Тёмный

የኪችን ዕቃዎች ዋጋ በአዲስ አበባ Kitchen Materials Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia 

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 160   
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 года назад
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የኪችን ዕቃ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎️ ሀላ የቤት ዕቃ 0921378234 ☎️ ሳሮያን የቤት ዕቃ 0917208672 ☎️ አይናለም የቤት ዕቃ 0929367439 በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 года назад
የወንዶች ቶንዶስ ዋጋ አቅርቢልን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@mikiaskebde2568 😄😄
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ቻናሌን አስተዋዉቁልኝ
@maymrobi
@maymrobi 2 года назад
Arif program nw bertulen econ.R
@ፍቲያመሀመድ
@ፍቲያመሀመድ 2 года назад
አይናለም በርች የሀገር ባህል እቃ መያዝሽ ወድጀዋለሁ
@munahamdu9497
@munahamdu9497 2 года назад
አረብ አገር የሚሰበር እቃ ነገር ርካሽ ነዉ ማየሰበር ግን ይወደዳል እኛ አገር ደሞ ተሰባሪ ነገር ይወደዳል ለማነኛዉም አሪፍ ነዉ በርቱ
@የሀበሻልጅ-ጘ4ወ
@የሀበሻልጅ-ጘ4ወ 2 года назад
አዋ እኔም ታዝቢያለዉ ልክ ነሽ
@higuf652
@higuf652 Год назад
ምንዛሬው ያውነው
@djdhzdjdhd8884
@djdhzdjdhd8884 2 года назад
ዋው ባክላዊ እቃዎቹ በጣም ልዩ ናቸው እንዲህ አይነቱ ሊበረታታ ይገባል
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 года назад
ዋጋቸውን ስጠይቂ የምን ሀገር ምርትና የትኛው ሀገር ምርጥ ጥሩ እደሆነ ብትጠይቂልን የበለጠ ይብራራልና ምክኛቱም ከሰው ሀገር ተሸክመን ከምንመጣ በሀገራችን እንገዛለን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 года назад
አይኔቲ በጣም ጎበዝ ነሽ አገላለፅሽ በተለይ ሀገር በቀል እቃዎችሽን በጣም ያምራሉ❤
@rahelu7812
@rahelu7812 2 года назад
በጣም ደስ የሚሉ እቃሆች ናቸው👍👍😍
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 года назад
ጎበዝ በርቺ አካባቢውን ማሳወቅሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው በተለይ ከውጪ ለሚመጣ ሰው ወሳኝ ነው ጎበዝ
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 года назад
ማሻአላህ የሀግርውስጡ በጣም ያምራሉ እናመስግናልን
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 года назад
በተለይ የአይናለም እቃዎች Amazing ነው❤️
@gezahegnhaile2928
@gezahegnhaile2928 2 года назад
እባክዎን የንግድ ማስታወቂያ ውን በአማርኛ ይጠቀሙ:: ለምሳሌ "ኪቺን" የእንግሊዘኛ ቈንቈ ማእድቤት ማለት ስለሆነ ተጠቀሙበት:: በተረፈ ጥሩ ነው::
@Rak-lu7cx
@Rak-lu7cx 2 года назад
ያገር ውስጥ እቃዎች መበረታታት አለበት
@ሺዊትየራያዋ
@ሺዊትየራያዋ 2 года назад
ዋው ባላዊ ቁጥሯን አስቀ ምጪ
@makisheboo9512
@makisheboo9512 Год назад
ማሻ አላህ ጥሩ ነዉ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 года назад
ደስ ይላል ግዜው ተለውጧል የክሽን የኤሌክትሪክ እቃዎች በየአይነቱ አሉ ግን ስሪታቸው አልተገለጸም ቻይና ቱርክ የአገር ውስጥ በክሽን እቃ ሳውዲ ተመራጭ ነው እናሙሰግናለን
@እመቤትየደሴዋ
@እመቤትየደሴዋ Год назад
እመዳም ቤት ያሉት እቃወች እዛ አየኋቸዉ 😎አድኛዉ የቅመም መፍጫ በጣም ቆጆ ነዉ ሰከድ አይቆይም ሲፈጭ
@ahelmatube7975
@ahelmatube7975 Год назад
አሰላምአሌኩም እራሕመቱላሒ ወበረከቱ አሕለን እሕታቸን እንኮ ሰላመ ማሽአላሕተበረክ አላ ተበረክከከከከበ በጣምየማ የሚይምምር እቃወቸናቸው ማሽአላሕ
@tube9664
@tube9664 2 года назад
በቃ የድሮ የመቶ የሚባሉ ሁሉ ቀረ አጃይብ ነው እቃዎች አሪፍ ናቸው ዋጋቸው ጣራ ነክቶዋል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሪኝ ዜዶ ኑሮ ተወዳል
@moonamajaz1756
@moonamajaz1756 2 года назад
ባለፈው ክረምት ቤት አይሠራም
@wudinesh2337
@wudinesh2337 2 года назад
ይገርማል 😳 በእኔ ቤት በአንድ ሺህ ብር የማዕድ ቤት እቃ እሞላለሁ ብየ ተስፋ ማድረጌ 😁😁😁😁
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@wudinesh2337 ደምርኝ ያገሬ ልጂ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ 2 года назад
የመጨረሻው ሱቅ በተለይ በጣም ያምራል
@firdwos
@firdwos 2 года назад
እናመሰግናለን አላህ ይስጥልን
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
የመጨረሻዋ ጎበዝ ናት አቀራርቧ እቃዋ ፀዴ ነው ግን ዋጋውን ለምን አጠይቂም አቅራቢቱ ????
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 года назад
የኔ ቆንጆ ይመችሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሪኝ
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 2 года назад
ዋው ሀገራች ማማሮ
@atsedetube123
@atsedetube123 2 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሀላችሁም በመላው አለም የምትኖሩ ውድ የሀገሪ ልጆች ሰላማችሁ እንደምድር አሸዋ እንደሰማይ ቀዋክብት ይብዛላችሁ ቸሩ መድአኒአለም አገራችን ከጥፋት እና ከምናይው መከራና ስቃይ በምህረት አይኖቹ በቃችሁ ይበለ እኛንም በሰላም ለምንወዳት አገራችን ለምንናፈቃቸው ቤተሰብቻችንያብቃን አሜን ወእውነትእህት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ለተመልካች ይጠቅማል ብለሽ ሺር ስላደረግሽልን ከልብ እናመሰግናለን ከዚህ የበለጠ እንጠብቅሻለን በርቺ ውዳ እህቴ ሳላደቅሽ አላልፍም
@AMtube9507
@AMtube9507 2 года назад
የሀገረችን ምርት በጠም ደሰ ይለል እኔ የዱበይ የቻይነ የጀፓን ብለዉ ዉድ ነዉ ሲሉ በጠም ይሰመኛል ምክንያቱም የረሰችን ምርት ትተን የሰዉን መግዘት ሃገረችን አተድግም
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@genettube277
@genettube277 2 года назад
በጣም
@astutube6183
@astutube6183 2 года назад
@@hirutsubscr9312 neyi ledemreshe ema neyi kebteyi
@astutube6183
@astutube6183 2 года назад
@@genettube277 endemamr habayibe
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
you're staff is very good and you have a lot of things that are important person you're right way you're doing well in the future
@sofiyaali8412
@sofiyaali8412 2 года назад
ኤልክትሪክ ነገሮች ከዉጭ መግዛት ይሻላል
@tseganeshtesfayesamuelitse9424
😍😍😍የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 года назад
ዋው ያምራል
@bbpeace2063
@bbpeace2063 2 года назад
Thanks saron.keep it up
@zoolfamohammed5930
@zoolfamohammed5930 2 года назад
በጣም ጎበዝ ነሽ የኔቆንጆ
@umunuhኡሙኑህ
@umunuhኡሙኑህ 9 месяцев назад
ወርቃማ ሮኮቦት ጠይቂልኝ
@semira7424
@semira7424 2 года назад
እርርይይይ የዋጋው ነገር አይነገር እኔማ መዳም የምትጥለውን ለቃቅሜ እሄዳለሁ እንጅ ዋጋም የለኝ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሪኝ ሰሚራዬ😘😍😘😘😘
@laylasayeed4460
@laylasayeed4460 2 года назад
ብልጥ ከሆንሽ ዉሰጂ
@genettube277
@genettube277 2 года назад
ቀረጦ ያውነው
@wudinesh2337
@wudinesh2337 2 года назад
ያስብላል 😁😁😁 ደይ ወደ ለቀማ 😁😁
@hudaftube1255
@hudaftube1255 2 года назад
ለቃቅሚ በደምብ ወሏሂ ይጠቅማቹዋል ንቃቹ ዝም አትበሉ
@moonamajaz1756
@moonamajaz1756 2 года назад
በርቱ እናመሠግናለን
@ayushi4457
@ayushi4457 2 года назад
በለው በለው በጣም ውድ ነው
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
እቃማ ከውጭከዝቶመምጣትአርፍነበር በተለይኤሌትሪክነገሮች ነገርግን ምን ዋጋ አለው አየርመገድካርጎዎች ነገዱብን አላህ ልቦናይስጣቸው ከከዛንበትበላይቀረጥ ይቆርጣሉ ከውጭ ስንመጣ ሁለነገራችን ብርርርርይመስላቸዋል
@saaara7869
@saaara7869 2 года назад
ይህ,ፔርሙዝ,ከ4,አመት,በፊት,150,እከ180,ነበር,አቤት,ሀገራችን,ሰላም,አርግልን,ፈጣሪ
@genettube277
@genettube277 2 года назад
እረ በጣም ውድነው
@astutube6183
@astutube6183 2 года назад
Genyi endemamer betesb enhune
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 года назад
Allah he will make you soft
@blentube3002
@blentube3002 2 года назад
ኑ እንደማመር
@mindajerry7600
@mindajerry7600 2 года назад
ማስጎብኘትሽ ጥሩ ሆኖ የሁሉንም ዋጋ ሳትዘይ ብትነግሪን ጥሩ ነዉ
@bizulegesse5706
@bizulegesse5706 2 года назад
የሀገር ውስጥ ሸክላዎች (የወጥቤት እቃዎች) ዋጋና የሚገኙበትን ቦታ ብትጠቁሚን አመሠግናለሁ።
@oj6c
@oj6c 2 года назад
Mashallah
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 года назад
Amazing ነው
@mulerartyegetalijtvshow4701
@mulerartyegetalijtvshow4701 2 года назад
Betam Des yilal
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад
የቡና መፍጫ እኮ በርበሬም ልፈጭ ይችላል
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@genettube277
@genettube277 2 года назад
እነ ኛውን ለማሳጠር ከሆነ
@getachewalea9872
@getachewalea9872 2 года назад
ማዕድ ቤት(ማድቤት) ተጠይፈው ይሆን ኪችን የሚሉት?
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 2 года назад
እማ ሰብሥክሪይብ አረጌሻለሁ በጠም ምረጥ ነዉ በረች
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሰብ……አርጊኝ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 2 года назад
@@hirutsubscr9312 እሺ እማ
@مؤمنهورقو
@مؤمنهورقو 2 года назад
መሸኣላህ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
ደስ ይላል የመዳም ቅመሞች ካርጎ መላክ አስቤ ሀሳብ ስጡኝ ሀገራችን ሁሉም አለ የላካችሁ ካላችሁ ንገሩኝ 🤗
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 года назад
የኔ እህት የመትገዥውን እቃ መጠን ገንዘብ ይዘሽ ሂጅ እዚህ ብትገዥ ሚዛኑ ማውጣቱ ማውረድ ከባው ነው እዛ ይሻላን በተለይ ሰው ካለሽ ሳትሄጅ በፊት ቢገዙልሽ ጥሩ ነው
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@@emuhiba9188 አመሰግናለሁ ውዴ የኔ ደግሞ ጎንደር ምን ያህል እርቀት እዳለው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ሳምሪ ይቅርብሽ ይቆጭሻል እዛዉ ግዢ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
@@emuhiba9188 አዎ ይሻላል #ደምሪኝ ዉዴ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 года назад
@@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ እኔም ወሎየ ነኝ ግን ደሴ ወይም ባህር ዳር እንገዛለን አ.አ ብንገዛ ይዘንው እንሄዳለን ውደ
@ኤድን-ተ1ደ
@ኤድን-ተ1ደ 2 года назад
አሪፍ 👌👌
@onelove9263
@onelove9263 2 года назад
rice cooker yal weha yelal enda yale eweket lemen yeshetal
@zelalemgidafie4546
@zelalemgidafie4546 2 года назад
Good job sary
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ዜድየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@حسينسعيد-ق7ح
@حسينسعيد-ق7ح 2 года назад
እቃ ነው 4500 ወይስ ሌላ ነገር ነው ጎመዝ ውውው
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
እረ ይገርማል
@meriiiii7464
@meriiiii7464 2 года назад
Oven snt nw???
@yohannesmulu
@yohannesmulu 2 года назад
ኮፒራይት ግን እየተጠነቀቅሽ ነው sarita Just ለማስታወስ ስለፈለኩ ነው:: በተረፈ ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው። በርቺልን
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 года назад
አወ: እናመሰግናለን 🙏
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 2 года назад
ጠርሙሶቹ ዋጋቸው ስንት ነው ውዴ???
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Besemame
@hannaareru8441
@hannaareru8441 Год назад
Mnw ? Simh ena yalkew gira yagabal?
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 2 года назад
Yehe microwave aydelem broiler yebalal
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
#subscribe plese#
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@astutube6183
@astutube6183 2 года назад
Hayiti endemamre weda beknnete becha neyi kebtyii 💞💞
@nazlyozan7670
@nazlyozan7670 2 года назад
Please Dist And baree Yamiyizz eski asayung🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😍😍😍😍😘
@woyeneshetasefa6664
@woyeneshetasefa6664 2 года назад
እስቲ የሚይዙ መጥበሻዎችና የወጥ ሰሃኖች ዋጋም አቀረቡልን። መነሻ ወጋ አውቀን ገበያ እንድንሄድ ያደርገናል። እናመሰግናለን!
@Halima-dn9pj
@Halima-dn9pj 9 месяцев назад
Iski guwadenya adriguny ba alah😢❤
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Yamerale
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 2 года назад
waw betam mirt eka new yalat betam yeleyal eskahun kekerbut be ewenet
@makiamakiq5356
@makiamakiq5356 2 года назад
ሥልካችሁን አሥቀምጡ
@ninanina-gj9iv
@ninanina-gj9iv 2 года назад
በናትሽ ስለ ሽክላ ነው እምታወራው ምናለ ስለ ቤት እቃ ዝርዝር ብታወሩ ዛሬ ብዙም አልጠየቅሽም ዋጋ ለምሳሌ አልተነገረም ምነው
@almashalmash1235
@almashalmash1235 2 года назад
ሙሉ የቦፎ እቃ አሳይን
@alewuyahailu3364
@alewuyahailu3364 Год назад
የሙስሊም ሴቶች ልብስ ቤት እስቲ ሄደሽ ስሪልን
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
ዋጋውን
@rarecell4924
@rarecell4924 2 года назад
❤❤❤🙏🙏የት ነው ቦታ
@mebratmodanos8238
@mebratmodanos8238 2 года назад
👍👍👍❤️
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ደምሩኝ
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Besema. Arefenew
@seidhashem3425
@seidhashem3425 2 года назад
3,wodedkuwa hulengetu bahlae nurilin🇪🇹
@mikiaskebde2568
@mikiaskebde2568 2 года назад
የፀጉር ቤት እቃ አቅርቢ
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 года назад
እሺ ወደፊት እናቀርባለን
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Balemawoke. Ysewoagere lekakemehu
@hahu3160
@hahu3160 2 года назад
የወጥ ቤት እቃዎች በማለት ይስተካከል
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 2 года назад
👍👍
@ammarcell2790
@ammarcell2790 Год назад
ዋጋው በጣም ያስደነግጣል ለነገር የኢትዮጵያ ብር ቅጠል ሆናል ።
@selamwoldu9774
@selamwoldu9774 2 года назад
ካሜራ ማን ቀይሪ እቃውን ትቶ እናንተን ነው የሚያሳየው ።። ልጁ ይሄኛው ፣ ያኛው ፣ እዛጋ ----- የሚለውን እቃዎች አላየንም(በሙሉ ማለቴ አዬደለም) እናም ካሜራ ማኑ አላማውን ረስቷል/ታለች
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 2 года назад
የግማሹን ዋጋ ትናገሪያለሽ ግማሹን አትናገሪም ለምን ትውውቅሽን አስተካክይ
@seadaebrahimseada9477
@seadaebrahimseada9477 2 года назад
እንድ ስምንት መቶ ብር ሀታምነው ለእቃይህያክልማውጣትኢስራፍፍፍፍፍፍነውሀቂቃ
@ጦይባየመዳምኡክስጁን
ዉድነው
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Год назад
💚💛❤🥰👍
@addisaddis8701
@addisaddis8701 2 года назад
👍👍👍👍👍
@achamyalish9593
@achamyalish9593 2 года назад
ዋጋውን ለምን አይናገርም
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 года назад
አዲስ አበባ ያማራ ሱቆች እየተዘጉ እየተፈናቀሉ ከክልል ወደ አዲስ አበባ እዳይገቡ እየተደረገ ነው ፍት ለዚ አሽቃባጭ እዝብ
@aishaseid2813
@aishaseid2813 2 года назад
እረባክሽ ተይ አትቀደጂ። ሲጀመር ጠላ ቤት እንጂ መች ሱቅ አላችሁ??? ስታሳፍሩ
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 2 года назад
@@aishaseid2813 አንቺ እንኮን ከማዳስካር ከኬንያ መተሽ አለሽ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
ወይ ዋጋ ንረት
@የአረጋዊልጅ
@የአረጋዊልጅ 2 года назад
የስጋ መፍጫ ዋጋው ባለ ማንዋል
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 Год назад
ወጋ መጠየቁን ረሳችው።
@fadelaahmed3297
@fadelaahmed3297 Год назад
ነገሩ ሁላ በሺዎች ብቻ ነው እንዴ 😁
@addisadimasu2885
@addisadimasu2885 2 года назад
Lemendebw waga mateyku
@NurobeSheger
@NurobeSheger 2 года назад
ቀጣይ ቪዲዮዎች ላይ እናስተካክላለን: ስለአስተያየቱ እናመሰግናለን
@አፀደመክብብ
@አፀደመክብብ 2 года назад
wdnwal,gin,waga negerun
@abbakanu4013
@abbakanu4013 2 года назад
Waga sint now
@AhmadAhmad-ix4hx
@AhmadAhmad-ix4hx 2 года назад
Karebeagereasegbechalhugn. Yagereyamerale
@kwtkwt5396
@kwtkwt5396 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍🇲🇱
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
ዋጋውን
Далее
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48