Тёмный

የወተት መናጫ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ 2015 | Butter churner machine in Ethiopia | business | Gebeya 

Gebeya Media - ገበያ
Подписаться 407 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

የወተት መናጫ ማሽን ዋጋ በኢትዮጵያ 2015 | Butter churner machine in Ethiopia | business | Gebeya
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
የሽንኩርት መፍጫ እና በርበሬ መደለዣ ማሽን ዋጋ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wSsqfMSWFxg.html
@zekariasgebreegziabhair6541
Your media is becoming like a library, pls keep it up!!!
@WelTamrat-fr8ng
@WelTamrat-fr8ng Год назад
❤❤❤
@atnkutkendie4507
@atnkutkendie4507 Год назад
ጥሩ ነው በርቱ ጎማ ብትገጥሙለት ደግሞ 1 ሰው በቀላሉ ማንቀሳቀስ ይችላል በርቱ
@abelbekele5893
@abelbekele5893 Год назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Год назад
አሪፍነውበርቱ❤❤
@melkamudaba9414
@melkamudaba9414 Год назад
Wede mehal lalut amarach meshecha bota binorachu arif naw, bertu tebareku!!
@gashawedeoelshalomelectrom3629
@gashawedeoelshalomelectrom3629 11 месяцев назад
አዲስ አበባ ድረስ ትራንስፖርት ነፃ ነው
@user-wb2ih4bn2g
@user-wb2ih4bn2g Год назад
አመሰግናለሁ ። ጎንደር ነው እምኖረው manual እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@user-zo6ie3qj7g
@user-zo6ie3qj7g Год назад
በጣም አሪፍ ነዉ❤ 👍👍👍👌
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Год назад
መልካም ሰራና የሚያበረታታ በተለይ ወደ አገራቸው መጥተው ለመሰራት ለሚፈልጉ ተመሳሳይ ሙያ ያላቸውና ባለሙያወች ትልቅ ማመልከቻ ነዉ እንዲሁም ከተለያዩ ባለሙያወች ጋር በመናበብ የምርት ጥራትንና ብዛትን ለ120 ሚሊዮን ህዝብ ተመጣጣኝና ፍላጎትን ለማሙዋላት የሚቻልበትን አቅም ገንቡ !!! በተለይ ትኩረት ብታደርጉ የሚገባ ብየ የምገምተው ከአፍሪካ አገሮችና አረብ ሀገራት ጥሬ እቃን ለመግዛት መንግሰት ቢያመቻችላችሁ ብዙ ትርፋማ ልትሆኑ ትችላላችሁ !!! በርቱ!!!!!!!!
@gashawedeoelshalomelectrom3629
አመሰግናለሁ ተባረክ
@tarikumekonnen4618
@tarikumekonnen4618 Год назад
ከእርጎ ሳይሆን ከወተት ቅቤ የሜንጠዉን ማሽን ነዉ የምንፈልገዉ
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb Год назад
አንድ ኪሎ ቅቤ ለማውጣት ምን ያህል ሊትር ወተት ይፈጃል አዋጭነቱን ለማወቅ
@elyanadesalegntegegn6513
@elyanadesalegntegegn6513 Год назад
የሚሰሩ ሰዎች ጠይቄ ነበር10ሊትር 1ኪሎ ቅቤ ይወጣዋል ለበለጠ እርግጠኛ ለመሆን ጫላ ቢያሳውቀን
@nigussieyimamu520
@nigussieyimamu520 Год назад
ውሸት ነው ። እኔ የወተት ስራ እሰራ ነበር 1ኪሎ ቅቤ ለማውጣት 23-27ሊትር ወተት ይፈለጋል ።በእርግጥ አንደ ላሞቹ አይነት ዝርያ፣ አመጋገባቸው ይለያያል ።አብዛኛው ብዙ ወተት ለማግኘት ሲባል መኖ ስለሚመገቡ የቅቤ መጠን ይቀንሳል ።
@gashawedeoelshalomelectrom3629
ጥሩ ወተት ከሆነ ከ10 ሌተር 1 ኪሎ ይወጣዋል
@aaamithaylay5718
@aaamithaylay5718 Год назад
great berta
@halimamuhamed2068
@halimamuhamed2068 Год назад
እኔ ለወንድሞቼ ክፍለ ሀገር እፈልግ ነበር ግን እንዴት መምጣት ይችላሉ መላክ አትችሉም እናንተ ምን አልባት ሀገሩን አያውቀትም ሂዱ ብላቸው በተረፈ በጣም ወድጄዋለሁ እናመሰግናለን
@tedt.3568
@tedt.3568 Год назад
What material is this made of? Aluminum? Stainless steel?
@melkamudaba9414
@melkamudaba9414 Год назад
It is jumbo tanker I think
@chuksokadigbo4750
@chuksokadigbo4750 Год назад
It seems to be made of Nickel material though Stainless steel would have been better but it’s too expensive .
@shemsabdulkader8161
@shemsabdulkader8161 Год назад
ሰላም ብያለሁ ጫላ እኔምኖረው አረብ ሀገር ነው ሻወርማ ለመክፈት አስቤ ነበር አገረውስጥ ማሺኑን አገኛለሁ ይን ብታሳውቀኝ ከይቅርታ ጋር
@shemsabdulkader8161
@shemsabdulkader8161 Год назад
አልመለስክልኝም ከይቅርታጋ
@bezatube438
@bezatube438 Год назад
የምፈልገው እቃ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@SadiqNuru-gn7uf
@SadiqNuru-gn7uf Год назад
አመሰግናለው ወንድሜ
@genizemzem
@genizemzem Год назад
በርቱልልን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ማሽኑ ቆጆ ሆኖሳለ በስራ ቀን ሙሉ የሚለውን አልስማማባትም 😂አንድ ስአት ቢፈጅ ነው ያው ንጠናል ግን ሰአት ይዘን አናቅም እጂ 😂
@mrperfect1709
@mrperfect1709 Год назад
10Q chala efelgew neber bzu wetet alegn be temetatagn waga be ken eske 3700 letr wetet mewsed michil yanagregn ❤
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
በውስጥ መስመር ያናግሩን
@macbalefekrte4114
@macbalefekrte4114 Год назад
Ymishet lamoch kaluh
@EndeshawMuke-u2h
@EndeshawMuke-u2h 5 месяцев назад
ቅቤውን ካወጣን በሆላ አይቤ ማዉጣት እንችላለን ወይ
@fatumaomaer3347
@fatumaomaer3347 6 месяцев назад
በርቱ ምርኢት ስራ
@samriyegetalije4683
@samriyegetalije4683 Год назад
ወይኔ ጫላ ከሐዋሳ እንዴት ማምጣት እንችላለን በጣም አሪፍ ተመጣጣኝ ዋጋው ነበር
@gashawedeoelshalomelectrom3629
የት ሀገር ነው ያላችሁት ?
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Год назад
1ሊትር ምን ያህል ኪሎ ቂቤ ይሆናል ሠረጃ ካለ
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb Год назад
የኔም ጥያቄ ነው
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb Год назад
የኔምጥያቄ ነው አዋጭነቱን ለማወቅ
@gashawedeoelshalomelectrom3629
ከ10 ሌትር ወተቱ ጥሩ ከሆነ እስከ 1 ኪሎ ይወጣዋል
@temesgentegegn-be8hb
@temesgentegegn-be8hb Год назад
@@gashawedeoelshalomelectrom3629 ለዚህ ለዚህ ወተቱን መሸጥ ይሻላል ልፋቱ ማሽኑ ጊዜህን ። በ
@user-sm7jn4py6d
@user-sm7jn4py6d 5 месяцев назад
Selam slkachun endet magignet yichlal lakulgn
@ethio125
@ethio125 Год назад
እኔ ለገጠር ባለ 20 ሺህውን እፈልጋለሁ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE Год назад
ምን ልታረጊው ልጄ 😂
@ገነቱተሻለ
@ገነቱተሻለ Год назад
ስልክ ቁጥር ላኩልኝ እፈልገዋለሁ።
@AnaLim-co8ig
@AnaLim-co8ig Год назад
❤❤
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Год назад
ምን ያህል ወተት 1ኪሎ ይሆናል
@gashawedeoelshalomelectrom3629
10 ሌትር 1 ኪሎ ቅቤ ይወጣዋል
@user-co2qf2vf3r
@user-co2qf2vf3r Год назад
Yet newu gigenyewu
@SimeraDebabe
@SimeraDebabe 5 месяцев назад
የት ነዉ የሚገኘዉ
@asia1247
@asia1247 Год назад
👍👍
@Muhammad-ok9nm
@Muhammad-ok9nm Год назад
ሰለሳ።ደቃ። ወሸጥ
@hayatube4721
@hayatube4721 Год назад
Wedim chala amaseginalhu huligeza harif hasab nw emitakeribelin gin 1.tiyaka alegh huligeza yemayegebagh neger misala mekena bebanik 3.000.000 birr bigeza welidu 10%behon yeh welid beyeweru 10 %be.1.amet 6.000.000.belay yehonal weys 3.300.000 yehonal begizabehar meluselgh mekena lemegizat asiba new?
@essealimirahtube6387
@essealimirahtube6387 Год назад
እነሱን የምናገኝበት ስልክ ቁጥር አድራሻ ብታስቀምጡልን መልካም ነው?
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@EtagegnDibabe
@EtagegnDibabe 2 месяца назад
ዎጋ ስንት ነው
@missgana9842
@missgana9842 Год назад
Ena eflgalhu
@missgana9842
@missgana9842 Год назад
Dabr brhan tadersliegalih plce melselieg
@gashawedeoelshalomelectrom3629
Addis Ababa dires newe yeminilikew
@ستارتيوب-ث5ه
@ستارتيوب-ث5ه 3 месяца назад
የላም ቅቤን በጅምላ እገዛለሁ ማንም ካለው እባክዎን በግል መልእክት ያግኙኝ።
@EndeshawMuke-u2h
@EndeshawMuke-u2h 5 месяцев назад
ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 5 месяцев назад
ቪዲዮ ላይ አስቀምጠናል
@Hana-o8u
@Hana-o8u 6 месяцев назад
በፍጥነት እፈልጋለሁ ቡሾፍቱ ነኝ እባክህን እርዳኘመግዛት ፈልጋለሁ ወተት እየተበላሸብኝ ነው
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 9 месяцев назад
Men yhl edme yaglglali
@FirhiwotMetiku
@FirhiwotMetiku 10 месяцев назад
አድራሻ ላክልን
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Год назад
አገር ስገባ እመጣለሁ እፈልገዋለሁ
@AnaLim-co8ig
@AnaLim-co8ig Год назад
👍👍💪
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
ዋዉዉዉ
@kiyyayoutube8799
@kiyyayoutube8799 Год назад
Calaa gudda sii galtefadhna gafii qabaa kana dursii sii gafadheni ture mashin largoo argee bay'ee namati tola garu wanti gafii kemikala isaa essa akka arganu anii idoo ni qabaa jamodha fidani gurguuru kanafi irti ifaa naa godhii
@alamalam5960
@alamalam5960 Год назад
ስልክንአስቀምጥልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ
@missgana9842
@missgana9842 Год назад
Yet nw yemgegew😊
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ቪዲዮ ላይ ተገልፀዋል
@gashawedeoelshalomelectrom3629
Awassa
@missgana9842
@missgana9842 Год назад
Salme chala
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 9 месяцев назад
Azgem ende brete
@user-co2qf2vf3r
@user-co2qf2vf3r Год назад
Yet ager yigenyal
@gebeyamedia
@gebeyamedia Год назад
ቪዲዮ ላይ እኮ አድራሻውን ተናገረ
@zuriyashsamuel4077
@zuriyashsamuel4077 Год назад
Baayyeen barbada ani caala akkamiti argadha
@mika-ib9qy
@mika-ib9qy Год назад
😍😍😍😍
Далее
ወተት መናጫ ማሽን/butter churner machine
2:43