Тёмный

የኮማንድ ፖስቱ ወታደራዊ የሰኔ ዘመቻ!ዓባይ ሸለቆ.! እብናት.! ከሚሴ.! ጠለምት.!27 June 2024 

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2
Подписаться 82 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

የኮማንድ ፖስቱ ወታደራዊ የሰኔ ዘመቻ!/ዓባይ ሸለቆ.! እብናት.! ከሚሴ.! ጠለምት.!/ልዩ ልዩ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 187   
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 3 месяца назад
ድልልል ለፍኖ
@amaamm1566
@amaamm1566 3 месяца назад
ጠክርበርታ
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 3 месяца назад
በርታ፡ወድም፡አለም❤❤❤❤
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 3 месяца назад
ከዚህ በሁአላ ከትግራይም ይሁን ከኦሮምያ ጋር አብሮ ለመኖር ሲባል አማራ የሚከፍለው ምንም አይነት መስዋዕትነት መኖር የለበትም!!!
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 3 месяца назад
በተአምር!! አዝነን ፣አገር እንድትቀጥል ብለን ስንከባከባቸው ኖረናል ካሁን በሁላ ማንም ይሁን ምንም ይሁን ግንባር ግንባሩን ብለው
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 3 месяца назад
በትክክ ፀረ አማራ ትግሬ እና የሚአርድን ሽመልስፀእብሳፀእብዱ ግኝ አህመድ ዘር ማንዘሩ ይጥፋና
@abdutilahun3052
@abdutilahun3052 3 месяца назад
አይ ፍኖ የባለጌ የብልፅግና መደሀኒት ሆኖ መገኝቱ እኛም ደስ ብሎናል😂 ድል ለሰፊው ለአማራ ህዝብ ፋኖ
@amaamm1566
@amaamm1566 3 месяца назад
አብሽርበሌ
@FirehiwotYedemie-on5gk
@FirehiwotYedemie-on5gk 3 месяца назад
በእውነት በለጠ ካሳ ስለምታደርሰን መረጃ በጣም እናመሰግናለን።ለረጅም ጊዜ ተከታትየሀለው የምትሰጠን መረጃ አንድም ቀን የተሳሳተ መረጃ አግኝቸብህ አላውቅም።ሁሉም በመረጃ ላይ የተመሰረቱ ናቸው።ድል ለተገፋው እና ለተጨቆነው የአማራ ሕዝብ አሸናፊነት ለፋኖ
@muhammedhassen6133
@muhammedhassen6133 3 месяца назад
በርታ በሌ
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 месяца назад
የእማራ እምላክ ነው መክላክያ እና ሽኔ እንዲዋጉ ያደረገው ገና ይቀጥላል
@HusainHusain-oo2gt
@HusainHusain-oo2gt 3 месяца назад
መሌ❤❤
@godblessethiopia6665
@godblessethiopia6665 3 месяца назад
ትግራይ ደርሰው ሲመለሱ ለምን ህዝቡ ዋጋቸው አልሰጣቸውም?
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 3 месяца назад
ጎማ ያለው ታንክ ያልከው ብረት ለበስ ታንክ ተብሎ የሚጠራው
@Fanoawit
@Fanoawit 3 месяца назад
የኦሮሞ ክልል የመሬት ነጠቃው አሁን ተባብሶ ቀጠለ እንጅ በጣም ቆይቷል። ብዙ ዘመዶቻቸውን ማሣዎቻቸውን አጥተዋል። ቤታቸውንም ብር ከፍለው ለጊዜው መልሰውላቸዋል። እኔ ምሥክር ነኝ።
@AhaduInfo21
@AhaduInfo21 3 месяца назад
bertalen wondmachin
@getasewashebir6501
@getasewashebir6501 3 месяца назад
Degadamot today kebad war ale in all direction
@mulukenfetene4996
@mulukenfetene4996 3 месяца назад
የማዳበሪያ ነገር በደብረ ኤልያስም የለም
@BerbaraBetsha
@BerbaraBetsha 3 месяца назад
😊😊😊😊
@susansusan3329
@susansusan3329 3 месяца назад
አረ መዳንያለም ጠብቅልኝ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 месяца назад
yamara hodament leke yelewm endate wererugn yelale
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q 3 месяца назад
የታዘዙትን ነው የሚያደርጉት ??? እና ልክ ናቸው እያልክ ነው ። የታዘዘውን የሚያደርግ ችግር የለውም ነው እያልከን ያለው? ሌላው በዘገባህ አማራ ክልል እየተባለ ለሚጠራው ክልል ነው ህወሀት ስጋት የሚሆነው??
@bereraaddis4909
@bereraaddis4909 3 месяца назад
ዲያቆን ሸጋው በፋኖ ለምን አይጎበኝም?
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 3 месяца назад
amarawest yalu hodamoche hodamentachew lek yelewm
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 3 месяца назад
አማራነት ፍታዊነት አማራነት አማኝነት ፣ አማራነት ሀቀኝነት ነው። ይህን ይዘን ሚያስቆመን ሃይል አይኖርም። ድል ለተገፋው አማራ ድል ለተሳደደው አማራ፣ ድል ቤቱ ለፈረሰበት፣ ድል ለታረደው አማራ።
@KASAWTEMESGEN
@KASAWTEMESGEN 3 месяца назад
Ggggggggggggggggggggl
@sebleworkgashaw2910
@sebleworkgashaw2910 3 месяца назад
ለእኛ ለአማራዎች በረሃ የወጣችሁ ስለእኛ ብላችሁ ሕይወታችሁን የሰጣችሁ ድል ለአማራ ፋኖ
@SabitaAli
@SabitaAli 3 месяца назад
ኦሮሞወች ግን ምላሹን ይችሉት ይሆን አፀፋዉን ኢንሻአላህ እንደመሸ አይቀርም ለአማራም ቀን ይወጣል ኢንሻአላህ
@amaretesfahun
@amaretesfahun 3 месяца назад
ሱሴ ሁነኸኛል። ልክ ወሎና አዳሩ ምን ሆነ, ምን አዲስ ነገር አለ, በሁሉም ግንባሮች ምን ተፈጠረ ተብላችሁ ለምትጨነቁ በለጠን ያዳምጡ,ላይክና ሸር ያድርጉ። በርታ ወንድማችን
@ZelalemDesta-gz9mo
@ZelalemDesta-gz9mo 3 месяца назад
ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸዉ አይመለሱ የምትለዉ በበኩሉ አልደግፍም :: የተፈናቃዮች ይመለሱ ሰላም ይስፈን :ከዚህ በኋላ የአማራ ህዝብ ወዳጅ ከሆነዉ ከትግራይ ህዝብ ጋር ግጭት ዉስጥ ከመግባት ይልቅ ሁለቱ ህዝብ ተባብሮ ጨፍጫፍዉን ብልጽግናን ማስወገድ ነዉ ::❤❤❤ በርታ በሌ
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 3 месяца назад
እኔን ያሳዘነኝ ከሁሉም በላይ የአማራ ልጆች በውጭ ያለነው ይህ ሁሉ ህዝብ እያለቀ ምንም እንዳልተፈጠረ ዝም ሲባል ምንም ባይመጣ እንኳን ወጥቶ ለአለም ህዝብ ማሳወቅ አይገባም ወይ? ለምን የትግራይ ልጆችን አልተመለክትንም ::
@AbejeAnagaw
@AbejeAnagaw 3 месяца назад
በሌ ሰላም ።ፋኖ ወደ አንድነት እንዳይመጣ እንቅፋት የሆኑ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ማጋለጥ ጀምር ።ሸዋ ሰላለውም መረጃ ብታጋራን
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 3 месяца назад
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
@kioskladen
@kioskladen 3 месяца назад
Till June 30 PP will be copletly dismissed by Brave and courage Fano No more Abiysim The blin gide and the blind the resu it will be both go to cliff
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 месяца назад
እስካሁን ድረስ 110000/አንድ መቶ አስር ሽህ የፋሽስቱ መንግስት ወታደሮች አልቀዋል::ሌላ መቶ አስር ሽህ ሲሞት ጦርነቱ ያበቃል::
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 3 месяца назад
ከመቶ አመት በፊት የቅድማያቴ ነበር 😂😂😂😂 ይውሰዱት በሗላ እነሱ ቅሉንጦ ይገባሉ የተወሰደው መሬት አንድ ባንድ ይመለሳል ‼️
@zided
@zided 3 месяца назад
,ኢትዮጵያ ህግ አይሰራም እኮ አቢይ አህመድ ራሱ ነው ህግ፣ የጉልበት አስተዳደር ነው ያለው ይሄንን ደግሞ በክንድ ብቻ ነው መመከት የሚቻለው
@zikrutsad226
@zikrutsad226 3 месяца назад
አማራ በዚህ እንቅልፉ ከቀጠለ ይጠፋል ! በተጋረጠበት አደጋ ልክ እየታገለ አይደለም ! ጨፍጫፊዉ ህወሐት ከጨፍጫፊዉ ኦህዴድ ጋር ጥምረት ፈጥረዋል ! ልብ ያለዉ ልብ ይበል !
@Fanoawit
@Fanoawit 3 месяца назад
ብዙ ዩቱዩበሮች የኢትዮ ኒውስን ዜና ቀሽረው እያቀረቡ ነው ። አንዳቸውም የተለዬ ዜና አያቀርቡም። አሁን እኛ መቶ ሽህ በቶሎ ማድረሥ አለብን።
@zided
@zided 3 месяца назад
ምንም ስልት አይደለም፣ አይን ያወጣ የመሬት ቅሚያ ነው በኦሮሚያ የሚኖሩ አማሮች ላይ የሚፈፀመው።ለዚህ መፍትሄው ጉልበት ነው። ወይ ይጨርሱናል፣ ወይ እንጨርሳቸዋለን
@KamelaKk-v4c
@KamelaKk-v4c 3 месяца назад
እንዳው የአማራ ክልል በአደኖች ምን አይነት. ጭራቆች ናቸው የአማራ ህዝብ በአደንን ዋና ጠላቱ ነው በአደንን ጭራቅ ማስወገድ ነው ያለበት. ሌላ ጠላት የለውም ስለዚህ. የአማራ ህዝብ. በአደንን አስወግድ
@seraseku-t4e
@seraseku-t4e 3 месяца назад
ወለጋ ላይ በሚፈናቀሉት ከማለቃቀስ ይልቅ የሚፈናቀለው ከሚሴ ላይ በለው የብሄረሰብ ዞን ላይ የማስፈር ስራ እንዲሰራ ከወዲሁ የተደራጀ ስራ መስራት ግድ እንድሆነ አውቆ መንቀሳቀስ ነው።
@ZemenuBeyna
@ZemenuBeyna 3 месяца назад
በኢትዮጵያ ውስጥ የማይሆን ነገር ምን አለ? የሚያሳዝ ነው ግን አገር አለን ብለው በTPLF ደመ ከልብ መሆናቸ ነው?
@AbiAsfaw-lv7nr
@AbiAsfaw-lv7nr 3 месяца назад
የእንግልዘኛ ፍደላትን አስተካክለህ ጥራ
@FantasticR
@FantasticR 3 месяца назад
አ.አ እኛ ውሀ በሳምንት 1 መብራት በሳምንት 3 እያገኝን መንገዱ እና ህፃው ውሀ እና መብራት ነው. የማስመሰል መሪነት!
@Endalamawu
@Endalamawu 3 месяца назад
ያማራና የትግራይ ህዝብ ለዘመናት አብሮ የኖረ ህዝብ ነዉ የትግራይ ህዝብ ወደ አማራ ክልል ሲገባ ፈቃድ ጠይቆ አያዉቅም መጠየቅም የለበትም ነፍሰ ገዳዉ ወያኔ አሁንም እንደታጠኩ ገብቸ ልግደላችሁ ማለት ነዉ ይህን የማይረዳ አማራ ይኖራል ብየ አልጠብቅም የትግራይ ህዝብ የትግራይ ህዝብ ከፋኖ ጎን መሰለፍ አለበት
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 3 месяца назад
ታንኮቹንስ ቢሆን ? ገና እናንተ ብልፅግናን ወክላችሁ በስልታዊ ማፈግፈግ ስልት ስትመፃደቁ፣ እኔ ራሴ ከ200 በላይ ታንኮችን መርፌያቸውን ብቻ እየነቀላችሁ፣ ለወያኔ ጥላችሁ እየመጣችሁ ነው ስል፣ ኦሮሞ እኮ አልተቃወመም ነበረ፣ እናንተ የአማራ እረኞች እና መንጋቸው ግን!!! ለሀዘንም ለእርግማንም አትመቹም እኮ እናንተ !!!
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 3 месяца назад
እባቡ ህውሀት በፊትለፊት ይመጣል ተብሎ ሲጠበቅ ከኋላ በደጀን ከመከላከያ ጋር የመከላከያ ልብስ ለበሶ እየመጣ እንደሆነ ወሬ እየተወራ ነው በጀርባ ገብቶ እንዳያጠቃ ሁሉም አማራ በንቃት እንዲጠባበቅ አባይ ሸለቆ ሠራዊት እየተርመሰመሰ ነው መረጃውን አድርሰልን
@workuabuye9091
@workuabuye9091 3 месяца назад
ድርድር ሚባለው ነገር ሚሰራ አይ ደለም ምክንያቱም 1 እራሱን እንደገና ለማደራጀት የሚጠቀምበተ መንገድ ነው 2 ከተበተነለት በኋላ በተናጠል ለማፍረስ እንዲያመቸው ነው ስልጣኑን ለማሰጠበቅ ምንም ነገር እንደሚያደርግ የታወቀ ነው መለክቱ አድርሰው በጥንቃቄ ሊታሰብበት ይገባል
@Freedom-ix9sw
@Freedom-ix9sw 3 месяца назад
ማይጠምሪ በነሰፈር መለስ ቁጥጥር ነው በሌ! ከብልፄ ብቻ መረጃ አትሰብስብ።
@milliongirma2021
@milliongirma2021 3 месяца назад
ያንቴ ዜና በጣም ትክክለኛና እውነተኛ ነው በርታ 200ሺ ትደርሳለህ አንድአንዴም እንግዳ ብታቀርብ እና ብታወያይ ጥሩነው በርታ
@semawasmare3097
@semawasmare3097 3 месяца назад
አይ በለጠ አሁን ከብልጽግና በላይ ወንጀለኛ አለ? እና ከዚህ ቡድን ፍትህ ትጠብቃለህ? ሁሌም ቁማር ላይ የተመሰረተ አካል ምን እንዲያደርግ ትጠብቅ ነበር? የአንተ ትንተና ህቡአት ለምን አቢይ ወጥመድ ገባ በሚለው ቢሆን ትርጉም ይኖረው ነበር።
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 месяца назад
የእማራ ብልፅግና እውነተኛ ለእማራ ህዝብ የሚስቡ ቢሆኖሮ ባይችሉ እንኳን ከብልፅግና ህዝባችን ይዘን እነወጣለን ህዝቡ ከጎናቸው ይቆም ነበር ለዚህ ሁሉ የእማራ እልቂት እና መዋረድ በተላላኪው ብእዴን ነው ወያኔ ትንሽ ህዝብ ይዞ ተከብሮ ይኖራል እማራ በቁጥር ብዙቢሆንም ተቆርቋሪ መሪስለለው እየታዋረደ ነው
@assefakebede3899
@assefakebede3899 3 месяца назад
ሠላም አቶ በለጠ።ዝግጅትህ ግሩም ነው ፣በርታ። ዛሬ 21/10/ 2016 ነው።
@alemayehuyaregal481
@alemayehuyaregal481 3 месяца назад
በል⁈ጋሽ ገዱን ጠይቃቸው ካስፈለገህ!!! መንጋ እንከፍ! የእናንተ "ወያኔ" ፣ ለሀያ ሰባት አመት ኑሮ አማራረን ብላችሁ የፈረጃችሁበት አካል፣ ከራሳችሁ ክልል ከብአዴን ወደ 80ፐርሠንቱ! እና አልጠግብ ባይ ነጋዴው እንደሆነ ፣ ራሳቸው፣ ከፀሀይ ስር ያሳመንኳቸው በሽታቸው ነበረ።ነጋዴዎቹም አጃቢዎቻቸው በነበሩበትም ከሻዕቢያ ና ግንቦት ሰባት ጥቅምየለሽነት እስከ ህገመንግስቱ አፃፃፍ አሳምኜያቻው ነበረ። ከ 2012 የፈረንጆች አመት በፊት ! አፍሪካ ላይ ለውጥ ፣ ያለ ነጮች እጅ አይደረግም ! ማነው አዲሱ ባለስልጣን ? ለዘመናት ጎንደሬ የተሸከመው ብርሃኑ ነጋ!!!! ምን ይላል??? የሰሜኑ ኢትዮጵያ በባርነት የሸጠን ወድቆ ደቡብ ህዝብ ይምራን! እና መገንጠያ ምክንያቱን ንጉሥ ሲያጣ በአማርኛ ላይ ጠላቴ ያለውን ኢሳያስን ፣ ኦህዴድን ያስመረጣችሁ ምን አይነት ቡዳ ነበረ በልልኝ? ያኔ ስናወራ የነበሩት ሰዎች ሁሉም አአ ናቸው ። ገዱ በእስተርጅና ስድ አዳሪ ወይም ስደ/ተኛ ተባሉ። ቀድሞ ሲነገራችሁ ምን ይሰውርባችኋል ግን? የተሰደዱትም፣ የተገደሉትም፣ የታሰሩትም፣ እረፉ እየተባሉ በአማራ ስም ቁማር የህዝብ ነገን ይዘው ገደል የገቡ ናቸው ። ምንድነው ችግራችሁ ከፊት ሆናችሁ አማራ ነነ የምትሉ ሰዎች ?
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 3 месяца назад
የዘረዘርካቸው. እነዳኝው. በለጠ. ያደርጋሉ. ምክንያት ቅጥረኝ ነት ከትልቅ ቦታ ያደረደው. ውዳቂ ሰው ነው. እነሺጋው የዚህ ምልምም ናቸው ስልጣን የለላቸው. መሆናቸው. ብአዴን. የተባለው ሁሉ. ትክክል ነው. ቅጥረኛ. እና የአማራን ዘር አስጨራሺ. ነው ይህ ሁሉ ታውቆ የህልውና ትግል. የገባው. ነገድ አማራ ጥያቂውንም መልሱን. እራሱ. ሊመልስ ነው ። ስለሆነም. እየጣል እንወድቃለ. እንተላለቃት አለን. ያለው ጀግና አማራ. ተከዚ በትክክል ነው ስለሆነም አዳራሺ ማሞቅ. በተደጋጋሚ. አይጠበቅብህም. ቤትህ. መዳህ ተራራ. የጦር. እስትራቴጂ. ይሁን ሁሉም ነገር. ያንተነው. ወራሪው ትግሬ. አገር ይዞ. የነበረው ሀያሰባት አመት እድል. አግቶ የነበረው. በዚህ ቦታ አምስት አመት. ቢተኛነው. ። እና አይነገርህም. ዳኜው. በለጠ. የዚህ ቦታ አዱ መገድ. መሪ. የመጣ. ውዳቂነው. በግረኛ. ስለሆነም. እነዚህ. ዘድሮ የሚሺከፉናቸው. የሚያድናቸው. አጋሜ. ሞታን ቅጥረኛም. ይሁን ኦሮሞው የለም. ። ጀግናው. አማራህዝብ. የትም ያለህ. ይልቁን በየቀን ሰልጥን. አሸናፊነህ. ባበቃ ስሀት ግዜ አትግደል. ምድርህ እርስትህ. ነው. አማራ የትም ያለህ. የሄድክበት የሰፈርክበት. የለም. ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃና ምንዝሩ አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@ካሴአድማሱ
@ካሴአድማሱ 3 месяца назад
አይ በሌ አንበሳወችና ዝንጀሮወች አያታቸዉ ሊሆኑ ይችላሉ
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 3 месяца назад
100 ሽህ በሳምንት ይገባል አብሽር ወንድማለም
@susansusan3329
@susansusan3329 3 месяца назад
ወይኔ አብነት ወይኔ ቤተሰቦቸን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@Hibeste-fi1lx
@Hibeste-fi1lx 3 месяца назад
ወንድም በርታ ዛሬ ሰኔ 20 ነው 22 ያልህ መሰለኝ ይቅርተ
@מנאלה
@מנאלה 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 месяца назад
ሕወሓት አንተ እንዳልከው ተጋብዞ ነው የመጣው።
@ኣኹሱማዊ
@ኣኹሱማዊ 3 месяца назад
እኛ ተጋሩ ነነ ማንም ወዶ የሚሰጠን ሆነ በሃይል የሚቀማን መሬት ሆነ መብት የለም ድርድሩም ሆነ ሰላሙ 5ሚልዮን ተጋሩ ለ115 ሚልዮን ጦብያውያን ፊትለፊት ገጠመን በከፈልነው መስዋእት እንጂ ኣብይ ወይንም ዳኒኤል ክብረት ወዶው ኣዝኖው ኣልሰጡንም ኣሁንም ድረስ ከ 270 ሺ በላይ የታጠቀ የትግራይ ወታደር ኣለን የምዕራብና ደቡብ ትግራይ መሬት በወራሪ ተወሮ TDF እጁን ኣጣጥፎ ይቀመጣል ብላቹ ካሰባቹ እናያለን ኣንድ ሚልዮን ንፁሃን ተጋሩ ጆኖሳይድ እንደፈፀማቹብን ኣንክደውም ኣንረሳውንም እያንዳዳቹ የምትጠየቁበት ግዜ ደግሞ እየመጣ ነው
@Tube-jw5xi
@Tube-jw5xi 3 месяца назад
አንደኛ ነኝ የፋኖ ደጋፊዎች ላይክ በሌ እንኳን ሰላም መጣህ
@tigabuyaya9039
@tigabuyaya9039 3 месяца назад
Yetignawn Higemengst new? Addis Higemengist ale weys ya Meles yetsafewn Higemengst new? Koy drowm ko TPLF 24/7 hours higemengst yikeber eyale neber yemichohow. Yehe debdabe TPLF yikrta endeteyeke yemiyamelakit andach point yelewm. Bayhon higemengst, Pritorea smimnet yikeber eyale gift siyaderg new yemnastawsew.
@tadessegebreegziabeher8045
@tadessegebreegziabeher8045 3 месяца назад
ኣይጥ ሞት ሲያምራት የድመት ኣፍንጫ ታሸታለች ይባላል!
@yeshiwashailu6632
@yeshiwashailu6632 3 месяца назад
በነገራችን ላይ አብዛኛዎችን ታዋቂ ሚዲያዎችን እከታተላለሁ ሆኖም ግን በርካታ መረጃ የሚወስዱት ከዚህ ሆኖ እያለ ምንጭ እንኳን አይጠቅሱም፤ ልክ እንደራሳቸው መረጃ አድርገው ነውየሚያቀርቡት፡፡
@mekuriam7637
@mekuriam7637 3 месяца назад
Mereja tv ላይ ድምፀህ ጥራት የለም።
@temesgenendeshaw8375
@temesgenendeshaw8375 3 месяца назад
አላውቅም ካለ ድብን አድርጎ ያውቃል ማለት ነው። አይ ብአዴን😮
@SemachewTessema
@SemachewTessema 3 месяца назад
መረጃ ለማግኘት የመጀመሪያ ተመራጭ ሚዲያ።
@TesfaMichael-x3t
@TesfaMichael-x3t 3 месяца назад
በለጠ እይዞህ ወንድማችን በርታ 100 ሽህ ይገባል
@GuleleBetle
@GuleleBetle 3 месяца назад
ኢትዮ ኒውስ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤❤❤
@samera626
@samera626 3 месяца назад
ፋኖ የህዋሀት ተላላኮ ህዝቡን የካደ 👎👎👎👎👎👎
@איילהאבראראודד
@איילהאבראראודד 3 месяца назад
1000000.enadergewalen.kura.wendimachin
@susansusan3329
@susansusan3329 3 месяца назад
ወይኔ አረ ተው አብነት ወይኔ ቤተሰቦቸን
@alhamdulilah89
@alhamdulilah89 3 месяца назад
ጎበዝ ገና አንድ ሚሊየን ትገባለህ
@FantasticR
@FantasticR 3 месяца назад
ውያኔ እና አውሬው አገር ማጥፋት ነው ዓላማቸው!
@FjggChhh
@FjggChhh 3 месяца назад
በርታ ወድም አለም❤❤ ሳሲህ ነው 60 ሺ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад
እንዴ ዛሬ ሰኔ 20 ነው ወንድማችን 👍👍
@tootshreef1064
@tootshreef1064 3 месяца назад
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤
@Amadomengitu
@Amadomengitu 3 месяца назад
Beoromia kilil wust leonag shane yemederegehun hegewot degaf aqerebk bante kili wust le fano yemederegewus bante report lemen bota axa? Zeregna!
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 3 месяца назад
እናተም አገር ምርታችህ ሞታችሀል
@enanu7590
@enanu7590 3 месяца назад
በርታ በለጠ ጥሩ መረጃ ነው ምታቀርበው
@CapitalCapital-dy3wo
@CapitalCapital-dy3wo 3 месяца назад
በሕወሀት ሀሰት አትናገር ቆሻ
@desalekidane9663
@desalekidane9663 3 месяца назад
1,000,000 yidersal berta Belete
@mulatgebeye5299
@mulatgebeye5299 3 месяца назад
You are always talking about TPLF. Talking about TPLF is nothing more for us than creating another hassle. Please come to the point.
@cepheus3139
@cepheus3139 3 месяца назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አደራችሁ ዋላችሁ አመሻችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን 🇪🇹 ኤርትራውያን 🇪🇷
@BekeleDode
@BekeleDode 3 месяца назад
ምን ኤርትራ ትጠራለህ አልሆን ብሎአቸው እንጂ ትግሬንም ግማታሙ ኦሮሞንም በጥላቻ መልምሎ አገራችንን መከራ ውስጥ የከተቱት እነዚህ ዝተታሞች የጣልያን ቂጥ ሲጠርጉ የኖሩ የ ኤርትራ ህዝብ ነው እና ምንም ሳታውቅ አታቃጥር ታሪክ እወቅ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 3 месяца назад
በርታ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 месяца назад
❤❤❤በርታ ወንድም
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt 3 месяца назад
ከሚሊዮን በላይ ይገባዋል!
@SikoSilo-gc7tg
@SikoSilo-gc7tg 3 месяца назад
ፈኖ ያሸንፋል
@susansusan3329
@susansusan3329 3 месяца назад
እብናት, ውይይይዬዬይ
@TesfuTilahun-m3s
@TesfuTilahun-m3s 3 месяца назад
ካወራህ በቂ ነው
@-zememen7624
@-zememen7624 3 месяца назад
🎉 warmest congratulations to you and ethio_news #60k
@tafesewerqabaineh5938
@tafesewerqabaineh5938 3 месяца назад
አመሰግናለሁ
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 3 месяца назад
በርታ❤❤❤❤
@fdrre-hx2hr
@fdrre-hx2hr 3 месяца назад
በርታ
@tigistuabebe-k6c
@tigistuabebe-k6c 3 месяца назад
በርታ❤
@iam-amhara
@iam-amhara 3 месяца назад
በርታ በሌ ጀግናው እናት ወልዳለች በሌን💚💛💖💪💪💪💪
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 3 месяца назад
ሰላሳ አራት ታንክ አሳነስከው ድሮን ታጥቆል አትፍራ አታለቃቅስ ወልቃይት ላይ የወሰድከው ቤት ካለ መልስ
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 3 месяца назад
ዲንቢጢዬ የመሣሪያ ብዛት ምንም እንደማይሰራ በአንድ ዓመት እና በወያኔ ጦርነት ሐቁ ታይቶአል ዛሬ እግር እንደተነሣለት ፈሥ የምትጮሁት እድሜ ለማደጎ ባንዳው አብይ እና ለሦለተው አሜሪካ ፈረንጅ እንጂ ከምደረ ትጠፉ ነበር ።
@lemlemhailu17
@lemlemhailu17 3 месяца назад
@@EhiteWondimagegn እናተአሜሪካን አይደለም ህዋትን ለምናቹ ነበር ግን አልሆነም ታዝላቹ እደገባቹህ እየሮጣቹ ትወጣላቹ እውነቱ ያ ነው ዋጡት
@derejedandita3468
@derejedandita3468 3 месяца назад
በሌ ሚዲያችሁ የእውነተኛ መረጃ ምንጭ ነው ከጀመራችሁ ጀምሮ ታማኝ ተከታታያችሁ ነኝ ይሄ ሚዲያ ገና ብዙ ያድጋል ጉዋድህ ወንድምህበቅርቡ ይቀላቀልሀል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@Putin3444
@Putin3444 3 месяца назад
ሌሎቹ አንተ እየወሰዱ ያቀርባሉ:: ቢያንስ ምንጨ ይጥቀሱ!! በርታ!
@malasadallan6717
@malasadallan6717 3 месяца назад
በርታ.መቶ.ሽ.ሳይሆን.በምሊወን.ይገባል..ዉነታ.ስለምታቀርብ.ነዉ
@Endalamawu
@Endalamawu 3 месяца назад
እዉነት ያሸንፋል እዉነት እግዚያብሄር ነዉ እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ የሃሰት አንደበቶች ይዘጋሉ ጌታሆይ ያማራን ህዝብ ከካሃዲዎች ከሚተኮስ ጥይት ሰዉረዉ ያማራን ህዝብ ከህልዉና ለማዳን ለሚዋጉት ለፋኖ ፍቅርን ሞገስን ድልን አጎናፅፍ ለከሃዲዎች ለሃሰተኞች ለብልፅግና መንግስት ዉርደትን ስጣቸዉ አሜን ለአማራ ባንዳዎች ልብ ስጥልን
Далее
Stiglitz says US Moving Away from 'Hyper-Globalization'
1:08:37