Тёмный

የክራር ትምህርት በአማርኛ መዝሙር "እንደ ቸርነትህ"canticle "Endechernetih" 

Mele zetewahdo መሌ ዘተዋሕዶ
Подписаться 4,7 тыс.
Просмотров 4,8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@MollaGetachew-x7p
@MollaGetachew-x7p 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መሪ
@zerutsega-ip2zf
@zerutsega-ip2zf 8 месяцев назад
መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@esubalewbizuayehu2371
@esubalewbizuayehu2371 Год назад
ድሮም አንተ ስታስተምረኝ ነው የሚገባኝ የቀድሞ ተማሪህ ነኝ ሰላምህ ይብዛ
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Год назад
Eshi mamerachin Kale hiwot yasemalin 🙏
@tigistwerkye
@tigistwerkye Год назад
anchi hoy ena ambasel keget asayen mele
@BekeleZenebe-s9d
@BekeleZenebe-s9d 11 месяцев назад
ዝማሪ መላኤክት ያሠማልን ❤❤❤ እኔ ግን መቼም እሚገባኝ አይመሥለኝ
@melezetewahdo
@melezetewahdo 11 месяцев назад
እንዴ በደንብ ይገባሀል ብቻ ልምምድ አድርግ
@lidetamareyam9441
@lidetamareyam9441 Год назад
Esh memerhar kela yehwetn yesamln
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds Год назад
እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@ልዪሽልማቴተዋህዶሃይማኖቴ
ወይኔ መቼ ነው የሚችለው😢
@ዘማረትእርታሸሞልጠሞቴባ
❤❤❤❤
@MollaGetachew-x7p
@MollaGetachew-x7p 3 месяца назад
ሁሉም አንዳንድ ነው የሚባለው
@josephsete8576
@josephsete8576 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚና አስተማሪ ነው በርታልን። እኔ ቁጥር ፩ ብዬ ከአውራጣቴ ስለምጀምር ግር ይለኛል እና ምን ትመክረኛለህ።
@Mertule
@Mertule 2 месяца назад
ቅኝቱ ምድን የው ትዝታ መሰለኝ ስትትትሰራ ቅኝት አብረህ ብታስቀምጥ
@hiyaw950
@hiyaw950 2 месяца назад
what scale is it? and also what is the major please
@mahletbekele7621
@mahletbekele7621 Год назад
ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን ግን እንደአስትያየት ቅኝቱ የምን እንደሆነ እልነገርከንም ከዛ ደሞ 3 እየመታህ 4 ነው እያልክ ነው እስቲ ቪድዬውን ተመልከተው ቁጥሩ በትዝታ ሞክሬው ነበር ግንን በደንብ እልመጣልኝም
@melezetewahdo
@melezetewahdo Год назад
አሜን አብሮ ያሰማን ጣቷ ትንሺየዋ ጣት ነች አንድ ቁጥር
@kidisibasiliyosi2216
@kidisibasiliyosi2216 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቅኝት ሲቀይሩ ይንገሩን ስለማናውቀው የመዝሙሩ ቁጥር ላይ ወይም ኮሜንት ስር እንዲገባን በደንብ በተረፈ ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን መልካም ነው በርቱልን
@melezetewahdo
@melezetewahdo Год назад
እሺ
@abudhabi6213
@abudhabi6213 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ግን በኦንላይን ታስተምራለህ መማር ፈልጌ ነበር 👏👏👏
@melezetewahdo
@melezetewahdo Год назад
አዎ
@HilufgebrreHagos-oc9wh
@HilufgebrreHagos-oc9wh 11 месяцев назад
ምውክኅ
@mesiilove-vj8sb
@mesiilove-vj8sb 6 месяцев назад
online ትምህርት ትሰጣለህ ወንድሜ?!
Далее
А я с первого раза прошла (2024)
01:00
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21