Тёмный

የካቲት 29 2015 ዓም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ኃይል የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ወደ ከፍታ ያወጣናል ። ጋለሞታይቱ ምድር ወዮላት ። 

solomon Teshome
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 210   
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Год назад
መምህር እንኳን ሰላም መጡልን🙏ስለቤተክርስቲያናችን ስለሃገራችን ኢትዮጵያን ተጨንቀናል💚💛❤🙏
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
Elelelelelelelele beye Ethiopia, Egzeabeher yemesegen 🤲
@tenayeshimbr8141
@tenayeshimbr8141 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ እንደኛ ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን
@seblemola6880
@seblemola6880 Год назад
እግዚአብሔር ተዋጌ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነዉ
@ወለተማሪያምዘካርያስ
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehaitsegaye
@tsehaitsegaye Год назад
አባታችን ቸሩን ያአስማን እድሜ ይስጥልን ያቆይልን በውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን አሜን አገራችንን ሙሉ ስላም ያአድርግልን አሜን አሜን አሜን እምቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይደረሳት አሜን አትተውንም እማምላክ ትመስገን አሜን አሜን አሜን
@fikrietan1169
@fikrietan1169 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር እድሜ ይስጥልን ቸር ወሬ ያሰማን
@buzyabelacew8689
@buzyabelacew8689 Год назад
መምህር,እንኮን ደናመጡ,እኔ,ሀአፅተኛዋን,በፀሎት,አሰቡኚ እህተ,ማርያም🌹🌹🌹
@lulagbermdhin7450
@lulagbermdhin7450 Год назад
እግዚአብሔር ይመስግን :ሁሉም ነገር ለበጎነው?
@selinaendale5803
@selinaendale5803 Год назад
አሜን🙏 የሀጥያት ምድር የሆነችው ጋለሞታይቱ ምድር ትፍረስልን🙏
@mametohem7990
@mametohem7990 Год назад
አባታችን እኳን ደህናመጡ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ፈጣሪ ኦርቶዶክስ ጠብቃትዘ🙏🙏🙏👏👏👏
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Год назад
አባታችን እግዚአብሔረ ይጠብቀወት በጣም ተጨንቀናል
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Год назад
አሜን አሜን አሜን አዎ መምህራችን እኛ መሳሪያችን እምነታችን ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥወት መምህር🙏🙏🙏
@melat.assefa8925
@melat.assefa8925 Год назад
አሜን አገሬ ሰላምሽ ይብዛዛዛዛዛዛ💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsegayebelay3007
@tsegayebelay3007 Год назад
እናምናለን ጌታችን ለተዋህዶና ለኢትዮጵያ ይፈርዳል
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Год назад
Abeito yikr belen ende cherenethi bethat
@bughziibughziz5314
@bughziibughziz5314 Год назад
Amen Amen Amen
@liyaliya2911
@liyaliya2911 Год назад
Amennnnnn!🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿 🙏🏿
@sewkefuegezabehermelkam7878
አሜን አባታችን እንደ ቃሎት ያርግልን
@y2ነኝ
@y2ነኝ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@tsegatilhahun4440
@tsegatilhahun4440 Год назад
አሚን አባታችን የኢትዪጵያን ትንሳኢ ያሳየን ቃለ ህይወት ያስማልን ለርሶም እድሚና ጢና ይስጥልን 😢😢
@yoyeyemariamlij2006
@yoyeyemariamlij2006 Год назад
እግዚአብሔር ለአባታችን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ደግሞ እውነት ነው ሁላችንም ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቀን እንጸልይ እንጹም እንስገድ ኢትዮጵያ የትንሳኤዋ ጫፍ ላይ ነች እግዚአብሔር ይመስገን !!!
@aminaomer2892
@aminaomer2892 Год назад
AAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAAWAa
@soozidubai5081
@soozidubai5081 Год назад
Amen Amen Amen
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 Год назад
መምህሬ የሚናገሩት ሁሉ አወነት ነዉ
@ኃልትግራይ-ቈ1ቀ
@ኃልትግራይ-ቈ1ቀ Год назад
እንኮን ደህና መጡሉን አባታችን ቃል ህይዉት ያስማልን
@world6284
@world6284 Год назад
ትንሳኤሽን ያሳየን 2× ውድቷ እትዮጵያ ሀገረ እግዚአብሔር 🙏
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo Год назад
አሜን አባታችን በስደት ያለነውን ልጆቻችውን ለአባቶቻችን በፀሎት እንዲያስቡውን አሳስቡውልን
@firehiwothailu8224
@firehiwothailu8224 Год назад
መ/ም እንኳን ደህ መጡ
@sajankhan4256
@sajankhan4256 Год назад
አባታችን እንካን በሰላም መጥልን በጣም ያሳስበኛን በብኼርቶኞች ያዘኑን እናቶች አለቀሱ አነቡ አገትቸውን ደፉ እኔቴ ማርያም በምልኛሽ አስብኝ
@etabezbegashaw8980
@etabezbegashaw8980 Год назад
እልልልልልል ቸር ያሰማዎት መምህር እንኳን ደህና መጡልን
@helenkeno6967
@helenkeno6967 Год назад
እግዚሐብሔር ይመስገን መምህር እግዚሐብሔር እድሜ ይስጣት 🙏🏻❤️🙏🏻
@sefanit2960
@sefanit2960 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@tinsaetiruneh0169
@tinsaetiruneh0169 Год назад
ልነጋ ስል ይጨልማል ብዙ የእግዚአብሔር ልጆቸ የሚመጣዉን አሳይቷቸዋል ።ፀሀይዋ ልትወጣ ንጋት ላይ ሆኖ የዛሬ ወር አይቻለሁ ብዙ ነገር
@abiym1013
@abiym1013 Год назад
Memhir Solomon, welcome. I can sense your spiritual energy today, I think the time is coming closer! May God and Mother of Jesus St.Mary be with us!
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd Год назад
እንኳን በደህና መጡ ልን አባታችን መምህራችን እግዚአብሔር ያውቃል ቼር ወሬ ስላሠማሁን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠዎት
@Ethiop29
@Ethiop29 Год назад
እግዚአብሔር ኅያል ነው ሰሙም እግዚአብሔር ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ ከደጅ ነው በነፍስም በስጋም ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው !!!
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ
@ጄጄጄጄ-ሐ9መ Год назад
የቃሉ መፈፀሚያ አታድርገን። ክብር ለሱ ይሁን !! አሜን አሜን አሜን ።
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Год назад
አሜን አባቴ
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 Год назад
እግዚአብሔር ከኛጋራ ነውና ደስ ይበለን አባታችን እግዜያብሔር በርስወ ላይ አድሩ የሜናገረውን መልክት የሜሠማ ልቦና ይሥጥልን ለእዝባችን የደረሰ የዳዌት አምላክ ይመሥገን እግዜያብሔርን የያዘና ያመነ ትውልድ ይድናል ክብር እና ምሥጋና ለፈጣሬያችን እሥከ ሞት ለወደደን ጌታ እየሱስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አባቴ በፀሎት ያሥቦኝ እህተ ማርያም
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 Год назад
Fetary mehertuen yestene yene Abat🙏🙏
@peacelove5040
@peacelove5040 Год назад
አሜን ታድርህልን።
@adisu4246
@adisu4246 Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት
@woineshetdebeleasfaw404
@woineshetdebeleasfaw404 Год назад
መምህር እንኳን በደህና መጡ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ይጠብቃል
@wendalekebede9844
@wendalekebede9844 Год назад
ምህር በረከትዎ ይደርብን
@emugela-tube
@emugela-tube Год назад
አሜን አሜን አሜን እንደ ቃሉ ይሁን ይደረግልን
@tirualmm9755
@tirualmm9755 Год назад
ተመስገን አምላኬ ሰለምታረግልን ሁሉ ከፀሐይ መውጫ እስከ ፀሐይ መጥለቂያ በፍጥረታትሁሉ አደበት የምትመሰገን ክብር ምስጋና ላተ ይሁን አሜን አሜን አሜን ሐሌሉያ
@habtamudestawu2590
@habtamudestawu2590 Год назад
ጤና ይስጥልኝ አባታችን.. ። የተናገሩት በሙሉ ትክክል ነው በቅርብ ቀን ይፈፀማል ።ሕዝባችን ግን ንሰሐ ገብቶ በጾም በጸሎት ካልበረታ ከባድ እልቂት ያጋጥመዋል ።በተለይ የአዲስ አበባ እናቶች በ 50 እና በ 60 አመታችሁ ሱሪ ለብሳችሁ ከመዞር ውጡ እና ጸልዩ
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Год назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር በጣም ከፍቶናል ብቻ እሱ ያውቃል
@yayayaya1455
@yayayaya1455 Год назад
አሜን አሜን አሜን መ ምህር ሰለሞን በርሶ አድሮ መፅናኛ ቃል ሚያሰማን ፈጣሪያችን አምላካችን እግዚአብሔር ይመስገን !!! እርስዎንም በድሜ በጤና ያቆይልን ለወደፊትም ፀጋውን ያልብስዎት
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ። አቤቱ ፍጣሪዬ ይቅር በለን። እንደቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን።
@ትንሳዔሽንያሳየኝሀገሬ
ቸር ያሰማወት መምህር ያሉትን ያስምርልን ለትንሳኤው ያብቃን
@rraarraa7089
@rraarraa7089 Год назад
አበቤቱ.ፈጠረ.ከሚተርፉት.አድርገን.አንተ.ምህረትክን.ላክልን
@tru1614
@tru1614 Год назад
እንኳን በሰላም የመጡ እግዚአብሔር ያሉትን እውነት ያድርግልን ኢትዮጵያን ከነዚህ ገዳይ ጨካኝ ከሀዲ ከሆኑ ስብሰብ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያውጣን
@helin6219
@helin6219 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን
@seblewongelfissha7224
@seblewongelfissha7224 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን
@genetdani7369
@genetdani7369 Год назад
እውነት ነው መምህር ማንም አያፈርሳትም ተዋህዶ 💚💛❤️
@sewentmeazameaza3076
@sewentmeazameaza3076 Год назад
ውይ እመብርሃን ቃለሕይወት ታሰማልንን መምህር ወላዲተ አምላክ የኢትዮጵያን ትንሳዔ ታሳየን ልቤ አረፈ ልክ ስሰማዎት በረከቶዎ ይድረሰን
@amadoalex2497
@amadoalex2497 Год назад
ለእግዚያቤሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል።
@salamamammo1857
@salamamammo1857 Год назад
አሜን
@assegedumebrate7083
@assegedumebrate7083 Год назад
አሜን ቸርንቱ አይለየን
@mikiyasdereje4119
@mikiyasdereje4119 Год назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ቸርነቱ አይለየን
@ወለተማሪያምዘካርያስ
ላይክ አድርጉ ወንድሞች እህቶች አያስከፍልም
@emebet2862
@emebet2862 Год назад
አሜን አሜን አሜን እድሜና ፀጋውን ይስጥልን
@liya7235
@liya7235 Год назад
አሜን አሜን አሜን እሱ ያውቃል በመድሀኒአለም ክርስቶስ ተማጽነናል 🤲🤲🤲🤲🤲
@Orange06909
@Orange06909 Год назад
አሜን አሜን አባቴ እግዚአብሔር የተናጏሮትን እውነት ያርገው::
@zufanmiheretu9425
@zufanmiheretu9425 Год назад
Memer enqwan beslm mitu
@jeenajeena6909
@jeenajeena6909 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አባታችን እንኳን ደህናመጡ
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Год назад
እንኳን በሰላም መጠል መምህር እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔ አባት እምዬ ኢትዮጵያ እነ እናታችን ቤተ ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ለአገራችን ትንሳኤዋን ያሳየን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ezentemenfesawi5005
@ezentemenfesawi5005 Год назад
ክብር ይስጥልን አባታችን
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገንመምህር እንክዋን በደህና መጡ እግዚአብሔር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነውና ኢትዮጵያዬ እጅሽን እሁንም ወድእግዚአብሔር ዘርጊ እሱ ከእዛኚትዋ ከእናታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም እቅፈው ይዞሻልና እይዞሽ እይዞን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልዎት እንደዚህ ትንሽ ነፍስን የሚያሳርፍ ነገር በዚህ በጨለመብን ስእት እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቨ8ገ
እግዚአብሔር ሀገራችንና ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን
@urealTefera
@urealTefera Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ ለአገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይድረሰላት ኦርቶዶክሰ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@abebebelew264
@abebebelew264 Год назад
Egzeabhear yimesgen .
@werkemelese4557
@werkemelese4557 Год назад
ሰላም ነው አባቴ አሜን አሜን አሜን
@maazaababu1796
@maazaababu1796 Год назад
ተመሰገን አምላኬ
@Enatnshwubet
@Enatnshwubet Год назад
እንካን ደና መጡ አባታችን. እልልልላልልልልል. በይ ሀገሬ. እልል በይ. ተዋህዶ. የድንግል ማሪያም ልጅ ካንች ጋር. ነው. .
@iconicqueen3698
@iconicqueen3698 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሃገራችንን ሃይማኖታችን ይጠብቅልን
@ወለተማሪያምዘካርያስ
ቃለህይወ ያሰማልን
@mimisara9206
@mimisara9206 Год назад
Btame enmsganala lmargolan mlakt egbhar EDM Katan ga ystachu mamhar
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 Год назад
እውነት ነው እግዚአብሔር የእናቱን አስራት ሀገር የህቦችን እንባ እነደሚያብስ::
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
Selam Abatachin Enkuan dena metu 🙏🙏🙏❤❤❤
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 Год назад
Amen amen🙏🙏💚💛❤️
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 Год назад
የቅዱሳን አባት ክብርምስጋና ይግባው ቃለሕይወትን ያሰማልን
@GenetKokebe
@GenetKokebe Год назад
እንኳን ደሕና መጡ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Год назад
እግዚያብሔር እደ አፎት ያርግልን መምህር
@worku3723
@worku3723 Год назад
ለይኩን ለይኩን ለይኩን
@eteneshkonjo1542
@eteneshkonjo1542 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@bezakulu9440
@bezakulu9440 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከቶዎ ይድርሰን በፀሎት አስቡኝ እኔ ደካማ ነኝ እርዱኝ እባኮትን
@meseretgezahagne9665
@meseretgezahagne9665 Год назад
መምህር እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው አይተወንም ስለቤተክርስቲያን እና ስለ ኢትዮጵያ ሲል ይምረናል
@tewabechtegene6694
@tewabechtegene6694 Год назад
እግዚአብሔር. ሰላሙን . ያምጣልን 🙏🙏🙏
@mayeaiem1353
@mayeaiem1353 Год назад
አባቴ እንካን በሠላም መጡ
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 Год назад
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛሎት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልት አሜን 🙏🙏🙏
@liya7235
@liya7235 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@lulafares8305
@lulafares8305 Год назад
እንኳን ሰላም መጡ መምህር
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 Год назад
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ጌታሆይ አውታን😭
@zenazerfa5293
@zenazerfa5293 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደና መጡልን መምህር
@Ethiopianlove777
@Ethiopianlove777 Год назад
መምህር እግዚአብሔር ይጠብቆት
@ሚሚታፈሰ
@ሚሚታፈሰ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡ አባታችን እድሜና ጤናን ይስጦት እውነት ነው ተዋህዶን ነክቶ ያሸነፈ የለም ትፈተናለች እንጂ መቼም አትሸነፍም አሜን፫ ትንሳኤዋን ያቅርብልን ሀገራችንም በቃችሁ ይበለን
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
እግዚአብሐር ይመስገን መምህር ፀጋውን ያብዛሎት ስለ ሀገራችን ኢትዬጲያ ሁል ግዜ እንደተጨነቅን ነው ደግሞ ነገ ምን ይፈጠር ይሆን እያልን እግዚአብሔር በቃ ይበለን ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአስራት ሀገርሽን አደራ ጠብቂልን 💚💛❤
@milatemulte3697
@milatemulte3697 Год назад
መምህረእንካንደናመጡ
@asdfasdf8659
@asdfasdf8659 Год назад
Amen
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Год назад
መምሕራችን እንኳን ደሕና መጡ እግዚአብሄር ማቱን በምረቱ ይቀይርልን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😢😢😢😢😢😢
@mulugote8237
@mulugote8237 Год назад
Egzeabeher yemesegen 🤲
@شايتياحمد
@شايتياحمد Год назад
አባታችን. ቃለ..ህይወት..ያሠማልን
@hannakidane6572
@hannakidane6572 Год назад
Enamnalen Egziabher ymesgen memhir edime ena Tena ystlin
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Год назад
ማናችንም ለሱ ሳንገባው ወደምህረቱ የጠራን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው
Далее
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 828 тыс.
Ozoda & Dilime - Lada
00:36
Просмотров 1,3 млн
Avaz Oxun - Turqi sovuq kal
14:50
Просмотров 828 тыс.