Тёмный

የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ስታንድ አፕ|ድንቄም አርቲስት|አንድ ዶላር ክፍል 4  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 433 тыс.
50% 1

One Dollar,
A Brand New Stand-up Comedy WRITTEN, PERFORMED, AND PRODUCED By Comedian Eshetu Melese.
The content of the comedy talks about the importance of free fair and periodic elections for a democratic government to happen. the comedy criticizes African leaders and government media for denying equal opportunities for all opposition parties and their candidates.
This show also reminds the importance of diaspora participation in the economic growth of a country.
In this show, the comedian criticizes the use of excessive force and police brutality on innocent citizens.
In this show, the comedian presents many social critics in the most positive and constructive way
#standupcomedy
#comedyshow
#mostviewedcomedies
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

26 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 455   
@nurady1
@nurady1 4 года назад
የምልክት ቋንቋ የምታሳየዋ ልጅ ምስጋና ይገባታል፡፡
@mohamedshagarai1370
@mohamedshagarai1370 3 года назад
Well said
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 4 года назад
በዚች ምስቅልቅሏ በወጣ፣ ሀዘን በበዛባት፣ ዉጣ ዉረዷ ባየለባት አለም ላይ ለአንድ ሰዉ ሳቅ ምክንያት መሆን በጣም ደስ ይላል። ሁላችንም በፍቅር፣ በሳቅና በደስታ እንኑር!!🙏🙏🙏 Much love ❤️❤️
@mannimondi7062
@mannimondi7062 Год назад
Yes you are right and god bills you
@NancyEttiy
@NancyEttiy 4 года назад
ድሮም አበሻ አቦ ነጭነጩን ስታፈርጥ እኮ እንዴት እንደምወድህ እሹዬ
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 4 года назад
ወይኔ አንተ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንጅ የኛ ሀገር እውነት ተናጋሪን በድምፅ አልባ ነው የምታጠፍው እግዜር እቅፍ ድግፍ ያድርግህ
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
በጣም ደስ ይላል እሸቱዬ ቀጥልበት ወላሂ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን ሰብስክራይብ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 4 года назад
ይዘመኑ አርቲስቶቺ ከደነ መቅደስ አጨብጫቢዎች አንተ የዘመኑ ጀግናነህ ስምህም ከመቃብር በላይ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@fetiethioyoutube5055
@fetiethioyoutube5055 4 года назад
እሼ የምር አላህ ይጠብቅህ የአንተ ስራ ቀልድ ሳይሆን እያሳሳክ ልክ ልከችንን ትነግረናለህ የእውነቴን ነው የምልህ ምርጥ ስራ ነው በርታ እራስህነረ ጠብቅ ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ወንድሜ
@djzolaget
@djzolaget 4 года назад
የዘመናችን ምርጥ ኮሜዲ ምችት ይበልክ እሹ..!
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 4 года назад
በጣም አሰክኝኝኝኝ በጣም ዳብሮኝ ነበር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ና ህዝቦች ይበርክልኝኝኝኝኝ👐👐👐👐⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 2 года назад
እሸ ምርጥ ሰው አላህ ይጠበቅህ💐💐 💚💛❤️
@tiruedilgetinet5961
@tiruedilgetinet5961 4 года назад
እውነት በቃ ትችላለህ እውነት እና ቁም ነገር መሆኑ ስሜት ይይዛል በግድ ሳቁ አይልም በርታ ።
@Dena.E
@Dena.E 4 года назад
አክሽን ነው የምንፈልገው ገደለኝ 😂😂😂😂 እሔ ሕዝብ መሬት ስትለው አልጋ አልጋ ስትለው መሬት ይላል
@user-cg9xb4mt5w
@user-cg9xb4mt5w 4 года назад
ዋዉ ኮሜዲ ብሎ ዝም እራስህን ጠብቅ ሀቅ የሚናገር አይመቸውም በርታልን በሰውሀገር ሳቅ በሳቅ አድርገኸናል በርትልን
@tigistgone5036
@tigistgone5036 4 года назад
ውይ እንኳን መጣህ አሽነት ደብሮኝ ነበር በጉጉት ነው የጠበኩት
@ezdenandhawlettube1660
@ezdenandhawlettube1660 3 года назад
በትክክል እሸ እውነት ነው ጉረብትና ቀረ ባህላችን እየቀረ ነው
@menelikeshete6570
@menelikeshete6570 4 года назад
እሼ ምርጥ ያራዳ ልጅ ተመችቶናል ይመችህ 💚💛❤
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 4 года назад
😂😂😀😀😀😄 እውነት ነው ህዝቤ አቋም የለውም ወደነፈሰበት ነው እሼ አያሳክ እውነት እውነቱን ትናገራለህ አቦ ይመችህ አንደኛ ነህ 😀😀😍😍👏👏
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 года назад
ፐ :አንተ ኮሜዲይን: ብቻ ሳትሆን :የፖለቲካ :አሰተማሪይ ጭምር ነክ: ትችላለክ በኔ ዘመን አንተን ሳላየው በጣም ደ ሰ ብሎኛል😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 года назад
gdff Yff the way he talks about Ethiopia issues looks alike Tamagh Beyene!!!
@wasihunalemayehu4270
@wasihunalemayehu4270 4 года назад
Really appreciating the way you explain what most of us did and do ...!!! Having stand is better than doing acrobat based on situations...!!! Eshe, you deserve it ...!!!
@user-dx9oi1jd3s
@user-dx9oi1jd3s 4 года назад
በሥላሴ ምናለ እግዚአብሄር አምላክ እንደዚህ አይነት አሥተዋይ ወጣቶችን ቢያበዛ
@hailudesu6582
@hailudesu6582 3 года назад
"zare Tabot nage Taot"......Really amazing expression for those mindless thinkers as well as their followers.
@davocrazy8967
@davocrazy8967 Год назад
እሼ በጣም ነው ምወድህ ኑርልን
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 4 года назад
Ke seifu Show ketita neber yemetahut Eshe mert sew 🔥🔥🔥
@natmefe1997
@natmefe1997 4 года назад
Ename alemye...Eshai sayaye call me 111
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 4 года назад
@@natmefe1997 🤣lol... eshi
@abdallamohammedali4073
@abdallamohammedali4073 4 года назад
You Are Really Funny Man 👨,
@zenamalika1662
@zenamalika1662 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን።
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 10 месяцев назад
እሼ ምርጥ ሰው🎉
@zxc836
@zxc836 4 года назад
በትክክል እውነት በለሃል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯
@zedeshoyoutube3528
@zedeshoyoutube3528 4 года назад
Wooooooou Betame Dese yelal Beravo 👍👍👍👍
@sirasira8015
@sirasira8015 4 года назад
ዋውእጂግበጣምደስይላል። ትምህርት ምቁምነገርአዘልነውለሚረዳው
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 4 года назад
እረ አተ ልገለነው ውይ ልቤን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@meronfriene1977
@meronfriene1977 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን በቀልድ ቁምነገር ነው ያስተላለፍክልን ፀጋውን ያብዛልህ፣
@fireworkzeyede9911
@fireworkzeyede9911 4 года назад
ሆዴን አመመኝ ስስቅ 😂😂😂😂ምከታተልህ ከሳኡዲ ሪያድ ነው
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
ትክክክል ትምህር ነው እዚ ቤት
@DileTube
@DileTube 4 года назад
The Best of best stand up comedy ever in Ethiopia!!
@vghvgh3286
@vghvgh3286 4 года назад
አላህ ይጠብቅህ የምትናገረው ሁሉ ልክ ነው
@shewitgebremariam989
@shewitgebremariam989 4 года назад
እምታቀርበው ደስ ይላል ከዘረኝነት ነፃ ግን ኣንድ ነገር ላሳስብ የህፃናትም ብታዘጋጅ
@user-eg7mn8cs7c
@user-eg7mn8cs7c 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም እመብረሀን። ከክፉ ጠላት። ጥላ ከለላ ትሁንህ። በርታ እግዚአብሔር። ካንተ እና እንዳንተ ካሉት ሁሉ ጋር ይሁን አሜን ፫
@hewanethopia189
@hewanethopia189 4 года назад
Love u eshetu..god bless you
@user-ke8lf6er9m
@user-ke8lf6er9m 4 года назад
እሼ ምርጥ!!
@user-jg3pp1gy2p
@user-jg3pp1gy2p 4 года назад
ዋው አልሳኩም ተማርኩበት ወይ መደገፍ እስከመጨረሻው ወይም ተሽሎ መገኘት እናመሰግናለን መምህር ብየሃለው
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 года назад
Omg you are the first one good job
@amiinahhussein6191
@amiinahhussein6191 4 года назад
Eshih allah kekifu yixabiq iwunet
@freedom-uo9xh
@freedom-uo9xh 4 года назад
You are so awesome!! Keep it going.😂😂🙈
@aliyanaliyan3718
@aliyanaliyan3718 4 года назад
እግዚአብሔር. ይጠብቅህ እሸቱ እውነት. ነው
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 года назад
እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ፈራሁልህ እውነተኛን አይወዶም እራስህን ጠብቅ ሰው ሞቶ መፍትሄ የሌለው አገር ሆኗል አገራችን bf እሚጎሩት ከአገር ውጭ ሆነው ነው እመቤቴ ትጠብቅህ
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 4 года назад
Tigest Tigest amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 года назад
@ABDU ADSU TUBE እሽ አደርግሃለሁ ላይክ አድርጌሃለሁ
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 года назад
@@user-hd8lc2ps9z amen wed
@user-xt3oo8tm7o
@user-xt3oo8tm7o 4 года назад
እውነትሽን ነው አሚንን አሚንንን
@funnytoyshowhaben8221
@funnytoyshowhaben8221 4 года назад
Best comedian Eshe!!!!
@kadijbalcha5674
@kadijbalcha5674 4 года назад
ያንተን ስራ ባየው ሁልጊዜም ደስ ይለኛል አንደኛ ነህ ጉበዝ ምርጥ ብቃት አለህ
@zahraabdulhasan3126
@zahraabdulhasan3126 3 года назад
ምርጥሰዉ
@ienahamere6055
@ienahamere6055 4 года назад
አይ እሸቱ ስወድክኮ በርታ ለኔ ምርጥ በስታንዳፕ ኮሜዲ ምርጥ ምርጥ 😘👌😂
@mhaletaklilu4867
@mhaletaklilu4867 Год назад
የኔ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ሺ አመት ኑርልን 🥰🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@acceptmyexistanceorexpectm3232
@acceptmyexistanceorexpectm3232 4 года назад
U nailed it!
@abuomar1810
@abuomar1810 4 года назад
10q very good message .Thanks 1000000 times.
@helenabraham6371
@helenabraham6371 Год назад
ውይ እሼ ትለያለህ እኮ ❤❤❤
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 года назад
I really like it it’s such an astonishing Stund up comedy. Thanks a lot.
@user-kx3mu2od8d
@user-kx3mu2od8d 4 года назад
ያገሬህዝብ ሁለየም ሳቁልኝ የአገራችንን ሰላምእንጅ ክፉአያሰማን
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 года назад
እግዛብሂር አምላክ ይጠብቅህ ወድማችን ውድ የሃገሪልጆች ደሥታችሁን እጂ ሃዘናችሁን አያሣየን ዘላቄ ሠላም ያውርድልን ከጫፍ እጫፍ
@ahmedmustefa5784
@ahmedmustefa5784 4 года назад
hello
@lillyl4262
@lillyl4262 4 года назад
I simply love you 😍 and yes i have prescribed 😂
@zaharazahara170
@zaharazahara170 4 года назад
ትክክል የእኔ አስተዋይ እሽየ ተባረክ አቦ ❤❤❤❤
@user-xp1st6es4w
@user-xp1st6es4w 4 года назад
💯💯💯💯💯💯 በትክክል እውነት ነው
@Yewellowa
@Yewellowa 4 года назад
This guy make me laughing louder 🤣🤣🤣🤣
@mahletabebe72
@mahletabebe72 4 года назад
seada ahmed when I feel sad or stress full situations I watching Him!! 👌
@QafarAfihDaqwaTV
@QafarAfihDaqwaTV 4 года назад
same here. he is funny as hell! (:
@kirubelnega8118
@kirubelnega8118 4 года назад
you are the best comedian i have ever seen.wish you all the best
@Elizabethsolomon
@Elizabethsolomon 4 года назад
Bless you bro!!!
@semerekidane324
@semerekidane324 4 года назад
great speech. , realistic , and funny .....
@Lena-bw6ml
@Lena-bw6ml 4 года назад
ዉይይይያተኮመዲኖበጣምደስይለኛል፣ቀጥልበት፣ምርጥሰዉ
@hemuseliesh3180
@hemuseliesh3180 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@muslim7297
@muslim7297 4 года назад
ክክክ ዋው
@tsehaytsehay3677
@tsehaytsehay3677 4 года назад
እሸቱ እውነት እቅልፌን አጥቸ ባሳቅ ምትኩ በርታ እውነት ያለውን ነገር ነው ግያስቅ ንገራቸው እይገባቸውም መቸም በርታልን ወድሜ
@madinalove9085
@madinalove9085 4 года назад
ክክክክ
@sinasinaaa8711
@sinasinaaa8711 4 года назад
Betam timechaleh berta abo endeze bekeld ye wistachinin nigerelin abatu thanks
@tsegayetadesse5354
@tsegayetadesse5354 4 года назад
ምችት ይበልህ አቦ! በርታ ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን።
@eskinderteferra3928
@eskinderteferra3928 Год назад
Brilliant young man:) proud of this genration❤
@sabasabina6898
@sabasabina6898 4 года назад
Cool, you're the best
@habtomabraham601
@habtomabraham601 4 года назад
Eshetu in number 1
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 3 года назад
ከደርዳሬ ቲዩብ ነው የመጣውት ዋው አሼ ምርጥ ኮሜዲ ነህ ክክክክክክክክክ
@AschallowTadelle
@AschallowTadelle 4 года назад
ይመችህ አቦ ይሄህዝብ ብነግረውም በአድጆሮው ያፈሳል
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 года назад
ዋውውውው ይመቸል
@harikazintube6849
@harikazintube6849 4 года назад
Gobez welahe Allah yetbekek
@adugnawsitotie9159
@adugnawsitotie9159 4 года назад
thank you Eshetu we are not human
@menbinegash191
@menbinegash191 4 года назад
የኔውድ በርታልኝ ጌታ ይጠብቅህ ከሰሞኑን ጭንቀት እና ሀሳብ ትንሽ ወጣ እንበል!!!!!
@astertesfaye9052
@astertesfaye9052 4 года назад
Likachewni nagereki abo tebareki
@yirgaseyfu3864
@yirgaseyfu3864 4 года назад
ምን አይነት ጨቅጫቃ ነህ ይሄው subscribe አደረኩህ!አቦ ስቀልድ ነው ድንቅ በሆነ ስራህ ነው ወደ ላይ ተመንጠቅ የኔ አንበሳ!!!
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 года назад
እደዚህ ልክልካችንን ነገረን እሰይ አጀቴን አራስከው ተሹ ውድድድድድ❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@zuzuyabatelij5592
@zuzuyabatelij5592 4 года назад
Wawwww betam new arif new bertaln
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 года назад
እሸቱየ ሠብ እሥክራይብ አረጌሀለው እሽ በረታ በጣም ጎበዝ ኮሜዲያን ነህ
@arsemaenate610
@arsemaenate610 4 года назад
Haha aslit yehonke sew ❤️😍😘
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 Год назад
ትክክል ነው የምታወራው በቀልድ አድርገህ እንደሱ አስተምረን
@fuirty8290
@fuirty8290 4 года назад
Bitkkle my brother 👏👏👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏
@edenalechewu8457
@edenalechewu8457 4 года назад
ጌታ ኢየሱስ ያብዛልክ ተባረክ
@bayusheyemariyamlijneagn5025
@bayusheyemariyamlijneagn5025 4 года назад
Gobezzz!!! 👍👍👍👍💐💐💐
@ashebralemu4705
@ashebralemu4705 4 года назад
Kkkkkkkkkkkkk….. እረ እንዲህ እያሳክ ልክ ልካችንን ንገረን አንጂ በጣም ትችላለህ አደንቅሃለው በርታልን፡፡፡
@user-bq2np6bn1c
@user-bq2np6bn1c 4 года назад
ወይ እኔ ይህ ልጅ. ነገራችው ግን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@Sndarelaw
@Sndarelaw 4 года назад
ሁሉን እርስተን እንጂ የእናት ያልሆነን ጡት ጠብተን ነው ያደግነው
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 года назад
ትክክል
@mekayemer9009
@mekayemer9009 4 года назад
አድናቂህ ነኝ
@sisay2793
@sisay2793 4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅ የኛ ሰው መጥፎ ነው ተጠንቀቅ።
@user-jk8gg2gn7j
@user-jk8gg2gn7j 4 года назад
ዋው እሼ በርታልኝ ምርጥነው
@mametetemke868
@mametetemke868 4 года назад
Amazing man👌. Proud of you 👌👍👏
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 4 года назад
በርታልን እሼ በቃ አንተ ትለያለክ
@hashimhassenhalid1006
@hashimhassenhalid1006 4 года назад
በትክክል
@user-vj2zw6ez1r
@user-vj2zw6ez1r 3 года назад
በርታልን
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 года назад
ወይኔ ይህን ልጅ ስወደዉ እዳላፈቅረዉ ፍሩልኝ
@pcpc5242
@pcpc5242 4 года назад
emiss litisaciwu ?
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 4 года назад
እኔራሡ ሥወደዉዉዉ💓
@misxer21
@misxer21 3 года назад
እሼ የተለየህ ሰው እንዳንተ አይነት ሰው ያብዛልን ❤❤
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
በጣም ጨምረሀል እሸቱ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ምርጥ ሰው💚💛❤😍
Далее
Don’t Flinch!
00:51
Просмотров 7 млн
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 4,2 млн
How different animals fight. (with emojis)
0:22
Просмотров 8 млн
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 4,2 млн