Тёмный

የኮሜዲያን እሽቱ መለሰ እናት አስደናቂ ችሎታዎቸ ፡ Mothers Day Comedian Eshetu with his Mother. Ethiopian Comedy. 

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 576 тыс.
50% 1

'mothers day
Comedian ESHETU MELESES and his mother are having conversation about each other and his mother is reading him her poems.
to contact the owner of this channel pleases use the following address.
ESHETU MELESE
yodkiyu@gmail.com
eshetumelese.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Развлечения

Опубликовано:

 

10 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4 тыс.   
@profic9222
@profic9222 4 года назад
15:22-15:52 ላይ ግሩም ንግግር ነው 🙏🙏❤
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 года назад
እረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ተመኝቼለሁ እሼ ለእናትህ በተለይ የኢትዮጵያ እናቶች ጀግኖች ናቸው።
@user-pq1jy4tt1h
@user-pq1jy4tt1h 4 года назад
አስለቀስከኝ እሼ 😭😭😭😭😭 ፍቅርም ያስለቅሳል።
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 4 года назад
ስታምሩ እማ
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 4 года назад
እማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
@user-kp8rd1te4v
@user-kp8rd1te4v 4 года назад
አሜን
@ilovemom6579
@ilovemom6579 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ምነው እሼ" እንኳን ዘንቦብሽ ድሮም ጤዛ ነሽ" አሉ እናቴ ንፍቅቅቅቅ ብላኛለች ማነው እናቱ የናፈቀው እንደኔ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልህ እሼ
@user-bm6iv1om2v
@user-bm6iv1om2v 4 года назад
እኔ እህት ልጅ ከናቱ ሳይ ሁሉም እናቴ ትናፍቀኝ አለች
@cnc9411
@cnc9411 4 года назад
Amen Amen Amen 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯💯💯💯🤲🤲💯💯💯💯💯💯💯💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@kidistgebre876
@kidistgebre876 4 года назад
Ende enat man ale?
@makhan7623
@makhan7623 4 года назад
😍
@user-uo4bc8bd6o
@user-uo4bc8bd6o 4 года назад
አሚን እህቶቸ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@magnetzemene7794
@magnetzemene7794 4 года назад
እውቀት የማይረግፉ አበባ ነው የሚባለው እውነት ነው። 1000 አመት ኑሪለት እናት! !!
@sisaygezahegn
@sisaygezahegn 3 года назад
Mert enat nurulen
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@sisaygezahegn ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋውዋ
@lathefal901
@lathefal901 Год назад
አሚን
@kubramurad6738
@kubramurad6738 Год назад
100000ሸአመትኑሪለት
@user-vn6lh5co8f
@user-vn6lh5co8f 3 года назад
ማነው እንደንየ እናቱ የናፈቀ ሰደት የስርህን ይስጥክ እሼ እደለኛነህ ፈጣር ረጅሚ እድሜና ጤና ይስጥልህ በጣም ነው ምታምሩ
@eyeru1901
@eyeru1901 Год назад
ከምርጥ እናት የወጣ ልጅ ምርጥ ነው😍💚💛💕 ድንቅ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 4 года назад
እድለኛ ነህ እናትህን መጦር በመቻልህ!!! እኔ እንዴት እንደሚቆጨኝ እናቴ ለኛ ኖራ እኛ ስንደርስ አመለጠችን ! እማ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!!😭😭😭😭😭
@addisalem3625
@addisalem3625 4 года назад
😭😭😭😭Ayzoshi ehti
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 4 года назад
@@addisalem3625 አመሰግናለሁ!
@user-ws7xf4yh6i
@user-ws7xf4yh6i 4 года назад
😢😢😢ነፍሶን ይማርልን
@hayattube6671
@hayattube6671 4 года назад
አብሸሪ እህቴ😥
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 года назад
አይዞሽ እህቴ
@sweetnuru713
@sweetnuru713 4 года назад
እሼ ሁልጊዜ ይገለርመኝ ነበር በወጣትነትህ ቅን አስተሳሰብ መኖርህ ያስደንቀኝ ነበር! አሁን ግን ምንጩን አወኩት በናትህ ወጥተህ ነው !! ፈጣሪ እናትህን እድሜያቸውን ያርዝምልህ!!
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርጊኝ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 3 года назад
አማምነሬልንለዉድልጂወመልካምእድል
@user-og4bu2or5k
@user-og4bu2or5k 3 года назад
እናቱን.እንደኔ.የሚወድ.እኔ.የምኖረው.ለነመቴ.ስል.ነው
@temimaabdella8185
@temimaabdella8185 3 года назад
Enem betam
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 2 года назад
እናት እናት አሎት ስሞን አሳንሰዉ እምድሮን ሰማዩን እምታ ህለዉ ሰዉ የእነ ታችሁን ክፎ አያሳያችሁ እናት ለዘላለም ትኑር ነፍ አመት ኑሪልን እናታችን ጀ ግና👍👍👍👍👍👍
@mubrokaabdullah9215
@mubrokaabdullah9215 2 года назад
♥️♥️
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@temimaabdella8185 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
​@@huwaip30lite24 ደምሪኝ
@user-lv7qn5do7t
@user-lv7qn5do7t 3 года назад
እማ እማ እማ እማ እማ እማ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን ለእናቶቻችን
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
እሼ በጣም እድለኛ ነህ! ለእናትህ እረጅም እድሜና ጤና ተመኝሁላቸው!እሼ እናትህን በጣም ተከባከባት ጠብቃት እድለኛ ነህ ወንድሜ !!
@Only1God889
@Only1God889 4 года назад
እሽቱ ጎበዝ አዝናኝ አስቂኝ ካሜዲያን ልጀ ነህ አግባና አስደስታት እማየን።
@nunadebebe983
@nunadebebe983 Год назад
ምርጥ እናት ስላህ እድለኛ ነህ👏👏👏👏👏👏😘😘🙏🙏🙏🙏🙏ይጠብቅልህ
@weynicookingshow4426
@weynicookingshow4426 Год назад
ወውወው እናትህ ስማርት አንተም ስማርት ኑሩልን አቦ ይመቻቹ👍👏
@melatwoldeyohanes421
@melatwoldeyohanes421 4 года назад
እረጅም እድሜ ለእናትክ በጣም ደስ የሚሉ እናት 😍😍😍
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 4 года назад
She is very smart not because of the English, She has a clear thinking and stunning confidence. Eshe you are lucky to have such a wonderful Mom!!!! You are stunning too!!!
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 3 года назад
እሸቱ የናቱ ልጅ እናትን እንደማስደሰት ነገር ምንም የለም የሚያምኑት እግዚሐቢሄር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተም የስኬት ዘመን ያርግልህ
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 года назад
በጣም ነው የምወዳቹሁ የማከብራቹሁ ጀግና እናት ጀግና ታፈራለች እሼ የመሰለ ወለደች እናት እና ልጅ ኑቁ ናቹሁ ፈጣሪይ ረጀም እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን ኑሩልን የእሼ ብሮግራም ውስጤ ነው Like
@elroeelroe9006
@elroeelroe9006 4 года назад
እሼ እድለኛ ነህ እናትህ ደስ ይላሉ አይ እውቀት ለካ ከዘር ነው እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን
@tadutadesse3736
@tadutadesse3736 4 года назад
ዋዉ ሰታምሩ እግዚአብሔር ይባርክልህ ረጅም እድሜና ጤና ያብዛላቸዉ እንኳን አደረሶት ለእናቶች ቀን
@barkishaamuhammed2746
@barkishaamuhammed2746 Год назад
እሼ ለካስ የእናቱ ልጅ ነው ። እኔ እናቴ ጋር አላደግኩም በእንጀራ እናት እጅ ነው ያደግኩት :: እናቴን ያወቅኳት በቅርቡ ነው ። የሚገርመው ግን ገና አይቻት ሳምንት ሳይሞላኝ እድሜ ልኬን እርሷ ጋር የኖርኩ ያህል ይሰማኝ ጀመር ። አሁን አሁንማ አጠገቤ እያለች እንኳ ትናፍቀኛለች ። ለእናቶቻችን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ..... እናት እናት እናት
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Год назад
የኔ እናት ይህ ድንቅ የሆነ ልጂ በመውለዶ በእውነት ምን እንደ ሚስሞት አላቅም እመብርሀን ትጠብቅህሎት የኔ እናት🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 года назад
ውይ እሼ ታድለህ ማሚ እረጅም እድሜ ይስጥኦት በጣም ታድለሀል የጌታ ፍቅር ይብዛላችሁ ልመናችሁን ይስማልን😍😘💚❤💜🌹🌷
@user-nn7gb2zf6v
@user-nn7gb2zf6v 4 года назад
የ እኔ እናት አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እርሶ አንደኛ ኖት ማንንም ትበልጣላቺው የኔ እናት እንደርሶ አይነቶን ያብዛልን ምርጥ ኮሚክ እናት ኖት ልጆትም አንደኛ ነው የ እናቱ ልጅ አሼ በርታልን። እሲ እንደኔ አሼን የምታደቁት 👍👈 ይጫናኗት እኔ ከ ጭቁን ሰፈር የ ልብ ካውያ ነኝ።
@tsigehailu8079
@tsigehailu8079 4 года назад
Egzabher rajeme ke Tena Gare yetote
@zdanatube7145
@zdanatube7145 4 года назад
የልብ ካውያ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 года назад
Zainab Adam ነይ እኔጋ ማማዬ እንዛመድ
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 года назад
Tsige Hailu Tsige Hailu ቤተሰብ እንሁንበቅንነት
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 года назад
የልብ ካውያ እንዛመድ
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 года назад
ደስ ስትሉ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጣችሁ አንተም ተድረህ ለወግ ለማዕረግ ብቃ 🙏
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 Год назад
እሽ አንተ መልካም ቤተሰብ ያሳደገህ መልካም ሰው ነህ እማ እረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ጥንካሬዎትን ሳላደንቅ አላልፍም ልክ እንደኔ እናት ጀግና ነዎት የኔም እናት አባታችን ከሞተ ብሀላ ብቻዋን ብዙ ዋጋ ከፍላ እናትም አባትም ሁና ነው ያሳደገችን አሁን ግን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ልጆቿ አድገንላታል ክብር ለእናቶቻችን ይሁንልኝ
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 4 года назад
ጀግና እናት ጀግና ልጅ ትወልዳለች: እሽቴ በጣም ጎበዝ ሙህር እናት አሉህ አንተም ነው የወርስከው: አቤት በራስ መተማመን እንዴት ደስ እንደሚሉ: ለእናት እና ልጅ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🏾
@lemtube9931
@lemtube9931 4 года назад
እሼ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልክ በአለም ላይ ላሉ እናቶች ሀሉ መልካም የናቾች ቀን
@seadazyada2681
@seadazyada2681 4 года назад
እረጅም እድሜ ይሥጣቹ
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እነደማመር
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
የኒናት እረጅም እድሜ ይስጥልን የነመልካም አሜን ጰረ ኢትዩጽያን ነቅሎ ያውጣልን
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@mikoethiofit
@mikoethiofit 4 года назад
Amen
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 года назад
Your mom is lovely. I can tell you got your sense of humor from your mom. She raised you right brother. Much respect. 😃I love the fact that she fears and loves God! That’s why the Lord Blessed her through her children. 💕
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 года назад
ክብርለእናቶቻችን በእውነት እናታችን ደስስስ ይበሎት ልጆት በጣም ጀግና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነው
@gehwhsvsvgehehehv6819
@gehwhsvsvgehehehv6819 2 года назад
እረጅምእድሜለናትትእሸቱ
@helanhelan3864
@helanhelan3864 4 года назад
እድሜ ጤና ይስጥ ልክ ግን በጣም አስለቀሳችሁኝ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 4 года назад
አቤት መታደል 🙏🙏🙏 እንዴት አገር ወዳድ እንደሆንክ ሁሌ ይገርመኝ ነበር ለካ ኮቶኳችቱ የዋዛ አይደሉም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥዎት 🙏🙏🙏
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 года назад
Mamaye des silu 💞💞💞💞👌
@zeharahassen2396
@zeharahassen2396 2 года назад
አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠወት ያረብ???? ፈጣሪው የያዘ ምንም ነገር የማያዳግተው ነው! እሸቱ ታድለሀል( ማሻአላ) ጀግና እናት ስላለህ👍👍👍👍👍።
@user-yv2xy4qs5g
@user-yv2xy4qs5g 2 года назад
የማንም እናት ትሁን እናት ሳው እዲሁ ትጠሰፍተኛለች እናት ማር እናት ወተት እናት ልዩ እናት ፍቅር ለናቶቻችን እረጅም እድሚ ይስጥልን
@starmobile2772
@starmobile2772 Год назад
Wow eshiyeee rajimi edime yistechuuuuu
@woinshet2595
@woinshet2595 4 года назад
እናትዬ እድሜዎት ይርዘም! እድሜ ጤና ደስታ ለእናቶቻችን የኛ ህይወት !!!
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋ
@user-gx3sq1or9b
@user-gx3sq1or9b 4 года назад
ኡፍፍፍፍ እናት ደስ ስትል ረጅም እድሜ ማሚ
@Brightlifetube
@Brightlifetube Год назад
የእሼ እናት እግዚአብሔር እድሜዎትን ረጅም ያድርግልን የእውነት እንወድዎታለን!!!!
@aragawseid5853
@aragawseid5853 Год назад
እሸት በጣምፍቅር እናት አለህ አንተም ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ጠና እና ዕድሜ ይስጣችሁ።አሼ በርታ እውነተኛና ታማኝ ልጅ በመሆንህ ገና ታድጋለህ
@Tube-ko1lj
@Tube-ko1lj 4 года назад
እማየ የኔ ታታሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋ ጎበዝ የአሼ እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋ 💚💛❤
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 4 года назад
የኔናት እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ያድሎት እማዬ😍😍😘😘😙😙💘👈
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 года назад
ሁሉ በሱ ሆነ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አደርጋለሁ
@user-yn7xj8fj5w
@user-yn7xj8fj5w 2 года назад
እሰይ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘዉሎት እሸቱ ግን ታድለህ እናተ እናት እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልልል
@hananmulatu6464
@hananmulatu6464 Год назад
ማሻላህ የኔናት እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ሙሽራው አምሮብሀል ዋው
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 4 года назад
Dis like የሚያደርጉ እጃቹ ያዙ ምን ሁናቹ ነው ፈጣሪ ለእናትና ልጁ ረጂም እድሜ ና ጤና ተመኘሁ
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
ይገርሙኛል ተምረውበትም ዲስ ላይክ ነው
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 4 года назад
ምቀኞች ናቸው
@alexmedia1817
@alexmedia1817 4 года назад
Hirut አሜን Abrah like ena dislike leytew yemawku mehon alebet ere bachu areb hager yemitnor ehtoch fb lemtakut wenda gered bir atlaku endie bir blo siteykachu sakut lash bel belut enquan fb bicha akosh ewedshalehu lalesh yikr ena agerbietm sthieji kagebashw bhuala yeraschu yehone nbret eskinorachu dres yerassh yebank Account yinursh beka yihnew mefthiew zare hulet ehtamamoch chemro 4 setoch yaslekese yebela wenda gered slesemaw new ehtoche eniem kewndochu andu neng ena rasachuhun tebku beteley genzeb yemil kal lemiyaweta wend enquan areb hager hunesh ethiopiam wst mettesh rasshn tebki alea 1d wer balmola gzie temelsesh wede areb hager memelessh ayikere new thanks 🙏
@frehyiwottakele2903
@frehyiwottakele2903 4 года назад
Enatochschewn yemayiwedu nachew
@hirutabrah9790
@hirutabrah9790 4 года назад
@@alexmedia1817 አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለው የት ነው ምትኖሪው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 года назад
ወይ እሼ .... እድሜና & ጤና ይስጥልህ ❤️❤️❤️👑😍👌.... በ አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ... መልካም የእናቶች ቀን... እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን ዋው.... ጎበዝ እናት ዋው ...💚💛❤️
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
ዋው!! እሸቱዬ ምርጥ እናት አለችህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ለካ ከሙህር ተወለደህ ነው አንተም ሙህር የሆንከው ኖኃሚን የሚለውን መፅሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ!!
@lilaarega9774
@lilaarega9774 Год назад
ዋው የኔ እመቤት እግዚአብሔር አምላክ እረጅምን እድሜ ያጥግብዎት ዘመንዎት ይለምልም
@emebetmolla5076
@emebetmolla5076 4 года назад
እኔ እናትን ሳልደርስላት ጥላኝ እስወዲያኛው ሄዳለች።እሼ አንተ ግን እድለኛ ነህ ለእናትህ ኑርላት፣ ተንከባከባት።
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርጉኝ
@elcelc2278
@elcelc2278 4 года назад
የኔናት።አዝናለው።ነብሳቸውን።ይማር
@melikamaha2543
@melikamaha2543 4 года назад
እነቴ እንዴት እንደነፈቅሺኝ ውይ ስደት መች ይሆን አይኖቿን እማየው በጣም ነው እማመሰግንህ እሼ ወንድሜ እንኳን እነትህን አመጣሀቸው አላህ እድሜነ ጤነቸውን ያብዛልን ማነው እንደኔ በስደት ሆኖ እነቱን የነፈቀ እጅን ያውጣ እስኪ
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 года назад
እኔስ ብታይ ኡፍፍፍ
@zahratube1344
@zahratube1344 4 года назад
Batam dasmety innat nash Allah rajem edmy ysteshe
@maryammm4345
@maryammm4345 2 года назад
እሼቱ አለህ ለእነት ነ ለእነቶቸችን ረጅም እድሜ ይስጠቸዉ. በእንበ ነዉ የጨረሶኩት ዕድሜየቸዉን የስረዝምልን የአብ
@Sada-im8fb
@Sada-im8fb Год назад
አላህ እድሜና ከጤና ጋ አላህ ይስጣቹ ምርጥ ልጅ ውልጆ ሰጡን አላህ ይጠብቆት ማሻአላህ
@marakiye7986
@marakiye7986 4 года назад
ማማዬ የኔ ጀግና እናት አድናቂሽ ነኝ እንዳንቺ አይነት የተማሩ እናቶች ይኑሩልን፡፡ እሼ እንዲ ጥሩ አስተሳሰብ የኖረህ ለካ ከዋናው መስሪያ ቤት፡፡ እናቶች እንዲ የተማሩ ሲሆኑ ልጆቻቸውም ጥሩ ሁነው ያድጋሉ፡፡ ሴቶችን አስተምሩ ሴቶችን ተንከባከቡ የአንድ ማህበረሰብ መሰረቱ ሴት ናትና
@enmu8945
@enmu8945 4 года назад
visit Tokuma Ethiopia about Corona-virus (Covid -19)in both languages
@salam1297
@salam1297 4 года назад
እረጅም እድሜ ተመኘሁ በሩቱ የአሼ እናት እናመሰግናለን 💚💛❤
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 4 года назад
እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ወድሜ የኒአደኛ ሠው ነህ ለኒ መልካም ዛፋ መልካምጨፋሪ ታፈራለች ታድለህ የታደልሽነሽ እደዚህ አይነትልጅ በመውለድሽ በኢትዩጽያነቱ የሜኮራ የኒትልቅ ኑርልን የነውብ ወድም
@tsionhailgebereal4139
@tsionhailgebereal4139 Год назад
አሼ ለእናትህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላቸው ለአንተም እድሜ ይስጥህ።
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Год назад
ማዘርየ ረጅም እድሜ ይስጠወት አቸን የመሠለ ንፁህ ኢትዮጲያው የፈጠሩ አቤአስታዳደግ በስነመግባርየተሞላ ቅንአሣቢልጅአላቸው አሏህይጠብቅለወት ልጀወን ክብርለእናቶች።
@aaliyahosman6740
@aaliyahosman6740 4 года назад
አለህ ረዥም እድሜ ይስጠቸው ለናቶች። ደስ ስሉ ማሸለህ
@hirutgulilat9326
@hirutgulilat9326 3 года назад
እሼ ለእናቶች እረዠም እድሜናጤና
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 года назад
ለምን ድስላይክ ትሰጡላችሁ ለእናት ክብር ብላችሁ ዝም ብላችሁ አታልፉም ላይክ ካልፈለጋችሁ የሰው ልብ Oh my God I love you mummy
@mehrettesfamikael6494
@mehrettesfamikael6494 4 года назад
ቅናት ነዋ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 года назад
እውነት ብለሻል
@tenazabo1288
@tenazabo1288 3 года назад
♥♥🙏
@solomondebesu9020
@solomondebesu9020 3 года назад
አንዳንዴ ሳይስቡት ዲስላይክ ስለሚነካ ነው እንጂ አውቀው አይመስለኝም
@gtab5628
@gtab5628 Год назад
እሼ ውድ እናትህ ትክክለኛ የኢትጵያ እናት ናቸው እድሜ ከጤና ይስጣቸው አምላክ
@helenbirhanu2537
@helenbirhanu2537 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልህ እሼ ደስ ስትሉ አንተም ተባረክ
@user-gp8dw2oy5r
@user-gp8dw2oy5r 4 года назад
እረጅም እድሜ ይስጦት እናታችን በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሩልን💚💚💚💛💛💛❤❤❤😘😘😘😘😘🙏🙏🙏
@user-iv7ze8gw9e
@user-iv7ze8gw9e 4 года назад
ማሻኣላህ ስታምሩ ኣላህ እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ ኡፍፍፍፍ ይህን ቀን ናፈቀኝ እናት ለዘላለም ትኑር
@user-fb6eu8qn6u
@user-fb6eu8qn6u Год назад
የኔቆንጆ ማማየ እዱሜ ይስጥልህ እሸ። መልክምሰዉ❤💓💓
@tigistkasech5065
@tigistkasech5065 Год назад
እሼ ለካ ምርጥ እናት ሰላሳደጉህ ነው ምርጥ ልጅ የሆንከው በርታ
@OneloveJesus
@OneloveJesus 4 года назад
ክብር ለእናቶች !!! 😍😍😍 👏🏾👏🏾 ድልት ብሏችሁ ብትኖሩልን ሁሌ !!!
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 года назад
አቦ አስለቀስከኝ ...እናት ሁሌም ወርቅ ይዘንብባት
@semiramuhemed288
@semiramuhemed288 2 года назад
ማሻአላ እውቀት ውብ የሆነ ግጥም እረጅም እድሜ ከጤናጋር
@darartuuneng3022
@darartuuneng3022 Год назад
አንቺስ እናት ብቻም አይደለሽም የህይወት አስተማርም ነሽ ፅኑ እምነትሽ ይሄንን የመሰለ ሩሩ እና ጎብዝልጅ ሰቶሻል ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 года назад
የኔ ናት እናት ባይኖረኝም ለናት ብዙ ክብር አለኝ እናቴን ያጣውት በ2 ዓመቴ ነው ውይ እናት ማለት እናት ያላቹ ጥቅሙን ታውቁታላቹ ለናትም ላባትም ለህእትም ለወድምም አልታደልኩም ብቻ ተመስገን ለፈጣሪ😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭🙏😭😭!
@joudj5608
@joudj5608 3 года назад
አይዞሽንንንንን ን
@eth3816
@eth3816 3 года назад
አይዞን እኔም ተመሳሳይ
@khilovemusilim8463
@khilovemusilim8463 3 года назад
አብሽሪ ልጅ ውለጂ መዳኒቱ አብሽሪ
@user-ei3yo7pw6f
@user-ei3yo7pw6f 3 года назад
እኔም 😭😭😭
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 3 года назад
አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ሁሌም ከጎንሽ ነዉ እማ አትከፊብኝ 😢
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 4 года назад
መታደል ነው እሸቱ እናትክን ከአጠገብህ ቁጭ አድረገህ አስለቀሳቸውኚ በጣም ታምራላችሁ ለእናትህ የማቱሳላ እድሜ ተመኘው ደስ ይላል ደስ ይላል 💗👈👍
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ የው subscribe አርጉኝ
@pantupantu6614
@pantupantu6614 4 года назад
እናቴ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እሼ አንትም እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም የናቶች ቀን
@fetube813
@fetube813 4 года назад
እነደማመር
@fetube813
@fetube813 4 года назад
@@fetaneyta12 እንደማመር
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 4 года назад
@@fetaneyta12 ይኸው አደረጉህ
@estubdesse9203
@estubdesse9203 3 года назад
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚሉ እናት ነዉ ያለህ በጣም እድለኛ ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ ይስጣቸው
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
የሽዬእናት እድሜወትን ያርዝምልን ማህፀነለምለም ሽአምትይኑሩልን ማዘርዬ!
@jonasmussie1569
@jonasmussie1569 4 года назад
እኔ የሚለው አንዳንድ ሰውች ለምን እጃችን ወደ dislike እንደምንነካው አይገባኝም። እሼ ለወጣቶች ጥሩ ምሳሌ ነህና እናምሰግናለን።
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 4 года назад
Dis like yemetadergu balegewach nachu those the one they dis like there mother's shame on u dis likewoch
@user-ct6wd4sf9j
@user-ct6wd4sf9j 4 года назад
በስህተት ምናምን ይመስለኛል በተለይ ለልጆች ስልክ ሲተው ላይክም ዲስ ላይክም ያደርጋሉ እንጂ ፕሮግራሙ የሚጠላ አይደለም እረክም እንድሜ ለእናቶቻችን ይስጥልን
@fetaneyta12
@fetaneyta12 4 года назад
መልካምነት ለራስ ነው subscribe አርጉኝ
@tgnolawi3107
@tgnolawi3107 4 года назад
It's bcos they r mikegna
@hadyafares3091
@hadyafares3091 3 года назад
እኔ እንደማስበው ላይክ እያረጉ እየመሳለቸው ነው
@user-gt1ld2vb4w
@user-gt1ld2vb4w 3 года назад
ዋው ያረቢ እናቶቻችንን ትልቅ እድሜና አፊያ ይስጣችሁ ወላሂ ኡሚ ናፍቀኛለች በሰላም እንድግናኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 3 года назад
እግሊዘኛ ሲናገሩ ማዘር አቀላፋኝ እኔን
@user-gt1ld2vb4w
@user-gt1ld2vb4w 3 года назад
እንግዲህ መታደል ነው
@almazmesganw3159
@almazmesganw3159 Год назад
እግዚአብሄር ይመስገን በእዉነት የማቱሳላን እድሜ ለእናታችን ይስጥልን እግዚአብሄር አምላክ እናቶቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@elgurashihassan691
@elgurashihassan691 Год назад
እምዬ እናት እኮ ውድ ናት እድሜሽን. እረጅም ያድርገው. እሸቱ ታድለሀልመልካምእናትአለህ
@vh7995
@vh7995 4 года назад
እናታችን እርጂም እዲሜ ክጤና ጋር አላህ ይስጥልን የመልካም ወላጂ ናችው ይኽን አስተዋይ ወንዲማችን እሹቱን አላይ ለቁም ነገር ያብቃው
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 4 года назад
አስለቀስከኝ እሼ አላህ እናትህን እድሜ ይስጣቸው አንተም የምትጦራቸው ያርግህ
@adanewolde3524
@adanewolde3524 4 года назад
ወይዘሮ ፋንታዬ አለሙ የሚገርሙ እናት ናቸው እሼ በጣም እድለኛ ነህ እግዚ አብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ያኑርልህ ከግጥማቸው የተወሰነውን አንተ በቤተሰብ ጨዋታ መዝጊያ ላይ ብታቀርበው ምርጥ ነው
@samsungduos3034
@samsungduos3034 4 года назад
eshe.mazrehi.lazelalm.tinurelih.batem.iwudishalo.yane.ume norelin
@sarahailemichael8616
@sarahailemichael8616 Год назад
እሼ,እውነትም ከናትህ ነው የወረስከው,እድሜና እና ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ ዳይመንዶች ናችሁ
@hadrabaduruso7709
@hadrabaduruso7709 Год назад
ማአሻ አሏህ ደስ ስትሉ እረጅም እድሜ ከጤናጋረ ይስጥሽ እናቴ
@abebaterefe7432
@abebaterefe7432 4 года назад
ከችሎታዎት ጋር እድሜና ጤና ይስጥዎት እሼ ታድለሀል ያቆይልህ
@kiyagosa3244
@kiyagosa3244 4 года назад
ውይይይይይ ተድለሃል እናትህ የሚታመሰግን መገድ ስለአገኛክ እሼ ፈጠሪ ጤና እድሜ ።።።።።
@fikirtube4084
@fikirtube4084 4 года назад
Abeba Terefe በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@Ruti439
@Ruti439 3 года назад
What a beautiful queen 👑 GOD bless your soul❤️❤️❤️ long live mama mearye
@seadamusa6381
@seadamusa6381 3 года назад
በእናቱ የሚኮራ በጣም ደሰ ይለኛል ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@esatamariam7959
@esatamariam7959 4 года назад
እሼ ልመርቅህ አሜን በል ከናትህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ ፍቅሩን የልብህን መሻት ይሙላልህ ያሰብክበት ያድርስህ እናትህን ጧሪ ያርግህ ከዚህ በላይ ሁነህ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እሸት ሁን ሁል ጊዜም እንደስምህ
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Zehabu.
@Zehabu. 4 года назад
ጏደኛ ሲወድህ ኪስ ይመለከታል የጎደለብህ ቀን ቤቱ ይከተታል ዘመድም ሲወድህ ዝናን ተመልክቶ ጀርባውን ይሰጣል ቀን ሲጥልህ አይቶ እናት ግን ስትወድህ የላትም ዳርቻ ነፍሷን ትሰጣለች እሷ ላንተ ብቻ !!! _____________ አዲስ ቻናሌን ሰብ ብታደርጉ አቤት ደስታዬ ! አመሰግናለሁ !!!
@seadatube42
@seadatube42 3 года назад
ማሻአላህ ኢማንየ ትክክል ነው
@seadatube42
@seadatube42 3 года назад
በላዩክ በሰብስክራዩብ ልቀላቀልሽነው
@yunusseman5431
@yunusseman5431 3 года назад
wow eman andgna nw qm
@addismersha2904
@addismersha2904 Год назад
የጀናልጅ ጀግና ነው ሴት ያሳድግው ልጅ ምንጊዜም ጀግናለው እሽቱዬ ክብርልኝ የእኔ ጀግና እሼዬ
@ZION.SELAMI.
@ZION.SELAMI. Год назад
ዋው እሼ ሺአመት ይኑሩልክ በጣም ደሥ ይላላል
@hanaboqale4617
@hanaboqale4617 4 года назад
👏👏👏ዎው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብርክ ያድርጎት ረዥም እድሜና ጤና ይስጦት የአሼ እናት💕
@addisambaw9801
@addisambaw9801 4 года назад
እሸት በዚህ አጋጣሚ አድናቂህ ነኝ ችሎታህ የቃላት ፈጠራህን ከማሚ ነው የወረስከው ማለት ነው ለእናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@appuae6948
@appuae6948 Год назад
እረ የኔናት እድሜና ጤና ይስጥዎት እኔ ይህን ያህል እውቀት የለኝም እሸቱየ እናትህን እድሜና ጤና ይስጥልህ
@dhfg336
@dhfg336 Год назад
ሺአመት ያኑርልህ እናትክን እሼ መልካም ሰው በጣም ደስ ይላል እድለያለክ
@westesfaye5684
@westesfaye5684 4 года назад
እሼ፡በማዘር፡በጣም፡የኮራውባቸው፡፡👏👏👏🏆🏆🏆🙏🙏🙏💐💐💐💐
@meskeremshumie872
@meskeremshumie872 3 года назад
ጀግና እናት አለህ እስቲ ሳም አድርግልኝ ደግሞ የድሮ አራዳም ናት
@tigistdemile9580
@tigistdemile9580 Год назад
እሽ በጣም እድለኛ ነህ ደግነትኢትዮጰያዊነት አገር መውደድን እና እውቀትን ከእናት እንዳገኝ እናትህን ሳይ ገባኝ ስው አስተዳደጉን ቤተሰቡን ይመስላል ለእናት እረጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለው ላንተም ❤❤❤
@weynialex128
@weynialex128 2 года назад
ረጅም እድሜ ለማዘርህ እሼ ተንከባከባቸው ጠይቃቸው ተባረኩ
@user-vi5do5jr5o
@user-vi5do5jr5o 4 года назад
እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸዉ ስታምሩ
@user-mq2db4zt7z
@user-mq2db4zt7z 4 года назад
ልክ እንዳንተ ትምርት ያለው ነገር ያስተምራሉ እናትክ ረዥም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r Год назад
እናቴቻን እግዚ አብሔር እድሜናጤና ይሥጥልን በእዉነት ጀግና የወለደዉደጀግናነዉ እድሕ ጀግና ጨዋ ሐይማኑተኛም የሒከዉ ከቤተሠብሕነዉ እግዚ አብሔር መጨነሻቻሁን ያሣምርልን
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l 2 года назад
እሺ እረጅም እድሜይስጥልህ ስታምሩ እሳቸው ይበልጡሐል በእንግሊዝኛ
@user-uw1yy5to1h
@user-uw1yy5to1h 4 года назад
አሹየ ለእናትህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ ወንድሜ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 4 года назад
የኔ እናት ማሻአላህ እግሊዘኛ ትችላለሁ ወላሂ እኔ 23 አመቴ ምንም አላቅ አይ እኔና እግሊዘኛ ተላልፈን ልንቀርኮ ነዉ
@user-eu7ch5xr7e
@user-eu7ch5xr7e 4 года назад
Kkkkkk
@trsuyes3475
@trsuyes3475 4 года назад
ትማርያለሽ እናት እድሜ አይወስንም ተምሮ ለማወቅ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 года назад
ክክክክክ እኔም እግሊዘኛ እኮን ልናገር ስሰማ ያመኛል ክክክክክክክክክ
@user-vy6jh8sm8w
@user-vy6jh8sm8w 4 года назад
እኔም እዳችው ነኝ
@maskrammaskram3383
@maskrammaskram3383 4 года назад
ክክክክክክክክ አሳቅሽኝ እኔም እደዛው ነኝ
@jidatahan7613
@jidatahan7613 3 года назад
በጣም ደስ ይላል እውነት እማም ፀሎትሽን እመብርሀን ትስማሽ
@fatumajamal8582
@fatumajamal8582 3 года назад
እሸቱ. እንዲህ. ፈጣሪ ይጥብቅልህ. እሳት. የሆነች. እውነትነት. እድሜነጤነይስጣችው አሜን
Далее
Заметили?
0:11
Просмотров 3 млн
100❤️
0:20
Просмотров 37 млн
Диван вили-вили вон
0:21
Просмотров 2,1 млн
ОПАЧКИ🤣 ДО КОНЦА 😄
0:56
Просмотров 2,1 млн