Тёмный

የወንዶች ሙሉ ልብስ (ሱፍ) ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Men Suit Price in Addis Ababa | Ethiopia  

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር
Подписаться 108 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@NurobeSheger
@NurobeSheger Год назад
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የወንዶች ሙሉ ልብስ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ነምበር ዋን 0955338703 / 0937066006 (ወሎ ሰፈር ጋራድ ህንፃ) ☎ ሱት ላንድ 0911874033 (22 ታውን ስኩየር ህንፃ) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@ማሜትራሱ
@ማሜትራሱ Год назад
ለምን ለሚስኪኑ ለደሀው መካከለኛ የሆነ የሱፍ አይነት አታስተዋውቁንም ? ሁሌ ሀብታም ነይ ተንጠልጥላችሁ እኛን እረሳችሁን
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Год назад
ትክክል
@ሮዚሀሰንየውጫሌቀበጥ
የሙሺራ ልብስ 18ሺ ውይ ለምን በኢንፎርም አላገባም😅
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Год назад
በጣም ደስ የሚያሰኝ መረጃ ነው የሰጠሽን እህታች እናመሰግናለን በርቺ 👍
@itexprt98
@itexprt98 Год назад
አንቺ የተሰማራሽበትን ቪዲዮሽን መሥራት እንጂ ስለ ልብሱ ጥሩነትና ዋጋ አስተያየት ባትሰጪ ድህነት የሰው አናት ላይ ወጥቶ በሚጨፍርበት ጊዜ ይሄንን ያህል ገንዘብ መጠየቅ እጅግ ያሳፍራል
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 Год назад
ምርጥ አቀራረጽ የሚያምር አቀራረብ ነው አንዳንድ ቻናሎች ገበያ እናሳያቹ ብለው ለራሳቸው ብቻ ነው የሚያዩት የናንተ ምርጥ ነው
@Tigየራያዋ
@Tigየራያዋ Год назад
ኧረ ኑሮ በሀገራችን ከብዷል ድሀ እንዴ።ይኑር😥😥😥
@HanaTsegaye-t7i
@HanaTsegaye-t7i 9 месяцев назад
ለባሌ ስጦታ ልገዛ ነበረ ኡኡኡ
@abolebelete
@abolebelete 6 месяцев назад
በዚህ አመት ያለውን ዋጋ እጥራት እንፈልጋለን የዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ነን
@mihiretab8274
@mihiretab8274 Год назад
በርቺ... ግንቦት ላይም እንደምትደግሚው እንጠብቃለን
@famisha8283
@famisha8283 Год назад
ቆንጆ ፕሮግራም ነው አቀራረብሽ ዋጋውን አድራሻውን ማስቀመጥሽ በርቺ
@bayleyegnworku2128
@bayleyegnworku2128 Год назад
ere Bryan Eudora new made in Ethiopia betam quality zefmesh lay ale. Trend park yemibal. Ye shemiz ena yemulu libs leyebicha suk alachew. Check argu
@hameedamaster7530
@hameedamaster7530 Год назад
የተማሪዎች መመርቂያ ሱፍ እስከ ጫማው እስከ ስንት ይፈጃል ፕሊስ ኮሜንቶች ይፈጃል
@lorrainebanda7477
@lorrainebanda7477 Год назад
ኢትዮጵያ እማጣሎ ማለት ሲኦል ማግባት. ነው 😭😭😂😳🤔
@gizegize-eb8ql
@gizegize-eb8ql Год назад
😂😂😂😂ማን ይሄዳል ሆ ለጉብኝት ብቻነው ምሄደው በበኩሌ😢😂😅
@mahlite-p9g
@mahlite-p9g Год назад
​@@gizegize-eb8ql አዴያስብላል😅😅😅😅አኔከመዳምኩሽናማርጀቴነዉ😢😢
@destalale5090
@destalale5090 Год назад
እውነት ነው ወይ ዘንድሮ
@Hiwot19981
@Hiwot19981 Год назад
😂😂😂😢lk new😊
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Год назад
በጣም ውድነው አቅም የሌለው ቆንጆ በረችልን❤
@ሰላም-ፀ4ተ
@ሰላም-ፀ4ተ Год назад
ውዶቼ፣የመዳም፣ቅመሞቸ፣በጣም፣እራካሽ፣ባታ፣አለ፣ኦላይን፣እያየን፣ውድ፣ነው፣እርኮሽ፣ነው፣አንበል፣ማለትም፣አገር ቤት፣የደሀ፣ገባያ፣አለ፣
@Sarbet888
@Sarbet888 Год назад
Suit is cheaper in US, jeans is cheaper in Ethiopia
@bcdbb6936
@bcdbb6936 Год назад
Awu Turkey ba suffered Ottawa naw
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 6 месяцев назад
ጎበዝ በርቺ
@يارباخبكيارباخبك
😂😂😅 ለምን ቅድ አናሰፋም
@smarttube5094
@smarttube5094 Год назад
What kanchega new
@yeshyhall6997
@yeshyhall6997 Год назад
Wid new ere hoy
@hamzyaflower6373
@hamzyaflower6373 Год назад
የዚች ልጅ እይታ ቀንሶአል ለምንድነው
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Год назад
ሰው ባሁን ሳአት ሚያሳስበው ስለ ኑሮ ውድነትና ስለ ምግብ ነው 😭
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Год назад
የቤት ኪራይ ውድነት ብቻ አልሀምዱሊላ
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
​@@አብደሏህነስሩ አላህ የረስህ የሆና ቤት ይወፍቅህ በተፋጥሮዬ ቤት ተከረይቶ ማኖር እጣላለዉ ልክ እምናቴን የምቃይር የክል ይቀፋኛል የዉስጤን አላህ አውቆ ቤት እንድገዘ አደረገኝ አልሃምዱሊላህ
@አብደሏህነስሩ
@አብደሏህነስሩ Год назад
@@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ አሚን አላሁ ማ አሚን ጀዛኪላህ ኸይር ውዷ እህቴ አመሰግናለሁኝ ልክ ነሽ ኪራይ በጣም ከባድ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ በራህቱ የገዛሁት መሬት አለኝ ቤት ግን የለኝም ኢንሻ አላህ ይኖረኛል በቅርቡ 🤲
@ncumisamadikizela
@ncumisamadikizela Год назад
@natnaelyohannes1320
@natnaelyohannes1320 Год назад
Gobez
@እሙነኝየሙጃዋ
@እሙነኝየሙጃዋ Год назад
በርች እማ
@salemzenaw8387
@salemzenaw8387 Год назад
100
@taditube8639
@taditube8639 Год назад
Letemerakis
@belayche4050
@belayche4050 Год назад
Thank you for sharing
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Год назад
የሚገርም ነው የቱርክ ልብስ እስከዝህ ብርቅ ሆኖ ኢትዮጲያ ውስጥ ይህን ያህል ዋጋ ሲጠራበት ይገርማል የእንግሊዝ ጣልያን ፈረንሳይ ወዘተ አልባሳት ምናልባትም ከ100-150 ብር እንደሚጠሩ እምነት አለኝ ሰለ እውነት ልብሶቹ ስፌታቸውአጨራረስ ምናልባት እዛው እትዮጲያውያን የሚስፉት ከቱርኩ ሳይሻል አይቀርም ብቻ ይገርማል
@ሰላምለአለም-ቐ3ከ
ከረባት 1500
Далее
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 495 тыс.
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
У КОТЯТ ОТКРЫЛИСЬ ГЛАЗКИ#cat
00:26
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 495 тыс.