Тёмный

የካፒቴኑ 2ኛ ሚስት ማርታ ደብዛዋ ጠፋ ። ሚስጥሩ ሁሉ ይፋ ወጣ !! 

Gojo Tube
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

‪@gojotubee‬ ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 389   
@gojotubee
@gojotubee 2 часа назад
2ኛ ሚስት ማርታ ያለችበትን አውቀናል ። በ1ኛ ሚስት ታግታ ነው ። በቀጣይ እንደምናገኛት ቃል እንገባላችኋለን
@Aminat725
@Aminat725 2 часа назад
ሚኪየ ባንተ እተማመንበሀሉሁ ካንተ ማንምይሁንምን አያመልጥህምበርታወንድሜ ኩሩ ኢትዮጽያዉይየህዝቡጠበቃ
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 часа назад
እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ራሳችን ጠብቁ ሁለቱም አረመኔዎች ህግ እንደሚቀርቡ ተስፋ አለን
@Hundumak
@Hundumak 2 часа назад
ይህቺ አንደኛ ሚስት ተብዮዋ እጅግ የምድራችን አደገኛ ሴት ናት። በአጭሩ በህግ ትጠየቅ። በማጭበርበር ወንጀል እና በሰው እገታ በህግ መጠየቅ አለባት።
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 часа назад
አቤት ምን አይነት አውሬ ሴቶች ነው ለብር ብላቹ አእምሮ ስው መመረዝ አይከብድም እና ሚኪየ ከቻለህ እባክህ እናትየው አገናኝው እነዚህ ሴቶች ስው በላ ናችው ስረታቹ አትበሎም ሴቶች 😢😢😢
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 2 часа назад
ሚኪ ከቤትህ ስትወጣ በሀይማኖትህ ሳትፀልይ እንዳትወጣ ፣ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ እራስህን ጠብቅ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf Час назад
አህለን ሚኪ ❤❤❤❤❤ ሁለቱም ሴቶች ተንኮለኛ ናቸው 😢😢😢😢 ከሁለቱም ሴቶች ይራቅ ካቢቴኑ አለቀ 😢😢😢
@honeyhoney8185
@honeyhoney8185 2 часа назад
ኢቺ ባለጌ ለህግ ትቅረብ ልጇን የካደች እቺንስ አግታት ወይ ገላት ይሆናል ። እባክህ ወንድማችን የኤላስን ቤተስብ ፈልገህ አገናኘው እባክህ ልጁ በዚህ ከቀጠለ ያብዳል
@abebabelay3021
@abebabelay3021 2 часа назад
እኔ ግን ሚኪ ቅር ያለኝ ብቻዋን ስታናግራት ቤት መኪና ሽጨ ለጥቅም ነው የቀረብሁት ያለችውን ለምን አልነገርከውም አሁንም የሳነገር ተንኮላ አልገባውም የሞሞታ ጉዳይ ግን ውሸት ነወ
@SaSa-oq2ml
@SaSa-oq2ml 42 минуты назад
አው እኔ እራሡ ትላት ይነግረዋል እያልኩ ብጠበቅ በጠብቅ 😢
@htwy52
@htwy52 Час назад
1ኛ ሚስት በአለም ላይ የመጀመሪያዋ አላስፈላጊ ሰው አንቺ ነሸ፣ አንደኛ የሚከበር ሰው ደግሞ የቀድሞ ባለቤትሽ በሱ ፈቃድ ነው። አንቺ ግን እንኳን ኤሌያስ ይቅረ‍እና በኢትዮጵያ ምድር ሴት ቢጠፋ አንቺን ወንድ ቀርቶ ሴት አታምንሽም።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 2 часа назад
በእየሱስም ሰይጣን ለራሱው ይቀናባታል ምን አይነት ሰይጣን ናት ይች የልጆቹ እናት
@ShShh-u8n
@ShShh-u8n Час назад
ካፒቴኑ ከሑለቶችም መራቅአለበት መሰሪናቸው ሚኪ ❤❤❤❤
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 2 часа назад
ሚኪ እነዚህ ጉደኞች ሴቶች ለህግ አሳልፈህ ስጣቸው አንተ ማንንም አትመን በፈጣሪ ሚኪ ሰው ሰይጣን ሁኖል
@ኡምእረያንtube
@ኡምእረያንtube 2 часа назад
በሌላ አካውት አድሪገውት ይሆናል አጣራለት የኛ ጀግና ምን አይነት ሴቶችናቸው. በነዳተ ያለው እኛም እንሰደባለን
@yemisrachtesema312
@yemisrachtesema312 Час назад
እንደኔ ካቢቴኑ ከነዚህ ሴቶች ቢርቅ ጥሩ ነው
@MargaMarta-fm6pz
@MargaMarta-fm6pz Час назад
አቤት ዉርዴት ህንና ዉሸታም ነሽ ሥራሽ የከፋ ነዉ ማርታ አሸነፈችሽ ምንም ብሆን ዉሸት ኡነት አይሆንም ምኪጋ ቀልድ የለም እናቱንም ከማጋለጥ ወደ ሗላ አላለምሁለቱም ሤቶች እልያሥ ላይ ተጫዉቶዋል
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 2 часа назад
የመዳም ቅመሞችየ የስንት ቻናል በማይረባ እያሳደገን ይህ ልጅ ሚኪ እስኪ 50ሺ እናስገባው አይክፈለትም ሳብስክራይብ እናረገው ❤የነዚ አውሬ ሴቶች እግዚአብሔር ይስራቹ ይክፈላቹ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o Час назад
ምንምብታጠፍየሁለትልጆችእናትናት፡ተነጋግራችሁፍቱትልጆችህንአሳዲግ።ያችፍቅሮአተሣትሆንገዘብነው
@adanebabyloriso
@adanebabyloriso Час назад
አዎ እኮ,, ጋዜጠኛው ራሱ በጣም ያናድደኛል,,, ምክንያቱም,, 12 ዓመት ሙሉ ትታው የሄደችውን የቀድሞ ባል ተብየውን ይዞ. መምጣቱ,!!!?? ሁለተኛ ደግሞ,, አሁን ላይ እነዚህን ሁለት ህፃናቶቹን ምን ታድርግ ብሎ ነው??? የተረሳውን ሰው ይዞ ሚመጣው??? አሁን እዚህ ላይ 1 ቁጥር ተጎጂዎች,, እነዛ ሁለቱ ህፃናቱ,,,,
@FikaduKassa-qe5me
@FikaduKassa-qe5me Час назад
የመደም ቅመሞች የት ናችሁ እኔም ስደተኛ ነኝ ሁሌም እወደቹሃለሁ በመጨረሻም ትልቅ ክብር አለኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 2 часа назад
በአሁን ሰዓት አገራችን ላይ ተፈቶ የተለቀቀ ሴጣን አለ
@TayibaT-w8n
@TayibaT-w8n Час назад
Really
@MaryamMerry-c8y
@MaryamMerry-c8y 2 часа назад
ሁለቱምአረመኔሤቶችናቸውፈጣሪየሥራችሁንይሥጣችሁየተረገማችሁለዱኒያመሥገብገብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb 2 часа назад
ሚኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ማራማዊትን ሄደህ በመጎብኝትህ ይሄ ጀግና የማራማዊት አባት ክብር ይገባዋል የእውነት ሰው ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጠው ሚኪም እእግዚአብሔር ይባርክህ
@lensami2970
@lensami2970 3 минуты назад
Ameen Ameen Ameen
@good8574
@good8574 Час назад
ይቼ 1 ሚስት በጣም ክፉ ሴት ነች ማርታስ ሌላው ቢቀር ኣፍቅራው ነበር የማርታ ትንሽ የሚያስከፋው በደራግ ኣደንዝዛ እራሱን እስኪረሳ ማደረጎ ነልጆችን እስኪረሳ ማደረጎ እንጅ ሌላው የማርታ ጥሩ ያመዝናል ኣሁንም ቢሆን ማርታ ኣሁን ግን ኣንደላይ ከሆንሽ ካፕተንን እትበደይው ኣደራ እባክሽ
@selambelete7219
@selambelete7219 Час назад
ፖይለቱን ከበተሰቦቹ አገናኘው ማርታ ለገንዘቡ እንደቀረበችው ተናግራለች ይህን በግልጥ አሳውቀው ከሁለቱ ሴቶች አላቅቀው !!!
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 2 часа назад
አልሞተችም 1ኛ ሚስቱ አሳግዳት ይሆናል የማርታ ጥፋት ከልጆቹ እናት ክፋት አይበልጥም
@destata7749
@destata7749 2 часа назад
እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ ይፋረዳል አይፈርድም አትባሉ
@HjsHd-v3o
@HjsHd-v3o 2 часа назад
ምኪየስራህጥሩ፡ነገርግንያችኛዋምለገዘብብላነውየቀረበቸውእናትቅርበት
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 2 часа назад
ካፔፒን እንዳትወድቅ እባከህን በጣም ነው ምታሳዝነኝ ወንድማችን እባከህን እናቱን አግኝለት ተንገላታ
@Sara-n8f6j
@Sara-n8f6j 2 часа назад
ሚኪየ ሰላምነው ህሌና በጣም መጥፎናት ለልጆ ያልሆነች ለማንም አትሆንም አግታት ይሆናል
@alemneshtilahun8887
@alemneshtilahun8887 37 минут назад
ለምን ጊዜ ትሰጣለህ ለምን ከእናቱ ጋር አታገናኘዉም ለምን ከነዝህ ሰዎች እጅ አታስወጣዉም አሁንም ድራማ እየሰሩበት ያለዉ በህግ ከመጠየቅ ለመዳን ነው ብያንስ ለምን ለጥቅም እንጅ እንደማታፈቅረው የተናገረችውን ለምን አልነገርከውም።
@alemhaile625
@alemhaile625 2 часа назад
ይች የሰይጣን ታናሽ እህት ናት አፈር ብይ።
@alemtsegaye6074
@alemtsegaye6074 2 часа назад
አሷ መቼም አልምነትም ላትሞት ትችላላች ሁሉትሞ ምሰጥር አላቸው ሁሉቱም ከባዳ ሚሰጥር አላቸው ሚኪ ለዚህ ሰውዪ አያሆንትም
@አስኪዩቱብ
@አስኪዩቱብ 2 часа назад
ስልክዋን ፈትሽ ሚኪ ምንምን እንዳወራች እዛ ይኖራል እኮ ሚኪ ቀስ ብለህ አውራ ወንድሜ በሽተተኛ እንዳትሆን
@Amzee-q2m
@Amzee-q2m 2 часа назад
Namichis ammallee mataa guutuutti hin deebine isiinis miidhamuu isaa keessaa harka qabdii hoo maaf isiidhaa dubbata lamaan jeraa seeraaf dhiyaachuu qabu
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 2 часа назад
ሱብሀን አላህ የሰራችዉ ስራ እራሳን በራሷ አጋለጠች
@solomonlemma9239
@solomonlemma9239 Час назад
ተመስገን ብዙ ጥያቄና መልስ እንዲሰጥ ካፕቴኑን ብዙጊዜ አትስጠው ምክንያቱም ጤንነቱ ገናነው:: ደብዳቤውን መቼና የትስጠችህ😅?
@good8574
@good8574 Час назад
በእውነት ካፒተን ላይ እንደ ማደረጋችሁ በጣም ሃጢያተኞች ናችሁ በእውነት እንደዝህ ኣይነት ባል ኣይገኝም ማርታ ኣሁንም ይቅርታ ጠይቀሽ ተመለሽ ማርታ ይች ኣንደኛ ሚስት በጣም መጥፍኢት ሴት ነች
@BerihuAbrha-y6u
@BerihuAbrha-y6u 2 часа назад
ወንድሜ ሚኪ እንየ ለእዉነት መቖምህ በጣም ነዉ ማከብርህ ግን ኣንድ ጥያቔ ኣለኝ ማለቴ ማነኛዉ በየልኩ ስህተት ይሰራል እና ግን መጣላት እንዳለ የማስታረቕ ስራም ማስራት ኣለብህ
@Kasa-jk3up
@Kasa-jk3up 2 часа назад
ሚኪ መጥፎ ሰዉ ፈጣሪ የስራቸዉን ይሰጣቸዋል ምናይነት ድራማ እየተሰራ ነዉ ሚኪ እኔ ምን እየሆንን እደሆነ አላቅም ሚኪ ብቻ ፈጣሪ ይድረሰልን
@እረኛዪ
@እረኛዪ 2 часа назад
ማርታ እንደሚወድሽ ተናግሯል እና ጫዉታዉን አሸንፈሻል እና ከተደበቅሽበት ዉጪ
@umhibatube
@umhibatube Час назад
😊😊😊😊
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Час назад
😂😂😂
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Час назад
እንደኛዋሚስት የሰራችውን ከሁለተኛዋ ምስት አይብስም
@ציונהסלם-פ1ס
@ציונהסלם-פ1ס Час назад
እነዚህ ልጆቺ እህታማቾቺ ሳይሆኑ አይቀርም
@ayinalem6227
@ayinalem6227 5 минут назад
Anem asabelw
@seadapp50seadapp50
@seadapp50seadapp50 28 секунд назад
እኮ😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Час назад
ካፒቴን ድጋሜ ከእሷ ጋር ትላለህ ከሴረኞችሴቶች እራቅ ወንድሜ ቤተስብህን አላገኘህም ተረጋጋ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላትን ሴት ትመጣለች እሱ ሲፈቅድ
@SaraBarKot
@SaraBarKot Час назад
እባብ ቆሻሻ አንቺ ኮፕራ አንቺ ተንከሲስ መጥፌ እንዴት ከአንቺጋ እንዴት ይኑር አንቺ ካፒቴኑን ከማርታጋ።ምን ሰራሽ
@HabteAlganesh-zb8rd
@HabteAlganesh-zb8rd Час назад
እባክህ፡ወንድምየ፡ከቤተሰቡ፡ጋር,አገናኘው፡ይኝ፡ሴቶም፡አይለቅቱም፡እንዳይ፡ጎዱት፡ደራህን
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 10 минут назад
እነዚህ ሴቶች ግንይቅሩበት ሚኪ ይመስለኛል ሁሎቱ የሚያዉቁት ሚስጥር አለ እና እህታምች ይመስሉኛል በናትህ ይቅሩበት እዳይገድሉት በፈጠረህ 🙏🙏
@yetemegenali-9074
@yetemegenali-9074 Час назад
ሚኪ ተንዛዛ ሁለቱ ሚስቶቹ ይተዋወቃሉ? ድራማ አስመሰልከው አሰልች አታድርገው ተወሳሰበኮ
@haayatijimaa
@haayatijimaa 2 часа назад
ሚኪኮ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሳታግ እንደቀልድ ተዋወራችሳታቂ እኮ ነው😂😂😂
@zamzamzamu-iw8yq
@zamzamzamu-iw8yq 2 часа назад
😂😂😂😂ወየዉ😂😂😂ብብብብ😂😂አተጋዜጠኝዉነት 😂አደገኛነት አላህይጠብቅህ
@Aminat725
@Aminat725 2 часа назад
አንዳዴ እራሣችንን እንዴእንዴመለአክማየት ዝቅ እንጂ ከፍ አያዴርገንምመጨረሻችን አያምርም
@AmSaid-ie4fc
@AmSaid-ie4fc 2 часа назад
ሚኪየ ጀግናችን እንኳን ደህና መጣህልን
@kediramanadem5122
@kediramanadem5122 13 минут назад
ህሊና የኤልያስ ሀብት ግማሹ ሲመለስ ግማሹ ጠፋ ስለተባለ ህሊና ደውላ በሰዎቿ ማርታን አሳአገተቻት ያሳዘነኝ በመሀል ኤልያስን ሳንድዊች ሆነ ።የልጇን የመጣል ጥፋት መፀፀትና ትዳሯን ይዛ ልጆቿን ማሳደግ ሲገባት ማርታን በመሰወር ቀረ የተባለውን ብር እንድታወጣ የዘየደችው።
@TibebuGobena
@TibebuGobena 13 минут назад
ካፒቴን ኤሊያስ እንደኔ ከሆነ ሁለቱም ሴቶች ስግብግብና ራስወዳዶች ናቸው። ሁለቱም ለጥቅም እንጂ በፍቅር ስለልመጡ ከህይወትህ መውጣት የግድ አለባቸው በወንጀልም መጠየቅ አለባቸው። አቅሙ ካለህ የልጆችህን እህት (ታማሚዋን) አብረህ ብታሳድግ መልካም ነው።
@mesi2112
@mesi2112 Час назад
ወይ ጉድ ምን አይነቷ ጭራቅ ናት ይች ደሞ😢😢
@enanuzeleke9442
@enanuzeleke9442 Час назад
ማርታ ለገንዘቡ ብየነው። ብላለች። ለምን። አትነግረውም። 😅
@enanuzeleke9442
@enanuzeleke9442 Час назад
ማርታ ለገንዘቡ ብየነው። ብላለች። ለምን። አትነግረውም። 😅
@SolomonLombamo
@SolomonLombamo 2 часа назад
እሄን ምስግን ልጅ 50k እንስ ጋቧ 👍👍👍
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
አራ ከመቶ ሺ በለይ ይገበወል
@muhammedmuhammed5019
@muhammedmuhammed5019 Час назад
ምክየ ሰውየው ጤነኛአይመስለኝም 🎉ትንሹ ከአላ ተገኘዋለህዘመድ❤ካለው ከናቱና ከቤተሰቡጋር ብታገናኛውጥሩነው 🎉እየቀዠነው ትንሹእበክህን አግዘው
@teklubirru5780
@teklubirru5780 58 минут назад
ይቺ የመጀመሪያ ሚስቱ በጣም ጥቅም ፈላጊ ናት ደግሞ ክፉ ሴት ናት።በወለደቺው የምትጨክን አሪዎስ።አንቺ መረን ለምትናገሪው እንኳን የማትጠነቀቅ ጥቅመኛ ሌላው ደግሞ እሷን የሚፃረር ሁሉ መሞት እሷ ብቻ መኖር። መሠሪዋ ማርታ ሳትሆን አንቺ ነሽ። እኔም አሳዝነሺኝ ነበር አንቺ ግን ከምትናገሪው ንግግር ጀምሮ በጣም ጥቅመኛ ነሽ መርዝ ነገር ክፉ እራስ ወዳድ።
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Час назад
ሁለቱም ሴቶች ለህግ መቅረብ አለባቸው ማርታም ያለፈውን እንዲረሳ በመድሀኒት አንደንዝዛዋለች ኤልያስ ልጆቹን ወስዶ ለእናቱ ሰጥቶ ማሳደግ አለበት ከእነዚህ ሴቶች መራቅ አለበት ያለበለዛያ ያብዳል ሚኪ እንደጀመርክ እርዳው ፀበል ይሂድ ገና ይቀረዋል
@bebebebe9328
@bebebebe9328 2 часа назад
ሚኪ ለገዘቡ እንደቀረበቺው ነግራህ ነበር ለምን አትነግረውም
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 2 часа назад
እግዚኦ መሐና ክርስቶስ ምን ጉድ ነው ነገ መሞታችንን መርሳታችን በጣም ይገርማል ትታነው ለምናድ ነገር እንዲመሆናችን ያሳዝናል ለገንዘብ የሰው ህይወት ማጨለም ጥሩ ነው እንዴ😢😢
@Hundumak
@Hundumak 2 часа назад
ይህቺ አንደኛ ሚስት ተብዮዋ እጅግ የምድራችን አደገኛ ሴት ናት። በአጭሩ በህግ ትጠየቅ። በማጭበርበር ወንጀል እና በሰው እገታ በህግ መጠየቅ አለባት።
@AlemHailu-ys1fq
@AlemHailu-ys1fq Час назад
የዋሀሰ መስላ እቺ እባብ የስራዋን ማግኘት አለባት😢😢😢
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Час назад
እነዚህን ሁለት ሴቶች ከህይወቱ አስወጣለት ሚኪ አይጠቅሙትም አደገኞች ናቸው ፕሊስ
@musamehamed5582
@musamehamed5582 2 часа назад
ወይ የሀገራችነ ሰወች ወደይት እየሄዱነው
@sofiasofia5810
@sofiasofia5810 2 часа назад
ለጥቅም እደቀርበችው ሚኪ ለምን አትነግርውም ወደፌትም ታጠፋዋለች ምንም ቢሆን ለወለደችልህ ተጠጋ ሆሆ
@newid5082
@newid5082 2 часа назад
አይንስርየ በገባበት ከዚህ ጉዳይ
@RaajiiGammachuu
@RaajiiGammachuu 2 часа назад
Gara jabummaan nama daagaa kan darbeedha😢
@LaykunWaltengus
@LaykunWaltengus 2 часа назад
ate lebete sebii asireki bi ahunimi bihoni yiheni lijii adayi goduti lebete sebuu adirishii ebakihin
@AsinakechAdugna
@AsinakechAdugna 2 часа назад
ምን አይነተት ጊዜ ነው ወይ ዘድሮ ጉድ ነው የምሰማው
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 2 часа назад
አሳገትኳት ነው ያለችው ሰምቻታለሁ
@wxcfdz5872
@wxcfdz5872 2 часа назад
ጀግናየመጣህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MaskaramCholko
@MaskaramCholko 2 часа назад
ሚኪዬ ይቺን አረመኔ ሴት በደንብ አጣራ እንዳትለቃት ሌላም ጉድ አለ
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
ይመችህ ሚኪየ የኔ አደኛ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 часа назад
Make Ebkeh bhage tatkam benta Akem yamfta Aymslm
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
ሚክ እረስህን ጠብቅ ጀግነችን የምትሉ በለይክ ጉድ ሰይሰማ መስከረም አይጠበም አሉ እህቶቼ ደሚሩኝ 100k አስገቡኝ
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 2 часа назад
This woman she denied her child she can do any thing
@ועח
@ועח Час назад
አረ ሴቶች ምን እየሆናችው ነው ለገንዘብ ብላችሁ የሰውን የልጆቻችሁን የራሳችሁን ሂወት እያበላሻችሁ ነው ቆም ብላችሁ አስቡበት 🇪🇷
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
ይች ወላሂ ጠርጥሬያ ነበር
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Минуту назад
አፍ ሲያመልጥ የሚሉት ነገር እሷ ላይ ሰራ ለንብረት ስትል ይሄ ሁሉ ግፍ ፈጣሪ የእጅሽን ይስጥሽ ። ልጆቼ የምትያቸው ልጆች እራሱ አንቺ ስትታሰሪ የምር ነፃ ይወጣሉ ከእንዳንቺ አይነት እናት እናት አልባ መሆን ይሻላቸዋል ማርታ በስንት ጣእሟ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv 24 минуты назад
እውነት መጀመሪያ በሁለተኛ ሚስቱ ለመፍረድ እያቃጣኝ ሳለ የመጀመሪያ ሚስቱንም እየጠረጠርኩዋት ነበር ። በዚህ አይነት ቢያንስ ሁለተኛ ሚስቱ ብላ ነበር እሷ የምር ፍቅር ይዟት ቢሆንም ነገር ግን የሄደችበት መንገድ ስህተት ቢሆንም ትክክለኛውን ነገር ነግራው እውነቱን አውቆ ከእሷ ጋር እንዲሆን ማድረግ ትችል ነበር ነገር ግን የሆነው ሆኖ የመጀመሪያ ሚስቱ ግን መርዝ እባብ ናት የገዛ ልጇ ላይ የጨከነች ለማንም አትጠቅምም። ካፒቴኑም ሆነ ልጆቹ የመጀመሪያ ሚስቱ ከመጀመሪያ ባሏ የወለደቻት ልጅ እና ባልየውን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እርስ በእርሳችሁ ተደጋገፉ
@hermelatewodroseenu
@hermelatewodroseenu 28 минут назад
ሚኪ ለገንዘብ እንደቀረበችው አነገርከውም ጥፍት ነው ሥላላወቀ አብሮ ለመኖር እያሠበ ነው እኮ ሚኪ ንገረው እንዲቆርጥለት እባክህ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 23 минуты назад
ይች አንደኛ ሚስት ተብየዋ የህፃኗ አምላክ ነው ስቃይሽን ያበዛው ገና ከዚህም በላይ ትሠቃያለሽ ጠብቂ በራስሽ ወጥመድ ሚኪየ አንተም እራስህንጠብቅ ግን ካፒቴኑን ከሁለቱም ለማራቅ ሞክር እና ፀበል ውሠደው ሁለቱም ሚስቶቹ አያስፈልጉም
@hermelatewodroseenu
@hermelatewodroseenu 32 минуты назад
ሚኪ ሁለቱም ሴቶች አያሥፈልጎትም ያችኛዎም ገላዎለች ይችኛዎም በድጋሚ ገላዎለቸ ልጆቹን ከቻለ ይዞ ካልቻለ ይርዳና ወደ እስራኤል ይሂድ በቃ በተለያየ ነገር ልጁን ሊያሣብዱት ነው ሚኪ ሚኪ፡፡እባክህ መፍጠን አለብህ
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 21 минуту назад
ሚክየ በጣም ምርጥ ሰዉነህ በኡነት ማርያማዊት ሂደህ አይተሃታል ተባረክ ወንድሜ ለሰዉ ልጅ ህልና የሚባል አለና ምርጥ ሰዉነህ ተባረክ 🙏🤲🙏🤲
@zeharadiyau
@zeharadiyau 21 минуту назад
የቀረው ሀብቱ ይመልሱለትና ከሁለቱም መፋታትና መራቅ አለበት መተተኛ ናቸው በቻልከው አቅም ወደ ቤተ ሰቦቹ ውስደው የሱ ልጆች ከቻለች ታሳድክ ካልቻለች ትስጠውና በቴሰቦቹ ያሳዱግለታ
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 38 минут назад
ግን ማርታ ብትገኝእስከ ተንኮላም አብራው እደምትቀጥል ነው ለምን ይዋደዳሉ አነሰም በዛ እድል ሆኖ ከሁለት ተንኮለኛ ይሻላል ለምን ልጁ የዋህ ስለሆነ ደሞ ሶስተኛ ተንኮለኛለይ እዳይወድቅ
@MahamdKar
@MahamdKar Час назад
ይህሰዉዬጭቅላቱልክአይደለም እባክተመስጌንየበፊቱ ምስትጋርለማስማማት ሞክር እንደገና ለሁለተኛ ሚስቱ እየተከራከረ ነዉ ያረገችበበትን እንኮን የማያስታዉ ጭቅላት ነዉ ያለዉ ተሙ እወድሀለሁ ከዚ ከይሲ ሰዉዬ ዉጣ
@EmebetEe
@EmebetEe 24 минуты назад
ይህ ካፒቴን ከነዚህ ሴቶች ካራቀ መሞቱ አይቀሬ ነዉ ከሁለቱ አንዷ ብትይዘዉ ሂወቱ ይጠፉል እነዚህ አረመኔ የሰይጣን አሽከሮች እራሱ ሰይጣን ይቀናባቸዋል
@Kemero-vr5jm
@Kemero-vr5jm 50 минут назад
ማሚኪዬ ማርታ በኤልያስ ላይ መተት አደረገችበት ስለዚህ ከእናቱ ጋር አገናኘው ፀበል ትውሰደው እኔ ለንብረቱ ብዬ ነው የቀረብኩት ያሁሉ ሴራ ያሴርኩት ያለችህንም ንገረው ሁለቱ ሴቶችሴረኞች ናቸው 😊ከአንዳቸውም ጋር እንዳይኖር ያጠፋታል እባክህ እርዳው
@almazreta9110
@almazreta9110 51 минуту назад
የኢትዮጵያ ሴቶች ከሰዉነት ግብር ወተዋል አረመኔዎች ናቸዉ ሚኪ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiaberhe592
@ethiopiaberhe592 Час назад
ካፒቴኑን ከእናቱ አገናኘው ሁለቱም ሴቶች ክፉ አረመኔ የገንዘብ ሰዎች ናቸው ልጁን አይወዱትም ይቅርበት።ሲስተርዋ በመዳኒት አደንዝዛዋለች ሌላም ታደርገው ነበር ።ይሥችኛዋ ደግሞ የባሰች ናት ስለዚህ እባክህ ሚኪ አድነው እናት ጋር ውሰደው ልቡ የቆረጠ አይመስልም ።
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Час назад
ሴቶቹ ግን ምድነው ይሄን ያህል ለሀብት መስገብገብ በላባችሁ ስርታችሁ አትተዳደሩምደ የወዶችን ሂወት አመስቃቀላችሁትኮ እኛም ከናተ እኩል እንስደባለን ጥቅመኞች
@etsegenetkassa3583
@etsegenetkassa3583 Час назад
ሚኪ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ተከታትየዋለሁ ያችም ለገንዘብ እንጂ ወዳው አይደለም ምክንያቱም ድራግ ያክል አደንዛዥ እትሰጠውም ነበር በዚህ መልኩ ልታጠፍው ያቀደች ሴት ናት ይቺም የልጆቹ እናት ልጅን ክልል ክዳለች አሳገደቻትም ገደለቻትም እጆ ካለበትም ታወጣለች ግን ሚኪ እናቱ አሉ ስትል ነበርና ቤተሰቦቹን አገናኝት ልጆቹን ይዞ ይቀመጥ ከሁለቱም መራቅ ነዉ ያለበት
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Час назад
❤ ሰዉየዉን አደንዝዛዋለች 2ኛ ሚስቱ በዚህ መጠን የሚወደት ጥሩነቶ ምንአምን ይላል እንዴ እራሱን እንዲስት ያምትስጠው መዳህኒት ቀስእያለ እንደሚገለዉ አያዉቀም እንዴ እቼነች ምትወደዉ
@Hayat-v5h
@Hayat-v5h Час назад
ወይ ሀገሬ አረ ወደየት እየሄድን ነዉ ለምን የግፍ ጥግ ለማየት ለመስማት ለመሆን ተገደድን ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን ስንቶች ተሰቃይተዉ ሰዉ ፈልገዉ ደራሺ ያላገኙ የተደበቁ መዉጫ ያጡ ይኖሩ ይሆን ሚኪ በርታ ወንድሜ እራስክንም ከፈጣሪ በታች ጠብቅ ብዙ እንባዎችን አብሰካል
@mesitube1985
@mesitube1985 Час назад
አተም ቢሆን ከሰራህ በስርአት ስራ እየነካካህ የሰውን ህይወት አደጋ ላይ አትጣል ሲጀመር ልጅቷ በቁጥጥር ስር መዋል ነበረባት እዴት ያንን ሁሉ ነገር አድርጋው ገዘቡን ዘርፋው ዝምብላችሁ ለቀቃችኋት ስራችሁ ብዙ ነገር ይጎለዋል
@asnakutube6310
@asnakutube6310 Час назад
ምክ ግን ሚስቱ እራሷ ጥፋተኛ ናት የልጁን ህይወት አበላሽታለች 2ለተኛ ሚስት ተብየዋ ንብረቱን ሁሉ በዉክልና አጥፍታ ህይወቱን አበላሽታ ለምን ለህግ አልሰጠሀትም ልጆቹን ይዛ ተገላታለች ምንም ጥፋት የለባትም ለምን ወንጀለኛ ይነግሳል ምኪ መጠየቅ ባለባት መጠየቅ ነዉ ለፍርድ ትቅረብ ማንነቱን አስረስታ እናት አባት ቤተሰብ አገናዩት ልጁን በማህል አያሰቃዩት
@t02464
@t02464 21 минуту назад
ምን ነካህ ባል ተብዬ አሁንም ስትሰጥህ የነበረው መድሃኒት አልወጣልህም መሰለኝ አሁንም ሰለሶ ታስባለህ
@SaraBarKot
@SaraBarKot Час назад
ማርታ ወዳውነውይች ክፍ ሰይጣንን እስርቤት ትግባ ልጅዋን የካደች ቆሻሻ ሴት ናት ካፒቴኑ እባካችሁ ከእነዝህ ሁለት ከክፍ ነገር የተነካኩ ሰይጣኖች ሽሽ ይቅርብህ
@bezuye6849
@bezuye6849 10 минут назад
ውይ ይህ ሰው ሁለቱም ቢቀሩበት ጥሩ ነው ተው አይሆኑትም መከረው ጌታን አሁን ላይ እረፍት ያድርግና ሌላሕይወት ይመስርት
@fanusmariam-wj3kb
@fanusmariam-wj3kb Час назад
ማን ይህንን አደጋ አቀናበረው ሁለቱ እኮ ናቸው ይሄ ካፒቴን አልገባውም እኮ እነዚህ ሴቶች ተማክረው ነው ያቀናበሩት አደጋውን ሚኪ ፕሊስ አጣራ
@MunaMuna-t6d
@MunaMuna-t6d Час назад
አንቺ የሰው ሰይጣን እንዴት የሰው ልጅ እንዲህ ጨካኝ ይሆናል እቺ ልጇን የካደች ጨካኝና አረመኔ ነች ባልሽን በፍቅር ብትይዢ ይህ ሁሉ አይመጣም ነበር አስመሳይ ነች
@MignoteFikre
@MignoteFikre 52 минуты назад
የኛ አገር ወንድ የሌለውን ትልቅ ኳሊቲ ያየሁበት ሰብዕና እንደዛ የበደለችውን ሴት ክሬዲት ሰጥቶ ፍቅሩን መግለጿ በጣም
@AlaamBeyene
@AlaamBeyene Час назад
Hin sobu hin dune diraman jara kana dhumuu qabeenya sana kenuf bade rabii cuubuu na haa basu😢😢😢😢😒😡😳
Далее
Трудности СГОРЕВШЕЙ BMW M4!
49:41
Просмотров 1,6 млн