Тёмный

የካሊዮፊዮሪ ጉዳይ። ዩናይትድ 3 ተከላካይ። ቼልሲ አስፈረሙ የቅዳሜ ስፖርት ዜና ሐምሌ 06/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport 

Addis Sport / አዲስ ስፖርት
Подписаться 88 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮የዝውውር ዜናዎች
➮የጨዋታ ውጤቶች
➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
ሁሉንም በአንድ ቦታ
Addis sports is a RU-vid channel where you get the latest football news every minute!
➮Ethiopian football news
➮ Full information on the major European leagues
➮Transfer News
➮ Game results
➮Football analysis
All in one place

Спорт

Опубликовано:

 

11 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@Yinebebterfo
@Yinebebterfo 25 дней назад
ፋአዴ እንደምን አደርክ በማለዳው ትኩስ የስፖርት ዜና ልታደርሰን ስለመጣህ ከልብ ደስ ብሎኛል ሁሌም በአዲስ ስፖርት የተዘጋጀው የስፖርት ኘሮግራም ጠዋትና ማታ ሰምቼ ነው ወደ ስራ የምሄደው በተረፈ ሁሌም እንደምለው አቀራረባችሁ አሪፋ ነው በርቱሉኝ የዘውትር ተከታታያችሁ ይነበብ ተርፎ ነኝ የምፅፈው ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር ነው በመጨረሻ ቀናችሁ ያማረ ይሁንላችሁ Glory Glory Man.Utd ❤❤❤
@user-fb9xg7oj8g
@user-fb9xg7oj8g 25 дней назад
ሰላም ሰላም ፉአድ ብሩክና ኬኔዲ ነን ከኳታር የሚገርምህ ሁሌ ጠዋት ወደስራ ከመግባታችን በፊት ቁርስ የምንበላው ባንተ ዜና ነው በጣም ነው የምንወድህ በርታልን ወንድማችን
@user-fs4lm9zv9h
@user-fs4lm9zv9h 25 дней назад
I miss you king of football 👑👑👑👑🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹🇵🇹❤❤❤❤❤❤
@DelelegnElias
@DelelegnElias 25 дней назад
ሠለም ሠለም አዲስ ስፖርቶች በያለችሁበት ሠለመችሁ ብዝት ይበልልኝ እናም ሰንቾ ወደ ልምምዱ በመማለሱ ደስ ብሎኛል glory glory man united ዳሉ ነኝ ከsouth africa pretoria በሠለም ዋልልኝ ፏድ❤
@GjvjbGhkjjj
@GjvjbGhkjjj 25 дней назад
ሰላም አዲስ እስፓርት ሁሌም ምርጫዬ ነህ እንግሊዝ ሻምፒዬን ትሆናለች
@Mubarekhmdalaimam
@Mubarekhmdalaimam 25 дней назад
ድል.ለእንግሊዝ❤❤❤❤❤❤❤
@adisalemu4613
@adisalemu4613 25 дней назад
ሰለም ሰለም ፎአድ አድናቅህ ነኝ በምታቀርበው አቀረረብ እስፖርት እንድጣፍጠን አድርገሃል እናመሰግንሃሌን ዳና አሾአርዝ እና ረትክልፍ ጥሩ ስራ እዬሰሩ ነው ሳንቾ በመመለሱ በጣም ደስ ብሎኛል ፎአድ እኔ ምለው አንድ አንድ ደጋፍዎች ዋንጫ ለቀጣይ አመት እያሉ 21 አመታቸውን ይዞአሉ እኮ ተከተታይ ፍልም አስመሰሉን እኮ😂ለቀጣይ አመት ድርሽ አይሉም ቁርጡን ንገራቸው 👈ግሎር ግሎር ማን ዩነይትድ ታምረት ነኝ ከሰውዝ አፍርካ❤❤❤
@africa.2053
@africa.2053 25 дней назад
1one foade king thank you ❤❤glory mun untd❤
@Gwjwhgevevvv3gf3g3yyff
@Gwjwhgevevvv3gf3g3yyff 25 дней назад
Foadi bro,I'm eyobi and your fan ,n it's very amazing what is based on mun_united, n God be with u.
@DenekewYeshiwas
@DenekewYeshiwas 25 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ሁሌም ምርጫዬ ነዉ ማን ዩናይትድ ዉስጤ ነዉ ።ደነቀዉ ነኝ ከሶማሊያ
@EnduJack
@EnduJack 25 дней назад
selam fuade arif sera nw betalen enwedehalen
@HamdijeylanDm
@HamdijeylanDm 25 дней назад
Salam ya Man City Zena bit nagruun das yilantaal❤
@AbuluLusha
@AbuluLusha 25 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት ብርሃኑ ከጐፋ ሣውላ ያንተ አድናቅ ነኝ አካውት የለኝም ግን በሰው ሁለ እከታተልሀለው በርታልኝ አመሰግናለው
@MatiMati-kf8qc
@MatiMati-kf8qc 25 дней назад
Bro be sports zegabake betam akeberkalew
@befkadufantu7700
@befkadufantu7700 25 дней назад
ሰላም ፋአዴ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል ዋንጫው ሳያሳምን እንግሊዝ ዋንጫውን ይበላዋል ቤዬ አስባለሁኝ
@BetanyaYirdaw
@BetanyaYirdaw 25 дней назад
ሰላም ሰላም ፋያ እንዴት አደርክልን😍viva spain ሁሌም እናመሰግናለን 🙏ክበርልን🙏መልካም ቀን😘Arsenal❤❤❤ቢቱ ነኝ ከ22❤
@user-yb5fi6rh6y
@user-yb5fi6rh6y 25 дней назад
Selm Selm family richo neng ye manche zare betam des bilongal sancho be Manchester bet be mokeyetu degmo ke 10hag ga be mesmamatu beketay Manchester teshashlo yimelesal glory glory Manchester
@A14Galaxy-ib8xg
@A14Galaxy-ib8xg 25 дней назад
ሰላምሰላም እደትነህፎአደ መሀመድነኝ ከሳኡድ የማቸውነኝ ኮቪማይኖ ምርጥ ተጨዋቺነው ግን አድ አጣማሪ ቢስፈርሙ በጣም እደሮድሪያለ ማሀሉ አይነኬ የሆነበር
@BfucvhdyJtfjjiv7tg
@BfucvhdyJtfjjiv7tg 25 дней назад
Selam aelsm adis sport betam new mewadchu ene yemajemara admachachu negn ...Ena eska zare batalayaye silk 22 geze subscribe arghalew....
@Davi-l3v
@Davi-l3v 25 дней назад
ሰለም ፋአዴ እንኳን ደህና መጠክ ኩሩ ነኝ ከsauth Africa እባክህ ሰለ ሜ.በለቶል የት እንደለው ንገረኝ በጠም የሚወደው ታጨዋች ነው please 😢
@eyobgebure
@eyobgebure 25 дней назад
👍👍
@SeleHadin-u7e
@SeleHadin-u7e 25 дней назад
ሰለም ሰለም አዲስ ስፖርት እንዴት ናቹ በጠም ነው ማደንቀቹ እነመሰግናለን ለምትሰጡን መረጀ።
@amanuelmadee4118
@amanuelmadee4118 25 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት ያንተን ዜና ሳልሰማ አላልፍም በርታ ፉአድ❤ አማኑኤል ማዴ ከአፍሪካ ክረዶክ
@mekdesmolla8895
@mekdesmolla8895 25 дней назад
ፏአዴ እምታቀርባቸው ስፖርቶች ሱስ ሆኖኛል ስለአርሴ በዝውውሩ ምን አዲስ ነገር አለ
@user-vy3dz5ee8t
@user-vy3dz5ee8t 25 дней назад
ሰላም እንዴት ነክ ፋአድ የአት አቀራረብ የተለይነዉ በጣም እጀግ ለመስማት መቹ የሆነ እና ሰለ ሳቾ ሰለነገርከኝ በጣም በጣም ደሰብሎኛል እና እወዳሀለሁ መሀመድ ነኝ ሰደትኛዉ ከሳዉዲ በረሀ
@MasraAsfa-yh9ez
@MasraAsfa-yh9ez 25 дней назад
ሰላም ሰላም እኔ ማሰሬ ነኝ ከሱዳን ስለ ደቪ ዲያ ምን አዲሱ ነገር አለ
@KebruAbebeKebrbe
@KebruAbebeKebrbe 25 дней назад
ሰላም አደስ እስቡረቶች ከብሩ አበበ ከደቡብ አፊረከ በጠም ትመቸነል የኔን ኮሜንት ለምንድኖ ዬመተነቦ ዘሬ ተነበሌ ብዬ ተስበ አደረገለ እዎደለን❤❤❤❤❤❤❤
@user-if3ne6dx3s
@user-if3ne6dx3s 25 дней назад
ሳለም ሰላም ፎኣዴ ሁሌም ኣደናቅ ኔኝ ሻምሱ ታዳሳ ካ ሳውዝ ኣፉራካ ኔንኝ ኣረሲናል የ ዮካረሲ ና የ ዩሱፋ፡ ፎፋና ዝውውር ቢአደረግ ጥረ ይሆናል ብዬ አስበሎ
@EtanaDega
@EtanaDega 25 дней назад
ፉአዴ ሰላም ነው ዉድ ወንድሜ ያንቴ የስፖርት ጡዋት ሱስ ሆኖኛል በእዉነት ፌጣርይ እጤብቅ መቶ አለቃ ኢታና ነኝ ከሶማልያ
@Fanosdame
@Fanosdame 25 дней назад
ሰላም ሰላም ፋኖስ ንኝ ካሻሾጎ የሲት ምረጥ ዳጋፈ ንኝ ላማንቸስትር ሲት ምን አዲሴ ንጋረ አለ 🎉
@user-rc5qh4im9k
@user-rc5qh4im9k 25 дней назад
Wow Manche wel come Sancho
@DadefoKedir
@DadefoKedir 25 дней назад
Erik ten hag ka manchester united teshagne woyes ale??
@SoleabFitamo-ze9lt
@SoleabFitamo-ze9lt 25 дней назад
Selam Selam endet nachu betsaboche fuade wondime betami inwodhalen Birhanu Mohamed iblalu ka south Africa Sila Chelsea Ziwuri zena min Addis nageri ale
@BirukmulatuMumago
@BirukmulatuMumago 25 дней назад
ሰላም ለአዲስ ስፖርት♥️ ብሩክ ከsouth Africa Durban ከማንቺስተር ዩናይትድ ማን ወጣ?
@user-qv2ph6hy1i
@user-qv2ph6hy1i 25 дней назад
Salm salm wudi adds sportochi indemin alachu Slamachu hulume bizit yibale Fawude gin sila jodan sancho Hiwote tareki bitnagregni Batemi dasi yilagnali iname Dila La 3 anibasawochi yehuni tamagnewu salm la Agracheni Ethiopia sila mats delayt ziwewer min adis nagre ale batrfewu chari walilugni Abdukiar nagni ka ziawu Dabubi Africa by
@LekaLencha
@LekaLencha 25 дней назад
Spain 2_1 England
@MkeBurg8
@MkeBurg8 25 дней назад
Dill L Speen Alex k South afric Jeep
@MkeBurg8
@MkeBurg8 25 дней назад
Alex ngi k South afric slm slm lnagi zigju neg dill l Speen
@KaderRade
@KaderRade 25 дней назад
ሰላም ፈድ በመስፈራም ላይ ያሊቫር ፑል ምን አዲስ ነገር አላክ
@TakurMan-dm6ev
@TakurMan-dm6ev 25 дней назад
HI ፉአዴ እንዴትነ ስለቼልሲ መረጃ ንገረን Takur ነኝ ከደብረ ማርቆስ ነኝ የዘወትር አድማጭነኝ
@getyedegubegashaw
@getyedegubegashaw 25 дней назад
ሰላም ፉአዴ እዴት ነህ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ጀምሮ በስራ ምክነያት ኔቶርክ የሌለበት ቦተ ነበርኩ እባክህ ስለ አርሰናል ንገረኝ ማን ማንን አስፈረመ ጌች ነኝ የዘወትር አድማጭህ ከሳኡድ አረቢያ !!
@user-dp3yk6gy4d
@user-dp3yk6gy4d 25 дней назад
ፎአድ እነደ ምን አደረክ ሁሌም የንተ አድነቅ ነኘ ይሮ ፳፪፬ ዋንጫዉን ቡካዮ ሳካ ያናሳል ምንም ጥርጥር የላዉም እናም ጥቁር አዝሙዳቺን ይሮ ፳፪፬ ምርጡ ታቻዋች ቡካዮ ሳካ ይሆናል ምትኩ ሸፈረዉ ከሰኡዝ አፊረከ ጆአንሰበረግ
@teshomeenyew-kn6hu
@teshomeenyew-kn6hu 25 дней назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ፉአዴ አንተ የእግር ኳስ እውቀት ባለቤት ነህ አዳዲስ መረጃዎችን ቶሎ ቶሎ ስለምታደርሰን እናመሰግንሀለን፡ ስለ ማትያስ ዴ ሌት ዝውውር የመቀዛቀዝ ነገር እዬታዬ ነው? እንዴ? በደጋዎች ተፅኖ ሙኒክ ሀሳቡን እንዳይቀይር እሰጋዬሁ ፡ አንተ ምንትላለህ? ሀሳብህን አጋራን የታላቁ ክለብ ደጋፊ ተሾመ ነኝ።
@BfucvhdyJtfjjiv7tg
@BfucvhdyJtfjjiv7tg 25 дней назад
😂😂😂😂
@Gman749
@Gman749 25 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት ካንቴ ነኝ የአሸናፊዎቹ የማን ሲቲ ደጋፊ ነኝ ስለ ሮድሪ የሆነ ፕሮግራም ብትሰራልን❤ ዩኤፋ የአዉሮፓ የክለቦች ማህበር የኔው ማንችስተር ሲቲን በአንደኛለት አስቀምጦታል ለዛም ኩራት ተሰምቶኛል
@FmhuuJdbjj
@FmhuuJdbjj 24 дня назад
ሠለም አድሶች እወደቹዋለው ዘሬ ያሮፓ ወንጨ እግልዝ ተናሰለች ያአርሰናል ደገፈ ቢለል ከሰውዲ
@solomongobana5107
@solomongobana5107 25 дней назад
አንዳንድ ክለቦች ጦንቃይ የሆነ አሠልጣኝ ከለመጡ በስተቀር መቸም ቢሆን ቻፕዮንስ ሊግ ስያምራቸው ይቀራል አርሰናል መሉ ለሙሉ የተገነባ ክለብ ነው ዋንጫ በሚቀጥለው አመት አንገት አንገቱን ስያንቅ በቅርቡ ትታያላችሁ ሰላም ለፎአዴ እና ለአርሰናል ደገፋዎች እንድሁም ለምድራችን ኢትዮጵያ ይሁን ሰለሞን ቡናሮ ከፕርቶሪያ።!!
@misganawterefe4517
@misganawterefe4517 25 дней назад
ሰላም ፉአዴ እንዴት ነህ? ለምታደርሰን ስፖርታዊ መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ፡፡ ዘንድሮ ቸልሲ የፕሪሜርሊጉ ድምቀት ይሆናል ብየ እገምታለሁ፡፡ በተለይ እያስፈረማቸው ያሉ ተጫዋቾች ወጣቶችና ብዙም ስማቸው የገነኑ አይደሉም የሄ ደገሞ ነፃነት ይሰጣቸዋል ብየ አስባለሁ፡፡ London is Blue!!! ምስጋናው ነኝ ከዲጋ ወንዝ ማዶ!
@BereketKinde-iu8un
@BereketKinde-iu8un 25 дней назад
Endet aderachiku wud ethiopiawian programachiku betam ymechegnal sle manche mn adadis ngr ale bitnegren beki royal ngn ke amahra kilil ke awi zon jawi wereda
@Abrahamtamre
@Abrahamtamre 25 дней назад
ሰላም ሰላም አዲስ ስፖርት እንዴት ነህልኝ ወንድሜ አብርሃም ከሰው ዘፍሪካ የቸልሲ ደጋፊ ነኝ ጥሩ እያስፈረመ ነው ግን አርዝናል ምንም አላስፈረመ ይመች በርታ ወንድሜ
Далее
Пиратские котики
00:50
Просмотров 144 тыс.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
Просмотров 8 млн
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
🤯️ Vini Jr. ✖️ Brahim 🤯
0:13
Просмотров 4,2 млн