяцев назад
ጌታዬና መድኃኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የቀደሙ አባቶቻችንንነበያትን ፀሎትና ልመናን ተቀብለህ ከሰማያት ሰማያት ወረደህ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወለድህላቸው 🙏 አሁንም አይንና ጆሮህን በምታረግበት ( በቤተ መቅደስ) ሆነው በሚለምኑህና በሚያመሰግኑህ አባቶቻችንን እናቶቻችንን እህት ወድሞቻችንን በሁሉም በሚለምኑህ ኢትዮጵያን አስብልን🙏🙏🙏
@OdayAlshaar-e3c
@OdayAlshaar-e3c 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@hanahana-jk4ly
@hanahana-jk4ly 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@alemtsehaynigusu4106
@alemtsehaynigusu4106 8 месяцев назад
እንኳን ለልደታ ለማርያም መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደረሳችሁ🙏😍
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን
@amarechbekele1477
@amarechbekele1477 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን አበታችን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ደህና መጡልን❤❤❤
@ወለተኪዳን-ዠ3ቀ
@ወለተኪዳን-ዠ3ቀ 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ክብር ይስጥልኝ ቃለሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@Genetyosef-c7d
@Genetyosef-c7d 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ኑርልን መምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ይላክልን በቃ ይበለን የድግል ማርያም ልጅ
@ehetneshehetnesh3399
@ehetneshehetnesh3399 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሥማልን አባታችን ፀጋወን ያብዛልወ ጤናወትን ይሥጥወ ለኛም የሠማነዉን በልባችን ይፃፍልን amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muhabaabdul
@muhabaabdul 8 месяцев назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ🙏 ይፍቱኝ ፥ ይባርኩኝ
@fereworkgetachew5319
@fereworkgetachew5319 8 месяцев назад
❤❤❤ እድሜ ከጤና ያድልልን❤
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 8 месяцев назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን!❤
@ayinalam5006
@ayinalam5006 4 месяца назад
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኑትን ይባርክልን በዕድሜ በጸጋ ያቆየልን እኔንም ወለታ ሃናን ያስቡኝ
@wongelawitasegahign678
@wongelawitasegahign678 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ።እግዚእብሔር አብዝቶ ያብራልዎት ፤የእድሜ ባለጸጋ ከክብር ጋር ይባርክልዎት ፤መምህራችን።
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 8 месяцев назад
ከረፈፍ ጅላጅል ተረተረት ስላወራል ነው
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 8 месяцев назад
በቸርነቱ ብዛት ለዚች ቀን ያደረሰን ቸሩ መድኃኔዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን ቅድስት ልደታ ማርያም ፍቅሯ በረከቷና ምልጃዋ አይለየን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ያኑርልን
@saharm119
@saharm119 8 месяцев назад
ቃለሄወት ያሠማልን ላባታችን በድሜ በጸጋ በበረክት ያኑርልን በረክታቸው ይደርብን❤❤❤❤ለሀገራች ሠላም አድነትን ይላክልን አሜን አሜን አሜን💚💚💛💛❤️❤️💒🤲🤲🤲🤲📚📚📖🕊
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በእድሜ ና በጤና ያኑርልን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 8 месяцев назад
አሜን 🙏 አሜን 🙏 አሜን 🙏 አባታችን 🤲🤲🤲 ቃለህይወት 🤲🤲🤲 ያሰማልን🤲🤲🤲
@LouatLouat-n9v
@LouatLouat-n9v 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃሌ ሂወት ያሰማልን
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb 8 месяцев назад
እንኩዋን ደህና መጡ መምህር። ይፍቱኝ ይባርኩኝ።
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 8 месяцев назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏
@MarewaAsemare
@MarewaAsemare 8 месяцев назад
ቃልህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ዛብረዘም ያድርግልን
@haylu8198
@haylu8198 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር በውነት ከልቤ ምመኝሎት ነገር ቢኖር የማቶሳአለ እድሜ እዲያድሎት
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 8 месяцев назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen kale hywet yasemaln memhr
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 8 месяцев назад
አሜን በምሕረቱ ይመልከተን :: ከዓመት ዓመት ያድርስልን::
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 8 месяцев назад
🙏🏾❤️🙏🏾❤️🙏🏾❤️ መምህራችን
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 8 месяцев назад
ከ 7 አመት በላይ ከስርህ ሆኘ ተማርኩ ተባረኩ በአንተ በፃድቁ አባት በአባ ሰላማ ሕይወታችን ትዳራችን ቤታችን ተባረከ አቤት ፀጋ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን... የመምህር ፕሮፌሰር ዘበነ ለማ አምላክ ቸሩ መድኃኒዓለም ትልቅ ነገር አደረገልኝ ባለቤቴን እና ልጀን ከቅድስት ሀገር አምጥቶ በልደቱ አብሬ እድውል እዳመሰግን አደረገኝ መጨረሻዬም እዲያምር በፀሎትህ አስበኝ መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤
@zerifineshphilto-ve1yu
@zerifineshphilto-ve1yu 8 месяцев назад
Anite ayi alem kahin nachew abatachin isachewu beyi yalot kibir tiliqi bihonim keminim belay kihinetachew abatachin malet alibin inkuwan egiziyabiher erdash yiqirtavkasikefawush❤
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 8 месяцев назад
@@zerifineshphilto-ve1yu እሽይ አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ::
@weddyalamu-qg3iz
@weddyalamu-qg3iz 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@maizeiadah152
@maizeiadah152 8 месяцев назад
Amen Amen Amen Enkuan dena Metulin Abatachin kale hiwet yasemalen Egiziyabhair Amilaki be edimie betena yitebikilin 💚💛❤️🙏🙏🙏
@selamawitdebas6718
@selamawitdebas6718 8 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏 🙏🙏🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 8 месяцев назад
እንኳን አደረሶት መምሕር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@tktyemariam
@tktyemariam 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን! !!
@haregteferi5645
@haregteferi5645 8 месяцев назад
Amen! kalehiweten yasemalen ❤
@tigistnigatu4089
@tigistnigatu4089 8 месяцев назад
አሜን
@BouzaDagne
@BouzaDagne 8 месяцев назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን
@abayneshayano3255
@abayneshayano3255 8 месяцев назад
❤❤❤Abatachen qal heyewet yasemalen regem edem ketena gar yestelen ❤❤❤
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 8 месяцев назад
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ልደታ ለማርያም ወራዊ መታሰቢያ በዓል:ለሊቀ ዲያቆንናት ለቅዱስ እስጢፋኖስና ሰማዕታት አክሚም ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ:አደረሰን አባታችን መምህራችን የሁል ጌዜ ስንቃችን ን ስለማያጎድሉብን ሁልም ቀን ክለልት ስለምያገለግሉን በእውነት ያገልግሎትን ዘመኖትን ይባርክሎት እምነታችንን ሀይማኖትችንን በደንብ እንድናውቅ ስላደረጉን የኦርቶዶክስ የአይን ብልን ሁልም በጥበብ ላይ ጥበብን ያላብሷት እመብርሀን እመቤታችን ክክፍ ነገር ሁሉ በጉያዋ ሽሽጋ ታኑርልን
@alemayehuengida-nt4bb
@alemayehuengida-nt4bb 8 месяцев назад
አሜን ፫ ጊዜ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።
@SelamNahi
@SelamNahi 8 месяцев назад
እድሜይስጦትበክብርያኑሮትአሜን
@bekelechedagne3725
@bekelechedagne3725 8 месяцев назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 8 месяцев назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@tigisthunduma-jg6ho
@tigisthunduma-jg6ho 8 месяцев назад
አሜን!!!!
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 8 месяцев назад
ቃል ህይወት ያስማልን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 8 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tadese1114
@tadese1114 8 месяцев назад
አሜን 🤲💒🥰🥰🥰💒💒
@titik1349
@titik1349 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን።
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 8 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@frehiwot27
@frehiwot27 8 месяцев назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@kidistiaraya3938
@kidistiaraya3938 8 месяцев назад
Egzabher amlak edme na tena yestelen memhrachen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Shikor-n7v
@Shikor-n7v 8 месяцев назад
Amen 🙏
Далее
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Просмотров 6 млн
September 8, 2024
5:46
Просмотров 1,7 тыс.