Тёмный

የወጣት ክርስቲያን ላቀው የሽኝት ፕሮግራም - የዘሪቱ መልእክት @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 120 тыс.
Просмотров 342 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@SileEgna
@SileEgna 4 месяца назад
ጥንካሬሽን አለማድነቅ አልችልም አሁንም መድኃኒታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ሆኖ ያፅናናሽ ያበርታሽ ።😢😢😢
@maryamomar2694
@maryamomar2694 4 месяца назад
😢😢😢😢😢
@SeeSay-s2s
@SeeSay-s2s 4 месяца назад
ክዳት የለ ድንግል ማረያያም
@saronfetene611
@saronfetene611 4 месяца назад
Lik nash
@enditesfaye961
@enditesfaye961 4 месяца назад
አንቺ አምነሽ ሞተሻል ማርያም ለሁሉም ነች❤❤❤​@@SeeSay-s2s
@abaynehworku9838
@abaynehworku9838 4 месяца назад
​@@SeeSay-s2sክርስቶስን ማመን ለአንተ/ቺ ማሪያምን መካድ ነው? አይ እውቀት! ግን በረታች ሴጣንም ተቃጠለ
@ማራማዊት-ኸ8ፐ
@ማራማዊት-ኸ8ፐ 4 месяца назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፅናት ብርታት ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ
@saved.by-grace
@saved.by-grace 4 месяца назад
ልጅ ሲሞት ቅስም ይሰብራል😭😭😭 መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ የኔ እናት🥹🥹🥺🥺😭😭
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 4 месяца назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን የሷን እምነት አለማድነቅ አለማክበር አልቻልኩም ድንቅ ሴት ተባረኪልኝ ፈጣሪ ብርታቱን ያድልሽ😢😢😢
@TsehayeMeshesha
@TsehayeMeshesha 4 месяца назад
በጌታ ፀጋ መቆምሽ ሰይጣንን ድል ነስተሻል ከዚህ ውስጥም የከበረ ነገር ይወጣል በንች ላይ ስላየሁት ክቡር ፀጋ ጌታን አመስግኛለሁ ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ
@peteralone7236
@peteralone7236 4 месяца назад
Absolutely 💯
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 4 месяца назад
አሜንንን
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt 4 месяца назад
አሜን ጠላት ያሰበው ሌላ ነበረ ጌታ ይባረክ
@MesuGesese
@MesuGesese 4 месяца назад
እውነት ነው ህመማቺን የብዙዎችን ህመም ያክማል አግዚአብሔር ወደ ሌላ ሌቭል ልያሻግር ነው
@yared7699
@yared7699 4 месяца назад
ምን እንላላን???? አለሽ እውነት ነው።
@yeshiworkk1106
@yeshiworkk1106 4 месяца назад
በእውነት የሚያፅናና የአምላክ ሀይል ብቻ ነው
@MeazaAwel
@MeazaAwel 4 месяца назад
ምንም ቃላት የለኝም ብቻ የድንግል ልጅ መዳኒአለም መፅናኛውን ይስጥሽ
@ManeWo
@ManeWo 4 месяца назад
በሞት ፊት ጀግነሽ ጌታሽን ኢየሱስን አክብረሽዋልና እግዚአብሔር በቀረው ዘመንሽ ከልጆችሽና ከመላው ቤተሰብሽ ጋር በከበረው ሰረገላ ላይ ከጌታሽ ኢየሱስ ጋር ተጣብቀሽ የልቡን ሀሳብ እርሱም የምስራቹን ወንጌል የምታገለግይበት ዘመናት ይሆኑልሽ ዘንድ ጸሎቴ ነው ።
@Itskidist
@Itskidist 4 месяца назад
Amen!!
@Kal-rc9mp
@Kal-rc9mp 4 месяца назад
I found it very weird and Not normal for a mother not to drop 1 tear when watching her son is going in the ground ! I’m sorry but I don’t call this strength, it’s chikane !!!
@tsiongetish9586
@tsiongetish9586 4 месяца назад
be englizegna temetsadekesh anchi keruk komesh gemgami endetogni man negeresh.....yemetsenanatua mister telk nw Holy spirit yibalale geta eyesusen endetekebelesh yagegneshal don't judge a book by its cover
@endriaswatro5111
@endriaswatro5111 4 месяца назад
አሜን ያድርግላት
@lemma4223
@lemma4223 4 месяца назад
እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ተፅናንተሽ ለብዙዎች የመፅናናት ምክኒያት ያድርግሽ!!
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 месяца назад
አሜን አንችም ተባረኪ
@mesk_erem
@mesk_erem 4 месяца назад
አሜንንንንንንንንንን
@mekdeseshetu-tk4nt
@mekdeseshetu-tk4nt 4 месяца назад
የኔ እናት እኔም ከፍቶኝ ነበር ግን ባነቺ መጽናናት ተጽናናው መንፈስ ቅዱስ ዘላለም መጽናናትን ይስጥሽ
@FitumeBubu
@FitumeBubu 4 месяца назад
እግዚአብሔር የተሻለውን ያውቃል 😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 4 месяца назад
አሜን!!
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 4 месяца назад
በጣም ከባድ ነዉ መድሀኒአለም የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይስጣችሁ።
@ZelalemLegesse-te6nr
@ZelalemLegesse-te6nr 4 месяца назад
ደንቅ ሴት ፣ድንቅ እናት ነሽ መድኃኒአለም ብርታቱን እና ጽናቱን ከነመላው ቤተሰብሽ ይሁንላችሁ።
@aresaheylu3312
@aresaheylu3312 4 месяца назад
ጌታ ያፅናሽ
@endashawmelaku8677
@endashawmelaku8677 4 месяца назад
የሚገርም የዕምነት ጥግን የሚያሳይ አገላለፅ ነው የሰማሁት/ያሁት፡፡ እግዚያብሄር ያፅናሽ፡፡
@bezawitshiferaw1648
@bezawitshiferaw1648 4 месяца назад
እየሱስ ስላበረታካት ተባረክ እየሱስ ልጆጅክን የምታበረታ የምታጽናና እህቴ ጌታ ካንችጋ ይሁን
@rahelveyene
@rahelveyene 4 месяца назад
እየሱስን ነው ተባረክ ያልሽው
@seadahusin634
@seadahusin634 4 месяца назад
😂😂😂😂😂አይጥመይ
@seadahusin634
@seadahusin634 4 месяца назад
እዳውነብዩልህኢሳን ነብይነው ምንምአቅምቅዋምየለውፉጡርነውአላህ ያጠመመውንማንምአያቀናውለዛነው
@MbmaeMhmew
@MbmaeMhmew 4 месяца назад
ምን ብየ ልኮምት ተባረክ ማለት ምን ማለት ነዉ
@MbmaeMhmew
@MbmaeMhmew 4 месяца назад
​@@rahelveyeneእዳልስቅ ሀዘን ቤት ነዉ ያለሁት በጣም የገረመኝ ኮሜንት ነዉ
@MekonnenBeshada
@MekonnenBeshada 4 месяца назад
እግዛብሄር ያጽናናሽ በርቺ
@FfEw-ob2hk
@FfEw-ob2hk 4 месяца назад
የድንግል ማርያም ልጅ ፅናት ይስጥሽ 😢
@fitsaararsafitsaararsa7290
@fitsaararsafitsaararsa7290 4 месяца назад
ማርያም ሐዘነ ልቦና ታቀልል መጽናናትን ይስጥሽ
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፀናሽ የሚለው እንደደርግ ጊዜ ቀረ ?
@myharet1221
@myharet1221 4 месяца назад
​@@yesharegbeyene1271እመቤታችን እናት ስለሆነች የጭንቅ አማላጅ ስለሆነች ነው ዳሩ ምን ይገባችኋል 😢😢አሁንም እመብርሃን ሃዘንሽን ታቅልልልሽ ጌታን ጌትነቱን አውርዳችሁ አማላጅ ብላችሁ የል እሱ ፈራጅ ነው አማላጅ አይደለም ቅዱሳን እመቤታችን ያማልዳሉ ❤🙏
@ayinalemtaddese8780
@ayinalemtaddese8780 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እርሱ ወደ አባቱ እቅፍ ነው የሄደው ጌታ ካቺጋ ይሁን አሜን
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 4 месяца назад
😢😢😢አይ እናት እግዚአብሔር ያበርታሽ እኔ አልወለድኩም ግን ልጅ ሲሞት ቀድሜ እናቶች ናቸው ትዝ ሚሉኝ😢😢😢ለዛውም የደረሰ ልጅ 😢😢😢
@genetbelachew1267
@genetbelachew1267 4 месяца назад
Z ሥላንቺ ጌታ በብዙ ባረኩት ኡፍፍፍፍ,,አባባባ አንተ እኮ አዋቂ ነሕ አንተ እኮ ትጠግናለሕሕ ታቆማለሕሕሕ,ሥምሕ ይባረክ ሥለዚሕቸ እሕታችን ዘሪቱ ትልቅ ነሕ አየሑሕ አሑንም በብዙ ይፅናኑኑኑ
@wosenbafikadu9109
@wosenbafikadu9109 4 месяца назад
የኔ እናት ይህንን ስው አያፅናናም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ።
@amentedese8865
@amentedese8865 4 месяца назад
የኔ እናት አይዞሽ አግዚአብሔር ያፅናሽ ድንግል ማርያምን አስቢያት ኢየሱስን የመሰለ ልጅ በፊቷ እሰከመሰቀል እስከሞት የሆነዉ አይኗ ስር ነበረ የዉለደ ያዉቀዋል የልጅን ነገር እየሱስ ክርስቶስ ምርኩዝ ይሆንሽ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 4 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏
@engdaworkzerihun6005
@engdaworkzerihun6005 4 месяца назад
እኅታችን ዘርቱ ልኳን ነገረችን አቅሟን ጨርሳለች ከዚህ በኃላ እሷ ወደሱ እንጅ እሱ ወደ እሷ እንደማይመጣ ተረድታለች, እንግዲህ የማፅናናቱ ጌታ ከእሷና ቤተሰቦቻቸው ጋር ይሁን
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናናሽ እህቴ ይህን መረዳት ራሱ ጥንካሬ ይፈልጋል ገረምሽኝ ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ ለማይመለስ ስናለቅስ መኖር አንደ ቅዱስ ዳዊት ነው የሆንሽው ገረምሽኝ
@bayneemayzezu9495
@bayneemayzezu9495 4 месяца назад
የኔ እናት ወይዘሮ ዘሪቱ በጣም ጠንካራ እና ሁሉንም ለእግዚአብሔር የምትሰጭ መልካም እናት ልባም ሴት ነሽ በጣም በጣም ልበብርሀን ደግነት አስተዋይነት ጥበብ እግዚአብሔር የቸረሽ የሁሉም ሰው አርአያ ነሽ 🙏🏻 እግዚአብሔር የክርስቲያንን ነብስ ከደጋግ አባቶች ከፃድቃን ሰማእታት ጋር ያድርግ 🪿 ብርታቱን ይስጥሽ
@hasetbiologytutorial8626
@hasetbiologytutorial8626 4 месяца назад
በእውነት ልቤ ተሰብሯል የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፅናቱን ይስጣችሁ። የእግዚአብሔር ቃል ያፅናችሁ አይዞኝ እህቴ😢😢
@Beki_music1
@Beki_music1 4 месяца назад
ዘይቱ ትለያለች አቤት ጥንካሬ አቤት..ኢየሱስ ልቧን አበርታት አባ❤
@user-xn1ts9tv7l
@user-xn1ts9tv7l 4 месяца назад
እናት ነኝ አዝኛለሁ እግዚአብሄርን ያጽናሸ እመቤቴ ትዳብሰሸ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 месяца назад
የምን እመቤቴ ትዳብስሽ ለመናፍቃን አይባልም ይደብራል😏
@tsehaybekel
@tsehaybekel 4 месяца назад
​@@meselechfeyessa1226እህቴ ተይ ሞት በደጅ ነው ስለ አይማኖት አሁን ተይና እንደ አንድ ልጅዋን እንዳጣች እናት አስቢ እኔ ብሆንስ ብለሽ በቃ ስለምትጠሉን ብቻ ምናለ ሰብሀዊነት ቢሰማሽ
@sinidu472
@sinidu472 4 месяца назад
ፈጣራ ያበርታት እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች የድንግልን ስም ስንጠራ እናሥተውል
@selammerga1960
@selammerga1960 4 месяца назад
​@@meselechfeyessa1226 መሰለች ስለ ሀይማኖት ተይና ግን ልጅ አለሽ ? ከሌለሽ ፈጣሪ ይስጥሽና እይው !!
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 4 месяца назад
ወልደሽ ስትነጠቂ ነዉ ህመሙ ሚገባሽ ሰዉ ባመነዉ እምነት ነዉ ሰዉን ሚያፅናናዉ ​@@meselechfeyessa1226
@AynalemKassahun-th8sh
@AynalemKassahun-th8sh 4 месяца назад
እንዲህ ቆመሽ ማየት እንዴት ደስ ይላል የረዳሽ፣ ያጸናሽ ጌታ ይባረክ እውነት ነው ዘመንሽን አትረሽውም ግን በርች የሄደው ወደ አባቱ ነው
@berryb1164
@berryb1164 4 месяца назад
የብዙዋች መፅናኛ ሆንሽ.. እውነትም እግዚአብሔር ማፅናናት ይችላል
@silmaynegerew.....
@silmaynegerew..... 4 месяца назад
ትርፍ ነገር የምትፅፉ በጣም ታሳዝናላችሁ። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድላችሁ። እናቴ መፅናናቱን ይላክልሽ።እኔም እናት ነኝ ስሜቱ ይገባኛል።
@ababishrizk6603
@ababishrizk6603 4 месяца назад
አይዝሽ በጣም ያማል መንፈስ ቅድስ ያፅናናሽ ለሱም እግዚአብሔር ነብሱን ይማሮ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
ቆሞ ማውራት በራሡ መታደል ነው ። እግዚኦ ውሥጥሽን የሚያውቀው እግዚአብሔር ነው ። ፅናቱን ይሥጥሽ
@tsegayesustadesse970
@tsegayesustadesse970 4 месяца назад
ይህንን መፅናናት የሠጠሽ መንፈስቅዱስ የተባረከ ይሁን🖐🖐🖐
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 4 месяца назад
በእንባ ነው የጸለይኩት ጌታ ይመስገን ስላጽናናሽ እህታለም።😢
@kaludesalegn175
@kaludesalegn175 4 месяца назад
Ere abet saks😂
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 4 месяца назад
​@@kaludesalegn175malet?
@KCCAT462
@KCCAT462 4 месяца назад
የሚያጽና ናውን መንፈስቅዱስ እግዚአብሔር ይላክልሽ
@ntsuhmandefro3896
@ntsuhmandefro3896 4 месяца назад
በእርሷ ውስጥ ያለው መንፈስ ቅዱስ አፅናንቷት ነው ይህን የመሰለ ድንቅ መልዕክት የሰማነው እና በአማኝ ውስጥ የታተመው መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ከኛ ጋር ነው እና በእህታችን በዘሪቱ ከበደ አስተሳሰብ አመለካከት እግዚአብሔር ከብሯል!!! ይህ ነው በአምሮ መለወጥ የታደሰ ትክክለኛ ክርስትና፣በመጣው ከባድ ሁኔታ ግራ ሳትጋባ ለእግዚአብሔር የሰጠችው ትክክለኛ ምላሽ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ቆማ እግዚአብሔርን በእውነት ነው ያከበረችው ለሰወችም ትምህርት ነው ያስተላለፈሽውና ተባረኪ እህቴ
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 4 месяца назад
ፈጣሪ አሁንም ብርታት ፅናት ይሁንሺ እዉነት ነዉ ሁሉንም መጀመር መፈፀም የሚቺለዉ እግዚአብሄር ነዉ የሰማይ አባቱ ቅዱሰ እግዚአብሄር ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር 😢😢😢😢😢😢
@mahiletbizuayehugoshu1989
@mahiletbizuayehugoshu1989 4 месяца назад
ዘርቱ ስላንች እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጌታ ከዝበላይ ያፅናናሽ
@yalemworkewnetu2595
@yalemworkewnetu2595 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያጽናሽ። ነፋሱንም በገነት ያኑርው
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 месяца назад
ይህ ልጅ ሚሊኒየሙ አካባቢ ነበር የተወለደው ።99 ዓ.ም እና በወቅቱ ትዝ ይለኛል ታዋቂ የነበረ መጽሄት ላይ ( ጠብታ መጽሔት) እናትና ልጅ ወተው ነበር። ዘሪቱም ልጄ ጣቱ የኔን ይመስላል ብላ ነበር ። እነሆ አድጎ በዚህ የወጣትነት ዕድሜው ማለፉ ያሣዝናል ። ነፍስ ይማር እላለሁ ።
@myhero6436
@myhero6436 4 месяца назад
1999 አመተምረት ነው የተወለደው😢
@FiliHaile-j1t
@FiliHaile-j1t 4 месяца назад
Betam yasazinal yemotew lij enji dimet aydelem askiren askemito meleflef minew ferenji enihun Alachua yihe sew yeminikebribet behalachin aydele
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 4 месяца назад
​@@FiliHaile-j1tsexan eko kelay new miyayew
@jesusislord2367
@jesusislord2367 4 месяца назад
​@@FiliHaile-j1tye Egziabher menfes yatsnanal.
@MekelitDesalewDesalew
@MekelitDesalewDesalew 4 месяца назад
እኔጃ ስለ አንች እግዛብሔር ይመስገን የኔ እና ት ከዚህ በላይ ተፅናንተሽ ለማየት ያብቃኝ
@senaitoljira
@senaitoljira 4 месяца назад
ኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ስወድሽ!!! አምላኬ ያበርታሽ አሁንም ጌታ ይኩራብሽ የኔ ጀግናዎ እህቴ !!!!
@zerefabiru1410
@zerefabiru1410 4 месяца назад
የዘመናችን ዳዊት ነሽ : ያበረታሽ ያቆመሽ ጌታ ይባረክ :
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 4 месяца назад
እውነት ነው ሁሉንም ነገር አሜን ብሎ መቀበል ግድ ነው ፈጣሪ ያፅናሽ
@BirthDemisse
@BirthDemisse 4 месяца назад
ጌታ ብርታቱን ያብዛልሽ ለቀሪው ምሳሌ አስተማሪ ማንም ላይ ያልታየ መፅናናት ጌታ የሰጠሽ ጌታ ይባረክ ።
@HeavenBekle
@HeavenBekle 4 месяца назад
ፍፁም መፅናናት ስለሆነልሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል
@CherinetAbebr
@CherinetAbebr 4 месяца назад
እንዲህ ነው መብስል ፤ማደግ። ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ያፅናሽ በገነት በእቅፍ ያኑርልሽ።
@teshome7693
@teshome7693 4 месяца назад
Wow Amezing በጣም የተፀለይልሽ ፀሎት በአንቺ መንፈስ ቅዱስ አፅናንቶሻል እሰይ ጌታ ይመስገን
@700-j9j
@700-j9j 4 месяца назад
በጣም አልጠበኩ ነበር እንዱዚ
@romtur1595
@romtur1595 4 месяца назад
እየሱስ ይክበር ይመስገን ፅናትሽን የሰጠሽ ጌታ ይባረክ በማጣት ውስጥም ማመስገን አለ ለካ ብዙ ነው የተማርነው ካንቺ ነብሱን በገነት ያኑረው
@tamiratworku1895
@tamiratworku1895 4 месяца назад
በሆነውም ባልሆነውም እ/ር ትክክል ነው ። መንፈስ ቅዱስ ያጽናናሽ
@yeneneshtadde2252
@yeneneshtadde2252 4 месяца назад
ዘርዬ እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በጣም ልብ ይነካል ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ያፅናቹ
@benjiman2089
@benjiman2089 4 месяца назад
በሚወደው ጌታው እቅፍ ነው ያለው...በዛ መሆን መልካም ነው ።ውድ እህታችን ዘሪቱ መንፈስ ቅዱስ የበለጠ ያፅናናሽ ያበርታሽ።
@rahelanagawu8177
@rahelanagawu8177 4 месяца назад
ጌታ ያበርታሽ የታመንሽው ጌታ አሁንም ልብሽን ይጠብቅ በእግዛብሔር ያለሽ እምነት ትልቅ ነው🙏
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 4 месяца назад
እውነትም አንች የዘመኑ ሳይሆን የእውነት ጴንጤ ነሽ እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ፅነቱን ይስጥሽ 🎉🎉🎉❤❤
@rozaayele1415
@rozaayele1415 4 месяца назад
Correct
@MeronDawit-m2o
@MeronDawit-m2o 4 месяца назад
እውነት ለመናገር አዎ
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 4 месяца назад
እግዛብሔር በእውነት ይደግፍሽ ያፅናሽ የቀሩትን ልጆችሽን እግዛብሔር ይባርክልሽ እህቴ የኔ ብርቱ
@silentgirl1943
@silentgirl1943 4 месяца назад
ዘሪቱ በእውነቱ በጣም አዝኛለው፡፡ ፈጣሪ ከዚህ በበለጠ ያጽናናሽ ልጅ የእግዚሀብሄር ስጦታ ቢሆንም በልጅ መፈተን ከባድ ነው አይዞሽ፡፡
@fifilove2515
@fifilove2515 4 месяца назад
በጣም ያሳዝናል የሽኝት ፕሮግራሙ እጅግ የተረጋጋና ስረአት ያለዉ ነው ሳላደንቅ አላልፍም ዘሪቱ የዘመርሽለት ጌታ የመለክሽዉ አምላክ በቤትሽ መጽናናትን ያድርግ በጸጋዉ ያቆመሽ አምላክ ይመስገን🙏
@haregseyoum450
@haregseyoum450 4 месяца назад
እግዚአብሔር የተሻለውን ያውቃል እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 4 месяца назад
የኔ እመቤት እንኳን እግዚአብሄርን አወቅን አወቅሽ መቆም በማይቻልበት ቆሞ መመስከር ከክብሩ እና ከቅባቱ የተነሳ መሆኑን አምናለሁ:: አሁንም የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ፈጽሞ ያበርታሽ::
@alemsegedNega
@alemsegedNega 4 месяца назад
ከአንድ በሳል ክርስቲያን የሚጠበቅ በሳል ክርስቲያን ራሳ በርትታ ሌሎችም የሚያበረታ ንግግር ከሁሉም እንገናኛለን የሚለው ጌታ ይባርክሽ
@dewolmedia
@dewolmedia 4 месяца назад
ዘሪቱ‼️ የእውነት መንፈሳዊት ሴት ነሽ።
@zewdieabebe3365
@zewdieabebe3365 4 месяца назад
ለመላው ቤተሰቡ መፅናናትን አንመኛለን ቀሪ ዘመናችሁ አሜን ይሁንላችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜን 🙏
@kidistlove8053
@kidistlove8053 4 месяца назад
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ከባድ ነው እናት መሆን እ/ር ፅናቱን ይስጥሽ😢😢
@hannaashenafi8659
@hannaashenafi8659 4 месяца назад
የኔ እናት ልጅ አይሙት እህቴን እውነት ያበርታቹ አንጀትሽን ያበርታው ዘሪቱዬ 😢😢😢😢
@stenabereket5563
@stenabereket5563 4 месяца назад
እግዚያብሄር ከዚህ በላይ ጽናቱን ያብዛላቹ ተጽናንታቹ ለብዙዎች የመጽናናት ምክንያት ያድርጋቹ።
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 4 месяца назад
😭😭😭💔💔💔ኡነት አደንቅሽ አለሁኝ እምነትሽ ጥንቃሬሽ ጽናትሽ እግዚአብሄር አብዝቶ ያጽናሽ እግዚአብሄር ሰጠኝ እግዚአብሄር ወሰደው የተባረከ ይሁማለት የአንድ ጀግና ክርስትያን ነውና ኣይዞሽ በድጋሜ ነርቺ
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 месяца назад
እግዚአብሔር ጽናቱን ፣እግዚአብሔር ይጨምርላቹሁ ፣በጌታ ፣በጽጋው ፣ትልቅ በርከት ፣ልኡል እግዚአብሔር ችሮሻል እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጥሽ የእኔ እመቤት።እውነት ነው የእሱ፣ፍላጎት ሌላ ነው ለመላው ቤተስብም መጽናናትን ይሁንላቹሁ ፣፣❤❤❤
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ😢እንደዚህ ቆማ ስታወራ ለኛ ቀላል ይመስላናል ግን እሷ ውስጧ ደምቷል😢😢
@hermelahaila
@hermelahaila 4 месяца назад
በትክክል
@ritakembembouch8072
@ritakembembouch8072 4 месяца назад
አግዚአብሔር መጽናናቱን ያብዛልሽ 🙏🏻. ነፍሱን በገነት ያኑርልን 🙏🏻
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 4 месяца назад
እግዚአብሄር አምላክ የድግል ማርያም ልጅ እንደ ምስክርነትሽ ውስጥሽንም እንዲሁ ያፅናልሽ ያበርታሽ::ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑር አሜን::
@rahelhunengwarahel4711
@rahelhunengwarahel4711 4 месяца назад
ልጆች የእግዚአብሔር አደራ ናቸው እግዚአብሔርን አናሰቸንቀዉም ስለኛ ያውቅበታል አሜን
@girmagibisso3053
@girmagibisso3053 4 месяца назад
እህቴ ልዑል እግዚአብሔር መጽናናትን እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ።
@tassewgashaw869
@tassewgashaw869 4 месяца назад
አይ ዘሪቱ ምንኛ ድንቅ ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ በርግጥ አንቺ ብርቱ ነሽ !
@tigisttadesse9546
@tigisttadesse9546 4 месяца назад
ጌታው አምላኩን እንዲህ ያወቅ በአእርሱ ፀጋ እንዲህ ይጽናናል ብርቱ ጌታ በአንቺ ባለፍሽበት ጭንቀትና ሀዘን ፅናትሽ ለብዙዎች የክርስቶስ ምስክር ነሽ ፀጋ አሁንም ይብዛልሽ የወደድሽ ው ያከበርሽው ጌታ እውነት አሁንም ይደግፍሽ በርች
@aselefechzena3996
@aselefechzena3996 4 месяца назад
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ክባድ የልጅ ነገር ምን ይደርጋል
@AbrihamUrke
@AbrihamUrke 4 месяца назад
የኔ ውዽ እህት በጌታ በኢየሱስ ስም ተፅናንተሽ ቅሪ ያፅናናሽ መንፈስ ቅዱስ ለዘላለም ስሙይባረክ።
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 4 месяца назад
ዋው ጌታን ስለእናቱ ፅናት አከበርኩት ፍፁም የሆነ መፅናናት ይብዛላችሁ
@ATSEDEKASSAYA
@ATSEDEKASSAYA 4 месяца назад
😢😢😢ያበርትሽ።ልጅ እንኳንስ ላይ መለስ ሄዶ አይደለም ።ወጥቶ እንኳን ሲቆይ እንዴት እንደሚያም😢😢😢 ፈጣሪ ያየበርታሽ እህቴ😢😢😢
@wndimenehtadesse3124
@wndimenehtadesse3124 4 месяца назад
ሀዘንትኞችን ይሚያፅናና መንፈስ ቅዱስ ስላፅናናሽ ደስ ብሎኛል ።ተባረኪ።
@lemma4223
@lemma4223 4 месяца назад
Complete transformation happened in your life my sister, you will meet him again in heaven!
@FitsumAsku
@FitsumAsku 4 месяца назад
ዘሪቱዬ ሀዘንሽ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ሀዘን ነው እናቴ አንቺ ወደ ፈጣሪ በቀረብሽ ቁጥር ሰይጣን አንቺን ለመፈተን በእግዚአብሔር ተስፋ ቆርጠሽ የሱ አገልጋይ እንድትሆኚ ሲል በልጅሽ አየፈተነሽ ነው ግን ደግሞ ፈጣሪ የሰጠሽን ጥንካሬ ሳይ ደግሞ ምን ያህል ወደ እግዚአብሔር እንደቀረብሽ አየሁና ተፅናናሁ "እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን "አንዳለ ታጋሹ እዮብ ልዑል እግዚአብሔር መፅናናትን ይላክልሽ ።
@asuberhne1532
@asuberhne1532 4 месяца назад
እናት መፅናናቱን ይስጥሽ።
@rozroshikorina7436
@rozroshikorina7436 4 месяца назад
😭ጥንካሬሽ በእግዚአብሔር ፍት የወደቀ በምንም ባታ ይቆማል ።ምን አይነት ቃል መጠቀም እንዳለቡኝ እንጃ እግዚአብሔር አሁንም ለዘላለም ያበርታሽ።
@Surafel-px8fh
@Surafel-px8fh 4 месяца назад
የእግዚአብሔር ☆ ሰላም ልባችሁንና አእምሮአችሁን በጤንነት ይጠብቃል ።
@bruktawittesfay-or7de
@bruktawittesfay-or7de 4 месяца назад
እመብርሃን ታጽናናሽ። ያለም ቤዛ ይርዳሽ። 🙏
@ሰላምጌታቸውሃኒ
@ሰላምጌታቸውሃኒ 4 месяца назад
እኔ ልቤ ተሰበረ አልቅሼ እራሱ አልወጣልክ አለኝ የኔ እናት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናሽ
@avellaabe7790
@avellaabe7790 4 месяца назад
ዘሪቱ !እግዚያብሄር ሰላበረታሽ የተመሰገነ ይሁን። ጀግና እናት ነሸ። እግዚያብሄር እንዴት ደሰ እንደሚሰኝብሽ ሳስብ በመንፈስሽ ጥንካሬ : ተደመ ምኩ:: 💔💔 💔
@almazbati2519
@almazbati2519 4 месяца назад
እህቴ የሚያስቸለው አምላክ ያሽችልሽ እንደ እምነትሽ እውነት ይሁንልሽ ያበርታሽ እርሱ ስጠ እርሱ ነሳ😭
@BezaAkemal
@BezaAkemal 4 месяца назад
ከዚ በላይ መፅናናቱን ይስጥሽ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ለክርስቲያን ፈጣሪ ነፍሱን በገነት ታኑረው ልጆችሽን አንቺንም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥሽ
@Liyou-ro8qk
@Liyou-ro8qk 4 месяца назад
መንፈሰ ቅዱሰ ልብሸን ይጠብቀዉ ይደግፍሸ! አይዞሸ እህቴ😢😢ነፍሱ በደጉ ጌታ እጅ ላይ በእቅፉም ትረፍ!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ስለረዳሽ አመሰግነዋለሁ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ጌታ ከሱ ጋር እንዲሆን ስለወደደ ነው ከእርሱ ጋር በእቅፉ ነው ያለ እስከመጨረሻው ጌታ ያፅናናችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Tegadedbanteyirga
@Tegadedbanteyirga 4 месяца назад
እዉነት ነዉ እገዚያብሔር በሰራው አይሳሳተም ማቆም ያዉቅበታል ጽናቱን ይሰጥሸ
@mebrhitgebremariam8441
@mebrhitgebremariam8441 4 месяца назад
ጠንካራ እናት ነሽ እግዚኣብሄር ያፅናናሽ ያበርታሽ
@Niguse-l7o
@Niguse-l7o 4 месяца назад
እግዛብሄር ጽንዓት ይስጥሽ ዘሪቱ ታላቅ ሰው
@kidistmamo5682
@kidistmamo5682 4 месяца назад
ጌታ መፅናናት ስለሆነሽ እህቴ ጌታ ይመስግን በርቺ በጌታ ቃል ስለለኝ ነው ቁሱሉ ከባድ ነው :: የዳዊትን ነው የደገምሽው የሴት ዳዊት የመፅህፉ ቅድሱ ብዬሻለው::
@tiruworkazerefegn8164
@tiruworkazerefegn8164 4 месяца назад
እርሱ አዊቂ ነው ወደ ተሻለው ሄዶአል ያለንባት አለም እጅግ ተበላሽታለች ንፅህ ስፋራ------- ዘላለም ንፅህ ለአንቺ ብርታት ይሆንሻል ጌታ ያፅናሽ ብርቱ ሴት ነሽ በጌታ በርች
@azebdemissie5768
@azebdemissie5768 4 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አዋቂ ነው አይሳሳትም አሁንም ያበርታሽ ያጽናናሽ አባቱ ጋ ነው የሄደው
@martadadi1654
@martadadi1654 4 месяца назад
ዘርዬ፡ጌታያበረታል፡ያፅና ናል፡እሱ፡ወደአባቱ፡ነውየአእደው፡ሁላችንም፡ወደዛውን፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እሱፈጠረው፡እሱወሰደው፡ጌታያፅናሺ፡፡
@solomonberhanu6928
@solomonberhanu6928 4 месяца назад
የማፅናናት ጌታ የሆነ እርሱ መንፈስ ቅዱስ መፅናናትን ከላይ ከአርያም ለመላው ቤተሰቡና ጓደኞቹ ይላክላችሁ
Далее