Тёмный

የኮ/ል አጥናፋ አባተ መገደል // የደርግ ም/ሊቀመንበር አጥናፉ 

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

የኮ/ል አጥናፋ አባተ መገደል // የደርግ ም/ሊቀመንበር አጥናፉ
#ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
#ሻለቃዳዊትወልደጊዮርጊስ #Dawitweldegiyorgis
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #kalityprison #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 3 месяца назад
የኮ/ል አጥናፋ አባተ መገደል // የደርግ ም/ሊቀመንበር አጥናፉ
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
ቅይጥ ኢኮኖንሚ ስላለ ብቻ መግደል አይገርምም? ደርግ አንድም በጥሩ የሚነሳ ታሪክ የለውም።አዳፋ ታሪክ ነው ያላቸው።
@Matiyasalula
@Matiyasalula 3 месяца назад
ሲጀመር ደርግ በስብሰባ አስተያየት የሰጠ መልስ ከመስጠት ይልቅ መግደል ባህሪው ነው የመሠለውን የሠጠ በሙሉ በደርግአሣደመብኝ ብሎአስደገድሏል
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 3 месяца назад
Atenafu 60wochin yasgedel sew nw..selezi esum beteraw tegedel::
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
ደግ አደረግ፣እነዚያን ደመጣጮ ገላገላቸው።
@HanokaLemayew
@HanokaLemayew 3 месяца назад
@@yetbarek63 enesu nurewal bedenb ..esu ke camp sayewtta yewsha motte mote
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 месяца назад
Colonel Atenafu Ahuñ aydelem negev yebeltal
@borumaeda5810
@borumaeda5810 3 месяца назад
አጥናፉ መንግሥቱን ሊንቀው አይችልም መንግሥቱ ቻይና አሜሪካን ራሻ ተምሯል አትቀደድ።
@bethelhemkinfe2578
@bethelhemkinfe2578 3 месяца назад
ሙሁራንን በመግደል የሚያምነው ደንቆሮው መንግስቱ አውሪው
@danielketsela9640
@danielketsela9640 2 месяца назад
በፓለቲካ መሠረት ሶሻሊዝም ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ውድቀት እንጂ ሌላ ጥሩ ነገር አያመጣም ፡ ዛሬ ባለሁበት ሀገር ተገንዝቤዋለሁ ።ሶሻሊዝም ባለስልጣኖች ኪስ መሙያ እንጂ ለደሀው ሕዝብ ምንም ጥሩ ነገር አያመጣም ዛሬ በአይኔ እያየውት ነው አጥናፉ አባተ ምን አልተሳሳቱም😢
@danielketsela9640
@danielketsela9640 2 месяца назад
ይሄንን የመሳሰሉትን ታሪኮች ዛሬ በማወቅ የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር መንግሥቱ ኃይለማሪያም ደንበኛ ነፍስ ገዳይ መሆኑን ነው ። ስለዚህ ነው ማለት ነው ከሀገር የፈረጠጠው 😥
@bashirsalh4817
@bashirsalh4817 3 месяца назад
ኮሎኔል መንግሥቱ ጥላቸውን አያምኑም ነበር ለእዚህም ነው በዙሪያቸው የነበሩት ባለሥልጣናትን ገድለው ጨረሱ
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
ከዚህ ቀደም አጥናፉ መገደል እማይገባው ሰው ነው እል ነበር ስለሱ ሳውቅ ግን በጣም መሰሪ ቂመኛ ተንኮለኛ ሰው ነበር መሞቱ ትክክል ነበር
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
ለእንዳይነቱ ገልቱ ቢደርገው ጥሩ ነበር፣ንፍጥ፣ ሀሳቡን ስለገለፀ ብቻ ጅቦች በሉት።
@yetbarek63
@yetbarek63 3 месяца назад
እታዲያ አሁን ምኑ ነው የታየህ፣ሀሳቡን ስለገለፀ? ምነዋ ደርግ መጨረሻ ላይ ያኑ ቃል፣ ሳይጨምር፣ ሳይቀንስ ' ቅይጥ ኢኮኖሚ እንከተላለን' ያለው? ከብት!!
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 3 месяца назад
@@yetbarek63 እሱም ጅብ ነበር ሌሎች ጅባች በሉት የገደሉት ሀሳቡን ስለተናገረ ይመስልሀል አይደለም ያች ሰበብ ናት ከጀርባ ሎላ ጉዳይ አለው
@טסנה
@טסנה 3 месяца назад
ኮሎኔል ከደርጎች ግድ ያን ይቃወማል የሚል ጥሩ ስም ኑበረው እውነት መስሎት ሕዝብ ያዝንለት ነበር ግድብ ጂራት ከውድኃላ እንዲል በ60 ወቹ ግድያ ዋና ተወናይ 60 ወቹ እንዲገደሉ ክፍሀኛ ፍላጎት እንደነበሩው በራሱ ጓዶች ሲነገር ሰማን ያሴዝናል
@mohammedseid3637
@mohammedseid3637 3 месяца назад
Betam dedeb neh, magenazeb yematichil.
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 3 месяца назад
ይሄ እርኩስ ናዚ ስንቱን በላ ክፉ ሰው አይሞትም በዘረፈው ገንዘብ ይኖራል
@mesghinaokbamichael6578
@mesghinaokbamichael6578 2 месяца назад
When I remember that disgusting way of thinking to exterminate others because of their expressing their opinion, feel bad.
@TedBeyene
@TedBeyene Месяц назад
Yihe baria sint Ethiopian new yefejew. Menge nebse belaw Nebsihn aymarew
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 месяца назад
Mengestu gedanken new
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 3 месяца назад
የኮ/ል አጥናፋ አባተ መገደል // የደርግ ም/ሊቀመንበር አጥናፉ
@TADESDR3
@TADESDR3 3 месяца назад
Sorry for that!
@tesfamicaelabraha7630
@tesfamicaelabraha7630 3 месяца назад
😂😢❤
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 месяца назад
Dem memento eager awedemo ezehe eager resawaw endaymeta
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 месяца назад
Tegest abates lezeh Hull meskelkel teteyaki abateshe new
@BelachewAbate-l7q
@BelachewAbate-l7q 3 месяца назад
Tegest abatesshe geday new
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 370 тыс.
Самая сложная маска…
00:32
Просмотров 1,2 млн