Тёмный

የካናዳዊው ሚሊየነር ሁለት ማንነት ሁለት ሚስቶች ደU እና ሀብታም Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch 

Tirta Media ትርታ  ሚዲያ
Подписаться 101 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
__ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 312   
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Месяц назад
ይህ ሰውዬ ማንነቱን በመቀያየር በሁለት መታወቂያ ሁሉት ሚስት ማግባት ብቻ አይደለም የሀብቱ ምንጭ እንዲህም ዘመድ አዝማድ የለኝም የሚለው ሁሉ ከበስተጀርባው ትልቅ የተደበቀ ምስጢር ያለው ይመስለኛል ፕሊስ ፕሊስ በደንብ በጥልቀት ሳትሰለችአጥና ከዚህ ሰውዬ ጀርባ ብዙ ድብቅ ንግግር እንዳለይሰማኛል በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@addisderasa5985
@addisderasa5985 Месяц назад
የሌባ አይን ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ😂😂😂
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma Месяц назад
ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተሰማ እንጂ ያለተደረገ የለም
@teklubirru5780
@teklubirru5780 Месяц назад
እውነት ነው ያልሰማነው እንጂ ያልተደረገ ምንም ነገር የለም።
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o Месяц назад
አለ ዘላለም ዘገየ❤❤
@AtsedTegegn
@AtsedTegegn Месяц назад
D and the most important thing ​@@teklubirru5780
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
የዘላለም,ዘገየ,አባባል,ናት,ይቺ😅😅😅
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
የዘላላም
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 Месяц назад
ይሄን አስመሳይ ጀግናዉ ተሜ❤❤❤❤በደንብ አጣራ ከበስጀርባዉ የሆነ ነገር አለዉ በሁለት መታወቂያ መንቀሳቀስ እራሱ በህግ ያስጠይቀዋል ሲቀጥል በትዳር ላይ ትዳር በህግ ያስጠይቀዋል በብዙ ወንጀል ነዉ የሚጠየቀዉ ይሄ ክፉ ጭራቅ
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 28 дней назад
ያተስ ከፍ የውሸት ጥግ አየ ወዲ
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Месяц назад
ባለጌ ነው ይሄ ልክስክስ ለፍርድ መቅረብ አለበት በክት በሰው ህይወት የሚጫወት ባለጌ ነው
@user-yj1hs9jd7w
@user-yj1hs9jd7w Месяц назад
የነስር አይን እና ዱካ ሾው ጠፍተዋል በሰላም ነው ወንድሜ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
በናትህ ትርታ እባክህ የነሥር አይንና ዱካሸው በጣም አሥጨንቀውኛል ያሉበት አሣውቀን በአላህ ምንላይ ደረሡ 😥😥??
@fanusbugale5154
@fanusbugale5154 Месяц назад
ወይ ጉድ ኢትዮጲያዊ ነኝ እላለሁ አሁን ግን እያጠራጠረኝ ነዉ ይኸ ሁሉ ነገር እኛዉ ኢትዮጵያዉስጥ ነዉ እዉነትም ያልሰማ ነዉ እንጂ ያልተሰራ ምንም የለም በስመአብ መጨረሻየን አሳምርልን😢😢😢
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
እዉነት ነዉ እሱ ይቅር ይበለን የመጨረሻዉ ዘመን 😢😢😢
@benyamasgdom4722
@benyamasgdom4722 Месяц назад
Ethiopia is full evil country
@user-zo9kz2ev5z
@user-zo9kz2ev5z Месяц назад
እዉነት ስደት ላይ ነዉ ያለሁት ግን አገር ገብቼ አግብቼ ልጅ ወልጄ ለመኖር አስባለሁ ይህን ሳይ ሁሉ ነገር ያስጠላኛል ተስፍ ያስቆርጠኛል
@FikaduKassa-qe5me
@FikaduKassa-qe5me Месяц назад
❤❤❤ayizon 1 kan yimatal😢😢😢
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Месяц назад
ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በእውነት በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-cx1jv1kg3k
@user-cx1jv1kg3k Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ትዝታ! የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ የሚል ትምህርት አዳምጪ በብዙ ይጠቅምሻል!
@user-po1of2cg7h
@user-po1of2cg7h Месяц назад
ላይክ አርጉ 100 እናስገባው ይህን ጀግና
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
ወይ ዘድሮ ያልሰማነው እጂ ያላየነው የለም😢ከዚህ ሰውረን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Месяц назад
ዘመድ የለኝም ይላል ያለዘመድ የሚፈጠር የለም ጋብሮን ሆነህ እንጂ ያች ምስጊን ሚስትህን የእለት ኑሮዋን መኖር አቅቷት እግዚአብሔር ይፍረድብህ
@saadayimer8273
@saadayimer8273 Месяц назад
ይገርማል ኢትዮጵያ ውስጥ ያልተስማ እንጅ ያልተደረገ የለም አለ ዘላለም ዘገየ አፈር ብላ ቅመሞችየ ዘላለም ዘገየ የንስር አይን ና አዳኙ ጠፍተዎል በሰላም ይሆን
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
የተበታተነ ከተለያየ ሰተወልዱ ልልጆቺ አዝንኩኝ መረጣቺህወሰናቺህ አገቡ በጌታ በእገዚቤረ ለምተወልዶቼወ ልጆቺ አምሮ ጥንቃቄ ተዳረ ጋብቻ ቤተሰብ ለመመሰረተነወ ይህ አገረ ማለተነወ ተልቅ ተቁምነወ ሎጆቺ ነገ በጌታጥበብ ሚነረ ቢነረ ሊሆኑ ይቺላሉ ይብላኝላቺህ ለካዲ ወዶቺ ጋብቻ ማለተየማተቁ መለያየተ ከተፋለገ ልጀ እዳይመጣ ሁለታቺህም ፋቃድ አዳቺህ አዳቺህንመጠየቅ ገድነወ በዚህመሀል እሱም ልጁም ዋጋ ይክፋላሉ በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢
@user-wg2uc3lz7p
@user-wg2uc3lz7p Месяц назад
ወንድን ማመን ቀብሮ ነው😢😢
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Месяц назад
ለጋዜጠኛው አዝኜ ነው የቃለ መጠይቁን የተቀበልኩት ነው ያልሽው? ? ይገርማል በጣም ጉደኛ ነሽ እንድያው አንቺ ለምነሽ መስማት ነበረብሽ ግን ጆሮ ለባለቤቱ ባዳ ነው አሉ !
@Hundumak
@Hundumak Месяц назад
እኮ በጣም ትገርማለች። ሰው ለሰው አስቦ ጠቃሚ መረጃ ይዞ ሲመጣ ባሌን/ሚስቴን አምናለው የሚሉት አጉል ፈሊጥ ይገርሪ። ቢያንስ ጆሮ ሰጥቶ ማደመጥና መመርመር ተገቢ ነው። ጆሮ ለበሐቤቱ ባዳ ነው።
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
ትክክል
@ማራናታ-ከ5ጘ
@ማራናታ-ከ5ጘ Месяц назад
እድሜ ይስጥን እጅ ብዙ እናያለን 😭
@Hundumak
@Hundumak Месяц назад
ለምን የመጀመሪያዋን አራስ ይዛችው ፍትለፊት እንድጋፈጡ አላደረጋችውም ደ??
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
ተመስገን ግን እውነተኛ ነገር ነው ያቀረብከው????
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Месяц назад
ወይ የወዶች ጉድ 😢😢😢
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад
ሁል ጊዜ የአንተ ስራዎች በጣም በመረጃላይ የተሞረኮዙ እዉነቶችን ፈልፍለዉ ማዉጣት ስለሆነ አድናቂህነኝ ።ነገር ግን ጥያቄዎችህ በጣም ይረዝማሉ አሰልቺ ናቸዉ።
@BirukYohanis-s3e
@BirukYohanis-s3e Месяц назад
Ye nesr ayne ena Duka show teftewal beslam yemslachuhal
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Месяц назад
እንኳን ሡላም መጠህ ተሙ ወንድሞቻችን የንሥር አይን ዘላለም ዘገዬ እትዮ መዝናኛ ምን ሆነዉ ነዉ የጠፉትእሄ ወረዳ ሉሕግ ይቅረብ በሠዉ ሕይት ይጫወታል አጨባርበር
@zainabumerali6407
@zainabumerali6407 Месяц назад
የነስርአይንዱካሾየትናቸዉእባካቹአሳዉቁን😭😭
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Месяц назад
Naser baslm yahon
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l Месяц назад
ሆሆሆሆ አፉላይ ያስታውቃል ባለጌ መቸጠፋቺው😢😢
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Месяц назад
ይገርማል. በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢. አንተ እንካን ሌላ ሚስት አያጥህም በዚህ አይነት 😢😢😢. አንዳን በድሎት ማኖር አንድን በድህነት ማኖር አይከብድም አስመሳይ 😢😢😢
@almazreta9110
@almazreta9110 Месяц назад
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ወዴት እየሔድን ነዉ ሁለት ሚስት ቢመረመር ሌላም ሊኖረዉ ይችላል እንደገና የቀደመች ሚስቱንበደእንዚያ ኑሮ እያኖረ ይኸ አረመኔ ነዉ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@hawaedris4833
@hawaedris4833 Месяц назад
ይህን አጭበርባሪ በህግ መጠየቅ አለበት ወራዳ ነህ ባለየ 😢
@Ali-sf4vv
@Ali-sf4vv Месяц назад
እኳን ደህና መጣህ ወድሜ አራዳ ፕላስ በጣም አድናቂህ ነኝ በርታልን አረ እነተ ወዶች አላህን ፍሩ ግፍ አትስሩ ኡኡኡ❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛❤️💚
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc Месяц назад
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@almazreta9110
@almazreta9110 Месяц назад
አራዳ ኘላስ አይደለም ትርታ ሚድያ ነዉ
@achamyalish9593
@achamyalish9593 Месяц назад
እድሜህ ይጠር ባለጌ የሰውን ህይወት ማበላሸት ሞያ መሰለክ ሰድአደግ
@hayatsaed1279
@hayatsaed1279 Месяц назад
ወይኔ እማንሰማዉ ንገረ የልም ዘደሩአቤት ምንአይንትማጨበረበረንዉ😢😢
@MisrakMulugeta-bk2fp
@MisrakMulugeta-bk2fp 18 дней назад
ቀደዚህ አይነት ጊዜ እዴት ትዳር ይመከራል ወጀለኛው ወንጀሉን አያጋለጠ ያለው ፈጣሪ ነው ባጋጣሚ ደሐ ሚስቱ በምጥ ሰአት አገጣሚ ማንነቱ ተጋለጠ !!! ፈጣሪ ይመስገን !!!!
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Месяц назад
Start brother God blessed 🎁🌺🌺💕⭐️
@user-zz3lf3vf2o
@user-zz3lf3vf2o Месяц назад
Bawnat it’s easy to play the game for the women
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ምናምን።እያላችሁ እምታወሩ አስተካክሉ ምናምን ማለት ጥቅም የሌለው እናቶች ሲሳደቡ ይሄ ምናምን ይላሉ ትጉርም የሌለው ቃላት ነው😮😮😮😮😮
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
እረ ወንዶች እባካአችሁ እግዚአብሄር ይጠይቀናል ብላችሁ ፍሩ😮😮😮
@emebetdeme2480
@emebetdeme2480 28 дней назад
ቅዱስ እግዚአብሔር በምናየውና በምንሠማው ነገር ሁሉ በቸርነቱ ይቅር ይበለን በውነቱ 🙏 ለ ሠው ሞት አነሰው አሉ እውነት ነው ፈጣሪ ከዚ ሁሉ ይሠውረን 😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
ጀግናዉ የነስራይንና ዱካሾ በሰላም ነዉ የጠፉብን
@fatimaa9853
@fatimaa9853 Месяц назад
ያአላህ እድህ ያለ ክህደት ያማን ያረብ ጠብቀን ግን አሁን አሁን እኮን ሰው ጥላየን ለማማን አቃተኘ
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Месяц назад
Molatsa Leba hulunem enedezih eyalek tatalelaleh tirita midia tanks❤❤❤
@Gishtagishta-j1f
@Gishtagishta-j1f Месяц назад
ከተናደደ እውነተኛውን ታሪክ ለመደበቅ የሚያደርገው ጥረት ነውና ,,,,!
@eritreanerena7332
@eritreanerena7332 Месяц назад
ወይ ጏል ትረኽቦ ትብል ዓባየይ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Месяц назад
የንስር ዓይን የአቶ ሰለሞንን ልጅ DNA ዉጤት በጉጉት እየጠበቅን ነዉ ወዴት ጠፋብን።
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu
@MehletmehigmcomMehletmeh-gd6vu Месяц назад
የመጨረሻው ዘመን 😭
@jamilaatta823
@jamilaatta823 Месяц назад
ጅግና ጋዜጤና ናህ ወላህ በርታ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@Karendisick6Karendisick6
@Karendisick6Karendisick6 Месяц назад
ወይ ዘንድሮ ማንሠማው የለም ወንዱ ምነው አፈላ ሁሉም ሳይሆን አንድንዱ ከባድ ነው መፍረድም አይቻልም አራሷ አይዞሽ እናቴ
@nazretabebe836
@nazretabebe836 Месяц назад
ሠላም እንዴት ነህ ወንድሜ እባክህ የንስር አይን እና ዱካ ሾው ጠፍተውብናል እባክህ ያሉበትን ተከታትለህ ንገረን 🙏
@BvSs-lj6kx
@BvSs-lj6kx Месяц назад
Abet wushet 😢😢😢 hamaa enyuu amane enyututii herruminaa !!dhirraa zabana rakkisaa ta'ee jiraa. Tamange wande yelam xafetowale😢😢😢😢😢😢😢
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 Месяц назад
እረ የንስር አይንና ዱካ ሾው የት ገቡ እባካችሁ አቅርቡልን
@KairyaOsman
@KairyaOsman Месяц назад
አያችሁ ግን በአላህ እስልምና ማለት ከምንም ከማንም በላይ ነው ማለት እስልምና ሁለት ሶስት የፈቀደው በምክንያት ነው
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
እስካአሁን በፊልም ነበር የማየው አሁን እሚገርመው ባገራችላይ እወነተኛ ሆኖ መታየቱ ነው። ትዳር ይዞ መኖር ያስፉራል😮😮😮😮😮
@JoharaHassen-sf3jf
@JoharaHassen-sf3jf Месяц назад
ሳለም ወንድሜ አረ የናስሪ ዐይንና ዱካ ሾ ወይም ዘላለም የት ገቡ በሰላም ናው የጠፉት ጣይቅልን
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh Месяц назад
Maloo ijolleen dhiiraa kun yeroo waa gootan akka waqayyo jiru yadadha dhugaan hin walatti malee hin cituu karaa waqayyo dhoksaa bakke baasuu hin beektaan nama gadisisaa dhugaa 😢😢😢😢😢😢😢
@namakulaqurusum9881
@namakulaqurusum9881 Месяц назад
Dhugaa keetii🥺🥺🥺🥺
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
ይገርማል
@addisbattle6263
@addisbattle6263 Месяц назад
OMG crazy man 😢😢😢😢
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Месяц назад
ዉድ የመደም ቅማሞች ለሚስቱና ለልጆቹ ለማለዉ ቤተሰቡ ሞች የሆና በል አለህ ይስጠቹሁ አሚን በሉ በለይክ🎉 ደሚሩኝ እስት ስዎደቹሁ🎉🎉🎉
@MekiyaMiftah-i7f
@MekiyaMiftah-i7f Месяц назад
የንስር አይን እና ዱካሾ የት ጠፍ
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Месяц назад
እድሜን ከሰጠንገናብዙእናያለን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ!!
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 Месяц назад
ልጁ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሰውነቱን እዮትማ ሲያወራ ሰውነቱ ሁሉ የተረጋጋ አደለም
@user-vd2em1wx1u
@user-vd2em1wx1u Месяц назад
ኧረ ምንጉድነው የምንሰማው እህህህህ ውዶች ዘዴያቸው በፈጣሪ የኔ ሚስጊን ልጅታን አሳዘነችን ድሀነኝ ብሎ እዚጋር የተደላደለ ኑሮ እዛጋር ድሀ ምን ጉድ ነው ሆሆሆሆሆሆ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h Месяц назад
አቤት የውሸትም ልካለው የመጀመሪያየ ናት አላለም😢😢😢😢😢
@AlemneshGobeze
@AlemneshGobeze Месяц назад
Ay wndech afer belu
@tsedalebelete1516
@tsedalebelete1516 15 дней назад
የወንድ ነገር ገንዘብ ፈጣሪ ሲሰጠው አገሬን በምን ልርዳ ሳይሆን የሴት ብዛት ነው የሚኖረው ታዲያ እድሜ የለውም ሰለሞን በመፀሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ሁሉን ሰቶት ነጠቀው ሴት በማብዛቱ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd Месяц назад
ሚስቶቹን በአንድአድርጋችሁ ነበር ማፋጠጥ ክፍል ሁለት ይኖረዋል ብየአስባለሁ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Месяц назад
ባለጌ! የሌባ ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያወልቅ:: እንዲህ ዓይነት ታሪኮች በሀገራችን ከድሮ ጀምሮ አለ ሞልተዋል በተለያዬ ሃገር ያስቀምጣሉ ,ይወልዳሉ, ያሳዝናል የአበሻ ወንድ ግፈኞች ናቸው::
@user-tt7fl2zm6s
@user-tt7fl2zm6s Месяц назад
እቃውን መቁረጥ ነው
@winniea9803
@winniea9803 Месяц назад
አይ ፈጣሪ ምን እማሰማው አለ😢😢
@Likkee-tg5py
@Likkee-tg5py Месяц назад
😢😢
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Месяц назад
😳😳😳😢😢❤❤❤😮
@sararahman9350
@sararahman9350 Месяц назад
Ebakh..yenesr..Ayne.teftobnal..Felgln
@nebiatkidanekidane3726
@nebiatkidanekidane3726 Месяц назад
የንስር እና ዱካ የት አሉ
@fatumamahammad7001
@fatumamahammad7001 Месяц назад
የነስር አይን በሰላምነው ከሚዲያ የጠፋው ?
@GenetBayu-ns1ow
@GenetBayu-ns1ow Месяц назад
ምናምን ምናምን ሞናምን በዛ የሌባ አይነደረቅ ነህ ።ዘላለም ጎበዝ ፍርጥርጢን አውጣው ።
@fatumamohammad9064
@fatumamohammad9064 Месяц назад
Next information please.....
@zufantessam
@zufantessam Месяц назад
ከተማው በዋቴ ተሞልቶ ባል ከየት እናግኝ የአንተ እናት ማጣት ልጅህን አባት በማሳጣት ደገምከው
@mamimami1739
@mamimami1739 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢
@edendak5588
@edendak5588 Месяц назад
Ay godhin alisemahim.
@sisayshewaye8581
@sisayshewaye8581 Месяц назад
ነብር አረገው ወይ ጉድ እውነቱ ሲታወቅ መጨረሻው ናፈቀኝ
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
እግዚኦ ሰውነት እረከሠ ወይ ጌታ💔💔💔💔
@user-tv8kt8nb1l
@user-tv8kt8nb1l Месяц назад
Yeneser ayine min hono tefa please ask
@hana.6956
@hana.6956 Месяц назад
አይ ወንድ የተረገመእንደዚ ያሉ ወንዶች ከምድር እግዚአብሔር ያጥፋቸው።እግዚአብሔር አጋለጠላችሁ።😂ከዚም ከዚያም እያጠባጠቡ ሳያሰስተዋዉቋቸው ይቅሩና ልጆች ሲያድጉ የሚጋቡት እንደዚ አይነት የተረገሙ ወንዶች ልጆች ናቸው።
@GguHyu-d5b
@GguHyu-d5b Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p Месяц назад
አይ ገንዘብ ገንዘብ የሀጢያት ስር ነዉ የሚባለዉ ለዚህ ነዉ ገንዘብ በመኖሩ ነዉ ሁለት ሴት አግብቶ መደበሪያ ያረጋቸዉ ዐጌታ ሆይ አንተ ፍረድ
@user-wg2dw8xd1y
@user-wg2dw8xd1y Месяц назад
ይገረማል💙💚🤣🤣🤣
@kiyyaahassan7139
@kiyyaahassan7139 Месяц назад
ጓ ያለው ስለ ተነቃበት ነው ይህችኛዋ ብር ይኖራታል ለዚህ ነው ጠጋ ያለው እንደምመስለኝ
@user-mn2nk1en1d
@user-mn2nk1en1d Месяц назад
ሁለቱ ስዎች የት ገቡ????
@zeritessema9182
@zeritessema9182 Месяц назад
እሄ ጋዜጠኛ ጊዜ ይፈጃል ብዙውን እያሳለፍኩ ነው ፡ለዛውም ሲጀምር እና ሲጨርስ የሚባክነው ጊዜ መጠየቅም አይችልም አላይም ከዚህ በህዋላ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Месяц назад
እትዮጲየውስጥየታሰማእጂ የታደረገይለም አሌ ዘለለም ዘጋዬው የአረበከቹዘለለምና የናስር አዪንና እትዮ ማዚናኛ የየቹ አረበከቹ ፈልጋቹ አምጡልን
@ShewayeMikael
@ShewayeMikael Месяц назад
Qiddus mika,eelin enes qoyii yet gabbuu canaqanyi ikoo gin basalam nw gin wane getaheyohi
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h Месяц назад
እረ ማነው የሚታመነው በዚሕ ዘመን አንድ ታማኝ ከወንድም ከሴትም ይጥፋ የአሁን ትውልድ ፈጣሪን መፍራት ይጥፋ እረ ተዎ እሔ ነገር መቅሰፍት እያመጣብን ነው አንድ ሴት ላንድ ወንድ. ብሎ የፈጠረ እግዚአብሐሔር ነው የፈጣሪን ሕግ እየጣስን ነው በስጋችን ላይ ሐጢያት አናግስ ለሤቱም ለወንዱም ማስተዋል ያድለን
@aumkhaledk2818
@aumkhaledk2818 Месяц назад
ሰላም ነው የነስር አይን የታለ ጠፋ ብን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@genetkebede278
@genetkebede278 Месяц назад
ምናምን ያለው ዝላ አይችልም ይባላል
@ddyy5110
@ddyy5110 Месяц назад
ደቡር
@sarahabas8619
@sarahabas8619 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@truneshtesema6944
@truneshtesema6944 Месяц назад
ጀግኖቹ ወጣቶች የነስርአይንናዘላለም ዘገየ የት ጠፉ በሰላም ነወይ?
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Месяц назад
አይወዲ ልክስክስነህ ባለጌ🎉🎉🎉
@Fullnessperson
@Fullnessperson Месяц назад
በሰመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ ምን ታሰማናለህ ፈጣሪዬ ወይ እኔ ወላድ!!!
@abebaberhe2161
@abebaberhe2161 Месяц назад
ያቺ ሚስት አምጥቶ ፉትለፊት ማገናኘት ይሻላል
@A-ic7sw
@A-ic7sw Месяц назад
እረ ጉድ ወደ የት እየሄድን ነው ጎበዝ ሳናወቀው 8ተኛው ሺህ ደርሰ እንዴን?
Далее