Тёмный

የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ኮሜዲ ሾው|ድንቄም ዳያስፖራ|አንድ ዶላር ክፍል 1 |  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 881 тыс.
50% 1

የኮሜዲያን እሸቱ አዲስ ኮሜዲ ሾው|ድንቄም ዳያስፖራ|አንድ ዶላር ክፍል 1 | @Donkey Tube | @Comedian Eshetu- OFFICIAL | #eshetu
One Dollar,
A Brand New Stand up Comedy WRITTEN , PERFORMED AND PRODUCED By Comedian Eshetu Melese.
The content of the comedy talks about the importance of free fair and periodic election for a democratic government to happen. the comedy criticizes African leader and government medias for denying equal opportunities for all opposition parties and their candidates.
This show also reminds the importance of the diaspora participation in the economic growth of a country.
In this show the comedian criticizes the use of excessive force and police brutality on innocent citizens.
In this show the comedian present many social critics in the most positive and constrictive way
#standupcomedy
#comedyshow
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#ComedianEshetu
#comedianeshetu
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
*******************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: ru-vid.com/show-UCqGE...
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
====================================================
Other Related Videos
ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ!
• ከሷ ያልጠበኩትን ጥያቄ ጠየቀችኝ !...
እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው !! ኢትዮጵያውያን ነን
• እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው!!: ...
"ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!" ክፍል - 114
• " ሀላፊነቴ ሳይክል መንዳት ነው!!...
በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ !! S01 - E24
• በአለም ላይ በጣም ከባድ ቃል አለ ...
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

26 окт 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 705   
@ashenefech7495
@ashenefech7495 4 года назад
በጣም ነው ምታዝናናን ቁምነገር ያለህ comedian ነህ በርታ ወንድም በመላው አገር መታየት ያለበት ስራ ነው!
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
እስኪ እንደማመር
@desalegnmesafint7355
@desalegnmesafint7355 4 года назад
ከቀልዱ ቁምነገረን ተምሪያለሁ እግዝአብሄር ይባርክህ ከሚለያየን ጠብ ይልቅ ሚያላቅሰን ፍቅር ይበልጣል!!!!♥♥♥
@ashebralemu4705
@ashebralemu4705 4 года назад
በጣም ምርጥ ስራ እያሳቀ ትልቅ እውቀት ያስጨብጣል በጣም ትችላለህ በርታ፡፡
@elsalikenewlminalasayechin4153
@elsalikenewlminalasayechin4153 3 года назад
እሽዬ እንኳን ተወለድክልን አንተ ማለት ኮሜድያን ብቻ ሣትሆን አሥተማሪም ጋዜጠኛም በጎ አድራጊም ብቻ ሁለገብ በርታ ወንድሜ ድንቅ አርቲስት ፈጣሪ ከክፋ ሁሉ ይሰውርክ።አንተን የወለዱ እናትክም እድሜና ጤነና ይስጣቸው።
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 года назад
ምላስ ተራ አለ ውይ የኔ ጌታ ሺ አመት ኑርልን ደግሞ አትጥፋብን😍😍😍
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚ እንደማመር
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 года назад
እሼ እኔ ግን ከቃል በላይ እወድሃለው ውይ የኔ አዝናኝ ነህ😍😍
@theliminiousman7500
@theliminiousman7500 4 года назад
በጣም ያምራል እሸቱ ከዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን ።
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Corona-virus (Covid-19) in Amarigna & Oromigna
@user-gy7ub1js5k
@user-gy7ub1js5k 3 года назад
ቁምነገር አዘል የሆነ አሰቂኝ በጣም ደስይላል 🧡 GOD BLESS YOU 💙
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 4 года назад
እሼ የክፍለ ዘመኑ ምርጥ ኮሜድያን እምትወዱት
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
በትክክል ምርጥ ነው እሼ
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 4 года назад
እንዴ እሼ በጣም አድርጌ subscribe አደርግልሀለሁ!!!!!!!።
@toliyeab4409
@toliyeab4409 4 года назад
@@
@ekramchannel4689
@ekramchannel4689 3 года назад
ደምሩኝ
@MOHA-pp6tq
@MOHA-pp6tq 3 года назад
@@ekramchannel4689 እሺ አንቺም ብቅ በይ የኔ ቆንጆ
@hannahailemariam51
@hannahailemariam51 Год назад
እሼ ዘርህ ይባረክ እንኩዋን ደሰ አለህ ትዳርህ የተባረከ ይሁን አኔ ዘግይቼ በማየቴ አዝናለሁ ። አግዚያብሔር ይባርክህ።
@user-yd6fp4ru2k
@user-yd6fp4ru2k 3 года назад
በርታ እውነቴነው ምለው እያዝናና ሚያስተምር ያገር ወዳጅ የስህተት በኮሚዲ ሚያርም በጣም ደስሚል ቃላትየለኝም ብቻ በርታ
@lilianarossi8959
@lilianarossi8959 4 года назад
God bless you, you are telling in a funny way the truth 👏👏👏👏👏hope everyone understands the real meaning .
@danihaile671
@danihaile671 4 года назад
እሸቱ ምርጧ አቦ ቀልድ ይበዛልህ
@hayatbole4700
@hayatbole4700 4 года назад
ካለኝ አድናቆትና ክብር የተነሳ በሁለት ስልክ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሼ🙏🇪🇹🇪🇹
@agmasmedia
@agmasmedia 4 года назад
ሳቅ ነዳጅ በሆነበት አገር አሳቂ መገኘቱ ተመስገን ነው።ሐበሻን ማሳቅኮ ማዕድን መቆፈር ማለት ነው!😄😅😁
@sinboodejene8592
@sinboodejene8592 4 года назад
Kikiikiiiiikk
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 года назад
Kkkkkkkkkkk
@solomonabebaw7447
@solomonabebaw7447 4 года назад
ልክነው
@solomonabebaw7447
@solomonabebaw7447 4 года назад
ልክነው
@user-lj3wz2it7b
@user-lj3wz2it7b 4 года назад
የመግቢያዉን ዘፈን ስሚን ንገሩኝ
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 3 года назад
በዩ ጩፋ ሙድ ያዝክበት ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደብሮኝ ነበር ኑርልን አቦ
@fassica9853
@fassica9853 4 года назад
I don’t normally subscribe to you tube channels or leave a comment. You sir are a one of a kind! Finally, we have a true comedian who delivers good jokes with professionalism and decency. Keep up the good work. You have raised the bar high. Thank you! Subscribed!
@raheekaaman3914
@raheekaaman3914 4 года назад
ሁሌም እምትለቅ ከሆነ እንኳን ዶንኪ ቱዩብ መንኪ ቱዩብም ሰብ አደርግልሃለው ማኛ ያራዳ ልጅ
@lolak953
@lolak953 4 года назад
Thank you for speaking the TRUTH!!
@misxer21
@misxer21 3 года назад
ቀልድ ቢመስልም ግን በጣም አሪፍ መልእክት አለው እሼ ምናለ ሁሉም ሰው ቻናሉን ለመልካም ነገር ቢያውሉት እንዳንተ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 9 месяцев назад
እስካሁን ደጋግሜ እኮ ነው ማየው አይ አሼ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ምርጥ የዋህ አስተማሪ ሰው አክባሪ ልዩዩዩዩ ሰው 😍❤
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 4 года назад
ገና ሣያው ያስቀኛል ስወድክ ኮንፊደንስህን ሲበዛ ደስ ይላል
@gfgh8851
@gfgh8851 4 года назад
ይመችህ በአለህበት አላህ ይጠብቅህ የአንተን አይነቱን ያብዛልን
@mulugetaale6604
@mulugetaale6604 4 года назад
Finally, you release it. I was so eager to see your work Eshe.!!
@danimulat6812
@danimulat6812 3 года назад
99999999999999999999oko
@dream676alahwekil5
@dream676alahwekil5 4 года назад
መሸአላህ ደሥ ይላል በጣም ጥሩነው
@mebaethio
@mebaethio 4 года назад
ብቻ ፍፅሜህን ያሳምረው ጅማሬህ አሪፍ ነው በርታ ተበራታ ዋናው ነገር መድሃኒአለም ይጨመርበት ወንድሜ እርሱ ይጠብቅህ!
@birtukanyoutube2786
@birtukanyoutube2786 4 года назад
Anen
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
ትዛዝ ከእሸቱ ታዘን ነው መጥተናል ወደ Donkey tube እንዝናናለን እንስቅ ።ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ አገሬ
@tadeleworkineh241
@tadeleworkineh241 4 года назад
I have just watched all the episodes. Amazing! In fact, I I have been watching your works earlier. You are really gifted. Please keep it Up. Tadele, St. Joseph School, Adama
@eyobedkebede6256
@eyobedkebede6256 3 года назад
my best school st.josep school ,adama
@najatmo5853
@najatmo5853 4 года назад
የኛ ህዝብ በጣም ያሳዝናል ሲሲቁ መሳቅ ሳለቅሱ ማልቀስ በደብ ካዳመጡት ትልቅ ትምህርት ነው
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚየ ደምሪኝ
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 4 года назад
ዋው ኢሼ እኔ እንኳን መለቀቁን አላወኩም ነበር በሰይፉ ሾው ላይ ስትናገር ሰምቼ ፈልጌ አገኘሁት ምርጥ ሰው የዘመናችን ምርጥ ኮሜዲ
@MaramMaram-ex4zu
@MaramMaram-ex4zu 4 года назад
ዋውው
@swdaswda4281
@swdaswda4281 4 года назад
😂😂😂😂የኔ ማሰተገሸ የማዳም ጨቅጨቅ ሲያልቅ በአንተ ፈታ እላለው በርታልን 😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 года назад
በእውነት በጣም የሚገርም ንግግሮች አሉበት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@nati3061
@nati3061 4 года назад
I watched all your new videos twice in 24 hours!! Real Comedy!!
@ambaw1004
@ambaw1004 4 года назад
"አንድ ዶላር"አንዳንድ ስራዎች የሚቀመሱ ናቸው። አንዳንዶቹ የሚታኘኩ፣ አንዳንዶቹ ደግሞ የሚዋጡ:: "እሸታችን" የኛ የሁላችን::👌 ስራ ስልቅጥ ተደርጎ የሚታይ እኔ ለመደመም ተፈጥሬያለሁና ሁሌም በምርጥ ቁም ነገር ስራዎችህ ሳልደመም ሳልስቅ ሳልፈነድቅ አልፌ አላውቅም:: ይህው ይህንን ድንቅ የኮሜዲ ስራ እነ አርቲስት ደረጄ እና አርቲስት አስረስ እስኪደመሙብህ ባማረ እና በተዋዛ መልኩ አሳምረህ አቅርበህልናል::የ ኢትዮጵያን ኮሜዲ በትልቁ እንደምትቀይረው ትልቅ ተስፋ አለኝ:: ምን ይባላል እግዝሀብሄር እንደ አንተ ያለ ጠቢባንን ያብዛልን ነው የምለው:: በእውነት *Big Big Respect and*🅛🅘🅚🅔 🅨🅞🅤 🅐🅡🅔 🅐🅜🅐🅩🅘🅝🅖 🅐🅡🅣🅘🅢🅣 ይህ በ ፋና *TV* ✅ ሊተላለፍ ብሎ ለምን እንደቀር አሁን በደንብ ተረድቼሀለሁ:: ሳትፈራ ሳታፍር ትክክል የመሰለህን ጥራት ያለው ምርጥ ኮሜዲ ስራ ስለምትሰራ እጅግ በጣም አከብርሀለሁ:: *EBS* ላይም "የቤተሰብ ጨዋታ" በተሰኘው ፕሮግራምም እንደምትመጣ ስሰማ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ በርታልኝ:: በተረፈ ውድ ወንድሜ ህንዶች ምን ይላሉ መሰለህ የአንተነትህ ትልቁ ምዕራፍ ከእውቀትህ በላይ ስራህ መሆኑን አትርሳ፡፡ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራህ ያለ እንደሆነ ልነግርህ እወዳለሁ ወዳጄ የዛሬን አበቃሁ:: ከሰላምታ ጋር..... አምባው ደሳለኝ!
@bayechfikadu8103
@bayechfikadu8103 2 года назад
እሼ በጣም ነው የማደንቅህ ኑርልኝ ፈጣሪ ያሠብከው ሁሉ ያሣካልህ
@martluku
@martluku Год назад
እሼ እውነት ትችላለህ ለመግለጥ ቃላት አጣሁልህ እግዘአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ እንወዳሀለን የኛ ኩራት
@user-jq2zn1bq6q
@user-jq2zn1bq6q 4 года назад
እሼ ምርጥ እስኪ ንገራቸው ጀግና በርታልን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-zv1fy2lj1t
@user-zv1fy2lj1t 4 года назад
በጣም ነው ዘና ያረከን ልክካቸውን ነገርክልኝ
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 года назад
Exactly eshetuye ,they make us crazy hear ,i am glad you know them ,Eshetuye
@elisaazu565
@elisaazu565 4 года назад
ወገኖቼ እየሞታችሁ ትስቃላችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 4 года назад
ቁምነገር ከቀልድ ጋር ምርጥ ሰዉ አታመልጠኝም የትም ብሆን በርታ እዳያስሩክ ደግሞ
@goexport6781
@goexport6781 4 года назад
በኢትዮጵያ ታሪክ እንዳንተ አይነት እስታንዳፕ ኮሜዲ አይቼ አለውቅም አንበሳ ነህ 👍
@user-pd9hk7xk9c
@user-pd9hk7xk9c 4 года назад
ከ እሼ ውጪ ያላቹ ኮሜዲያን ሳትሆኑ ኮመዲኖ ናቹ ተደበቁ 😂😂😂ስወድህኮ ምችት ነው የምትለኝ ሰላምክ ይብዛልኝ😍😘😍😘😍
@danielgebre3171
@danielgebre3171 4 года назад
Sound is good 👍 👍 👍
@germachewayele2126
@germachewayele2126 2 года назад
እሸቱ እግዚአብሔር ድሆቾን እንደረዳህ አንተንም ይርዳህ የቺ በውልቸር ላይ ያለችው ቆንጆዋ ልጅ ሥራህ ማሣቅ ነው የለችው የምትድነው በፀበል ሰለሆነ እረዳታህ ውጤታማ አእንዲሆን ወደ ፀበል ውሠዳት እናቷ ሠትሰለች ጻድቃኔ ይዛት ትግባና ታሥጠምቃት ትፀልይላት አኔ የዘመኑ ታላቅ የኢትዮጵያ ሰው ብየሀለሁ።
@user-hq5bc2iy2o
@user-hq5bc2iy2o 4 года назад
ለኢትዮጵያ ኮሜዲ የራስህን አሻራ ለማሳረፍ የሚያስችል ድንቅ ብቃት አለህ
@tesfatiruneh7738
@tesfatiruneh7738 4 года назад
Eshtu I like u and ur message is really immersive for me.
@MerryAlebachew26
@MerryAlebachew26 4 года назад
ስራህ በጣም ምርጥ ነው በርታ ከዚህ በላይ ብዙ እንጠብቃለን። እንደ ምክር የሰውነትህን ቅርፅ አስተካክል ከላይ በጣም ሰፋህና ከታች.......
@BbBb-ko3gj
@BbBb-ko3gj Год назад
እሼ የኔ ምርጥ ሰዉ
@abdumuhe1599
@abdumuhe1599 3 года назад
በጣም ደስ ትላለክ
@user-eg7mn8cs7c
@user-eg7mn8cs7c 4 года назад
እግዚአብሔር ያበርታህ በረታ። በጣም ጥሩ ነው ከክፉ ነገር ሁሉ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን ፫
@user-jl9im2zb7m
@user-jl9im2zb7m 2 года назад
እሽ ሁሌም ያስቅህ ፈጣሪ ምን እላለሁ አተ ልዩ ሰዉ
@eskedarayenew841
@eskedarayenew841 4 года назад
What a great fun and comedy,,,,,,,,liked...... go ahead!!!!!!
@jokojoko9395
@jokojoko9395 4 года назад
አንደኛ እሼ
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 года назад
አሹዬ እንወድሀለን የምር በጣም ጎበዝ ነክ የኔ አደኛ አሹዬ የምትወዱ በአሹዬ ስም ላይክ
@chiroadem1311
@chiroadem1311 4 года назад
Yihew arigehalehu thanks bro🥰💐👏🏽
@aminayoutubeaminayoutube1124
@aminayoutubeaminayoutube1124 4 года назад
ምነው ሁለትና ከዛ በላይ ስልክ በኖረኝ የሰብስክራይብ መጠንክ ለማብዛት ልዩ ወንድሜ በርታልን ቅመም ነክ
@kdestarsma8075
@kdestarsma8075 3 года назад
ዋው ዋው ምብዬ ላድንቅህ እደው በደፈናው ሞናኒዛዬ ነክ ❤❤❤❤ ኑርልን በሳቅ እየገደልከን ይመችክ 🥰🥰🥰🥰
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 4 года назад
Thank you so much fore deyaspora
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 года назад
ሆዴ: ቆሰለልክ :አድክም :በርታ ትችላለክ😂😂😂😂😂👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@masaharuando9986
@masaharuando9986 4 года назад
kkkkkk weygud good job ESHETU your the best
@messayan3845
@messayan3845 2 года назад
እሸቱ አንተ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰው መምሰል ሳይሆን ሰው ሆኖ መገኘት አንተ በሁሉም ቦታ ትለኛለህ በረታ እባካችሁ አንድ ነገር ልበላችሁ ምንም እዝህ ግባ የማይባል እየለቀቃችሁበማርያም በጌታ ስብስክራይብ አድርጉኝ አትበሉለተመልካች አስተማሪ ለችግረኞች መፍትሄ የምንሰጥበት ካልሆነ እዛው ለእራሳችሁ አቅረቡ ልክ እደእሸቱ ና ቃልዬ እና አዲስ ካልሆነ አላይም ዞር ብዬ🙅‍♀️ ዛሬ አርስቲስት እንትና እትና ተጋቡ ነገተጣሉ የሚል ፖስት ሰልችቶኛል 🤣ችግራቸውን እዛው ይፍቱ አያገባን ም ::
@emiliamekasha890
@emiliamekasha890 2 года назад
እውነትህን ነው 😂😂😂
@Saron_M
@Saron_M 4 года назад
I love this idea 😍😍😍
@habshawimedia47
@habshawimedia47 3 года назад
በርታ አሪፍ ነው
@user-im7rq3xi9n
@user-im7rq3xi9n 4 года назад
Amen amen betam nigerilign liki likachewuni
@user-th9dm5ct8c
@user-th9dm5ct8c 4 года назад
በጣም እናመስግናለን ቀጡሉብት አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ለ ዘላለም ትኑር
@merditube2750
@merditube2750 2 года назад
ማሚ እንደማመር
@sefefechbitew9382
@sefefechbitew9382 2 года назад
እውነት ነው እሸትዬ ጌታይባርክህ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 года назад
አቦ ሸአመት ኑር አላህ ይጥብቀህ ❤🥀🌹🌹👍👍
@hannaabebe2968
@hannaabebe2968 4 года назад
ጎበዝ በርታ
@amaniytube2685
@amaniytube2685 4 года назад
Level up, real comedian eshetu 👍👍
@afroliju467
@afroliju467 4 года назад
Amen 🙏🏼
@user-rk2ob7ni8m
@user-rk2ob7ni8m 4 года назад
ምርጥ ስራ በርታ እውነት እውነትውን በቀልድ ያዝናናል ያስታምራል
@manewalew2845
@manewalew2845 4 года назад
Personally I appreciate this guy he is wonderful!!
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 года назад
ዋው.ተመችቶኛል.አሪፍ.ነው
@aberaaddisu6866
@aberaaddisu6866 4 года назад
Eshetu Yemakerbachew comiediwoch betam azenag ena kumneger azel mehonachewun degmo aberetatalehu tebarek chaw
@lamlamlamlam2183
@lamlamlamlam2183 4 года назад
እሸትዬ ወድሜ ኑርልኝ በሳቅ ሞትኩ
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 года назад
❤❤❤❤❤የነ መልካም ወንድም ሁሉን ያደለህ ነህ እግዚአብሂር እንወድሃለን በርታልን የድግል ማሪያምለጅ ጥበቡንይጨምርልህ
@sarag4779
@sarag4779 4 года назад
Thank you so much for telling everyone the truth. These people have nothing in here but they go back to Ethiopia to pretend as if they got it all. It is very sad.
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
አቦ ይመችህ ወንድሜ ልክ ልካቸውን ንገርልኝ ክክክክክክክክ እኔንም ጨፍጭፈሀኛል ቢሆንም ተመችተሀኛል ::::::
@AaAa-qy7cl
@AaAa-qy7cl 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር እሸ መልካም ሰው ተባረክ
@habeletube9474
@habeletube9474 3 года назад
Amen slamken yabezawe mariamen
@romansurafel9283
@romansurafel9283 2 года назад
Yameral beretu Hagera chinene selam yadergelen fetari 😍😍😍💚💛❤💯💯👌👌👌💚💛❤👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lb5th4bs9p
@user-lb5th4bs9p 4 года назад
አቦ ይመችህ ደስስስስስ እንዳደረከኝ ሁሌም ደስስስስ ብልህ ኑር እሽየ
@yonatanmechal9497
@yonatanmechal9497 3 года назад
Ohhh Fascinating!!!
@mediyednglfre551
@mediyednglfre551 4 года назад
በጣም ወንድሜ መጨረሻ ላይ የተናገርከው በተለይ እኔን ይጠቅሳል ማሽን ይዤ ማተርያሉን አሟልቼ ነበር አገሬ ላይ በማኑፋክቸሪንግ ለመስራት ፈልጌ ማምረቻ ቦታ እና ተገቢውን ብድር ከመንግስት ድጋፍ ባለማግኘቴ ደም አልቅሼ ተመልሼ ተሰደድኩት
@gezemanche7284
@gezemanche7284 4 года назад
medi yedngl fre ayizoshe sis, negeroche yiqeyeralu. Never give up
@fekadudemelash5447
@fekadudemelash5447 4 года назад
እሼ ትችላላህ፡፡ የሚገርመው እንዳንተ ዓይነት ያራዳ ልጅ በሞላበት ሀገር፣ በ21 ክፍል ዘመን Animalization አስተሳሳብ ያለው ደግሞ እዚም እዛም እንደ አንበጣ ይዘላል፡፡ ልብ ግዙ በልልን አቦ!!!
@ewnetashenafi113
@ewnetashenafi113 3 года назад
I am watching it for the third time.
@tigestgsenbet8041
@tigestgsenbet8041 4 года назад
waw arif sera new bezehu ketel wetate komedianachin endezeh aynet comedy new senenafek yenebrew bezeh zemen enamesegnalen...
@alulihabibi690
@alulihabibi690 Год назад
Kkkkkkkkkk nice job
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 2 года назад
አይይይ እሼ 😂😂😂😂
@melissaarnie601
@melissaarnie601 4 года назад
እነ ምላስ ተራ ብልግና ብቻ ሳይሆን : በዘር መከፋፈልንም እያስፋፉ ነው !
@wadaydire1426
@wadaydire1426 4 года назад
Omn
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Corona-virus (Covid-19) in Amarigna & Oromigna
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 4 года назад
በቃ ስስቅ ላመሽ ነው ይመችህ አቦ እናመሰግናለን እሸቱ
@negedeassefa8095
@negedeassefa8095 4 года назад
Betam tchlaleh abatu . Keep it up brother.
@user-us8rk6zh3o
@user-us8rk6zh3o Год назад
እሽቱ እርጋ በል ልግልኝ ነው ብሣቅ ክፍሯን ሥሞ 😁😁😁😁😁😁😁
@user-vc4zv3rk2q
@user-vc4zv3rk2q 4 года назад
Swedh eko eshe👏👏
@elsagetachew7247
@elsagetachew7247 4 года назад
Yanurelen bro bertalen♥♥♥
@gimelamusa7429
@gimelamusa7429 Год назад
አሚንንን ያረብብብብብ
@seaditube762
@seaditube762 2 года назад
ምርጥ ሰው ነህ
@legisakiot2113
@legisakiot2113 4 года назад
ቁምነገር ከቀልድ ጋር ሰውን ምታስተምር ልዩ ተሰጥኦ ያለህ ፈጣሪ ይባርክህ።
@bekalg7887
@bekalg7887 4 года назад
You are funny, you forced me to subscribe lol 😂
Далее
Can this capsule save my life? 😱
00:50
Просмотров 2,8 млн
Thank you 30M subscriber❤️IB:@hagimeshacho
0:23
НУ И ВЕТРИЩЕ (@lacie_hendrix - TikTok)
0:17