Тёмный

የወጣት ቢሊየነር በረከት ገበሬዋ ''ከዚህ በኋላ ሽንኩርትና ቲማቲም በጭራሽ እንደበፊቱ ውድ አይሆንም!'' /በ20-30/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 83 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 276   
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад
በረከት እንደ አንቺ አይነቷን ኢትዮጵያዊት አላህ ያብዛልን።
@Bettyfkr
@Bettyfkr 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ለመባረክ ሲፈልግ እንዳንቺ ጀግና ሰዎችን ይሰጠናል በርቺ እህታችን ❤
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 6 месяцев назад
በረከት ምርጥ ጎበዝ ተስፋ የማትቆርጭ ጀግና ነሽ።
@tigi886
@tigi886 6 месяцев назад
የአነጋገር ስርአትሽ እና ለዛሽ እንዴት ደስ ትያለሽ እግዚአብሔር የእጅሽን ስራዎች ይባርክልሽ።
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 6 месяцев назад
ጀግና ነሽ ልጄ ሴት እንደዚህ ጎበዝ ሆና ስትገኝ ጀግና በርቺ ይባላል እንጂ የቃላት ድብደባ ... ግን እማያልፍ የለም ልጄ አለፈ ወጀብ ያወዛውዛል ... ወገብሽን በሰንሰለት ታጠቂ ... 😳👌 you’re amazing young lady 👌 ….
@tsehayretta7817
@tsehayretta7817 6 месяцев назад
ጀግና ነሽ እንደስምሽ በረከት ይሁን በአገራችን
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 6 месяцев назад
እንደ ስምሽ በረከት ነሽ ለሀገርሽ may God protect you from evil eyes 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@getachewalmaw3677
@getachewalmaw3677 6 месяцев назад
አሁን ነዉ አብልጨ የወደድሁሽ በችግር ለሚሰቃዩት ኢትዮጵያዊያን ደርሰሻል 160 ወደ 50 ብር ሽንኩርት በኪሎ ሲገባ እንዴት ብዬ ነበር ግን አሁን ገባኝ ጀግና ሴት ነሽ እወድሻለሁ የኔ እህት።
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck 6 месяцев назад
እንዲህ አይነት አላማ ያላት አስተማሪ ትውልድን የሚጠቅም እኛ አሜሪካ ሁነን እንድንሳሳ የምታደርግ እንኳን አገርቤት ላሉ ሰወች ለኛ በጣም መነሳሳት የምትችል ወጣት ናት ተራ የማይረባ መቀለጃ ሚዲያ ባይሆን ጥሩነው እስከአሁን ካቀረባቹሁት አስተማሪ ሰወች በአይን የሚታመን ለውጥ ያመጣሰው ብታቀርብ በጣም ጥሩ ነው May she give life and health to this person and his family 🙏🙏🙏
@Savedbygrace952
@Savedbygrace952 6 месяцев назад
God bless you more dear sister! እርግጠኛ ሆኜ ልንገርሽ የእናቶች እና የአቅመ ደካሞች ምርቃት ብዙ በረከት ይጨምርልሻል
@zizimoha8064
@zizimoha8064 6 месяцев назад
ባለ ፀጋ ሆና ቅን ልብ ስኮን ደስ ይላል ይጨምርልሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤️
@DezaBirhanu-ji7mm
@DezaBirhanu-ji7mm 6 месяцев назад
ሰራተኞችን እና አብረው ሚሰሩትን እንዴት እንደምታስለቅስ ብታቅ ታፍራለክ
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 месяцев назад
​@@DezaBirhanu-ji7mm እንደ እሷ ጠንክረው ካልሰሩ ምን ታድርግ
@ስለ-እውነት
@ስለ-እውነት 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከታችን፣ በረከትዬ😘😘😘😘
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 6 месяцев назад
በረከት ግበሬዋ አንቼ ይዘመናችን ጀግና ነሽ አሁንም በረቼ ስራየማይስሩ ብዙ ያወራሉ እግዛብኤረ ይረዳሽ🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@endalkachewgetu2322
@endalkachewgetu2322 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ! በረከት እንደስምሽ በረከት ነሽ ለኢትዮጵያ! God Bless you
@tigesttigest4741
@tigesttigest4741 6 месяцев назад
በጣም ጀግና ሴት ነሽ በረከት አሉሽ ውነትም በረከት
@FeredeTesema
@FeredeTesema 6 месяцев назад
❤ለበረከት ገበሬዋ በጣም ትልቅ አካብሮት አለኝ እኔም ሴት ገበሬ ነኝ እና ባገኛቸው ከምላቸው ሰዎች አንዳ ጅግናየ ነች❤ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@sarazeru2771
@sarazeru2771 6 месяцев назад
ከስው አይን ያውጣሽ ጀግና! እመብርሃን ከፊትሽ ትቅደም🙏
@mogesabuye4494
@mogesabuye4494 6 месяцев назад
እ/ር ይባርክሽ እህቴ ብዙ ሽህ ያድርግሽ ዘርሽን
@rtfdift143
@rtfdift143 6 месяцев назад
ይሄ አገርንም መንግስትንም መደገፍ ነው እንዲህ አይነት ራእይ መቀበልና መተግበር መታደል ነው ጌታ በብዙ ይባርክሽ።
@asterwarga14
@asterwarga14 6 месяцев назад
ጀግና ሴት ነሽ ምርጥ ንግግር ሰው ሀገር ለመሰደድ ዝግጁ የሆነሰው ምን አለ ወላይታ ሄዶ ቢሰራ , ተባረኪ የኢትዮጵያን ህዝብን ታጠግባለሽ ገና እግዚአብሔር ይበለጠ ይስጥሽ ❤❤
@እሙነኝከስዳትመልስ
@እሙነኝከስዳትመልስ 6 месяцев назад
አንቺ ያት ሀገር ነሽ ወላይታ ነሽ
@asterwarga14
@asterwarga14 6 месяцев назад
@@እሙነኝከስዳትመልስ ምን ማለት ነው ለስራ ነው የተባለው በትክክ አንበሽዋ ብሆንም ኢትዮጵያ ነው አይደል እኔግን የሸገር ል ጅ ነኝ ዘር የሌለኝ ለስራ ግን አልመርጥም ቦታ ስራ ነውና የምፈልገው okay you can go ahead 😂
@HaimanotFeyissa
@HaimanotFeyissa 6 месяцев назад
በረከት ተባረኪ ❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@weineshethaileselassie9359
@weineshethaileselassie9359 6 месяцев назад
ጀግናንፁህ ኢትዮጵያዊት እንደአንቺ አስር ቢኖረን የት በደረስን። ትልቅ ክብር ይገባሻል🙏🌸🌸🙏
@lidacall2815
@lidacall2815 6 месяцев назад
በረከት እንደስምሽ በረከት የተሞላብሽ ሴት ነሽ በተለይ በሀረብ ሀገር ያለነውን ስላስታወሽን ክበሪልን ጀግና ነሽ ❤❤❤
@taduayele8164
@taduayele8164 6 месяцев назад
ከክፉ አይን ይሰውርሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ አጠገብሽን ላፍቶ እስክትገቢ ጓጉተናል ጥሩ ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ እንደ ስምሺ በረከት
@bute5158
@bute5158 6 месяцев назад
የት ጠፋች ብዬ ሃሳብ ያዘኝ ከሚናገርዋት ነገር ተስፋ አስቆረጥዋት ግን ባላውቅሽም ፀልይኩ እግዚአብሔር አንቃት ዛሬ ማን ነው በክፉ ወሬ ያልተንሳ ማነው ሳይሞት ሞቱ ያልተባለ ይህ የህዝቡ ክፉ ስልጣኔ ነው ይዝዋል አይዞሽ ለሀገር የመጣ ነው ውረጅ ላለሽ አትውረጂ በርቺ ንቂ አላውቅሽም እከታተል ስለ ነበር አይዞሽ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 6 месяцев назад
ስምን መልዓክ ያወጣዋል!.... እውነትም በረከት ነሽ! ❤
@rozateferi8081
@rozateferi8081 6 месяцев назад
What a wonderful job!!!!!! Keep it up! Bereket.
@wangariiwangarii8384
@wangariiwangarii8384 6 месяцев назад
ምን እንደምልሽ አላውቅም እግዚአብሔር ዘመንሽን ከክፉሁሉ ይጠብቅልን .....
@bety2338
@bety2338 6 месяцев назад
ጀግና❤ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ🙌
@asterkenaw4542
@asterkenaw4542 6 месяцев назад
በረከትዬ ተባረኪ፣ ዋጋው መቀነስ ብቻ ሳይሆን፣ ምርጥ ምርት ነው ያመረታችሁት፣ አምላካችን ጉልበታችሁን ባርኮ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏
@molitatube
@molitatube 6 месяцев назад
በረከት ተባረኪ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን
@tekabetsegaye3735
@tekabetsegaye3735 6 месяцев назад
እግዚአብሔር.ይስጥሽ.የኔ.እህት.ከምንም.በላይ.የሰውን.ችግር.የሚረዳ.ሰው.ያብዛልን.የጠፋው.ሰው.ነው.ተባረኪ🎉🎉🎉🎉
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 6 месяцев назад
ዎው በረከት በውነት even ያተናገርሸበት መገድ እራሱ አነቃቂ ነው ያንች አይነቱን ያብዛልን ፍጣር❤❤❤❤
@musaalexandra4983
@musaalexandra4983 6 месяцев назад
በረከት የኛ ህዝብ ስሲሪ መኮርኮም ስራችን ነው አንቺ ለሰከንድ ወደኋላ እንዳትይ❤❤❤
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 6 месяцев назад
ማጣት እውነት አይኑ ይጥፋ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይባርክሽ በመጥፎ ዘመን መልካም ማሰብሽ ጥሩ ነው❤❤❤❤ ትልቅ ክብር ላንቺ
@winniedawit4823
@winniedawit4823 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባረከሽ የደሁች እነት
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 6 месяцев назад
የኔ እመቤት አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ለተቸገሩ ሁሉ ደራሽ ንግስት ያድርግሽ ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 месяцев назад
የሴት ጀግና ነክ ❤❤❤❤❤
@TsinatLegesse
@TsinatLegesse 6 месяцев назад
አረ አንቺ ጀግና ነሽ ማንንም አትስሚ የ አ/ አ ሴት ዝናብ እየዘነበ ሰራ ላለመሄድ ም/ክ የሚፈልግ ነው ማን ደሪሶብሽ የኔ ወሪቅ ሰሪተሽ መሆኑማ ያስታውቃል
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 6 месяцев назад
በረከት ገበሬዋ እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርከው እንዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤ ኮራንብሽ በርቺ ኢትዮጵያን መውደድ ለኢትዮጵያ መታገል እንዲህ በተግባር ነው❤👑👑በረከት👑👑👑
@Thutttttt
@Thutttttt 6 месяцев назад
እዴት ምግብ ላይ ደላላ ይገባል ብዬ እናደድ ነበር ለከባድ ችግር መፍትሄ ያመጣሽ ጀግና
@EthioEsrael-dz7ez
@EthioEsrael-dz7ez 6 месяцев назад
God bless u for being kind person !
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ጀግና ሴት አላህ አሁንም ያጠክርሽ በርች
@rtfdift143
@rtfdift143 6 месяцев назад
እዛ ሳውዲ ግመል መጠበቅ እንመርጣለን እርግማን ነው ጉልበትህን ባዳ ይብላው የተባለ ትውልድ ሆነናል።
@tekleababera1965
@tekleababera1965 6 месяцев назад
Big respect to በ ረ ከ ት ገ በ ሬ ዋ 👍👍 የ ክ ብ ር ዶ ክ ት ሬ ት ይ ገ ባ ታ ል 👍👍👍
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 6 месяцев назад
ምርጥ ሀሳብ ነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 6 месяцев назад
😂😂😂😂 ጠንቋይ ይሄኔ የሷ ስው ነህ ምን ታቱ እደተነቀይ እናውቃለን ዘንዶ አላት
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 6 месяцев назад
ደደብ ተንቁዋዩ አንተ ወይም አንቺ ነሽ ምቀኛ መስራት ባችይ ማውራት ትችያለሽ ተቃጠይ እሷ እየሰራች ነው ምቀኛ ቁጭ ብሎ ይቃጠላል ​@@Amazonwill-yt6hd
@asterwarga14
@asterwarga14 6 месяцев назад
Yes 👍
@Lula124tube
@Lula124tube 6 месяцев назад
እሰይ ደግ አረገች ምቀኛ​@@Amazonwill-yt6hd
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
ጀግና ኢትዮጵያዊት ሴት❤❤❤❤
@EthioEsrael-dz7ez
@EthioEsrael-dz7ez 6 месяцев назад
This is what Ethiopians people's looking ! God bless Ethiopian !
@Godissogood2me
@Godissogood2me 6 месяцев назад
መልካም ሴት ጎበዝ በርቺ የማንንም ሞርት አትስሚ❤
@efitib5423
@efitib5423 6 месяцев назад
ቤኪ ገበሬዋ በርቺ: የሴት ጀግና።❤
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 6 месяцев назад
ተባረኪ ጀግኒት😘
@romanyosef7696
@romanyosef7696 6 месяцев назад
Dear Sister God bless you.
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 6 месяцев назад
We want a lot of Berekets. Bravo 💫
@GetuBekele-e9b
@GetuBekele-e9b 6 месяцев назад
WOW my sister you are blessed ❤❤❤❤❤
@tesfaneshgichamo
@tesfaneshgichamo 6 месяцев назад
❤❤❤❤ Good job! Tebareki!
@ሌንጮAnbesa
@ሌንጮAnbesa 6 месяцев назад
ሠላም በረከት ጀግናዋ ሴት በጣም አደንቅሻለሁኝ የምርጦች ምርጥ የሀገራችን በርቅየ ለሀገር ሽ በምትሠሪው ሥራ ተደንቄያለሁ እግዚአብሔር እንደ ስምሽ በረከትሽ ያብዛልሽ ። እባክሽ የማማክርሸ ነገር የእርሻ አጀማመር እንደ እህት ሁነሽ ካንቺ አጀማመር መማር ስለምፈልግ እንድታማክሪኝ ስለፈለኩኝ አንችን በምን መንገድ ማግኘት እችላለሁኝ ከስደተኛው ወንድምሽ ።
@birukkifle4990
@birukkifle4990 6 месяцев назад
Anbesit Bereket! Well done, ignore the ignorance 👏
@mekuriaGezahegn
@mekuriaGezahegn 6 месяцев назад
ጎበዝ ተባረኪ እህታችን
@HelenEshete-li3hs
@HelenEshete-li3hs 6 месяцев назад
የኛ ኢትዬጲያውያን የሚሰራን ማበረታታት እንደ ሀጥያት እንጠይፋለን የእኔ እህት በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን ለደሀው ስላሰብሽለት ጌታ ይባርክሽ ሞገስ ይሁንሽ ተባረኪ ለወሬኛ ግዜ አትስጪ በርቺ ጀግና ነሽ ለሀገራችን በረከት ነሽ
@TarikArega
@TarikArega 6 месяцев назад
Aye Mesloshal Ande Ken Ewent Yewetal Yechi Wate Acheberbare Yesuan Gud Lemesmat Oromia Investmet Ofice Heje.
@yordi4366
@yordi4366 6 месяцев назад
አድናቂሽ ነኝ የግብርና ስራን መስራት እፍልጋለሁ
@BERHANUish
@BERHANUish 6 месяцев назад
ዶክተር አብይ የሚረዳው አገኘ ተባረኪ አቦ👌
@DaniTegaya
@DaniTegaya 6 месяцев назад
እኘግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እንዳቺ የሉ ሰዎችን ያብዛልን ተባረኪ
@Solo-nw5ey
@Solo-nw5ey 6 месяцев назад
በርቺ ብዙልን ገና አልተሰራም ይሄ ቢዝነስ በርችልን
@ethiocoffee869
@ethiocoffee869 6 месяцев назад
ጀግና ነሽ ፈጣሪ ይጨምርልሽ
@enatehiwote917
@enatehiwote917 6 месяцев назад
እናሐሰግናለን ችግራችንንስለተረዳሽን በርች ❤❤❤❤
@NetsanetGidey
@NetsanetGidey 27 дней назад
ጀግኒት እዉነት ዋውውው ቃላት ኣጣሁሊሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FikruWoldgbreal
@FikruWoldgbreal 6 месяцев назад
ይባርክ መልካም ሴት ይብዛልሽ
@parma1530
@parma1530 6 месяцев назад
I appriciate appreciate appriciate..u. u are one hero.
@agarit4416
@agarit4416 6 месяцев назад
እዉነትሽነዉ❤❤ የኔ ጀግና
@rakeb2291
@rakeb2291 6 месяцев назад
ቀጥይበት ይሄን ደግንትሽን ጎበዝ 😊
@tegetgezahg2462
@tegetgezahg2462 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ይስጥሽ
@selamt8660
@selamt8660 6 месяцев назад
የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@netafamily8886
@netafamily8886 6 месяцев назад
ከዚህ በላይ ተባረኪ ይሄ ልብ አይወሠድብሽ
@zuzu4528
@zuzu4528 6 месяцев назад
በኪ የሴት ጀግና ኑሪልን
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 6 месяцев назад
በርቺ ጀግና ነሽ
@selamt8660
@selamt8660 6 месяцев назад
ተመስገን 🙏🙏🙏
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 6 месяцев назад
Wow amazing thanks ♥️
@ታደሰክብረት
@ታደሰክብረት 6 месяцев назад
ጎበዝ በርችልን
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 6 месяцев назад
ጀግናነሽ ስወድሽ❤❤❤❤
@ConfusedCabin-qn8xk
@ConfusedCabin-qn8xk 6 месяцев назад
God bless you my dear sister ❤
@frehiwotbizuayehu5186
@frehiwotbizuayehu5186 6 месяцев назад
Much love nd respect ❤❤
@GenetDesalew
@GenetDesalew 6 месяцев назад
የኔ ጀግና ተባረኪ
@aaaa-tw2yr
@aaaa-tw2yr 6 месяцев назад
Big respect for bereket ❤❤❤
@MuzemilAliye-kl5xn
@MuzemilAliye-kl5xn 6 месяцев назад
Bereket betam betam Enamesegenalen kal yelegn
@AddisnewsService-xz9me
@AddisnewsService-xz9me 6 месяцев назад
Gentle plus positive .tebareki
@BirukWende
@BirukWende 6 месяцев назад
ጀግና እግዚአብኤር ይባርክሽ!!!
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 6 месяцев назад
በርቺ እሺ we pray 👍👍👍👍👍👍👍
@abebelete2588
@abebelete2588 6 месяцев назад
ጎበዝ እህቴ በርቺ❤
@freweynidemoz4016
@freweynidemoz4016 6 месяцев назад
Bless you.
@hiwotadnew4865
@hiwotadnew4865 6 месяцев назад
Enameseginalen yegna enku yanchin iynet fetari yabzaln edeme tena yistesh lijochsh yibarelu❤❤
@enatdawit
@enatdawit 6 месяцев назад
የጀግና ልጅ አደንቅሻለሁ ልክ ነሽ ሁሉ እውነት ነው
@woldiewege1850
@woldiewege1850 6 месяцев назад
You are the best 😊keep up the good work.
@genetgenet9408
@genetgenet9408 6 месяцев назад
በረከት እኔን ከፈለግሽ ወለይታ ከፈለክሽ ጋምቤላ አፋር የትም ይሁን እሰራለው እባክሽ ተባበሪኝ 😢😢😢😢 ስራ ብቻ ይሁን
@Lula124tube
@Lula124tube 6 месяцев назад
አሜንንን የኔ እህት😘😘😘
@eistnamelastname5794
@eistnamelastname5794 6 месяцев назад
ኢትዮጵያዊ ሁላችም ፀሎት ጸልአያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤የአምመኝ ነው
@teshome7693
@teshome7693 6 месяцев назад
ስም በሰው ላይ ተፅኖ አለው እደስምሽ በረከት ነስ ለኢትዮጵያ አገሬ የጉብኝትሽ ዘመን መቶልና ፍትሽን ወደ ፈጣራሽ መለሺ ፈጣራሽ ደርሶልሻል
@ababaababa310
@ababaababa310 6 месяцев назад
በረከት ገበሬዋን ማበረታት ጥሩ ነው
@እንጅሊና
@እንጅሊና 6 месяцев назад
በረከት ገበሬዎ ጎበዝ ነሽ በርቺ ግን እኔ በጣም ተቸግሬ በህይወቴ የሰውን እርዳታ ጠይቄም አላውቅ ነበር ግን ማንን እረዳታ መጠየቅ እንዳለብኝ ሳጣ እንዳጋጣሚ ፌስቡክ ላይ ስልኳን አስቀምጣ ነበር በቴሌግራም ገብቼ አወራዋት እኔ የተቸገርኩት በወቅቱ በጦርነቱ ምክንያት ቤተሰቦቼ ሙሉ ንብረታቸው ወደመ ወንድሜ ታግቶ በጣም ብዙ ብር ነበር የተጠየቀው እናም ለዛ ነበር እንድትረዳኝ ፈልጌ ብጠይቃት መልስ አልሰጠችኝም ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን ሰላሙን ያምጣልን የሰውልጅ አይጣ ድህነት መጥፎ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@susuguragawa1424
@susuguragawa1424 6 месяцев назад
የኔ ጀግና ሴት ጎበዝ
@liahana2089
@liahana2089 6 месяцев назад
ጀግኒት አድናቂሽ ነኝ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Далее