Тёмный

የኮሜዲያን አዝመራው ሙሉሰው (ስለ መደመር) Azmeraw Mulusew (Medemer) የቀለደው አዝናኝ ቀልድ 

AmharicTube
Подписаться 418 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን የሀገሬ ጥያቄ?? በሚል በስም እና ወርቅ 23 ኛው የኪነ -ጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ የኮሜዲያን አዝመራው ስለ መደመር የቀለደው አዝናኝ ቀልድ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Развлечения

Опубликовано:

 

17 ноя 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 156   
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የ Amharic Tube ቤተሰቦች በዛሬው ዝግጅታችን የሀገሬ ጥያቄ?? በሚል በስም እና ወርቅ 23 ኛው የኪነ -ጥበብ ምሽት ላይ የቀረበ የኮሜዲያን አዝመራው ስለ መደመር የቀለደው አዝናኝ ቀልድ ዝግጅት ይዘንላቹ ቀርበናል እንደተለመደው ገንቢ የሆነውን አስተያየታቸሁን እንድትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን ይውደዱ ለወዳጆ ያጋሩ እናመሰግናለን። Like Comment Share Subscribe Amharic Tube Thanks a lot
@khadijah2570
@khadijah2570 2 года назад
ጀግና ነን ጀግና የድህነት የርሃብ የአዝማሪ የድንቁርና ጅግና አባቶች ያወረሱልን የሳር ቤት ምብራት የለ ውሃ ጅግና ነን ጀግና የድህነት ጅግና
@betelhemwerku8126
@betelhemwerku8126 4 года назад
አዝመረው በጣም የማስመሰል ችሎታ አለህ ቀጥልበት
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 года назад
ትክክል የሰዉ ልጂ ትልቅ ፍጡር ነዉ የኔ መልካም አቦ ይመችህ 👌👌👌👌👌
@andualem6324
@andualem6324 4 года назад
ምርጥ ልጅ ነህ አዝሜ በርታ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
አዝሜ በጣምነው የምትችለው በረታ
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 4 года назад
ፍትሕ ለተዋህዶ በግፍ ለታረዱ 86 ንፁሀን
@user-fg4mo7dj1l
@user-fg4mo7dj1l 4 года назад
ያረቢ የት ነዉ የታረዱት በአላህ?
@tube-mc9iz
@tube-mc9iz 4 года назад
Zulu የት ነበርሽ እህቴ ኢትዮጵያ ላይ ምንም አልሠማሽም ወይ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@jkkl5410
@jkkl5410 4 года назад
አሁን ደግሞ ዕጥፍ ተደገመ
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 4 года назад
አንተ ልጂ ስወድክ ሰላምክ ይብዛ
@ysihakfafi80
@ysihakfafi80 4 года назад
የሚገርም ድምፅ አለህ ከአለም ትለያለህ አንደኛ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 года назад
ዋው... ለሄ አዝመራው ብቻ... ሳትሆን ኦክስጅንም ነህ... ይልተዘመረልህ ወይ ይልትወሳልህ... የጥበብ ስው ብየሀለሁኝ 💚💛❤️😍😍😍👈
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
ሠው የተከበረ ፍጡር ነው ትክክል ነህ
@imissyou2623
@imissyou2623 4 года назад
የሁሉም ድመፅ አንተ ጋ ነው ያለው ደስ ትላለህ በርታ ወንድሜ
@zedzed9543
@zedzed9543 4 года назад
ዋው ምርጥ ሰው ስዎድክ ተባረክ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@bezateshome7798
@bezateshome7798 3 года назад
ወዋዋዋ አመረው ጎበዝ ነህ እውነት
@timedegi4164
@timedegi4164 3 года назад
ድምፅህ ድምፅዊያን በሚመሳሰሉ ድምፅ ነው ያለህ እናመሰግናለን ላይክ አድርጉ
@hanitadese4011
@hanitadese4011 4 года назад
ዋውውው ይመችህ😘😘
@3lyam7amad63
@3lyam7amad63 4 года назад
ምርጥ ልጅ ስወድህ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 года назад
ሰወድክ እኮ
@mesigetachew6767
@mesigetachew6767 4 года назад
We love u Azmeraw
@MulunaLewi
@MulunaLewi 4 года назад
Very good yang man....Thank you so so so much.!!!!!!!
@user-pe5cs5eo3p
@user-pe5cs5eo3p 3 года назад
አድሜና ጤና ይስጥሕ ትችላለሕ
@sarazebene8695
@sarazebene8695 4 года назад
ዋው አዝመራው ዘራህው እኮ ይሄን ቀልድ ይመችህ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@maryamawitamen7760
@maryamawitamen7760 4 года назад
Hahaha ትመቸኛለህ አዝመራው ምችት ይበልህ ደግሞ ብቃት አለህ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
ገራሚ ነው በርታ
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 года назад
አሪፍ ቅኔ ነች አዶ በግ ከወጣአች ሁሉም ይወጣአሉ 😀😀😀😀😀😀
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@h.a1271
@h.a1271 4 года назад
በርታ በጣም ጎበዝ💚💛♥️👍🏾👍🏾
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@halimatoyibiammusilmalmd5647
@halimatoyibiammusilmalmd5647 4 года назад
Wawoo yemer gen batema gobez mareti sew 😍😘😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️💯
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@sdfghschadfgh2817
@sdfghschadfgh2817 4 года назад
Ww በጣም ደስ ይላል
@user-cu6bl6cp6v
@user-cu6bl6cp6v 4 года назад
አዝሜ ውድድድድ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 года назад
I love u guys. U have amazing voice whey u became 🎶. ? Maria from 🇺🇸
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@kaleabnatti4511
@kaleabnatti4511 4 года назад
Ant lmen kaset atawetam. You have a nice voice and a good talent olso good confidence wow wow you are amazing 👌perfect
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@emebetasnakew5280
@emebetasnakew5280 4 года назад
Btame tamralchu 💚💛❤💚💛❤💚💛❤ Ethiopia Lezlalem tnerrrr
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 года назад
በጣም።ትምርትአዘል ነው ያላያችሁእዩት በተለይ ስለመደመርእናመቀነስየቀለደው ቁምነገርአለው
@sara.gonderethiopia2905
@sara.gonderethiopia2905 4 года назад
😀😀ወይ አዝምየ እኔ እኮ ዘፍኞቹን አላውቃቸውም ብዙም ስለማልሰማ መሰለኝ አንተ ግን ይመችህ እንደተረዳሁት ያልሰማኸው የዘፈን አይነት የለም ተመችቶኛል በተለይ የመደመርና የመቀነሱ የሰው ልጅ በመደመርና በመቀነስ አይለካም ካልኩሌሽን የሌለው ውድ ፍጥረት ነው
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mastewaldegu2147
@mastewaldegu2147 4 года назад
gobz berta
@ousmanchekole7790
@ousmanchekole7790 4 года назад
ምርጥ ሰው አሳከኝ
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 года назад
የአዘመራው ሓቢቢ አድናቂዎች
@frankblaecke5225
@frankblaecke5225 4 года назад
Ezgabhir kekefwo negr yetbkh👏👏👏🙌🙌
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 4 года назад
swedki eko timechgnaleki azimeraw Ye 😍😘👍👌👏
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@elsatsegaye8734
@elsatsegaye8734 4 года назад
You are amazing!!!!!!!!!!!!!!!
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 года назад
ጥቡን ያብዘሠልህ መልካም ሠው ውድ የሃገሪልጅ እውነትነው ሠው ክብርነው አንድ ያድርገን ኢትዩጽያ ለዘላለም ዳሮን እሣት ማሃሎን ገነት ያድርግልን
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 4 года назад
wawwww❤❤❤❤💜💜💛💛💚
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 4 года назад
ምርጥ ስው
@estifanosnigusse7779
@estifanosnigusse7779 4 года назад
Azmerawu is very talented in comedy
@ahadutemesegen7817
@ahadutemesegen7817 4 года назад
የበጎችን ፀባይ እኔ ነኝ የማውቀው አንዷ ከወጣች ሌሎች መንጋዎች ተከትለው ነው ሚወጡት ሀሀሀ ተመቸኝ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@lezelalemtinur9681
@lezelalemtinur9681 4 года назад
wowww
@abayneshkebede7606
@abayneshkebede7606 3 года назад
እውነት ነው ሰው የተከበረ ፍጡር ነው
@Rocky-ks9bq
@Rocky-ks9bq 4 года назад
"ሰዉ የተከበረ ፍጡር ነዉ!" ከኦሮሚያ ክልል በቀር 😂😂😂
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 года назад
Arrr tw oromiya kelel atebelu be and and kebtoch meknyat
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 года назад
በመጥፎዎቹ ምክንያት ጥሩዎቹን ግን አንስደብ እሺ ውዶችዬ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@lemmatesema3778
@lemmatesema3778 4 года назад
@Ye-Ethiopia Amilak Egziabher you are gifted.
@kalkedinkalkedin1913
@kalkedinkalkedin1913 2 года назад
ይሄ ልጂ ዘፋኝ ቢሆን 👌👌👌👌👌👌
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 4 года назад
Yenie konjo shikorina dimtsih demo betameyamral bitizefnibetim tiru new.
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 4 года назад
Ok Bro
@derebehabtie1107
@derebehabtie1107 4 года назад
Enku sew
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 года назад
ተመቸህኝ ወንድሜ
@ycygcghvh3594
@ycygcghvh3594 4 года назад
በርታ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@zerfiedejene7186
@zerfiedejene7186 4 года назад
መሳቅ አምሮኝ ነበር ወጣልኝ
@mihiretnegash3751
@mihiretnegash3751 4 года назад
Wow
@tenawabateneh701
@tenawabateneh701 4 года назад
ewnet betam mert chelota gn lemen atzefenem....yeni konjo enkwa zefene
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 4 года назад
ቄሮና አይሲስ ሰው አያውቁም።
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@lizaliza3199
@lizaliza3199 4 года назад
Yen konjo. Bereta
@saadkwt5956
@saadkwt5956 3 года назад
Kojo
@wassietadesse5520
@wassietadesse5520 4 года назад
BERTA AZMA
@feradesa9188
@feradesa9188 4 года назад
ስወድህ የምር ትችላለህ
@fasilabebe2814
@fasilabebe2814 2 года назад
Tichlaleh
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
👌👌
@marymhusen9746
@marymhusen9746 3 года назад
ያማል ቅነው
@RahmaRahma-zr4no
@RahmaRahma-zr4no 4 года назад
❤👍
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 4 года назад
ያተሚስት የሙዚቃና የቀልድ አይነት በቤቱአ ክክክክ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abebabereket7468
@abebabereket7468 4 года назад
❤❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 4 года назад
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@genetgugsa9148
@genetgugsa9148 4 года назад
💚💛❤
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 4 года назад
ብዛትን ለመግለፅ መአት አይባልም። ትክክለኛው አማርኛ በጣም ብዙ ነው።
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mogo3101
@mogo3101 4 года назад
ነፃነት ለኢትዮጵያ Anchi bezat yemilewun becha new yemetawukiwe Mate yebalal
@user-ni7zy5dl5w
@user-ni7zy5dl5w 4 года назад
አይ ትቸር ። የአማርኛው መዝገበ ቃላት መአት የሚለውን ለብዛህነት መግለጫ አያብራራውም። ዛሬ ዛሬ አማርኛን አሳመርን ብለው የተጣመሙ አባባሎችን መጠቀም እንደ ስልጣኔ ወይንም ማባሻሻል ተቆጥሯል። ሌላው ልክ መአት የሚለውን አባባል እንደተሳሳቱት ለምሳሌ ዋና ዋና ዜና ለማለት አንኳር አንኳር ወሬዎችም ••• ወዘተ ሲባል ይደመጣል።ወሬ ትንፋሽ ፣አንኳር ደግሞ እንክብል ነው!!!! ይህንን ግድፈት የበለጠ የሚያከብደው አማርኛ አፍ መፍቻቸው ከሆኑት መሰማቱ ነው። መታረምን ካልፈቀድሽ መዝገበ ቃላቱ ያስማማናል። ለቀባሪው አረዱት ነውና።
@rositsega181
@rositsega181 4 года назад
Fetari yitebkh
@addisualemu5612
@addisualemu5612 4 года назад
ከአይን ያውጣህ፣ጥሩ መልዕክት ያለው ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
@hiwot1228
@hiwot1228 4 года назад
ተደመሩ ብሎ ቀናነሰው ሃሃሃሃሃ አይ የኬኛ ፓተሊካ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@imcrazyinyourlove4599
@imcrazyinyourlove4599 4 года назад
ወሬኛ ነሽ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 года назад
@@imcrazyinyourlove4599 አዎ እንዳንቺ 😜
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 года назад
Eaw Azmi zedros ekuwan tenekaktew baynachew aytew eyetegeberum mnm almeselachewm Ay medemern yametahew sewye edimihen......
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@mulualene3700
@mulualene3700 4 года назад
Azemarw Barta...... Alkebalme......
@anduamlaklingerh3783
@anduamlaklingerh3783 4 года назад
azmshi koy gn hulochunm wutekachewu newu ende
@hiwottejene4722
@hiwottejene4722 4 года назад
Maret sewo nike katelbat
@AliHalal
@AliHalal 4 года назад
Yimchke
@georgegeorge9198
@georgegeorge9198 4 года назад
Azme mrt sew demo siyamr
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@abayneshkebede7606
@abayneshkebede7606 3 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@weini2881
@weini2881 4 года назад
ha ha
@sebleyemaryamlej8158
@sebleyemaryamlej8158 4 года назад
Of men beye letrah lene mert neh
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 4 года назад
YETILIKIWA. ETHIOPIA. LIJI. GOBEZ. FETARIYACHIN KENEBETESEBOCHI. YITEBK
@super4890
@super4890 Год назад
እባክህ ስራመስራት እፈልጋለሁ እባክህ መልስልኝ
@demekeyeneget7615
@demekeyeneget7615 4 года назад
ምን አይነት የፕሮጋንዳ ዘመን መጣብን ወገን ሁሉም በየድርሻው ያወራል
@morningmorning1191
@morningmorning1191 4 года назад
ምን ሆኖ ነዉ አልገባኝም ?
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 года назад
ግን ለምን አታንጎራጉርም የተሰጠህ ተፈጥሮ ልዩነውው እንወድሀለን ከባህር ማዶ ያለነው ሁሌም አድናቂህ ነን በርታ ያምርብሁል
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 года назад
AmharicTube አንረስሳም በርታልን
@usman.hussen6037
@usman.hussen6037 4 года назад
Destilaleh.wadedkuh
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 4 года назад
😂😂😘😘
@mlovemy702
@mlovemy702 3 года назад
ወይኔ ድምፅህ ግን ታድለህ
@titiyemaryamlijsss5544
@titiyemaryamlijsss5544 4 года назад
አዝሜ ለምን ዘፈን አታወጣም
@angelinagiackero3175
@angelinagiackero3175 4 года назад
Ethiopian
@herenheren8794
@herenheren8794 4 года назад
wowwwwwwwww👍👍👍👍👌👌👌👌😍😍😍😍😊😊😊😊💚💚💚💚💛💛💛💛💛
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 4 года назад
አዝሜ መሳጭ
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@sekanfhwjmusa931
@sekanfhwjmusa931 4 года назад
መደመር
@Amharictube
@Amharictube 4 года назад
ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።
@samsunggalaxyj5samsunggala143
@samsunggalaxyj5samsunggala143 4 года назад
መቀነስም አለ ፡ፖስተር ኣብይ ሸለመጥማጣ
@tsfgfghs5092
@tsfgfghs5092 3 года назад
0 😆🤣🤣
@tomtommy1129
@tomtommy1129 4 года назад
ትችልበታለህ
@youngmula4976
@youngmula4976 4 года назад
23 galas dislike these video.
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 Год назад
ወሬ አሻራ አይሆንም ሊሆንም አይችልም ።
@mekdesyekidanemehrtlij5564
@mekdesyekidanemehrtlij5564 4 года назад
እሸቱ ነዉ ኮምዲ ማለት
@alasarkis1045
@alasarkis1045 4 года назад
Ehis?
@mekdesyekidanemehrtlij5564
@mekdesyekidanemehrtlij5564 4 года назад
@@alasarkis1045 አያስቀኝም እሸቱ መለሰ ነዉ ኮሚዲያን ማለት
@alasarkis1045
@alasarkis1045 4 года назад
Ene gin huletum west nachu betam new feta yamadergugn
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 года назад
ሳቅ ባይመጣብሽም ፈገግ ብለሻል አትዋሺ? ክክክ
@mekdesyekidanemehrtlij5564
@mekdesyekidanemehrtlij5564 4 года назад
@@user-yv4te8rf4l አንች መናጢ 😀😀😀😀
@user-og1qw4lx5m
@user-og1qw4lx5m Год назад
አዝሜ በጣምነው የምትችለው በረታ
@AliHalal
@AliHalal 4 года назад
Wow
@elsanogsa9280
@elsanogsa9280 4 года назад
ተመቸህኝ ወንድሜ
Далее
Can We Save Goku In 5 SECONDS⁉️😰 #dbz #goku
00:15
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
Просмотров 8 млн
Envy recreating this new trend ✨ #shorts
00:14
Просмотров 2,1 млн
Дед и новая машина😁
1:00
Просмотров 2,3 млн