Тёмный

የወይዘሪት ቱሪዝም አማራ ተወዳዳሪዎ ያቀረቡት ድንቅ ትዕይንት 

Amhara Media Corporation
Подписаться 712 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

የወይዘሪት ቱሪዝም አማራ ተወዳዳሪዎ ያቀረቡት ድንቅ ትዕይንት

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 128   
@kuberamohammed6387
@kuberamohammed6387 Год назад
ከዚህ ድንቅ ማህበረሰብ በመፈጠሬ በጣም ደስተኛ ነኝ❤❤❤❤❤አማራየ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Год назад
አማራዬ❤❤❤❤❤😭😭😭
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Год назад
የት ናቹሁ አማራወች 🥰🥰🥰😍😍😍😍
@aash5959
@aash5959 Год назад
💞
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Год назад
አለን
@judjjd644
@judjjd644 Год назад
አለን
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Год назад
አለን
@meseretabebe3358
@meseretabebe3358 Год назад
አለን
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Год назад
አንቺ ገናና ሀገር ኢትዮጵያችን አምላክ ክፉውን ጊዜ ፈጽሞ ያርቅልሽ፡፡💚💛❤
@የጴጥሮስእናትነኝ
አማራ አወ ሸዋ ይገባናል ኩሩው አማራ miss you all
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እንኳን ተወለድኩብሽ አማራየ 🌹🍒🌼🌷🍎🍊🍓🍬💐🌸🌺
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
የምር ከሀበሻ መወለድ ያውም ከመስራቹ አማራ ማህበረሰብ መፈጠር ትልቁ መታደል ነው አማራ አማራ አማራ አይሰማም ዘሜነው ያለው አማራ❤❤❤
@ሡሡነኝወሎየውየሀራውየሰሜ
መገን ወሎ ይለያን ስልሽ አማራየ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@berhanea3798
@berhanea3798 Год назад
አማራየ ታማኝ ለሀገሩ ትግስተኛና አስተዋይ ህዝብ ነው! በሚያኮራው አገር ወዳድነት ታሪኩ ምክንያት የኢትዮጵያ ጠላቶች የውስጥና የውስጦች ተባብረው እየጨፈጨፉት ነው። ትልቅ ህዝብ ነውና ሊያንበረክኩት አይችሉም! ❤❤❤
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Год назад
ሰላም ፍቅር ብልጽግና ለምየ ሃገሬ እና ህዝቦቿ ፡፡ ምንግዜም ሃገሬ ከፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ትበል፡፡ ልጆቿም በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ፡፡
@warkanesb7388
@warkanesb7388 Год назад
ስላም ለአማራ ስላም ለኢትዬጵያ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي Год назад
ዘራችሂይብዠይብዛአማራየ💚💛❤
@የውሎልጂነኝየደሴዋ
ሰላም ፍቅር ኢትዮጵያ 🇪🇹አማራዬ ❤❤❤❤
@hyhfg8598
@hyhfg8598 Год назад
መገን ውሎ አቤት ትትና ማርያምን ወሎዋ ትበልጣቸዋለይ ዘረኝነት አይደለም ግን ውበት ትትና ስነመግባር ትባልጣለይ ላማንኛው አማራመሆን መታደልነው 🇨🇬🤗❤️❤️
@Zahra-k9w6j
@Zahra-k9w6j Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@getahunsweihan5727
@getahunsweihan5727 Год назад
አለን አለን በከፍታችን ከፈጣሪጋር ማንም ዝቅ አያደርገን
@amen8410
@amen8410 Год назад
1ኛ የወጣችው ፈገግታዋ ብቻ ዪበቃል👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
በጣምምምምምሞ
@Konjo-x5f
@Konjo-x5f Год назад
አማራ አንድ ከሁን በጣም ትልቅ ህዝብ ሀብታም ነን ከግድህ ማንም አይሽውደን አንድነትን አጠናክሩ ታሪካችሁ ላይ ስሩ ሁለየም አንድ ኢትዮጵያ አንድ አማራ
@zemzem3032
@zemzem3032 Год назад
እኛ እጂለእጂ ድፍን አማራ መያያዝ በቃ
@dsfd8981
@dsfd8981 4 месяца назад
አማራ❤❤🎉
@tizetamelese6743
@tizetamelese6743 Год назад
በጣም ያምራል አመሰግናለሁ
@meseretmulu
@meseretmulu Год назад
እዉነት አማራ መሆን ያኮራል
@halimetadem
@halimetadem Год назад
ሁሉም ይለያሉ አማራየ
@jamalseid485
@jamalseid485 Год назад
አገሬን ስላም ያብዛልን
@حاويهعلي
@حاويهعلي Год назад
ከዜህ ጀግና ህዝብ በመፈጠሬ በጣም በጣም ኮርቻለሁ ታምራላቹህ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Год назад
ጥላታችን በዝቷል አማራየ ሠላምህ ይብዛ በአራቱም አቅጣጫ የኢትዮጲያ ፈርጥና ዲምቀት ናችሁ
@rahmayimam885
@rahmayimam885 Год назад
ከዝህ ፍቅር የሆነ ህብረተሰብ በመፈጠሬ አልሀምዱልላህ
@birtukanteklehana4872
@birtukanteklehana4872 Год назад
ሁሉም ያምራሉዉ ግን አንደኛ የወጣችዉ ፈገግተዋ ብቻ ይበቃል ደም ግባት የሚባለዉ የፉት ሳቤነት እዉቀት ድፉረት በሁሉም ነገር ሙሎ የሆነች ተባረኩ ሁሌም ሰላም ለህዝባችን ያሁን ለተፈናቀለ ለሞቱት ህዝባችን ፅናቱን ያስጥ ላሉት ህዝባችን ሰላም ያሁን
@Mega_2727
@Mega_2727 Год назад
አንደኛ የወጣችዉ ይገባታል በትክክል
@newfgy
@newfgy Год назад
አማራዉተራራዉ❤❤
@zblack6791
@zblack6791 Год назад
ድንቅ ምድር አማራ
@AlAl-jt1mt
@AlAl-jt1mt Год назад
አለንንንንአማራዎችችችች💚💛❤
@aass5403
@aass5403 Год назад
እነ ትግር ነኝ ግነ አማርወች በጥም ነው ምውዳችው😍😍😍
@geberhanabeyene7849
@geberhanabeyene7849 Год назад
ዘረኝነት ሲጠፋ ሰላም ሲወርድ እንገናኛል እኛም እንወዳችሗለን
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw Год назад
እንደ እኔ ሁሉም አንደኛ ናቸው አንደኛ የወጣችው ግን እፊቷ ላይ የሚነበብ ለየት ያለ ነገር ድፍረት ጀግንነት ኧረ ስንቱ በተለይ ውዝዋዜውን ከጨረሰች በኋላ አገልግሉ ውስጥ የተደበቀውን ባንዲራ አውጥታ ስትለብሰው ከባድ የሆነ ስሜት አለው እኔ በእንባዬም አላዘዝኩበት እውነት ይገባታል ሰላማችሁ ይብዛ !!!!!
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 Год назад
አለን ሁሉም ቆጆ ናቸው ግን አንደኛ የወጣችው ፈገ ግተዋ በቂነው ሸዋ ሀገሬ ደፋር ናቸው
@toyibayasin3102
@toyibayasin3102 Год назад
የኛ ጄግኖቺ በርቱ አሪፍነው አማራ👍💪💪💪🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@סאלםמסרשה
@סאלםמסרשה Год назад
Fiker nachehu siyamer hulu zegejetachehu nurulegn yene workoch🥰🥰👏👏👏❤💛💚
@Amharq
@Amharq Год назад
ቆንጆ አማራ🥰
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A Год назад
የምር እናምራለን አድነታችንን አላህ ያዝልቅልን
@hayatabdu3415
@hayatabdu3415 Год назад
Amaraye 😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@gebrehiwotchekole5426
@gebrehiwotchekole5426 Год назад
Waw! የዮዲትን ታሪከ ያቀረበችው ልጅ ማሸነፍ ነበረባት፡፡ ለየት ያለ ታሪከ ነው፡፡
@RayaTube123
@RayaTube123 Год назад
አነ ቻላቸው እንየው ኑርየ ጉደሌን ሞላ ደስየን አቸናፊ አለሙን እነ መሀመድ ቢሆነኝን ሌሎችንም ጀግኖቻችንን እያሰብን ጎበዝ ክብሪ ከራያ እስካዕ ወልቃይት ብጅግንነቶም ንዝተሰውዑልና ጀጋኑ አህዋትና
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
በጣም ጀግኖቻችን ተገበሩ አይ አማራ እረስንቱ እሸቴሞገስ ይታገስ እሸቴ ኤፍሬም አፅናፉ አሳምነው ፅጌ እረ አጨርሳቸውም ግን አማራ ጀግናነው በቃ
@Khalido3245
@Khalido3245 Год назад
Peace, love, prosperity for ethiopian peoples this poem touch my heart ♥ because I am ethiopian
@loading-pu1fu
@loading-pu1fu Год назад
We are amhara
@dessalegntassaw2796
@dessalegntassaw2796 Год назад
ለሁሉም ተወዳዳሪዎች እህቶቻችን ክብር እና ፍቅር አለኝ ነግር ግን አማራ ረከሰ ታሪክ ፈረሰ ጀግንነት ጥበብ ተሰረዘ !!! ወይዘሪት አማራ ተራ ጨዋታን እና ፌዝን ብቻ ተቀብላ አድናቂ እንድትሆን እና እንድትሸልም ጋበዟት !!!ትውልድም ጠጥቶ ሰካሪ እና ጨፋሪ እንዲሆን ብቻ ተሰበከባት።የሚሰራበትን አሻጥር ተረድቶ ሞጋች ትውልድ እንዳይፈጠር ሰሩባት ።የኔ ጀግና የሆንሽው ቁጥር ፲፫ (13)ነሽ ሽልማቱ ላንች ነው። ከእነሱ ከዳተኛ ፈራጆች ባዶ ወረቀታቸውን ቢነሱሽም !!!
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 Год назад
የወሎዋ አንደኛ ነበረች
@senaitabat601
@senaitabat601 Год назад
ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад
ወሎየዎች ውብ ናቸው 😘 አጎብሶ ቤሄድ ጅብ ላይ በላ ጠጠር እንደምንም ብሎ ወሎ ላይ መፍጠር😃😃የኔ ማር ያበዴ ግጥም 😘😘😘
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
ሁሉም ቆንጆ ናቸው ምነው የወሎ የተለየ አስመሰልሽም
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад
@@redetayalew1187 ሁሉም ናቸው አማራ ሁሉ ቆንጆ ነው ግን እንዴ እውነት እናውራ ታልን ወሎየ በጣም ቆንጆ ናቸው
@dawitgirmay3135
@dawitgirmay3135 Год назад
Long live the house of amhara
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Год назад
በትክክል አው ወሎላይ መፈጠር በትክክል ዘር፣ሀይኖት፣ጎሳ፣ነገድ አይል ለሁሉም ፍቅር ሰጪይ ነው
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
እውነትም ውቦዎች! ጥንቅሽ ናችሁ ለእኔ.
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
እስኪ ሀቂቃ እንድህ አይነት ቆንጆ ከየት ናቸው አደራ ኬኛ እዳትሉ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 Год назад
🤣🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ ውዶቼ ደምሩኝ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
ክክክክክ
@abrham2962
@abrham2962 Год назад
ክክክክ አይቀርም😂😂😂
@lasta2419
@lasta2419 Год назад
wow yene maroch kenante mefetere yakoragnal amaraye deme❤❤❤❤❤❤❤❤❤💛💚❤🙏🙏🙏
@zeharaademshiferaw6308
@zeharaademshiferaw6308 Год назад
I love Amharic
@abaydemelash6816
@abaydemelash6816 Год назад
ሁላችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ።
@yezinamolla9580
@yezinamolla9580 Год назад
አወትውለድ
@Khalido3245
@Khalido3245 Год назад
Wooooow 💯 real ethiopian
@hayattube5113
@hayattube5113 Год назад
ዋው ነው
@welkaityesewlije8817
@welkaityesewlije8817 Год назад
Ede metelut beserabet nero welkait betemeles neber lemanegawom fetary Ethiopia 🇪🇹 yebark! senetun yesew hewot tefetal 🙏🏾
@abebemelesse4519
@abebemelesse4519 Год назад
በስስት ተመለከትኳችሁ ውድድ እህቶቸ ክፋ አይንካችሁ።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Год назад
beautiful wow
@kefelegnbeyene4711
@kefelegnbeyene4711 Год назад
Good job!
@yididiyatadesse8126
@yididiyatadesse8126 Год назад
Amharrayeeeeeee
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Год назад
Yegna konjoooo lijoch 🥰
@hawabadma
@hawabadma Год назад
ዋው
@keleabtsehaye4480
@keleabtsehaye4480 Год назад
💚💚💚❤️❤️💚💚
@زينبمحمد-ن2ح
@زينبمحمد-ن2ح 4 месяца назад
ሸዎን ባህሉን ደብቃችሁ እስከ መቸ ነው አፈር ብሉና
@ftumaassefa5501
@ftumaassefa5501 Год назад
የቁጅነዉድድርነዉ ወይስየ የጭፈራቁጅነሁሉምቆጆነቸዉ ግን በቁጅነከሆነ አንደኛከወጤችዉ የሚበልጡአሉ በቁመንም በመልክም በአነጋገርም
@beza4703
@beza4703 Год назад
ቁንጅናም አይደለም ጭፈራም አይደለም። በክልሉ ውስጥ ያለውን ሁሉ ባህል ወግ ታሪክ ቅርስ በደንብ ማወቅ አለባቸው ከነዚህ ውስጥ በውድድሩ አንደኛ የወጣችው አውቃለች። መልክም ቢሆን ቆንጅዬ ናት። ሁሉም ቆንጆ ናቸው አማራ ❤
@eniyaabdulhyi5641
@eniyaabdulhyi5641 Год назад
አሚኮየሽመልሥአብዲሳአገልጋይበእውነትልታፊሩይገባችሗል
@getahunsweihan5727
@getahunsweihan5727 Год назад
ካሣን ፈልገናል ውለጅልን ወንድም ሥወድሽ
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
የት ናችሁ የአማራ ልጀች
@yal1907
@yal1907 Год назад
አንዳንዱ በፊት የተሰለፉት እደዝግባ እንጨት ደርቀው የቀሩ ጀዝባውች ወኔ እንኻ የለለው ንፉግ ማጨብጨብ እንካ ፍራኻት ነግሶቦት ከጎኑ ያስተውላል አዘንኩኝ
@edel1883
@edel1883 Год назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@hadiyamollatube6921
@hadiyamollatube6921 Год назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Год назад
ESUB DENKE LIJOC ESUB DENKE BEHAL FETARI YEBARKACIHU 🙏🙌ABETU SELAMUN ABZITO YHENEN KEN FETARI BELETE KENU ENDE BAREKEW HULEM YEKETILEBET 🙏ETHIOPIACIN YE FIKER HAGER INJI BALE GIZEWOC YEADEREGUAT YALECIW AYDELECIMENA!FETARI YETAREKEN🙏🙌AMEN YEHUNELEN
@sofiamohabaw8814
@sofiamohabaw8814 Год назад
💚💛❤🙏🙏🙏
@SolomonGezu
@SolomonGezu Год назад
👏👏👏
@maryy852
@maryy852 Год назад
ከናተ እኳንም ተፈጠርኩ
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Waw betam tamralachu 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👍🏻
@binalftesega3614
@binalftesega3614 Год назад
Amarye Hulu yemiamrbih hulun akfeh ymtnor yethiopia kasma hulgizem kef bel amara!
@adbarmedia
@adbarmedia Год назад
Welloyua🤗
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 Год назад
መዳም ቤት ነን
@hadiaha3001
@hadiaha3001 Год назад
ክክክክክክክክ
@wegderesnigussie4083
@wegderesnigussie4083 Год назад
😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@wegderesnigussie4083ውዶቼ ቤተሰብ አርጉኝ
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
ማን ጠየቀ ክክክክክ እኛም የነዚህ ልጆች ነን እና ከመዳም ቤት ብንወሸቅም ከእነዚህ ቤተሠቦቻችን ጋ እንደምቀላቀል የዘላለም ምኞቴ ነዉ
@aelma1023
@aelma1023 Год назад
❤❤💖💖💖💖👌👌
@medinaahmed8176
@medinaahmed8176 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tewabealemu
@tewabealemu Год назад
amaraye dinq mider
@አሥቻለውካሳ
@አሥቻለውካሳ Год назад
😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tayeteketel7968
@tayeteketel7968 Год назад
ምን ልሁን
@serguteselassiekebebushelw7559
ዬትውልድ ግንባታ ዬደጃፍ ሥራችን አይደለም። ይመለከተናል ተፈቀደልንም አልተፈቀደልንም። ሞጋችነት ዜጋአልቦሽ ቢያደርገንም። ዬሆነ ሆኖ ዬጭምቷን ሲዊዝ ለ፫ ዓመት፤ ዬጀርመንን ለ፲፫ ዓመታት፤ ዬኢትዮዽያን ከተጀመረ ጀምሮ ዬመልካምዬን ዬሞድ ትዕይንት እከታተላለሁ። ሁለት መፃህፍቶቼ ርግብ በር እና ዬተስፋ በር ዬትውልድ ምሥረታ ዬመነሻ ሃሳብ ዬምክር አገልግሎት መጻህፍቶቼ መነሻ ዬሾው ሂደቶች ነበሩ። ትውልድ ተከላ ግሎባል ነው። ዜግነትም ግሎባል ነው። እኛ ባንታደልም። ዬሆነ ሆኖ በዳኝነት ላይ ሞዴል መልካምን አለማሳተፋችሁ ቅር ብሎኛል። ዕንቁ ናት። ሙሉውን አላዬሁትም፥ ዜናውን ግን ሰርቸዋለሁ። እሁድ አዬዋለሁኝ። ይህቺ ተቆርጣ ዬወጣችው ግን ዓለም ዓቀፍ ስታንደርዱን ዬሚመክት ነው። ኢትዮዽያዊ ለዛውን ተጎናጥፎ። በጅማሪ ይህን ያህል ሁለገብ ብቃት፨ ዕፁብ ድንቅ። ፌስቡኬም፤ ብሎጌም ላይ እፅፍበታለሁኝ። ዬሞድ ትዕይንት፤ ካታሎግ ማዬት ነፍሴ ነው። ዬበሞቴ ልዕልቴ አረማመዴን ገርታ ነው ያሳደገችኝ። እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@ethiopiahagre1739
@ethiopiahagre1739 Год назад
ጉድ ነውከየት ነው የበቀሉት ውብ ብቻ ቱቱቱቱቱቲ ብለናል
@helenahelena7617
@helenahelena7617 Год назад
ዘኢትዮጵያ ምድር
@bipbip403
@bipbip403 Год назад
18 ቁጥ ወለየዋ ለኔ ቆንጁወች
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Год назад
🥰🥰🥰💚💛❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
Koshsha hula-ya demeke mekonnen yetebal yemergem chereq wegene chanqa lay le rub mit alem tekemito hizibe melawesha atuwal enante wet endamarelat set adebabayi wetachu eyunje eyunje tilalachu. Maferiya
@hafizmohammed389
@hafizmohammed389 Год назад
ምን ዋጋለው ነበር ዛሬ በአስር የእምነት አባትና፣በእምነት ኢትዮጵያ ትታመሳለች፣በዘር የሰው ልጅ የሰባት ወር ህፃን ሳይቀር ያረገዘች እናት ተቀዳ ትገደላለች ባሁን ሰአት ኢትዮጵያ እንደካሮት ወደመሬት እየጋባን ነው እንጂ እድገት የውሸት ሆኖል
@beamlaky.g275
@beamlaky.g275 Год назад
Ye gala wondoch ye amhara set be batri adinew yagebu ina, yachi tebab chiklatachew betinshu maseb sichilu egnanu melsew yiwegunal
@Mega_2727
@Mega_2727 Год назад
የምር 23 ደረጃ ታገኝ ነበር
@540963
@540963 Год назад
1ኛ ያለባት 13 ቁጥር 23 ቁጥር 2ኛ 18 ቁጥር 3 ኛ ቢሆን ነበር
@almaztaye9712
@almaztaye9712 Год назад
ኤጭ እሁን ምን ንፃንት እለናንወ የንፃንት ቀንወ የምትይወ ስወ በቁሙ ከንንብሱ እየታርደ ዛሬ የንፃንት ቀን ንወ ስትሉ እታፍሩም ወሬ ብቻ ፍከራ ብቻ ታገሉ የሚያርደህን ታግለህ እስወግደህ እገርህን ተርክበህ ንወ እደዚህ ወተህ መፎከር እየታርደክ ትፎክራለህ ኤጭ ማናደጃ ሁላ ዝም ብለህ ታርደ
@s.8681
@s.8681 Год назад
💚💛❤️🙏🏾🙏🏾🕊️🌿🕊️🌿🌹🌹🕊️🌿🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🕊️🌿🕊️🌿🌹🌹🌹🕊️🌿🌹🕊️🌿🌹
Далее
ДИАНА в ТАНЦЕ #дистори
00:14
Просмотров 220 тыс.
የሙጋዱ ባለ ቅኔ ሙሉጌታ ተስፋየ
46:07
ДИАНА в ТАНЦЕ #дистори
00:14
Просмотров 220 тыс.