Тёмный
No video :(

"የወንበዴዎች ዋና" አስገራሚ የህይወት ምስክርነት /ዉብሸት ቢተዉ/ PART TWO Amazing Ethiopian Protestant testimonies 

Semay Tube
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 589   
@Encounter_
@Encounter_ 11 месяцев назад
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ። ለተጨማሪ መረጃ Ethiopian +251978808055 Telegram: - +251978808055 / +12067249288 Whats Up :- +12067249288
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 Год назад
በጣም ትርፋማ ነህ በ25 አመት ዘላለማዊ ህይወትን አትርፈህ ወጣህ።ለሰው 25 አመት ከባድ ነው የአንድ ሰው እድሜ ነው ግን ከዘላለም አንፃር ትርፋማ ነህ።ስንቱ እድሜ ልኩን በምድር ነፃነት ሆኖ ለሲዖል እየተዘጋጀ ነው።አንተ እጅግ እድለኛ ነህ።❤❤❤❤❤እንኳን ጌታ ረዳህ
@ZewduGezu
@ZewduGezu Год назад
Mirt agalaleste sis no more life with out Jesus
@wbitew
@wbitew Год назад
አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 Год назад
@@wbitew ነገር ግን እስከፍፃሜ የሚፀና እርሱ ይድናል።ያው አንተ እንደምታውቀው መዳናችንን ዕለት ዕለት እየፈፀምን እስከመጨረሻው መሄድ አለብን አይደል?ብዙዎች መንገድ ጀምረው አቋርጠው ወጥተዋል ከግማሽ።እኛን ጌታ ይርዳን።ተባርከሃል።2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤ ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤ ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።
@revivalistmeklitamare1562
@revivalistmeklitamare1562 Год назад
2ኛ ጢሞቴዎስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ቃሉ የታመነ ነው እንዲህ የሚለው፦ ከእርሱ ጋር ከሞትን፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንኖራለን፤ ¹² ብንጸና፥ ከእርሱ ጋር ደግሞ እንነግሣለን፤ ብንክደው፥ እርሱ ደግሞ ይክደናል፤ ¹³ ባናምነው፥ እርሱ የታመነ ሆኖ ይኖራል፤ ራሱን ሊክድ አይችልምና።
@asterabreha5991
@asterabreha5991 10 месяцев назад
እንዴት ደስ ይላል ትረካ ነው የሚመስለው ፊልም ቢሰራ ወይም መጽሃፍ ቢጻፍ ብዙ ሰው ይጠቀምበታል ተባረኩ
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ ያለፉት አመታት ይቆጨኛል ኢየሱስ መሐሪዬዬዬ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
🙌🙌🙌
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 11 месяцев назад
ውይ እንዴት እንደወደድኳችሁ ማቆም አቃተኝ ልጅነትን አስታወሳችሁኝ ያኔ በልጅነቴ የወደድኝ ጌታ ከተውኩት እረጅም ዓመት የሆነኝ ጌታ እየጠራን እንደሆን እዲሰማኝ እደረገኝ። በጣም በጣም ነው የወደድኳችሁ
@wbitew
@wbitew 10 месяцев назад
እረፍት ወደሆነው ወደ አባትህ እቅፍ (ቤት) ተመለስ፣ ወንድማለም።
@fikreharkota
@fikreharkota 6 месяцев назад
አሁንም እጅግ በጣም ጌታ በጣም ይውድሃል እባክህ ተመለሰ ወደ እርሱ አትጎዳ artificial በሆነ ፍቅር እርሱ ስዎድ የምር ነው እየሱስ ፍቅር ነው
@user-tf9jl5by4s
@user-tf9jl5by4s Месяц назад
/
@SabaTesfuna-vk4bs
@SabaTesfuna-vk4bs 4 месяца назад
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው በዚህ ምስክርነት የጌታን ማዳን አየን ክብር ለኢየሱስ ይሁንለት
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን 🙏
@emmy1365
@emmy1365 6 месяцев назад
አቤቱ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር አንተ ድንቅቅቅቅቅ አምላክ ነህ!!!🙏❤ የዚህን ወንድሜ ምስክርነት 2ቱንም part አፌን ከፍቼ ነው የሰማሁት የጌታ እየሱስ ስም ይባረክ!!! ሁሉ ለበጎ ነው ማለት ይህ ነው!! እግዚአብሔር ዘመንህንን ያለምልምርው!!!🙏😍
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Amen.
@mihretseifu4138
@mihretseifu4138 3 месяца назад
Wowwww how wonderful our Lord
@nestanetfreedom
@nestanetfreedom 8 месяцев назад
ክብር ለጌታ ይሁን አባትዬ አንተኮ መልካም አምላክ ነህ እኮ ምነው ፍጥረት ሁሉ ቀምሶህ ባረፈ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ ጌታን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እወደዋለሁ ስትል ነብስ አልቀረልኝም ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
amen
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Год назад
መዳኔን አቅልዬ ስላየሁት ጌታ ምህረት አድርግልኝ😢
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Egzaber melkam new
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Год назад
@@Encounter_ አሜን ! በዘመናችን ህያው ምስክሮችን ስለምታሳዩን ተባረኩ:ለምልሙ!!!
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን።
@fikreharkota
@fikreharkota 6 месяцев назад
አሜን 🙏🏿
@user-bm3ec1tt6i
@user-bm3ec1tt6i Год назад
በመጀመሪያ አምላካችን ይባረክ ምስክርነቱ ባላለቀ አልኩኝ ይሄ ቻናል አዘጋጆች ተባረኩ የእውነተኛ ወንጌል ሰባኪ በመሆናችሁ ሰለእናንተ አመሰግናለሁ ወደድኳችሁ ደግሜ ልበል ተባረኩ
@wbitew
@wbitew Год назад
ጌታ ይባረከ።
@DiboraGirma
@DiboraGirma Год назад
በእውነት ለምስክርነት ያበቃው ጌታ ይባረክ እየሱስ ድንቅ አምላክ ነው ምህረቱ ፣ጥበቃው ፣ቸርነቱ በቃ እየሱስ ጌታ ነው።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen egzaber yibarek
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን።
@user-un6ls2pf3g
@user-un6ls2pf3g 6 месяцев назад
አሜን
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 5 месяцев назад
ታማኝ ምስክርነትህ ታማኙን እየሱስ ክርስቶስን ያሳያል ስሙ ለዘላለም ይባረክ የ25 አመቱን ክሶ በቅርቡ ቤተሰብ መስርተህ ከልጆችህ ጋር እናያሃለን አብዝቶ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Thank you 🙏
@wbitew
@wbitew 5 месяцев назад
Amen. Amesegnalehu
@hanademelash6673
@hanademelash6673 4 месяца назад
አገባ እኮ ውዴ 😂😂😂
@ferwiniberhane3342
@ferwiniberhane3342 4 месяца назад
@@hanademelash6673 እሰይ በልጆች ይባርከው
@Newaccountbunnimeow
@Newaccountbunnimeow 4 месяца назад
Wow, this is amazing I cannot stop. Jesus Is Lord. God bless you.
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@emebetmegersa7867
@emebetmegersa7867 Год назад
በድንቅ አጠራርህ የጠራኸኝ በእረፉት ውሀ ዘንድ የመራኸኝ በለመለመ መስክ ያሳደርከኝ በአለት ንቃቃት የሰወርከኝ ተግተህ የጠበከኝ እንዳልጠፋ መድሀኒአለም ክብርህ ይስፋ። ደጋግሜ እንደ አዲስ አዳምጠዋለሁ በእግዚአብሄር ስራ እደነቃለሁ የረዳህ ጌታ ይባረክ። አኔ አልፌበት ለመግለፅ ቃላት ባጣሁበት የህይወት መንገድ ወንድሜ ጥሩ አድርገህ ገልፀህዋልና አመሰግናለሁ። ሳሚም ጌታ ይባርክህ።
@wbitew
@wbitew Год назад
Amen. Tebarekilgn
@mekdeshailegiorgis6073
@mekdeshailegiorgis6073 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የነብስ የስጋ ነፃነት የሰጠህ በምስክርነትህ ተባርኬለው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር አይቀደምም !!
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን። ክብሩን ጌታ ይውሰድ።
@bezawitmesele2989
@bezawitmesele2989 4 месяца назад
እንዴት ደስ የሚል ሒወት ያለው ምስክርነት እየጋጋህ የምትሰማው ወሪውስጥ እራሱ የእግዚአብሔር ህልውና ይሰማል 🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን 🙏
@wbitew
@wbitew 3 месяца назад
ክብሩ የእግዚአብሔር ነው።
@user-py5oq5bt1d
@user-py5oq5bt1d 6 месяцев назад
“እግዚአብሔር ያዳናቸው፥ ከጠላቶች እጅ ያዳናቸው ይናገሩ።” - መዝሙር 107፥2 በትክክል የተነኩ ይናገሩ ነብስ ውስጥ አጥንት ድረስ ዘልቀው ይገባሉ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@tigistassefa5577
@tigistassefa5577 6 месяцев назад
የገባው ሰው እንዲህ ይናገር አሜን።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
WOW ጌታ ኢየሱስ ያገኘው ሰው ምንኛ እድለኛ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን 🙏
@selamawitwossene6490
@selamawitwossene6490 5 месяцев назад
ወንድሜ በጊዜው በራሱ ሰዐት ገልጦህ አሁን በቤተክርስትያን ውስጥ ያለውን እድፍ እንደሚያጠራብሕ አምናለሁ። በአንተ ፍቅሩን ቸርነቱን ምሕረቱን ገልጦ በእርሱ ላይ ያለን መታመን እንዲጨምር የረዳን እግዚአብሔር ይባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Praise God
@marthayilma2349
@marthayilma2349 5 месяцев назад
ግሩም ምስክርነት። እሠይ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ። የነብስ እርካታ እረፍት ከ ክርስቶስ ነው
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@michaelalem771
@michaelalem771 6 месяцев назад
ትረካ ነው የሚመስለው❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank You for watching
@yonhir1
@yonhir1 6 месяцев назад
እጅግ በጣም አስገራሚ ምስክርነት ከሚገርም የአገላለፅ ልቀት ጋር:: እግዚአብሄርን እጅግ አመስግኛለሁ:: ውድ ወንድሜ ውብሸት: መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ::
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank You 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ።
@ephramejerry3526
@ephramejerry3526 8 месяцев назад
ዘመንህ ይካስልህ ወንድሜ እንኳን ለክብሩ ተጠቀመብህ ያስጨነከኝ ለመልካም ሆነልኝ ።
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
Amen❤
@tsegaantewan9975
@tsegaantewan9975 2 месяца назад
ውይይይ ደስ ሲል ሕወትን የሚያንፅ ጌታን ብቻ የሚያሳይ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን❤
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
ክብር ለጌታ ይሁን
@wbitew
@wbitew 2 месяца назад
Amen.
@addedyalew
@addedyalew Год назад
አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነህ ምንስ ቃል ይገልጽሃል ''ዳኛ ያቆመው ጠበቃ ይረታል '' አልህ አደል እንዴት ያለ መገለጥ ነው?! ተባረክ✅🤔 ኢየሱስ ጠበቃችን !
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ኢየሱስ ጌታ ነው
@addedyalew
@addedyalew Год назад
በልጅነት እድሜ እያለሁ ምንም ክርስቲያን በሌለበት ምድር አባቴን ያገኝው በፍቅሩ ብርቱ የሆነው ጌታ ያሳለፈንን ያንን የመከራና የስደት ጊዜ አስታወሰኝና የልጅነቴን አምላክ አሰብሁት አይኖቼ በእንባ ተሞሉ ሃሌሉያ !
@wbitew
@wbitew Год назад
“ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” 1ዮሃ. 2:1 - 1ኛ ዮሐንስ 2፥1
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
ህይወት ያለው ህያው ምስክርነት ነው በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ከአየልህ ምንም ሳይቀር ኖረህ ሰርተህም አገልግለህም ነው የምታልፈዉ ብሩክ ነህ የባረከህ ይባረክልን
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን። አምናለሁ እንደተናገረኝ እንዲሁ ያደርጋል።❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
​@@wbitew አሜን ይሁንልህ ወንድማችን ጌታ ታማኝ ነው
@BigJ6765
@BigJ6765 6 месяцев назад
​@@wbitewbeautiful mind stay humble ጨምሮ ይባርክህ ❤
@deboamare5171
@deboamare5171 7 месяцев назад
የኔም ጥያቄ እኔ እየኖርኩለት አይደለም የኔም ህይወት ነው !! 😢😢🙁ጌታ ያግዝህ ያግዘኝ ድንቅ ምስክርነት ድንቅ ህይወት አቤት ኢየሱስ !! 😓😓
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Eyesus
@alexst5201
@alexst5201 6 месяцев назад
😢😢😢😢 What an amazing testimony
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Praise God
@user-hn6eg1zl4n
@user-hn6eg1zl4n 6 месяцев назад
ሁፍ የኔን እየሱስ እኔ የገባኝን እግዚያብሄርን ነዉ ያገኘሁት እና ጭራሽ አንዳንድ ቦታማ ጭራሴን የራሴን ቃል ከአፌ ላይ የወሰደ እስኪመስለኝ ድረስ እየሳኩ እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት እሰይ ጌታ ይክበር🙏🙏🙏🙌🙌🙌🫂🫂🫂🫂
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@user-en7ho9dj4d
@user-en7ho9dj4d 5 месяцев назад
በጣም በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ሁልጊዜ በሁሉ ቦታ በስራ ላይ ነው ሊያድነው የወደደውን ያድናል፣ ሊያኖረው የፈለገውን ያኖረዋል፣ በእንደዚህ መንገድም እያኖረ ራሱን ይገልጣል ልዩ እግዚአብሔር እንዲህ ነው እንደዛ ነው ተብሎ የማይታወቅ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ፣ መስካሪውንም ያዘጋጁትንም ሁሉ ጌታ ይባርካችሁ እላለሁ
@Encounter_
@Encounter_ 5 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 5 месяцев назад
Amen. God bless you.
@ferdosousman9649
@ferdosousman9649 3 месяца назад
አጠራሩ ይገርማል እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ በህይወት መኖር በራሱ በረከት ነው በህይወት አኑሮ የመጨረሻውን እውነተኛ ህይወት እንድታገኝ የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙌🙌
@wbitew
@wbitew 3 месяца назад
አሜን።
@wegegebe7813
@wegegebe7813 3 месяца назад
አቤት መዳን የኛ ጌታ ኢየሱስ ይሄ ነው። ድንቅ ምስክርነት ተማርኩበት
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን
@wbitew
@wbitew 3 месяца назад
ተባረክ።
@thepoweroftheresurrection_7
How miraculous is the holy one of Israel, how merciful is our God
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Praise God
@wbitew
@wbitew Год назад
Indeed. Our God is the God of love, mercy, peace, rdemption for everlasting life.
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 6 месяцев назад
አቤት የሰው ልጅ ህይወት አየህ ቢተው በወቅቱ በልጅነትህ ጌታ እድል ሰጥቶህ ነበር ግን ሰይጣን ደግሞ ብዙ ዋጋ አስከፈለህ ግን ጌታ ሁሉን ለበጎ ለወጠው እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉ
@heleneshetu2545
@heleneshetu2545 Год назад
በጣም የሚገርም ህይወትን የሚለውጥ መንፈስ የሚያድስ ምስክርነት ነው። የረዳህ ያገዘህ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ❤❤❤
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j 6 месяцев назад
ፍፁም ሠላም አገኘነዉ ያ አለሞ የማይሠጠዉ ሠላሙ አቤት ጌታሆይ ለቅመህ አተምከን አቤት ድንቄ ህያዉ አምላክ ሁላችን ብንጠየቅ ከየት እንዳመጣን ተባረክ አባባ ጌታ እየሱስ wow
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@meskeremKebede-bj1el
@meskeremKebede-bj1el Год назад
ኦኦኦ ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ጌታ ዘመንህ ህይወትህን ይባርክ ተባረኩ!!!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏
@asterdegu9426
@asterdegu9426 9 месяцев назад
ተባረኩበት ጌታ እንድዚህም ያኖራል ጌታትገልጥም ልጅ የመጣበት ምስክርንት መፈስ ቅድስን እኔንም ነክቶኝ እልፎል ጌታ ዘመንህ ሃባርክ በደሙ ሽፍንህ
@Encounter_
@Encounter_ 9 месяцев назад
አሜን ። ክብር ለእግዚያብሄር ይሁን ።
@godislove6010
@godislove6010 2 месяца назад
ይህ የእግዚኣብሄር ፍቅር ነው, እየሱስ ጌታ ነው 🙏🏻🇪🇷
@Encounter_
@Encounter_ 2 месяца назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 2 месяца назад
Amen
@lunashiferaw3923
@lunashiferaw3923 Год назад
Oh my sweet Jesus @Wubeshet Bitew Phrases and words aren’t adequate enough to describe what you made me feel. I was feeling the presence and warmth of the Holy Ghost like a cloak. I could listen to you for days. I am jealous of those you lead in your church. I could only hope for the day I get to see you in person. You’re a living walking and talking testimony of God’s unlimited and eternal love. Praise be unto His glorious name. Keep on shining brother.
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Glory To God
@wbitew
@wbitew Год назад
I thankyou and praise the Lord. Blessed are you.
@kasechwirtu7932
@kasechwirtu7932 2 месяца назад
ጌታ ይባረክ!!!!
@aynalemkidane
@aynalemkidane 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የሚያንጽ ምስክርነት
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
አሜን።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 Год назад
የሚገርም አስደማሚ የህይወት ታሪክ!!! ጌታ በቃ በሱ በኩል ምንም ነገር አለቀ አይባልም የእንደገና አምላክ ዘመን ጨምሮልህ እንዲህ እየሱስን ስትባርክ መስማት መታደል ነው ክብር ለስሙ ይሁን፡ 25 ዐመት እንደቀላል 😢በጣም ገርሞኛል የጥቁር መብት ታጋዩ ማንዴላ 27 ቀሪው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤
@wbitew
@wbitew Год назад
❤Amen. Thank you❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
አሜን የሚያሻግር እግዚአብሔር ነው wow
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@user-ws8oy9bm8s
@user-ws8oy9bm8s 6 месяцев назад
Glory to God it is an amazjng witness❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Amen❤
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Год назад
አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x) ማዕበሉ ሳይጥለኝ ውኃ ሳያሰጥመኝ እጄን በእጁ ይዞ ወንዝ አሻገረኝ የፈተናው እሣት ወላፈን ሳይጐዳኝ በጌታዬ ፀጋ በሕይወት አለፍኩኝ አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x) ከሕያዋን ጋራ ኖሬ እንዳከብርህ ፈተናን አልፌ እንዳመሰግንህ ኢየሱስ ከጐኔ ቆሞ አበረታኝ ከአንበሣው አፍም ደጋግሞ አወጣኝ አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x) ሕይወቴን ለአምላኬ አደራ እየሰጠሁ በእረኝነቱ ሥር ሳልሰጋ እኖራለሁ ከክንፎቹ በታች እተማመናለሁ በእርሱ ተጠብቄ አገሬ እገባለሁ አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x) ጌታ የሠራውን ድንቅ አስታውሳለሁ ስላለፈው ዘመን አመሰግናለሁ ከፊቴ ላለውም በእርሱ እደገፋለሁ በዘለዓለም ክንዱ በእቅፉ እኖራለሁ አዝ፦ ባለፍኩበት መንገድ ለእኔ ተጠንቅቆ እዚህ ያደረሰኝ ከክፉ ጠብቆ እስከ ፍጻሜውም ያቆመኛል ጌታ ሃገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ (2x)
@wbitew
@wbitew Год назад
Wowww. አስደናቂ መዝሙር!!!
@teferiregassa7720
@teferiregassa7720 6 месяцев назад
ጌታ እንኳን ረዳህ ምሕረቱም ይድዛልህ ወንድሜ እግዚአብሔር ወደዚያ ባይወስድህ በሕይወት አትኖሪም ነበር ። ዛሬ ሳስብ እንድህ ምንጭ ከህይወት ህ ኣይፈልቅም በነበር። ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
አመሰግናለሁ።
@netsanetl8529
@netsanetl8529 Год назад
ዋው ውንድሜ ውብሽት: ጌታ ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ: ድንቅ ድንቅ ምስክርነት: አንድ ነገር ምልህ: ጌታ መንፈስ ቅዱስ ክቃልህ ጋር አብሮ አለ::
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@wbitew
@wbitew Год назад
ስራውም ክብሩም የእርሱ ነው ❤
@tsionetadele
@tsionetadele Год назад
Wow...ምን አይነት ሰው ነህ እንደወርቅ በእሳት ተፈትነህ ያለፍክ ሰው ነህ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wbitew
@wbitew Год назад
ቆሻሻን፣ ደምን፣ እርክሰትን አጥቦ የሚያስውብ ጌታ ኢየሱስ ድንቅ ነው።❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
ወንድማችን አገላለፅህ እጅግ ግሩም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አዘጋጅና አቅራቢዎቹንም እጅግ አደንቃለሁ ተባረኩ
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏
@misrakdeguma7053
@misrakdeguma7053 8 месяцев назад
Glory to God!! የረዳህ ኢየሱስ ይባረክ! ኢየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
🙌🙌
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
Amen❤
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 Год назад
እንዴት አይነት የፍቅር አምላክ ነህ አባዬ😊😊
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Год назад
አሜን ድንቅ ስለሆነዉ አባታችን
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u 7 месяцев назад
ዊወ የሚገርም ሚይዲየ የምታመጠቸ ምክር የሚባርክ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Thank You 🙏 for watching
@tigesthebabo4241
@tigesthebabo4241 Год назад
ኢየሱስን ማመንና መከተል መጣበቅ የምድር ብቻ ሳይሆን ለሰማዩም በረከት ነው
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@wbitew
@wbitew Год назад
የመደናችን ዋንኛ ምክንያትም ነው።
@konimamo1332
@konimamo1332 6 месяцев назад
The experience of life he passes through All those years, its deep life experience, it will touch many souls. I thank God for your life more blessings
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
God bless you. And thank you.
@helenseyum-ih7zf
@helenseyum-ih7zf Год назад
ጌታ ትልቅ ነው ስለ አንተ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@SaraSara-fq1em
@SaraSara-fq1em 6 месяцев назад
Wenet bexam dek mesekerenet new tebarek yexebekeh Geta yikeber❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Amen.
@bisratfeshay9533
@bisratfeshay9533 6 месяцев назад
እሂን ምስክርነት የጌታን ስራ የሰማሁበት ህግና ፀጋን ያስተዋልኩበት መዳናችን ምንያህል ዋጋ እንደተከፈለበት የተረዳሁበት ነው ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
amEn 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Amen
@rb2782
@rb2782 Год назад
ጌታ ጠብቆ ያፈረ የለም. እግዚአብሔር እጅግ መሃሪ ፍቅር እና ታጋሽ ነው ስሙ ይባረክ. ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ የቀረው ዘመንህ ይለምልም ተከናወን.🙏🏽🙌🏾
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank you for watching
@wbitew
@wbitew Год назад
Amen. And thank you.
@deboamare5171
@deboamare5171 7 месяцев назад
more Bless Semay Tube🙏🙏🙏🙏🙏 and Wubeshet Bitew❤❤❤ for this marvelous testimony !!!ገባኝ እያዳነ ደግሞ የተዘራውን እያሳጨደ !! ዋው !!! እና የአቃቢ ህጉ ዶሴ ላይ አንድ የክርስቶስን ደም ጠብታ ሲያደርግበት ያበቃለታል እንደማለት ነው!! የክርስቶስ ጥብቅና ትክክል !! 👌👌👌👌👌👌👌🦻🦻🦻🦻🦻
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Год назад
ተመስገን❤❤ኢየሱስ፡በመቶ ተአረፍን❤❤
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 4 месяца назад
Praise lord He is Good God .The best Gift is Good will .Thank You lord you are amazing .
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 3 месяца назад
God bless you.
@myYesus777
@myYesus777 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ታሪክ በወንድም ውብሸት ሕይወት ውስጥ ።
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 6 месяцев назад
Wow! I couldn't stop listening to this amazing testimony, I enjoyed it, and may God bless you with many more ❤️
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Thank you so much!
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Thank you.
@yeneneshmarie1607
@yeneneshmarie1607 Год назад
ውይ ሊያልቅ ይሆን እያልኩ ድጋሚ እየመለስኩ ሁሉ ነው የሰማሁት።ጌታ ይባርክህ እውነት እግዚአብሄር በምህረቱ ባለፀጋ እንደሆነ አንደበትህን በጨው ቀምሞ እየተናገረ ነው። እየሱስ ያድናል ጆሮ ያለው ዛሬም እየሰማ ከአውሬው መንጋጋ ያመልጣል። ጌታ ባንተ የጀመረውን ይጨርሰዋል ሀይልህን እንደንስር እለት እለት ያድሰዋል የጠራህ አምላክ የታመነ ነው። ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያወጣህ የሱን በጎነት እንድትናገር የተመረጥክ የንጉስ ካህን ቅዱስ ህዝብ ለርስቱ የተለየህ ነህና ዘመንህን የጌታን ድምፅ እየሰማህ ተሰማራ የጠላትን ደጅ ውረስ። የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ደሞ እራስህን ደብቀህ ድንቅ የእግዚአብሄርን ስራ እያቀረብክልን ስለሆነ ጌታ ብድራትህን ባደባባይ በግልፅ ይክፈልህ። ግርግር ሰልችቶን ነበር።በቃ ፀጥ ብለን ተመስጠን የምንሰማውን ፕሮግራም አገኘን ።
@wbitew
@wbitew Год назад
❤አሜን። ጌታ ኢየሱስ ያድናል። መዳን በሌላ በማንም የለም። በእርሱ ከዘለዓለም ሞት አምልጡ።❤
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Год назад
እረ እኔስ ነፍስም አልቀረልኝ ከቀድሞ ይልቅ ውዴን ወደድኩት 🎉ውብሸት እስከፍፃሜው ጌታ እጅህን ይያዝ ❤🎉
@wbitew
@wbitew 10 месяцев назад
አሜን።
@abebakebede1186
@abebakebede1186 9 месяцев назад
ዳኛው እራሱ የላከው ጠበቃ ሲሆን ግን.... 19:40-19:50 👍👍👍
@user-mo6ib8zg2w
@user-mo6ib8zg2w Год назад
እየሱስን ተረከው እንጅ የህይወት ምስክርነት ብቻ አይደለም እየሱስ በየትም ስፍራ ደስታችን ነው
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na Год назад
አምላካችን መጠጊያችንና ኀይላችን፣ በሚደርስብን መከራ ሁሉ የቅርብ ረዳታችን ነው። መዝሙር 46:1
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@fikirtemamotessmafikirtema7490
ቸሩ መድሀኒዓለም ታያለክ አለክ ሁሌም የምትኖር ጌታ አይ እየሱስ አባት ነክ እኮ አንተ
@wbitew
@wbitew Год назад
Amen.
@SamYegeta
@SamYegeta 7 месяцев назад
ለብዙዎች መፅናናትና መታደስን የሚያመጣ በቡዙ መከራ ዉስጥ ሊያልፉ ላሉ ስዎች መከራዉ እግዚአብሔርን እንድናዉቅ እና ሁሌ ከኛ ጋር እንደሚሆን የሚናገር ድንቅ ምስክርነት ነዉ ባያልቅ አልኩኝ ሁላቹሁንም ጌታ ይባርካችሁ
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
Amen❤
@MeronMirte
@MeronMirte 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ።
@solaneayyano5744
@solaneayyano5744 6 месяцев назад
Wow wow!! I really love your spirit!! May God bless you with more happiness and with his presence!! ❤️
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew 6 месяцев назад
Amen.
@melakubetela6442
@melakubetela6442 2 месяца назад
እባክህ መፀሀፍ ፃፍ ጌታ ላንተ ብቻ የገለፀውን የህይወት ሚስጥር አካፍል
@wbitew
@wbitew 2 месяца назад
ጌታ ይረዳኛል፣ እጽፈዋለሁ። ጌታ ይባርክህ።
@Etse-qr4xo
@Etse-qr4xo Год назад
አቤት❤ኢየሱስ ❤ስራህ ግሩም ድንቅ ነው የወደደን ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@wbitew
@wbitew Год назад
❤አሜን❤
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe Год назад
እኔ በእድሜዬ እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም እንኳን25አመት 20 ሰከንድ የታሰርክ አትመስልም ጌታ ሲፈውስ ያለጠባሳ ነው እኔ እንደዚህ እያለቀስኩ እያቋረጥኩ በእልልታ እየጮሁኩ እንደገና እሰማውና ከብር ለጌታ እየሰጠሁ እንኳንም ያንተሆንኩ እያልኩ ይሄን ጌታ የማደርገው እያጣሁ ነው የሰማውህ ገና አንተ የዘመናችን ጳውሎስ አድርጎ ይገልጥሀል ያየሁት አንተላይ የዚህን ሩሩህ ጌታ እጁን ነው ተባረክ ወንድምዬ በደሙ ይሸፍንህ እየሱስዬ❤❤❤❤❤
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን፣ በጌታ የተወደድሽ እህቴ። ተባረኪልኝ፣ የዚህ ሁሉ ምንጭ ጌታ ኢየሱስ ነው። ክብር ለእርሱ ይሁን።
@sam-yk8vd
@sam-yk8vd Год назад
Wow! What a testimony!! Praise the Lord for his Mercy and grace. God bless you brother
@wbitew
@wbitew 10 месяцев назад
Amen.
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 4 месяца назад
የተወደድክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
አሜን
@almazg2305
@almazg2305 Год назад
እሚገርም ምስክርነት ነው እምለው ሁሉ ጠፋብኝ : እግዚአብሔር ሆይ አንተ ስትስራ የሚከልክልህ ማነው ብቻህ ድንቅ የምታደርግ አባት እግዚአብሔር ሆይ ተባረክ! ወንድሜን ስለታደከው ተመስገን የኔ ወንድም ቀሪው ዘመን ሁሉ በእየሱም ይባረክ❤🙏
@wbitew
@wbitew Год назад
አሜን፣ እህቴ።
@demissieblovewin4928
@demissieblovewin4928 7 месяцев назад
የሚገርም ምስክርነት ሳይሆን ስብከት ብለው ደስ ይለኛል። የሚገርም ወንድም ነው። ህይወት ይናገር እስኪ ማለት ይኸው ነው። I feel him so much, and he made my day. ይህን ቱብ እና ይህንን ራዕይ የሰጣችሁ አምላክ ስሙ ይባረክ። እናንተም ተባረኩልኝ።ለወንድሜ ደግሞ የምለው አንድ ነገር the best is yet to come in ur life. ብቻ በጊዜውም አለጊዜውም ትጋ። ይክብር ሰው ነህ።ስለ አንተ የሰማይ አምላል ይባረክ። በጣም ደስ ብሎኛል ተባርኬብሀለሁ።I wish ቤ/ክ በእንደዚህ አይነት ህይወት ለዋጭ ምስክርነት ባላቸው ሰዎች ተሞልታ በየሳምንቱ መስማት በቻል።
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
ውዴ ኢየሱስ ይክበርበት❤
@godswordbykids-650
@godswordbykids-650 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት ግን ስንቶቻችን ይሆን ስታሰር አልጠየቃችሁኝም የሚለው ቃል ትዝ ያለን ምን ያህል የሰው እርሀብ እንኳን እንዳላቸው እኛ ደሞ ምን ያህል በሰው ተከበን እንደምናሳልፍ ትልቅ ትምህርት አግኝችቤተላሁ እውነት ነው ጌታ ከናትም በላይ ነው ጌታ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል ተባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ታማኝ ነው
@wbitew
@wbitew Год назад
ጌታ ጸጋውን ያብዛልን።
@FraolTedla-xg8gd
@FraolTedla-xg8gd 8 месяцев назад
ተባረኩ❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን
@temesgenalemu3645
@temesgenalemu3645 Год назад
የሚገርም ምስክርነት ነው ።God bless you more!!!
@wbitew
@wbitew Год назад
Amen.
@user-hp8uq1tb5u
@user-hp8uq1tb5u 7 месяцев назад
ሕይወታቸውን ነው የሚናገሩት በጨው እንደተቀመመ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Thank You 🙏
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 10 месяцев назад
Egzbhier Fiqr newu Simu yibarek !
@wbitew
@wbitew 10 месяцев назад
Amen.
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Год назад
ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው እንኳን ጌታ ረዳህ ክብር ለጌታ ይሁን የስር ቤት ቆይታህን የገለፅክበት መንገድ የሚገርም ነው እየሱስ ጌታ ነው❤
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው
@cecew.2559
@cecew.2559 Год назад
My brother, you narrated a prison life in very descriptive & detailed way. So we can value our freedom very much serious. I love the way you related the life beyond & in the prison fence with the eternal life. It touched me to the core of my heart. The overall testimony was so amazing! God gave you the gift of expression. Can’t wait to read your book 📕 May God use you for His glory!🙏🏼
@tsegayoseph1327
@tsegayoseph1327 Год назад
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 Месяц назад
ወንድሜ ውብሸት የ 25 ዓመት የሕይወት ምስክርነትህ 67ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ ሆኖ ነው ለኔ በሕይወቴ የሰረፀው አንተ አንደ መጽሐፍ ቅዱሱ ትላልቅ ምስክሮቻችን ሕያው ምስክር አድርጎ እግዚአብሔር ባንተ በሉዓላዊነቱ በሕይወትህ ለፍጥረቱ ሁሉ ምስክር አድርጎኋልና እግዚአብሔርን ስለንተ ብቻ ሳይሆን እኔን ጨምሮ ያንተን ምስክርነት ለሰሙ ሁሉ ጥቅምም ነበርና ደግሜ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። ወንድሜ ሞቶ የተነሳው ካንተጎን የተኛው ጎደኛህ ሞቶ ከ3 ቀን ቧኋላ የተነሳው እኮ ጌታ ኢየሱስ አንተን ሊያስቀናህናፍቅሩን ባንተ ልብ ውስጥ ሊያቀጣጥል ነበርና ዳግም ወደአለም ላትመለስ እንደጳውሎስ ለአለም ሕዝብ ሁሉ ሕያው ምስክር እንድትሆን አድርጎኋልና የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ግርም የሚል መሆኑን ባንተ ሕይዎት ብዙ አትርፌአለሁ ።አሁንም ጌታ ኢየሱስ በተለይ በማረሚያ ቤት ያሉትን ነፍሳት ከምድራዊ ጨለማና ከዘላለም ሕይወት ጨለማ ባንት ሕያው ምስክርነት እንዲያው አንዲት ቃል ሳትተነፍስ በታራሚዎች ፊት 25 አመታት ታስረህ ዛሬ ላይ በእግዚአብሔር ምህረት በሰላምና በጤና ተፈትቶመውጣትና ተመልሶ ምስክር መሆን እንደሚቻል ስታሳያቸው አቤት ስንቶችን እንደምታበረታ ።የሚገርምህ ሰው እግዚአብሔር እድሜከጨመረለት የዘላለምሕይወቱ ጉዳይ ግድይለዋልና ወንጌልን ሰምቶ እጁን ልቡን አንስቶ አዳኙን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኙ አድርጎ ይቀበላል ። በርታ ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ፀጋው ባንተ ይገለጥ ።ፈውሱ፣አጋንት ማባረሩ፣በእውቀት መገለጡ፣በትንቢት መተንበዩ፣በመንፈስ ቅዱስ መጥለቅለቁ ላንተ የተጨመረ ይሁን እረጅም የካሳ የጤና የእድሜ ዘመን ከጉብዝና ጋር ጉልበትህ ሳይደክም አይንህ ሳይፈዝ በውበትና በክበር በልጆች ተከበህ ከውዲት ባለቤትህ ጋር በተትረፈረፈ ፍቅርና በረከት በደስታ በፍስሃ ያኑራችሁ ።በጌታ ወንድምህ ።❤❤❤🎉
@Encounter_
@Encounter_ Месяц назад
እናመሰግናለን 🙏
@wbitew
@wbitew Месяц назад
አሜን፣ ወንድሜ። ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ።
@alemudesta5793
@alemudesta5793 Год назад
ዉድ ወንድሜ ዉብእሸት ቢተዉ ስለዚህ ድንቅ ምስክርነት የእግዝአብሔር ስም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜን።በመጽሐፍ ብፃፍ መልካም ነዉ ብዙዎች ይታነፁበታል፣ጌታም ይከብራል ።
@wbitew
@wbitew Год назад
ጌታ ይባርክህ፣ ወንድሜ። እግዚአብሔር ይረዳኛል፣ ለመጻፍፍ እሞክራለሁ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚያብሄር ይመስገን
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
ድንቅ የእግዚአብሔር ሥራ ነው ፡ተመስገን ክብር ምሥጋና ለእሱ ይሁን፡ተባረክ።
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይባረክ
@wbitew
@wbitew Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን። 🙏
@jemo5716
@jemo5716 Год назад
በሕይወቴ እንደዚ ያለ ከባድ ፈተና የሠማሑ እሑን ነዉ።።ደግሞ በአለሑበት የመጣበኘ የሕየወት ፈተና የአንተን ሥሠማ ለካ ፈተናወቸ መሠራቴ ነዉ።በብዙ ተባረክ።🙏🙏🙏
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen 🙏
@wbitew
@wbitew Год назад
❤ አሜን ❤
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 Год назад
ምን እንላለን ! ስሙ ይክበር ! ኢየሱስ !
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን
@mihretseifu4138
@mihretseifu4138 3 месяца назад
Wowwww how wonderful our Lord ❤❤❤❤❤
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
አሜን 🙏🙏🙏
@alemayhutilahun2368
@alemayhutilahun2368 10 месяцев назад
የምታቀርቧቸው ምስክርነቶች ልብን የሚነኩ እና አስተማሪ ነው ተባረኩ ድምጹ ግን ሙትት ያለ ነው ሁሉም ላይ
@betitube5721
@betitube5721 Год назад
አቤት የእግዚአብሔር ሀያልነት ታላቅነት የምህረቱ እና የቸርነቱን ብዛት እንዲህ ብለን በቃላት መግለፅ አይቻልም እግዚአብሔር በዘመናት መካከል እንዲህ አይነት ቅሬታዎች አሉት ይገርማል በዚህ ሁሉ የእስር ጊዜ ውስጥ ያለ ምንም የአካል ጉድለት መውጣት የእስራኤልን ከግብጽ የወጡበትን ተአምራት ያስታውሰኛል አንዳንድ ጊዜ በሰው ሕይወት ውስጥ የሚያልፈው ፈተና ከቃላት በላይ ይሆናል እኔ እጅግ ተገርሜያለሁ ሕይወትን የሚያንፅ ድንቅ ምስክርነት ነው በሁሉ እንዲህ ላቆመህ በሕይወት እንድትኖር እንደገና ዕድል የሰጠህ አምላክ ክብር ምስጋና ከዘለዓለም እስከ ዘላለም ለእግዚአብሔር ይሁን የማያቋርጥእልልልልልልልልልልልልል!!!!!!!!!!!
@betitube5721
@betitube5721 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wbitew
@wbitew Год назад
Amen. Kibir lenigusu.
@user-zs8pm9ef3d
@user-zs8pm9ef3d 8 месяцев назад
Yeminagerew Kal betam gulibet alew telewichebetalehu. Tebareku.
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
Amen❤
@wbitew
@wbitew 7 месяцев назад
❤❤❤ ባለቤቱ ጌታ ራሱ ነው
@olyadkenate6077
@olyadkenate6077 3 месяца назад
Wowo what an amazing testimony 😥may God bless you man of god🙏🏿🙏🏿
@Encounter_
@Encounter_ 3 месяца назад
Thanks for listening
@jesusisgod7353
@jesusisgod7353 7 месяцев назад
Egzabher kante gar neber enji ytabedal eko ,mihiretun yabezalih geta yesus ybarek 😢😢😢😢
@Encounter_
@Encounter_ 7 месяцев назад
Amen 🙏
@mathiashaile4479
@mathiashaile4479 10 месяцев назад
May God bless the rest of your life 🙏
@wbitew
@wbitew 9 месяцев назад
አሜን፣ ወንድሜ።
Далее
08/21/2024 - Wednesday Evening Service
56:28
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 3,9 млн
🔥НОВАЯ БАТАРЕЯ?😮
00:40
Просмотров 288 тыс.
When I met the most famous Cristiano
01:03
Просмотров 17 млн
Italians vs @BayashiTV_  SO CLOSE
00:30
Просмотров 3,9 млн