Тёмный
No video :(

የኮሜዲያን እሸቱ የፍቅር ታሪክ ፡ ፖሊስ ፍቅረኛዬን አይኔ እያየ በጥፊ መቷታል ፡ Comedian Eshetu : donkey tube 

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 202 тыс.
50% 1

This is A Love story. happened a long time ago, back in the days, back when Comedian Eshe was in college. He tells it in such a funny way, but still completes the essence in the story. enjoy.
to contact the owner of this channel pleases use the following adress.
THE PRODUCER OF THIS SHOW IS DONKEY TUBE
ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
#comedianeshetu
#eshetumelese
#ethiopiancomedy
#lovestory
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 446   
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 года назад
ማነው እድኔ የስው ደስታ የሚስደስትው 👍🏻👍🏻
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 года назад
surAfel Tube ምን አስጨነቀህ ቁምነግር የያዘ ከሆነ አይከፍልበት ሰብስክራብ ማድርግ አታስብ ግን እደነ እሽቱ መልካም ስራ ይልመድብህ
@halefeker7581
@halefeker7581 3 года назад
ጥሎብኝ የፍቅር ታሪክ መስማት እወዳለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂
@hiwotamenamen7827
@hiwotamenamen7827 Год назад
Enem
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Год назад
አደል 😂😂
@user-wz2pi6op7s
@user-wz2pi6op7s 9 месяцев назад
እኔም
@user-us4fn6nn4h
@user-us4fn6nn4h Год назад
እሼ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታሪክ አልፎ ሲወራ ደስ ሲል
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z 3 года назад
እሼ ባለሙያም ጭምርነህ ለካ የኛመልካም ኑርልን
@yosephandemeskel9340
@yosephandemeskel9340 3 года назад
እሼ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ስራወችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው በጣም የሚያበረታታ ነው ❗
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@user-nf9iq9iw7x
@user-nf9iq9iw7x 3 года назад
የእሸ አድናቂ ነኝ ቅልዶቹ በጣም ያዝናኑኛል እና እድሜና ጤና ይስጥህ
@tube-qm5di
@tube-qm5di 3 года назад
ወይ እሼ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ልብ አንጠልጥለህ ወዴት ነው የተለያያችውበትን እማ ትጨርስልናለ
@fatumamohammed4831
@fatumamohammed4831 Год назад
አረ እኔ ያየሁይን አታችኋል የእሸ ባልተቤት እዚፍ ፍልቅልቅ ትላለች ታድለሽ ፍቅርሽን እያየሽ ስስቂ ኑረሽ ከዛ የግልሽ ድርግ ጎበዝ
@shewayedebessa9642
@shewayedebessa9642 Год назад
በረታለን። እቨእቱ❤❤❤። በጣም። ነዉ።የመወደህ ልጀ። በረታ❤❤❤
@rahelrahel5207
@rahelrahel5207 Год назад
ውይይ እሺ በጣም አዝኚ ነበር እግዚአቤር ይስጥህ አዝናናከኝ እሺ እንውድካለን
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 года назад
የእሼ አድናቂዎች የት ናቹ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ
@tcbymimi
@tcbymimi 3 года назад
@@ethiocartoon1768 that was beautiful and thank you. What do you want us to see?
@almalm1555
@almalm1555 3 года назад
አለሁ መጣሁ እየየሯጥሁ
@mahboobamahbooba9086
@mahboobamahbooba9086 2 года назад
999
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 года назад
አለን
@user-sf6ns6ll7b
@user-sf6ns6ll7b 2 года назад
ወይኔ እሸዬ ግን በጣም ደስ ይላል ምንም ቢሆን የወጣትነት ጊዜ ነው ግን ለኔ ደግሞ መምህሬ ነህ ትምሬበታለሁ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ ❤👏
@lamrothabtewold1477
@lamrothabtewold1477 3 года назад
ወይ እሼ እባዬ እስኪወርድ ነዉ የሳኩት🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kidisttesfaye7234
@kidisttesfaye7234 3 года назад
ደስ የሚል ታሪክ ነዉ
@user-oo8ol3zl9t
@user-oo8ol3zl9t Год назад
ድመቷግን ታድላ ውይ. 🙆🙆🙆🙆 ሜሉየ. እሸየ ውለዱ ክበዱ
@hawi488
@hawi488 3 года назад
አህለን።የገሬ።ልጆች።ባላቹሁበት።ፈጣሪ።ይጠብቃቹሁ
@tigistmekuriya8412
@tigistmekuriya8412 3 года назад
እሼ ምርጥ እንዴት እንደምወድህ አንደኛ ነህ 😍😍🥰
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 Год назад
አይሼ በጤም ነው እምታስቀኝ አላህ ይጠብቅህ ወንድም
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 года назад
የማዳም ቅመሞች የትናችሁ የሸታሪክ በጉጉት ስጠብቀው የነበረው የፍቅር ታሪክ ጀምሯል
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 3 года назад
ምን እሡ እደኛ ምኞት ቁርጥርጥ ያረገዋል አሁንማ ፍቅር ሳይዘኝ አልቀረም ከሡ ክክ
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 3 года назад
@@betselotyegoshu3476 የኔቆንጆ ቻልአርጊው
@mekdesbayue6310
@mekdesbayue6310 11 месяцев назад
በህወቴ እንዴ እሸቱ የምወደው ሰው የለም በቃ ግልፅ ሰው ነው 🥰🥰🥰🥰
@user-dc3je1yd5j
@user-dc3je1yd5j 3 года назад
ወይ አሸ ሰወድህ ከልቤነዉ የእዉነት ሰዉነህ ከልብህ
@user-fx9tl9zl9h
@user-fx9tl9zl9h 3 года назад
ወይኔ ደስ ሲል እሸትየ ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም ደስ የሚል ነው
@yeqalulji3085
@yeqalulji3085 3 года назад
ክክክክክ እኔ ርዕሱን ብቻ አይቸ በሳቅ ሞትኩ ክክክክአቦ ይመች እሸቱ ማኛ
@user-ok1rp5tv2u
@user-ok1rp5tv2u 3 года назад
እረየሼየፍቅርታሪክ ማነው የተመቸው ይመችህ❤❤❤❤❤
@user-fx3tp9dg4u
@user-fx3tp9dg4u 3 года назад
እኔኮ የሸቱ ቀልዶች ይመችኛል እናተስ በተልይ አረብ አገር ያላቹህ ይመቸኛል የምትሉ
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 года назад
ኧረ ምን ቀለወዱ ብቻ እሱም ተመችቶኛል😜
@user-xi8ct7be2e
@user-xi8ct7be2e 3 года назад
እኔ በጣም ነው የሚመቸኝ
@meklityedngllij4462
@meklityedngllij4462 3 года назад
እኔ👆
@adelsouheilazeineddine991
@adelsouheilazeineddine991 10 месяцев назад
እኔ
@madina3828
@madina3828 9 месяцев назад
እኔ😂😂😂😂
@dahab8362
@dahab8362 3 года назад
Kkkkkk እሼ ግልፅነትህ ደስ ይላል ። የጊቢ ና የስደት ፍቅር አይመከርም።
@achildofgod9954
@achildofgod9954 3 года назад
I love how he is multi- tasking. Telling funny stories while working.
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
እሼን ያለማድነቅ አይቻልም😂😂😂😂😂
@hanatsgie2226
@hanatsgie2226 Год назад
ሜሉዬ እንስሳ ትወዳለች 😘😘😘
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
አይ አሼ 😂😂😂😂ሜላት ቆንጆ ታድለሻል ቤት ውስጥ እንደተሞጀሪ ነውኮ ሚሆንልሽ አሼ ቲቪም ሆነ ሌላ ነገረ አያስፈልግሽም
@meronwg9509
@meronwg9509 3 года назад
እሼ እድሜና ጤና ይስጥህ ሆዴ በስለ በስቅ
@adebabaygebre
@adebabaygebre 3 года назад
እሸቱ መልካም ሰዉ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 3 года назад
እኔም የማወራዉ አጥቸ ነዉ እንጅ ምርጥ የፍቅር ታሪክ ነበር ? አሹየ ምርጤ አድናቂህ ነኝ
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
Eshe Liyuu Sawu Egizahber kekifu nager ulu yetebikeln
@hananhabshawit9811
@hananhabshawit9811 3 года назад
እሸቱ የኛ መልካም ሰው👍
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 года назад
ሠላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ ወንዲማችን እሹ እንወዲሀለን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
ወይ ድመቷ🙉🙈🙈😂😂😂 ፈረደባት
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
እሹዬ በጣም ደስ የሚል ትወስታ ነዉ እሹዬ ምርጥ ሰዉ
@qamuti1
@qamuti1 Год назад
ወይኔ ጉዴ ሆዴ ቆሰላ😂😂😂😂
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 года назад
እሼ ግን ተስጦክ ጉሩም ነው እና ደስ ይላል ህዝቡን በሳቅ ገደልክ አንደኛ
@namamobark8577
@namamobark8577 Год назад
የዱሮ ታርክክክ በጣም ደስ ሲል
@maryamfentesh8476
@maryamfentesh8476 Год назад
ወይ ሜሊ ትሰሚልኛለሻ አይ እሼ አንተም ወሬህ አይጠገብ ሜሊም ሳቋ አይጠገብ 😍😍😍😍
@LuliLemma
@LuliLemma 3 года назад
እሼ አድናቂህ ነኝ በርቱ
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@webvhgss7542
@webvhgss7542 3 года назад
እሸትየ ምርጥ ሰው እካነህ በእውነት
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Год назад
I never get tired of listening to your story You really are funny and cute ❤
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 года назад
እሸን ዝም ብየ ሳየው ያስቀኛል ሜሉ ድመቶን እየሳምሻት እኔ ገና ሳያቸው ነው እምፈራቸው
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
ወይኔ ፍቅር ፍቅር እኮ ያለ ህግ በራሱ መንገድ ነው የሚገዛው የእውነት
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ
@betselotyegoshu3476
@betselotyegoshu3476 3 года назад
እሺዬ የኔ ጀግና ግን እያሥጀመርከን ሣታሥቀርሠን አትልቀቀን በናቶት ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ እመብርሀን ባልህበት ቦታ ሁሉ ትከተልህ አሜን በል የትልቅ ሠው ምርቃት ነው።
@ethiolove9444
@ethiolove9444 3 года назад
እሼ ማኛው የሳቄ ምንጭ እንኳን ደህና መጣህልኝ😍
@ethiocartoon1768
@ethiocartoon1768 3 года назад
ይህንን የምታነቡ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ ውዶቼ።
@maryeymoborhun9972
@maryeymoborhun9972 3 года назад
ምነው ሁሉም እንዳንተ ንፁህ ህልና በእውቀት የተዎላ ብሆን እንዎድሃልን መልካም ሰው
@tsigeredademeke9624
@tsigeredademeke9624 Год назад
እሼ አሪፍ ሚሞሪ ደስ ይላል ይበረክላችሁ ❤🙏
@user-kn7ek3bi6y
@user-kn7ek3bi6y 3 года назад
🤣🤣🤣🤣አይ ፍቅር ስንቱን ጉድ አሳየን እድሉ ብሰጠኝ እኔም በጣም የሚቆጨኝ የፍቅር ታሪክ ነበረኝ እሼ ዛሬ ላይ ሆኜ ሳስብ እራሴን እፀየፋለሁ ያኔ ግን ልጁ በጣም ነበር የሚያናደኝ ለካ እሱ በፍቅር ወጥመድ ተጠምዶ ስወጣና ስገባ እየተከተለኝ ይሮጣል እኔ ጅሏ ምንም አልገባ ስለኝ ጓደኛው ጓደኛዬን እንዳፈቀራትና በጣም እየተጎዳ እያለ አብረን እንርዳው ይዘሻት ነይ ስያያት ደህና ይሆናል እያለ ለራሱ ያመቻች ነበር እኔ ግን ምንም አልገባኝም ነበር ከዛ እድሜ ለስደት ተሰደድኩ እሱም ተስፋ ቆረጠ መሰለኝ ብዙ ጊዜ የወንድ ጓደኛ ይዤ መግባባት ስንጀምር ያስጠሉኛል የትላንቱ ፍቅር በእኔ ገርሽቶብኝ😥😥 ግን በጣም የሚያሳዝነኝ አካል ጉዳተኛ ነው ሀዋሳ ዩንቨርሲት 3ኛ አመት ተማሪ ሆኖ ነው በከንሰር በሽታ አንድ እግሩ የተቆረጠው እና በጣም ያሳዝነኛል አሁን ግን ብዙ ጊዜ አሁን ለኔ ምን አይነት ስሜት እንዳለው ደሞ የሴት ጓደኛ ከሌለው አብረን ብንሆን ብዬ ለመጠየቅ አቅም አጣሁ እስት መላ በሉኝ
@user-re9of1sf6k
@user-re9of1sf6k 2 года назад
ከአገኘሽው ጠይቂው እና ተቀበይው
@user-so7tw1rn9u
@user-so7tw1rn9u Год назад
ምን መላ አገኘሽ አምሳያዬ እኔም መላ ባገኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-re9of1sf6k ደምሪኝ
@maryama8557
@maryama8557 Год назад
ጠይቀሽአግቢው ወላሂ እግሩቢቆረጥ ምንምአይጎዳሽ
@shebritube8336
@shebritube8336 Год назад
ካላገባ ፈልገሽ አግቢው ውዴ
@emotihussenhussen5890
@emotihussenhussen5890 Год назад
አሺዬየሳቄ ምንጭ እኮነህ
@sarahabshawettube2829
@sarahabshawettube2829 3 года назад
ወይ እሸቱ የሆንክ ምርጥ ሰው😍😜
@user-os7gg8rr2d
@user-os7gg8rr2d 3 года назад
አሰላም ወአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበርካቱ ወድ ወንድም እህቶቸ ድአ አድርጉልኝ እህቴ በጣም ታማብኛለች የማን ድአ ማስተጃብ እንደሚሆን አነውቅምነ
@suherhabib5567
@suherhabib5567 3 года назад
Walyikumselam werahmetullah. Allah yashiririlish ehite.
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 года назад
ውይ እሼ እስብስ አድርከን ታራኩ ይጨረስልን የእውነት ያጋጋል 😘😘
@genetube1227
@genetube1227 3 года назад
*ጨዋታችሁ ደስ ይላል ትምህርት አዘልም ነው በርቱ*
@user-nf9iq9iw7x
@user-nf9iq9iw7x 3 года назад
እዘለኝ አለች ክክክ ወይ ፍቅርፍቅር ይሉኝታ አያቅ እውነት እስር ቤት ነው እና የመጨረሻው ያጓጓል
@WELCOMES-1560
@WELCOMES-1560 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አልቻልኩም ጨርሼ መኮመት
@lamlamyoutube3827
@lamlamyoutube3827 2 года назад
ምነው እንዳንተ ሁሉም ብሩ ልብ ቢኖረው
@yeftusramoges1242
@yeftusramoges1242 3 года назад
ክክክክክክክክክ አረ በሳቅ ምትኩ 🤣🤣❤️❤️
@user-vb4xn2qi9y
@user-vb4xn2qi9y 3 года назад
አቤት ወሬ እኔ ስለሡ ደከምኩ አቦ ይመችሕ 😅😂😂😂
@rahelreda9107
@rahelreda9107 3 года назад
ማነው እሼን እንደኒ ሚወደው በላይክ
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው 😃❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@AsdAsd-fr5iz
@AsdAsd-fr5iz Год назад
እሼ መሌ 💯💯
@sulaimanali9107
@sulaimanali9107 3 года назад
Hello eshetu you are a born comedian I honour & respect your works of arts
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አስታዉሰዉ በናትህ እሼ እስትረሴ ያስለቅቅልኛል 😍😍😍👌
@user-cs8eq7xx2b
@user-cs8eq7xx2b 3 года назад
ወላሂ በሳቅ አነባሁ እሼዬ ደስታ አይለይህ
@ahmadandiwas9608
@ahmadandiwas9608 3 года назад
ምርጥ ሠው እሼ እወድሀለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ ሀቢቢ
@tizitaanedarge4964
@tizitaanedarge4964 2 года назад
ዋይኔ እሼ በጣም ግልጽነትህን ወድጄዋለሁ በሳቅገዴልከኝ።
@alemzinabu
@alemzinabu Год назад
እሼ ምርጥ ሰዉ 🥰🥰🥰🥰
@wesilabintmustefa7296
@wesilabintmustefa7296 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው 😍
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
እሸቱ ጥሩ ምክርም ነው የይንቨርስቲ ተማር መሆን ብዙ ነገር የምታለፍበት ነው
@meskiethiopia5707
@meskiethiopia5707 3 года назад
I love you eshetu ❤❤
@hanetube9931
@hanetube9931 3 года назад
የዚህ ቻናል አድናቂዎች የት ናችሁ ደስተኛ የምሆንበት /ትምህርት የምወስድበት ብቻኛው ቻናል ነው በርቱ በርቱ 🙏
@est2729
@est2729 2 года назад
እንደዚህ ስቄ አላውቅም እሸ በጣም አድናቂህ ነኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-zm2ds5nw8e
@user-zm2ds5nw8e 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ እሼ
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Год назад
አይ ሜሉየዐሳቅሽ ያስቀኛል
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 года назад
እሸት ለምርቃት እንዳተውን በርታ❤❤❤
@bezawitnega6025
@bezawitnega6025 3 года назад
Eshe bexami asakagni amogni neber sisiki danikugni 😍😘😍😘😍😘😍😘😂😂😂😂😂😂😂😂😋😋
@mesiyenemrt2391
@mesiyenemrt2391 Год назад
Eshe way mrt
@sablasabla4975
@sablasabla4975 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ከሳከኝ እሽ
@meskianouty1495
@meskianouty1495 3 года назад
እሼ በጣም ነው ማደንቅክ
@anuukonjooo927
@anuukonjooo927 3 года назад
እግዚአብሔር ይስጣት ጥሩ ትጨዋለች😅😅😅😅😅😅😅
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 3 года назад
አንተም አውቀሀል ጉድህን ፈልቶነበር አንተ ዶንኪ 😂😂😂😂😂😂ጆሮዬን አቁሜ ከመጠበቄ የተነሳ ሳልሠማው ኮምቼነበር
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 года назад
🤩🤩🤩🤩
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 года назад
እሼ ምርጥ ሰው ምችት ይበልእ
@azebgetahun3628
@azebgetahun3628 3 года назад
እረ ቀጣይ ክፍል ይነገረን ቀጣዩን
@user-wq9dy8wg5i
@user-wq9dy8wg5i 3 года назад
😁😁😁 አሼ በሳቅ ሆዴን አሳመመክከኝ😁
@azaluazalu4402
@azaluazalu4402 Год назад
😂😂😂😂😂😂teshiluwat new yanagarachik tadiya lemin altederebkim ayi ishee
@zuzu3561
@zuzu3561 3 года назад
እኮን መጣህ ባባየ ስለፍቅርህማ አውራልን ደስይለኛል
@bettybekle1686
@bettybekle1686 3 года назад
Esetey egezaber selamen yabezalek yen melekam sew
@fafitube7677
@fafitube7677 Год назад
ሰምቸዋለሁ ይሄን ወግግግ😂😂😂😂
@user-hr6yv9tu3i
@user-hr6yv9tu3i 3 года назад
ሚላጥ ግን ወልደሽ አታቅፊም ይች ድመት መካራዋን አየች ክክክ
@bellabella4670
@bellabella4670 Год назад
Edat Newo Megzat Yemechalwo
@user-qk2zq4pi7h
@user-qk2zq4pi7h Год назад
ወይ አሼ ከከከከከከከ በሳቅ ገደልከን
@tsedalseifu9694
@tsedalseifu9694 Год назад
አንተ፡የተባረክ፡ልጅ
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 3 года назад
የሆንክ ሰው ነገር ትመቸኛለህ ሰላምህ ይብዛ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 года назад
ክክክክክ
@senayit7198
@senayit7198 3 года назад
ወይ አንተ ልጅ ክክክክ በሳቅ ገደልከኝ
@zed5924
@zed5924 3 года назад
ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
@user-tw4hg5lr7o
@user-tw4hg5lr7o 3 года назад
ሆዴን አመኝ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
Далее
Yana bir yangi qo'shiq YORAM BIYO | Yaqin kunlarda
00:57
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 30 млн