Тёмный

የወሲብ ድክመትን ሊያስከትሉ በሚችሉ ጉዳዮች እና መፍትሄዎች ዙሪያ ከዶ/ር አንተነህ ሮባ ጋር የተደረገ ቆይታ በጌራ ሾው ላይቭ 

Gera-show Live - Dereje Gerawork
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

የወሲብ ድክመትን ሊያስከትሉ በሚችሉ ጉዳዮች እና መፍትሄዎች ዙሪያ ከዶ/ር አንተነህ ሮባ ጋር የተደረገ ቆይታ በጌራ ሾው ላይቭ

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 94   
@mussetube6859
@mussetube6859 2 года назад
በጣም ዘግይቼ አሁን ከ3 አመት በሃላ ነው እያየሁ ያለሁት የሀገሬ ሰወች የዶክተር አንተነህ ክሊኒክ አሁንም ኢትዮጵያ አላ የምታዉቁ ካላችሁ እባካችሁ በፈጣሪ አሳዉቁኝ አመሰግናለሁ
@kedirm.d579
@kedirm.d579 3 года назад
ችግራችሁ የሀኪም ቤቶችን አድራሻ አትናገሩም ሀገራችን ውስጥ ብዙ ችግር አለ ህዝብን ለመረዳት ሞክሩ
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 года назад
really, why not tell us the current address
@yoaephmekdim640
@yoaephmekdim640 7 месяцев назад
እባካቹህ የአዲስ አበባ የስልክ ቁጥር አሳውቁን
@hassanabamadi6019
@hassanabamadi6019 5 лет назад
Good Job Thank you Dr
@winterwolf5510
@winterwolf5510 5 лет назад
this is very intersted that is awesome job dr' best knoweldge; don't be judge to him that is job,"የስራ ትንሽ የለዉም ያለዉ ያስረዝማል ወይ ያስወፍራል አለቀ……
@giveonlylove3403
@giveonlylove3403 5 лет назад
በጣም የገረመኝ ነገር ሲባል ስሰማ እውነት አይመስልኝም ነበር። ዶክተር ነፃ ሆነው ስላስረዱን እናመሰግናለን። ሀበሻ ይህንን ሲሰማ ጫጭ አለ። ሀሀሀ
@agddag4626
@agddag4626 4 года назад
Hello mr. Guerra what happened haven't seen you in a long long time I love you show
@zewduwolde7219
@zewduwolde7219 4 года назад
He is wonderful Dr
@chuchu1732
@chuchu1732 5 лет назад
Thank you, very interesting!
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 года назад
ሳይንስ የት እንደደረሰ ያሳዬን ዶክተር አንተነህ ሮባ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 3 года назад
Interesting.
@zewdiberhane8054
@zewdiberhane8054 3 года назад
ዶክተር ጥሩ እውቀት ኣለህ ግን ኣማርኛ ያጥርኣል ይገባኛል ትምህርቱ በውጭ ኣገር ቋንቋ ስለሆነ ቃላት ፍጠሩለት እንደናነተ ላልተማርነው ስዋች እንድረዳችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ኣመስግናለሁ
@user-ui4sn7ly3d
@user-ui4sn7ly3d 11 месяцев назад
እባካቹ አድራሻውን ሲጡን
@lucybelay9153
@lucybelay9153 5 лет назад
Very good informations. Thx both.
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
እናመሰግናለን
@tornesmai5308
@tornesmai5308 2 года назад
በርቱ ደኩር አንተነህ
@tornesmai5308
@tornesmai5308 Год назад
ሰልኩ የላኩልን ቦታውን ያሳውቁን ደኩተረ አተነህ
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
Wow impressive knowledge it was so important
@user-bn2tq1op6x
@user-bn2tq1op6x 6 месяцев назад
ዶ/ርአንተነህሰ ሰለሞትሰጠው የህክሞናቸትንተኘናናመፍትሄ አመሠግንሃሉሁ እዚህ አዲስ አባ ያለዉ ክሊንክህ ስሙን ብትገልፅልኝ በቅድምያ አመሠጠግናለሁ ታሞሩ ከአዲስ አባ
@meharetugedele
@meharetugedele 7 месяцев назад
አንተ ኢትዬጵያዊ ሊቅ እንድትረዳጅ እፈልጋለሁ አድራሻህን አላቅመ ጻፍልኝ
@MuhammedSeyid-ft8qr
@MuhammedSeyid-ft8qr 7 месяцев назад
Adirasha yettinawa siliki.quxirii.faligeniw
@hussienbahru1317
@hussienbahru1317 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል ኘሮግራም ነው.ግን የዶክተር አተነህ የአሜሪካ ሆነ የአዲሰ አበባ አድራሻ አሳውቁን.
@haftamumuaz5428
@haftamumuaz5428 5 лет назад
በ ስንፈተ ወሲብ ህመም ተይዣለሁ የመኖርን ትረጉም የሚያጨልም ህመም ነው ብዙ አመታት ሆነኝ እስከአሁን ምንም አይነት መድሀኒት ተጠቅሜ አላውቅም አሁን ይሄን ስሰማ ግን በጣም ነው ደስ ያለኝ እና የ ዶክተር አንተነህ ሮባ አድራሻ እና ስልክ አንዴት ማግኘት እችላለሁ እባካችሁ
@ethiopiaadisababa4952
@ethiopiaadisababa4952 4 года назад
haftamu muaz 0966111111 ከሆነ ሬድዮ ጣቢያ ነው የሰማሁት ትክክል ከሆነ ደውለው ያረጋግጡ
@sekanfhwjmusa931
@sekanfhwjmusa931 4 года назад
ወንድም ዶክተር ሮባ ስልክ ቁጥር አለህ ካለህ በናትህ ላክልኝ
@lemaendale4264
@lemaendale4264 5 лет назад
were is exactly the address of this service in Ethiopia??
@berhanuhirpe3703
@berhanuhirpe3703 11 месяцев назад
ዳክታር.እታነህ.እባክህ.እድረሽህ.ብቃማ
@eastlondon8668
@eastlondon8668 3 года назад
እበከችሁ ለመንኛውም የዶ/ር አንቴነህ አድራሸ አሰውቁን ዬት ዬት ነው ቅርንጨፍ የለው ?
@AliAhmed-gl1pu
@AliAhmed-gl1pu Месяц назад
አደራሻ እንደት እናግኘ
@alazarxv3640
@alazarxv3640 3 года назад
ለምንድነው የአዲስ አበባውን ክሊኒክ አድራሻ የማትገልፁልን በናታቹ ግልፅ አርጉልን
@fasikamisganaw2687
@fasikamisganaw2687 5 лет назад
enamesgenalen D/R
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
የተከበርክ ወንድሜ ደረጀ፡ የዶክቶር ኣንተነህ ኣድራሻ ፡ የክልኒኩ website ንገረን እባክህ ። ደግሞ SUBSCRIBE, LIKE, SHARE, COMMENT ሁሉም ኣሟልቻለሁ። ከ ከ ከ ከ ከ. ገብረ-የሱስ ነኝ ። live in the UK.
@tornesmai2704
@tornesmai2704 3 года назад
አዳራሻ አልተነገረም በትክክ ያሰተዎውቁን አዲሰ አበባ የት ቦታነው ደኩተር,,አንተነህ
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 года назад
@@tornesmai2704 I want this doctor adress
@bayoushalemayhu113
@bayoushalemayhu113 5 лет назад
Please Dr, is PRP will help for serebralpalsy????
@ethiopia8552
@ethiopia8552 5 лет назад
Did you tried it for your self?
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 лет назад
ትንታ መጣብኝ በመሳቅ እግዜር ይይልህ
@kalkidanjesus7592
@kalkidanjesus7592 2 года назад
Wheare is ethiopia adrese
@weldeabful
@weldeabful 5 лет назад
It looks good information but it looks a bit self promoting.
@berhanuhirpe3703
@berhanuhirpe3703 11 месяцев назад
እባካትእድረሸብቃመ.እድስእባነው.ወይስ.እማርካ
@rangerkiflu4970
@rangerkiflu4970 5 лет назад
How much is th he price
@AliEbrahim-xv6zu
@AliEbrahim-xv6zu 3 года назад
Please adres
@agedewkemachew5235
@agedewkemachew5235 3 года назад
አዲስ አበባ ያለውን እና የሆስፒታሎን ስም ንገሩን አድራሻውን ንገሩን
@worknehmirkena5421
@worknehmirkena5421 5 лет назад
በካንሰር በkidney failure እና በኤድስ በሽታ ለተያዙ ሕክምናው ይሰራል ወይ?
@mjassir4823
@mjassir4823 5 лет назад
DR YEN KULA HULE ENDKOME NEW PLEASE YEMYASTGNA MEDHANET KALEH EBAKEHEGN
@user-os6tf8uz9v
@user-os6tf8uz9v 3 года назад
እባካችሁየትናችሁ. የምትገኙት
@adissgebremariam351
@adissgebremariam351 5 лет назад
Thank y
@melkamudesalegn4687
@melkamudesalegn4687 Год назад
ዚንያ
@eslamnewhiwete9216
@eslamnewhiwete9216 2 года назад
ኢቲ ያለው አድራሻ ወይም የትው እሚገኘው
@ethiopia7778
@ethiopia7778 2 года назад
ሥልኩን ወይንም አድራሻውን ስጡን
@user-ip1ef9jz3w
@user-ip1ef9jz3w 8 месяцев назад
አድራሻህ የት ነው ?ባክህ ዶክ
@salihalhabeshy5952
@salihalhabeshy5952 4 года назад
የዶክተር አንተነህ አድራሻ እባካችሁ ትክክለኛውን አድራሻ እና ትክክለኛውን ስልክ ስጡኝ
@fuadadem735
@fuadadem735 3 года назад
selkehn.seteigne ene.negerkalw
@ethiopiawinegh6422
@ethiopiawinegh6422 3 года назад
@@fuadadem735 fuade ye doctor anteneh silk alek
@tedenekehana9882
@tedenekehana9882 5 лет назад
Can you please tell us his address?
@aberakumesa6165
@aberakumesa6165 Год назад
አድራሻቹ ዬት ነው
@husyehusye2292
@husyehusye2292 3 года назад
Ye docter ethiopia adrashawuni nigrugni
@agachana523
@agachana523 Год назад
አአ አድራሻ
@mengistutenager7634
@mengistutenager7634 5 месяцев назад
አድራሻው ለመናገር ምንድነው የማትደፍሩት እንዴ ችግራችንን ለመናገርኮ አድራሻ ያስፈልጋል እናንተን መስማት ብቻ ምንትርጉም አለው
@akrmatube
@akrmatube 5 лет назад
የተከበሩ ዶ/ር አንተነህን እዴት ነው ማግኜት የምችለው ? በናታችሁ
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 5 лет назад
Ousማን ማን 703-992-9815
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 года назад
ere adrashawun nigeren endie
@YasinLegesse
@YasinLegesse 5 месяцев назад
አድራሻ 1:02:55
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 5 лет назад
Wifiret indebeshita meqoxeru bexam tikikil naw.Bewifiret mikiniyat bizu sew kexiqim wichi honoalinnaa.Ayidelem le sex life stylachew iraasuu yetebelashe naw.Lik naw fat kebeza muscle yixefal.Keziyaa be fat befat hono bemecheresha wisibsib beshita laay mewideq naw.Sayiqaxel beqixel maalet yihew naw. Thanks 🙏
@jaguar3050
@jaguar3050 5 лет назад
ዶክተር አምተንህ ስልክህን( አድራሻህን)
@berakighebtezgabiher2950
@berakighebtezgabiher2950 4 года назад
Telopon
@ye-alemzenachannel6000
@ye-alemzenachannel6000 5 лет назад
ቆርባችሁ እግዜሩን ማገልገል በሚገባችሁ ዕድሜ ስለ ስንፈተ ወሲብ ታወራላችሁ?
@77861022
@77861022 5 лет назад
እንዴት አደርሽ አሜሪካ በጣም ተሳስተሃል ሁሉንም ማወቅ መማር ጥሩ ነው ከማይረባ ወሬ ይሻላል የህክምና ትማሪ ብትሆን ይገባህ ነበር ግን እስቲ ስማው በደንብ መቼም ድንግል ሆነ ካልቆረብክ በስተቀር ማወቅ ጥሩ ነው አይመስልህም????
@gizachewassefa7450
@gizachewassefa7450 5 лет назад
አምበሣው ወንድሜ አስተምረን በሸዋ መኮንት
@tabbe444
@tabbe444 5 лет назад
I am sorry to say, this guy doesn't know basic Biochemistry and Physiology. In energy metabolism, there is no way one can burn protein before fat....
@firfir4306
@firfir4306 2 года назад
Apparently he doesn’t know numbers, moral ethics, and good business practice…typical fraudster… he even admits he practices trial and error
@estephanosweldelasie371
@estephanosweldelasie371 5 лет назад
Are anfelgm egna Ethiopian nen..mn aynet gize new yederesnew
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
you remain behind. Ignorant.
@abebe7532
@abebe7532 5 лет назад
belew !!!kkkkkkkkk ahun Ethiopia bezeh huneta lay hona sele weseb mawrat dedebinet new tinish ayseketitihem !!! were setefa ,,weseb ?? kkkkkk
@yonifirst9243
@yonifirst9243 5 лет назад
You don’t think Ethiopian problems are sexual . ?
@hailemersha2123
@hailemersha2123 5 лет назад
እባካችሁ የመስቀል አጥር እና ጸሎተ አርጋኖ መጻህፍትን እንዴትማግኜት እችላለሁ ?
@abebe7532
@abebe7532 5 лет назад
@@hailemersha2123 Arganon Ethiopia yetim betekiresteyan yeshetal eko ! Kalchalk demo,, Memher Girma ,,canada semonun yegebalu ,,esachewga ,,tagegnaleh ayzoh abo !!
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
ምን ይሰቀጥጣል ግልጹን አውጥተው ስለተናገሩነው 🙄
@ashenafiewntie2009
@ashenafiewntie2009 3 года назад
@@getenetgirma2435 ዶ ር እባክሕ አድራሻሕን ንገረን አጀድራሻ ሳትነግረን አደናለሁ ማለት ምን ዋጋ አለዉ በምትናገረዉ ድምጽ አንድን
@millionmengesha5076
@millionmengesha5076 5 лет назад
እብዶች
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 5 лет назад
ምንማለትነው ምንያሰድባል
@danielhadgu
@danielhadgu 5 лет назад
የተከበርክ ወንድሜ ደረጀ፡ የዶክቶር ኣንተነህ ኣድራሻ ፡ የክልኒኩ website ንገረን እባክህ ። ደግሞ SUBSCRIBE, LIKE, SHARE, COMMENT ሁሉም ኣሟልቻለሁ። ከ ከ ከ ከ ከ. ገብረ-የሱስ ነኝ ። live in the UK.
@berakighebtezgabiher2950
@berakighebtezgabiher2950 4 года назад
ስልክ አገቸህ
Далее
Helen Show:   Overcoming Trauma and Learning to Heal
55:39
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 1,3 млн