Тёмный

የወለጋዎች ሙስሊሞች ደም ሙስሊሙ መሀበረስ ለምን አልቆጨው ? መልት አለኝ 

አቡ መስኡድ Tube
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና እሚስራው ስራ ይዘገናናል ይህንን ያህል ምን ጥፍት እንደስሩ አናውቅም እንዴት ስው በወንድሙ ላይ እንደዚህ ይጨክናል ወላሂ ወሎየ እኮው ስው ወዳድ ነው ይህንን ያህል ለእነሱ ይህ አይገባቸውም ነበር አላህ እሱ ሀገራችነንንም ህዝባችነንንም ይጠብቅልን እውነት ተናግሪን ይብዛልን
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛኩሙላህ ከይረን ዱኒያ ወል አክራ
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 года назад
ኡዝታዝ አቡመስኡድ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር በጣም ልባችን ተሰብራል ወላሂ ለኛ ለወሎ ህዝብ ይኸ አይገባውም የወሎ ህዝብ ሰው አክባሪ የዋህ ነው ኢላሂ አንተው አፈራርደን ያረብ የሞቱቱን አላህ በጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃችሁ ለቤተሰቦቻቸው ሰብር ይስጣቸው
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 2 года назад
አላህ ሆይ ፍትህ በየቦታው በግፍ ለሚገደሉ ሙስሊሞች አላህ አንተ እዘንልን ያረብ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኡስታዝ አንተና ሙሀጅሩ ናችሁ ሀቀኞችወላሂ ከሙስሊሞች ታዋቂወች ለዘራችሁ ለቋንቋችሁ የማትቆሙ ለሀቅ እንጅ
@አላህሆይበሃቅላይአፅናኝ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አገራችንንም አላህ ይጠብቃት
@እሙረሂማ-ጸ5ጨ
@እሙረሂማ-ጸ5ጨ 2 года назад
ሀሥቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ይተሣሠባቸዉ የሞቱትንም ሙሥሊሞች አላህ ይዘንላቸዉ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
ተቃጠልን ኡፍፍፍፍ 😭😭😭😭
@shetatube12340
@shetatube12340 2 года назад
ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ኡስተዜ ጀዘከለሁ ኸይረን
@اللهاكبر-ز3ز8ن
@اللهاكبر-ز3ز8ن 2 года назад
ጀዛክላህ ኡሥታ እኛ ክስው ምንም አንጠብቅም ትክክለኛ ፍርድ ፍራጁ ሀያሉ ጌታ ፍርዱን ቅርብ ያድርግልን ውስጣቺን አሮአል ነዱዋል
@woloyewa
@woloyewa 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ደማችንን ጠጡት አሏህ በላ ያዉረድባቸዉ
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭እረ በአማራነታቸው ነው እረ አትግደሉን እኛ ምንም አናውቅም 💘😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 года назад
የኦሮሞ ስፈኞችም የአማራ ፅፈኞችም ለኛ ገዳይወቻችን ናቸው ልዩነት የላችሁም ፍርዱን ከአላህ እጠብቃለን
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 года назад
አለህ የጠብቅክ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
በጣም በጣም በጣም ያሳዝናን ወላሂ ያረብ አንተ በዝነትህ ያሀዩ ያቀዩ ትክክል ነህ ኡስታዝና 👍👍
@ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ
አላህ ይጠብቅህ ያረቢ
@ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ
ዋአልይኩምእሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@saddasaddaababa9221
@saddasaddaababa9221 2 года назад
ሳህ ወላሂ ያረቢ ፈረጃዉን ያምጣልን የኢለሂ
@hayaha4929
@hayaha4929 2 года назад
አልህ ሆይሀቁን አውጣን ያርብ 😰😭😭
@abuali7518
@abuali7518 2 года назад
አላህ ይጨምርልህ አላህ በቃ ይበለን
@ሂወቴባንተአለመለመች
ያረቢ አሏህ ይርዳቸው የሞቱትንም አሏህ ይዘንላቸው
@gf7160
@gf7160 2 года назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته لا اله الا الله ☝
@rhima8855
@rhima8855 2 года назад
😢😢😢😢 የኡሥታዞችም እጂ አለበት አን ብለዉ ገዳዩን እያወቁ አላወገዙም
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@jibrilamogn4923
@jibrilamogn4923 2 года назад
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ እውነት የው
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
ሠላማዊ ሰልፍ ለውጥ አያመጣም 😓 መንግስት ሁሉን እያየ ነው አላህ ይፍረደን 😭😭
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 2 года назад
ኡስታዙናእኔበበኩሌይህንጨምላቃፖለቲካገዳይንለፉርድባለማቅረብነዉ።ከሞጣ።ከጎደር።ከዉሎዉጦርነትጪምርየዘርማጥፉትነዉሙስሊሙንለመቀነስጆናሳይድነዉአብይይአሏህያንሳዉ
@jemilaaali9045
@jemilaaali9045 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይር
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
ጀዛአላህኸይረንኡዝታዝ
@ያአላህመጨረሻየንአሳምሪል
ጀዝኩምአላሂይሪያአላህእዝነትህንያርህማን
@munit9547
@munit9547 2 года назад
ወላሂ በትክክል አላህ ይፋረዳቸው ኢንሻ አላህ
@الَّذِيخَلَقَنِيفَهويَهْدِ-ف7ذ
ጄዛከአላሁ ኸይር
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 года назад
ሳህ ጀዝኩሙላህኽይር
@fjfjgjg6232
@fjfjgjg6232 2 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ
@ዜዷነኝየሳደትተማሪ
ኡስታ አላህ ይጠብቅህ ትክክል ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ሰላሙን ያውርድለን ያርብ 😭😭😭😭😭😭አሁንስ በዛ በዛ ሰው ያለጥፍቱ ይገደላል አማራ💚💛❤️ሙስሊም ክርስቴን ግደለው ሆነ ስራቸው እረደው እረምን አይነት ዘመንነው የጨለማዘመን 🇪🇹አች ሀገር አስተዛዘብሽን ዋይይይይይ😭😭😭😭ህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@hafsa-jo1ch
@hafsa-jo1ch 2 года назад
ፉርዱከሱነዉ እረፉትህ ለሙሱሊሞች
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 2 года назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ወሳህለን እፍፍፍ
@mmaayyuumm1522
@mmaayyuumm1522 2 года назад
አላህሆይአንተዉፈርጃዉንቅርብአድርግላችዉያረብብብብብ ፍፍፍትትትህህለወለጋወግኖቻችን።ትትክክክልልልኡስታዝ።ሀሲቡንአላህወኒአመልወኪል።
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 2 года назад
Asalamalekum wramatulah I wabarakatu Mashaa Allah
@amaamm2154
@amaamm2154 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ውነትህንነው
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 2 года назад
ustaz Allah yetabekiye
@طويبه-ح6ح
@طويبه-ح6ح 2 года назад
ምንም አልገባን አሏህ ሀቁን ያዉጣልን ያማል በሺ የሚቆጠሩ አለቁ የአሏህ ርግባን በበዳዎች ላይ
@tub8712
@tub8712 2 года назад
😭😭😭💔💔💔
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 2 года назад
🌹🌹🌹🌹
@ቅድሚያለተውሂድ-የ3ተ
እነዚህ ዘረኞች. ኅንደር ላይ ላለው ግድያ ያዙኝ ልቀቁኝ ሲሉነበር. በክልልላቸው ለተፈጠረው ችግር ግን አፍቸውን ዘግተዋል የኦረሞ ኡስታዝ ነን ብይወች እነዚህ ጨካኞች አላህ ይፍረድባቸው አላህ ፍርዱን በቅርብ ያሳየን ያረብ
@dhgj8033
@dhgj8033 2 года назад
ዋአለይኩምወንደምችንትክክልነው
@mssamana2261
@mssamana2261 2 года назад
ያአላህ ወደየት እንሂዲ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 года назад
እኳነም አላህ አፊያህንመለሰል መታመምህን ሰምቸ ሁለለየም ዱአእየረኩነበር
@የአሏህባሪያነኝ-ጰ6ዘ
አረ ምን ይሻለናል አሏህ በቃ ይበለን ከሰው ተስፋ የለም የሰው ደም ፈሰሰ ህፃን ታረደ
@foursisters3582
@foursisters3582 2 года назад
ውሎዬ የአፄውቹ ልጆች ከዛ ውድዚህ አራጁ የኦሮሞ ታጣቂ እኔን ያአላህ ይንጋ ግን ይሆን ያሳዝናል ።
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 2 года назад
በተለይይየኛየወሎህዝቦችደምየፖለቲካ።የዬቲብመነገጃ።የስልጣንማራዘሚያነዉያደረጉትያለጢፉ
@ሞሚያረህማንባሪያYouTube
ላይክ ሸር አድርጉትማ ተቃጥያለሁ
@tube8677
@tube8677 2 года назад
አላህ የጃቼውን ይስጣቼው ምንም የማያቁትን የዋህ ወሎየው ደም ይፍረድ ኢሻአላህ
@እምየቲርቲራ
@እምየቲርቲራ 2 года назад
ትክክ
@እምየቲርቲራ
@እምየቲርቲራ 2 года назад
ትክክልአላሕእደሰዉአደለምትግስተኛነዉ
@saadahsa1541
@saadahsa1541 2 года назад
ልጂ ይውጣልህ
@nasranasra1960
@nasranasra1960 2 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ላሀወላቅወተላቢላል የአላህ እወነት ገዳዬች ከሰወ ነወ የተፈጠሩ ያረቢ ሀገራችን መገባት ያስፈራል ፈረጃወን አቅርብልን
@seadajamal6411
@seadajamal6411 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 2 года назад
Batam yamyasazenu minim yamayaki misk in Allah Janata Fardos yewafikacew
@AsAs-cq9bk
@AsAs-cq9bk 2 года назад
እኝዘድተቆም አለደ እኝእየተዘራጠጥን ማላክብረን ብለሕነው አላሕይርዳን
@ሉባባነኝወሎየዋ
@ሉባባነኝወሎየዋ 2 года назад
እር ግፍ እስከመቸ እኔስ ቁስልኩ
@dfghfhh6436
@dfghfhh6436 2 года назад
ጎደር 51 ሰወች ናቸው የተገደሉት ሁሉም ገዳይዎችነው ውስጣችን ተቃጠለ በሰው ሀገር
@foreverything1486
@foreverything1486 2 года назад
አቡ መስኡድ አንተ የምታስተምርበት ግሩብ አስገባኝ መማር እፈልጋለሁ
@ኡሙአቢዲራህመንዩቱብYouTub
በዝህ ግብ
@ttww9470
@ttww9470 2 года назад
@@ኡሙአቢዲራህመንዩቱብYouTub የታለ እደትነው የሚገባው??
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 года назад
ሀቅ ተናጋሪ አንተን አየሁ በረካሁን
@zeharabintabdu3095
@zeharabintabdu3095 2 года назад
ዘረኝነት በሁሉም ነው ያለው ይቅርታ ኦሮሞ ቢቻ አይደለም ነገሮችን ሳታረጌግጡ ለስድብ አትሩጡ 😳 ምን ነካህ ኦሮሞ ላይ ወይኔ 🙄
@ጌደራዩቲብ
@ጌደራዩቲብ 2 года назад
ሁሉምሰረኛአለ. ግንየኦረሞ. ከዘረኝነትባለፈሴትናህፃንእየጨፈጨፉነውብቻአላህ. ጀነትይወፍቃቸውለሚሥኪኖቹንያረቢ
Далее
小丑调戏黑天使的后果#short #angel #clown
00:16