Тёмный

የወንድ አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Men Clothes Price In Addis Abeba Ethiopia | Ethio Review 

Ethio Review
Подписаться 127 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
የወንድ አልባሳት ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Men Clothes Price In Addis Abeba Ethiopia | Ethio Review

Опубликовано:

 

22 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 96   
@EthioReview1
@EthioReview1 2 года назад
ውድ የEthio Review ተከታታዮች በቀጣይ እንድናቀርብላችሁ የምትፈልጉት ምርት ወይት አገልግሎት ካለ ኮሜንት ላይ ብትነግሩን በደስታ እንቀበላለን!
@tsigetsige6022
@tsigetsige6022 2 года назад
በርቱከቻላችሁየስኳርየቡናየጤፉዋጋብታቀርቡልንደስይለናል
@Dev7217
@Dev7217 2 года назад
አስተያየት እምትቀበሉ ከሆነ እናንተም ተቀባይነት ታገኛላችሁ መልካም ስራ!!!
@toubeyou5147
@toubeyou5147 2 года назад
በይስክል
@Dev7217
@Dev7217 2 года назад
ጥሩ ፕሮግራም ETVን ከማየት ግን ቀጥሉበት በርቱ!!!
@kn5725
@kn5725 2 года назад
የምታቀርቢልን ሁሉ አሪፍ ነው የሬሳ ሳጥኑ ሲቀር በርቺ
@aliebire1742
@aliebire1742 2 года назад
አሪፍ መረጃ ነው ቀጥሉበት
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 2 года назад
Thank you for sharing the valuable information. You are doing a great job sister; keep it up.
@ashlyhabesha9217
@ashlyhabesha9217 2 года назад
የቱርክ ድሮን የላቸውም🤣 ጥሩ ፕሮግራም ነው እንደው ሀገራችን ያለው የኑሮ ሁኔታ አንፃር ዋጋቸው ውድ ነው ከውጪ ሀገር አንፃር ርካሽ ይመስለኛል
@ham8288
@ham8288 2 года назад
ድሮን አለን ለሊጡ ጌታቸው ስጦታ ልሰጠው ከሆነ የማያውቅበትን ሲነካካ ስለሚገለው እና ቀልዱ ስለሚቀርብን አንሸጥም
@addisd5661
@addisd5661 2 года назад
hahaha
@michaelm1440
@michaelm1440 Год назад
ድሮን 😂😂😅😅👊🏼
@user-my7ql6kx8u
@user-my7ql6kx8u 2 года назад
በቀጣይ። ኒቃብ ጅልባብ። አባያ። ፉሹኑን። ብታሳይን ይመርጣል። ውዴ
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
ሀሪፍነው በርች
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 2 года назад
Great ⭐️⭐️⭐️
@mhratmhrat2201
@mhratmhrat2201 2 года назад
Welcome
@berndselu3760
@berndselu3760 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ አብሮ ይስጥልኝ
@hvcgivvuikhgghhgfuhcg6617
@hvcgivvuikhgghhgfuhcg6617 2 года назад
በራቱ
@zekewoszke197
@zekewoszke197 2 года назад
ባርያው የሽያጭ ሰራተኛ ነው "መልካም ዝነጣ"ብሎሻል ሀሀሀ...ሽያጭ ስራ ማታለል ማጭበርበር ያልሆነ ንቁ ሰዎች የሚተዳደሩበት የሙያ ዘርፍ ነው!!ባርቾ 1ኛ👌
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 года назад
የመጀመሪያው ሰውዬ የሆነ ጥፍራም ነጋዴ ነገር ነው ! ነጋዴ ሙሆኑንና ይሄን አጋጣሚ ተጠቅሞ የንግድና የነጋዴ እስታይልን ይዞ እንድመፈራገጥ እንደ ፖለቲካኞች የንግግሩን ቅላጼና ቅደም ተከተል ለመጠበቅ የሚሰቃይ ሰገጤ ነገር !
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 2 года назад
ፕሮግራሙ ጥሩ ነው በርቱ በተረፈ ግን ባልገዛም ለግንዛቤ ጥሩ ነው ፒያሳ አካባቢ ግን ለምን ዋጋ እንደሚያጋንኑ አልገባኝም ብቻ ይብላኝ ለኢትዮጵያ ህዝብ __አንተስ እንዳትሉኝ
@yonaslekenaw9580
@yonaslekenaw9580 2 года назад
❤️
@manchalewalemayehu7880
@manchalewalemayehu7880 2 года назад
የእቃው ጥራትና ዋጋ እንጂ ከሀገር ጋር ምን አገናኘው?
@user-my7ql6kx8u
@user-my7ql6kx8u 2 года назад
ባትለብሽውም። ብዙ የሚፍለገው ባሁን ሳአት። እሱ ነው። አን እንዴማይውክል አውቃለሁ። ስራ እስክሆነ ብየ ነው
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 года назад
አር በጣም ውድ ነው
@hanniishawatube6604
@hanniishawatube6604 2 года назад
Araa baxami wudi now libisochu agri layi
@mamush2245
@mamush2245 2 года назад
መረጃው አሪፍ ነው ግን ምንድን ነው ሻጮቹ ባለቤቶች ናቸው ወይስ? ስንት ቀውጢ sales person በተልይ ፅዳ ያለ እቃ ያለበት ቦታ ጉትት ያሉ ናቸው እስቲ ደህና ሰው አስቀምጡ አትፍዘዙ ስራእኮ ነው
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 2 года назад
Minew ye setochen bteteyikilen??
@alikassim2215
@alikassim2215 7 месяцев назад
How much do you sell one jeans
@destapark609
@destapark609 2 года назад
ጥቁሩ ልጅ ሲያምር ንግግሩ አረካቱ ዋውውውው ቁ፩ እመጣለሁ ላይህ
@muridayoututbe4754
@muridayoututbe4754 2 года назад
👍👍👍👍
@sarateensy3086
@sarateensy3086 2 года назад
በስማን በሶስት አመት ውስጥ 400ብር እስከ ሶስት ሺብር ኦፍ ሀገሬ አልገባም ምነው ድሀስ አይኖርም
@Dani-Harer
@Dani-Harer 2 года назад
በመረጃ ደረጃ የወቅቱን ገበያ እንዲህ ማቅረባችሁ ሊያስመሰግናቹ ይገባል ሸጋ ነው : ልታሻሽሉት የሚገባ ነገር ቀረፃችሁ ነው ለምሳሌ ዘለቀ ፋሺን ላይ ቱታዎቹ በጭራሽ አይታዩም ሌሎችም እንዲሁ... በተረፈ ምስጋናዬ 🙏
@kehugu
@kehugu 2 года назад
Wtf is wrong with Ethiopia. OMG! I moved to states 11 years ago and I couldn’t believe what I see. I used to buy whole clothes with 1200 birr. But, now 4000 for one jacket??? It is a big shame.
@ham8288
@ham8288 2 года назад
የሰውየው አነጋገር እና ገጀራነቱ አቅራቢዋን በሳቅ እየጨረሳት ነው በጣም ሳቁአን አፍኖ ይዞታል
@biruk8425
@biruk8425 2 года назад
Ye laptop sirulin next
@bilalltube1411
@bilalltube1411 2 года назад
በዚህ ሁኔታ ሀገሬ አልገባሁም
@munit9547
@munit9547 2 года назад
ሙሉ ቀሚሶች አቅርቡልን እስኪ
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 2 года назад
ወይ ጉድ ኢትዮጵያ ውስጥ ልብስ የለም ማለት ነው
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን#!:!"!
@f.s1204
@f.s1204 2 года назад
ስልክ አስቀምጥ
@hduf9840
@hduf9840 2 года назад
አገራችን ውስጥ እዴት ልብስ አይመረትም ህዝባችን እዴት በዚህ ዋጋ ለብሶ ቤተሰብ አልብሶ እዴት መኖር ይችላል ህዝባችን እራቁቱን አለመሄዱም እኔ ኢትዮጵያ እዳለሁ ምርጥ ሱሪ ከ250 እስከሶስመቴ ገባ ሲባል ምርጥ ጫማም ሶስምቶ ሲገባ ቶሎ ኢትዮጵያ መልቀቅ አለበኚ ብዬ በበሀር አሁን ወዳገሬ መመለስ እዬፈለኩ በኑሮ ምክንያት ቀረሁ
@forgotemail594
@forgotemail594 2 года назад
እውነት ነው ውዴ ኢትዮጵያ እኛ ውጪ ያለን ቤተሰብ ስለምንረዳ ነው እንጂ ንሮውማ ዝም ነው. እግዚአብሔር ይሁነን ነጋዴውም ምን ያድርግ ቀረጥ ሚባል ነገር ደሞ አለ ኮ መንግስት እዚላይ መስራት አለበት በተለይ ግሙሩክ ላል ።
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 года назад
ልብሥ ኪሎ ቡዙ ያነሣል እንዴ እዝ ብገዛ አሀይሻልም
@hduf9840
@hduf9840 2 года назад
@@sameeraabdi9160 አወ ቀረፅ ታለው በጣም ብዙ ብር ያስከፍሉሻል
@tiredofbeingtiredofbeingti4020
@tiredofbeingtiredofbeingti4020 2 года назад
Dennim jeans is american brand not turkey or Bangladesh
@tsegawbireda6179
@tsegawbireda6179 2 года назад
የድሮው እየሰፋው እለብሳለው እንጂ 1500በፍፁም አላወጣም
@smerasmera6152
@smerasmera6152 2 года назад
ክክክ አገራችን ከባድ ነው
@habeshavine7538
@habeshavine7538 2 года назад
1 wer demoz eytra erkash yelale
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 2 года назад
የቱርክ ቱታ ምሬጥ ነው ውጭም በውድ ዋጋ ነው የሚሰጠው
@abdutub2201
@abdutub2201 2 года назад
ኢትዮ አልገባም ውይይይይይ ንሮ ውድነት
@smerasmera6152
@smerasmera6152 2 года назад
ክክክክክክ
@smerasmera6152
@smerasmera6152 2 года назад
ያስፈራል
@Tyyhd45fgggy
@Tyyhd45fgggy 2 года назад
ሱሪ እስቲ Denim ወይስ crux እስቲ ሌላ? የቱን ልግዛ
@mahishallom1369
@mahishallom1369 2 года назад
Lee
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
አቤቱ አምላኬ አንድ ልብስ ሁለት ሺ🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉🙉
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 года назад
😭😭😭😭😭😭 አንድ ልብስ 2ሺህ 😭😭😭አምላኬ ሆይ እይ እይ ምን ይሻላል
@user-rx2pj3fi9d
@user-rx2pj3fi9d 2 года назад
ባግላዴሽ ይላል እንዴ የሞተ ሀገር እኮ ነው ከኛ የማይሻሉ
@ermibekele531
@ermibekele531 2 года назад
ዘንድሮ ኮባ መልበሳችን ነው ሺ ነው ጨዋታው
@hana967
@hana967 2 года назад
😁😁😁 የምር ያስብላል እኮ
@zuzutube3698
@zuzutube3698 2 года назад
በትክክል
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 года назад
😅😅😅😂😂
@user-qp8xd6mw2q
@user-qp8xd6mw2q 2 года назад
የሴቶች ብት ሰማ ምንልትል ኖ
@user-hf3bn8ql8z
@user-hf3bn8ql8z 2 года назад
ከከከከከ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 2 года назад
እኔ 450 ብር እያለ ነው የማቀው እደዚህ ተወዶን እር ኦኦኦኦኦኦኦ
@fayikattube5128
@fayikattube5128 2 года назад
1 shemiz 1300😳🤦‍♀️🤦‍♀️
@tiggonderewa7642
@tiggonderewa7642 2 года назад
ምነው እንደዚ ወየው
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 года назад
ቻይና ይግደለኝ
@user-eo3wm9fb5c
@user-eo3wm9fb5c 2 года назад
እንዴት
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 2 года назад
ወይ ጉድ ባንግለድሽም ኢትዮጵያ አለ
@bekareta91
@bekareta91 2 года назад
😁😁😁
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
ልብሶች ውድናቸው እውናት አይ ኑሮ
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 2 года назад
@Nati በርታ
@asefamamo1352
@asefamamo1352 2 года назад
T-shirt 900 birr? wtf
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
እንደኔ ለማየትም ለመስማትም ጥሩ አይደለም
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 2 года назад
ደነገጥኩኝ 😭😭😭😭
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 года назад
@@sameeraabdi9160 እዉነት ያስደነግጣል
@zelman202
@zelman202 2 года назад
እ…አ…እ የሚላት ነገር ዋጋዋ ስንት ናት
@solomonkebede3512
@solomonkebede3512 2 года назад
🤣🤣🤣 ስንት ይሁንልህ
@hamzasurur8020
@hamzasurur8020 2 года назад
t shirt 900 ደርዘን ነው?
@netsanethaylemikael873
@netsanethaylemikael873 2 года назад
😁😁😁😁
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 года назад
ክክክክክክክክ ያስብላል ባይለበስስስ ሆ
@user-pe9rz8pl5m
@user-pe9rz8pl5m 2 года назад
ክክክክክ አንች ደግ ነሽ
@abyotademe3155
@abyotademe3155 2 года назад
ጫማ ቤት
@hayatkonju261
@hayatkonju261 2 года назад
1700 ያለው ሱር ዱባይ 10 ድራመን ነው ክክክክክክክክክ
@betyatk5570
@betyatk5570 2 года назад
እሚገርም ነው
@samrawitalemu3069
@samrawitalemu3069 2 года назад
Yet new mamay
@woinabebaabebe6855
@woinabebaabebe6855 2 года назад
ማስተዋወቅ ዜሮ እቃውን ሳያሳዪ ወሬ ብቻ።
@heniheni7495
@heniheni7495 2 года назад
ሰማያዊ ሱፍ የለበሰው ሰውዬ።ነጋዴነት ከጥቁሩ ልጅ ቢማር አሪፍ ነው ።ጅንን ብሎ ቀበሌ መታወቂያ ሚሰጡትን ነው ሚመስለው
@ahmedhagi96
@ahmedhagi96 2 года назад
Under Armen LOL!!!!
@pppsss5484
@pppsss5484 2 года назад
እድሜ ለቦንዳ ሽክ እንላለን ኣሄማ ኣይታሰብም
@biruklema543
@biruklema543 2 года назад
Hhhh ur right
@robelwamisho2982
@robelwamisho2982 2 года назад
Thank you for sharing the valuable information. You are doing a great job sister; keep it up.
@amazingmarvelphenomenalfac3658
@amazingmarvelphenomenalfac3658 2 года назад
አሪፍ መረጃ ነው ቀጥሉበት
Далее
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 4,6 млн
Неожиданно?
00:25
Просмотров 77 тыс.
Incredible magic 🤯✨
00:53
Просмотров 4,6 млн