Тёмный

የዊትር ሶላት አሰጋገድ|በኡስታዝ አቡ አብደሏህ ሀፊዘሁሏህ|ረመዷን 

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

የዊትር ሶላት አሰጋገድ|በኡስታዝ አቡ አብደሏህ ሀፊዘሁሏህ|ረመዳን

Развлечения

Опубликовано:

 

1 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@user-gh9fc9bf2f
@user-gh9fc9bf2f 3 месяца назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-mh6ut5vk6q
@user-mh6ut5vk6q 3 месяца назад
ዋሌኩ መሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ
@user-kk9zc2xh5c
@user-kk9zc2xh5c 2 года назад
ለማንኛዉም አሐዱ ወዲሜ አልሐም ዱሊላሕ እኳን በሠላም ለሐገርሕ አበቃሕ እኔ ሐገር መግባትሕን አልሠማሑም ብቻ በርታ ሥራ በዩቱቡ ኢሻአላሕ ሠብ እና ሸር ላይክ እናደርግሐለን በርታ ላይክ ሠብ አዲርጉት
@-ahadutube
@-ahadutube 2 года назад
ኢንሻ አሏህ
@user-cq6pl8xt9j
@user-cq6pl8xt9j Год назад
ጀዛ ከሏሁ ኸይር አቡ አቡ ደሏህ
@SOFITUP
@SOFITUP 2 года назад
ስላም አለኩም ወራህመቱላህ ወበርኩትሁ
@halimabntomar4495
@halimabntomar4495 2 года назад
السلام عليكم ور حمة الله وبر كاته صل الله عليه وسلم جزك الله خيرا بارك الله فيك✅✅✅✅✅👍👍👍👍👍👍👍👍📚🌿📚🌿📚🌿🌿
@-ahadutube
@-ahadutube 2 года назад
وعليكم اسلام وراحمت الله وبركاته واياكي
@heyryanursen4832
@heyryanursen4832 Год назад
ጀዛ ከላ ኸይር ወንድማችን
@Medi-wello
@Medi-wello 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ጀዛህ አላህ ኸይር #ዝክረ_ረመዷን ለፆመኛ የተወደዱና የተጠሉ ነገሮች ፆመኛ የሚከተሉትን ቢፈፅም ይወደዳል፦ 1.ሱሁር (ከጐህ በፊት መመገብ)፡- ነቢያችን (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “ሱህር (ከሱብህ በፊት) ተመገቡ በሱሁር ረድኤት አለ፡፡” አል ቡኻሪ (1923) ሙስሊም (1ዐ95) ጥቂት መጉረስ ወይም አንድ ጉንጭ እንኳ መጐንጨት ሱሁር ያስብለዋል፡፡ ወቅቱ ከእኩለ ሌሊት ጐህ እስኪቀድ ድረስ ነው:: 2.ሱህርን ማዘግየት፡- ዘይድ ኢብን ሳቢት “ከነቢያችን (ﷺ) ጋር ሱህር ከተመገብን በኋላ ሱብህ ሰገድን” ብለው ሲናገሩ “በመካከላቸው የነበረው ወቅት ምን ያህል ነበር”? ብለው ጠየቋቸው:: እሳቸውም “ሀምሳ የቁርአን አንቀፆች የሚያስነበብ ወቅት ነበር”አሉ:: አል ቡኻሪ (575) ሙስሊም (1097) 3.ቶሎ ማፍጠር (ፆም መፍታት)፦ ፀሐይ መጥለቁ ሲረጋገጥ በፍጥነት ማፍጠር የተወደደ ተግባር ነው:: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “ሰዎች ፍጡር ላይ እስከቸኮሉ ድረስ ከመልካም አይወገዱም፡፡” አል ቡኻሪ (1957) ሙስሊም (1ዐ97) 4.በተምር እሸት ማፍጠር፡- አነስ ባስተላለፉት ሀዲስ “ነቢዩ(ﷺ) ካገኙ በተምር እሸት ካላገኙ በተምር ተምርም ካላገኙ ውሃ በመጎንጨት ያፈጥሩ ነበር”:: አቡዳውድ (2356) ቲርሚዚ (696) 5.በፍጡር ወቅት ዱዓ (ፀሎት) ማድረግ፡- ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “የሶስት ሰዎች ዱዓ ተመላሽ አይሆንም ፆምኛ ፆሙን እስኪፈት፣ ፍትሃዊ መሪና ተበዳይ” ቲርሚዚይ (2526) በይሀቂይ (31345) 6.አቅም እስከፈቀደው ድረስ በብዛት መመፅወት ቁርአን ማንበብ፣ ፆመኛን ማስፈጠርና ሌሎችንም መልካም ተግባሮችን መፈፀም፡፡ኢብኑ ዓባስ እንዳስተላለፉት “ነቢዩ(ﷺ) መልካምን በመቸር አቻ አልነበራቸዉም በተለይ በረመዳን ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ቸርነታቸው እጅግ ይጨምራል:: ጅብሪል በየረመዳኑ እየመጣ ቁርአንን ይማማሩ ነበር፡፡ የአላህ መልዕክተኛ ከጅብሪል ጋር ሲገናኙ ከተላከ ንፋስ የፈጠኑ ቸር ይሆናሉ፡፡” አል ቡኻሪ (6) ሙስሊም (23ዐ8) 7.የሌሊት ሰላት ማብዛት፡- በተለይም የመጨረሻዎቹን የረመዳን አስር ቀናት የሌሊት ሰላት ማብዛት የተወደደ ነው፡፡አኢሻ ረዐ እንዳሉት “የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) የረመዳን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ጅማሬ ላይ ሽርጣቸውን ጠበቅ አድርገው ሌሊቱን ያለእንቅልፍ ያሳልፋሉ:: ቤተሰቦቻቸውንም ያነቃሉ” አል ቡኻሪ (2ዐ24) ሙስሊም (1174) በሚከተለውም ሀዲስ በጥቅሉ እንዲህ ብለዋል “የረመዳንን ሌሊት በእምነትና ምንዳን በማሰብ የሰደገ ቀደም ሲል የፈፀማቸው ኃጢአቶች ይታበሳሉ፡፡” ሙስሊም (759) 8.ዑምራን መፈፀም፡- ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “በረመዳን ዑምራን መፈፀም ከእኔ ጋር ሐጅ እንደማድረግ ነው፡፡” አል ቡኻሪ (1863) ሙስሊም (1256) 9.ሰው ሲሰድበው ፆመኛ ነኝ ማለት፡- ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል“አንድ ሰው ከሰደበው ወይም ከመታው እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል፡፡” አል ቡኻሪ (19ዐ4) ሙስሊም (1151) አንደኛ፡ ለፆመኛ የተወደዱ ነገሮች ሁለተኛ፡ በፆም እለት የሚጠሉ ነገሮች የሚከተሉት ነገሮች ለፆምኞች የተጠሉ በመሆናቸው የፆም ምንዳ እንዳይቀንስ ሲባል ጥንቃቄ ሊደረግባቸው ያስፈልጋል፡፡ 1.በደምብ መጉመጥመጥና በአፍንጫ መሳብ፡- ነብዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል “(ውዱእ ስታደርግ) ፆመኛ ካልሆንክ በአፍንጫህ በደምብ ሳብ” ቲርሚዚይ (788) ነሳኢይ (1/66) ኢብን ማጃህ (4ዐ7) 2.መሳሳም፡- ባለትዳሮች ከሁለት አንዳቸው ወይም ሁለቱም ስሜታቸውን መቆጣጠር አቅቷቸው ግንኙነት ወደ መፈፀም ወይም የፍትወት ጠብታ ለማፍሰስ የሚዳርጋቸው ከሆነ መሳሳም አይፈቀድም፡፡ ነገር ግን የተጠቀሰው ስጋት ከሌለ ችግር የለውም ምክንያቱም ነብዩ (ﷺ) ፆመኛ ሆነው ባለቤታቸውን ይስሙ ነበር፡፡ አዒሻ “ከማናችሁም ይበልጥ ስሜታቸውን መግዛት ይችሉ ነበር፡፡” ብለዋል አል ቡኻሪ (1927) ሙስሊም (11ዐ6) 3.አስፈላጊ ሳይሆን ምግብን መቅመስ፡- ምግብ የሚሰራ ሰው ጣእሙን ለማወቅ ወደ ሆዱ እንዳይገባ ጥንቃቄ አድርጎ ሊቀምስ ይችላል፡፡ መቅመስ ሳይስፈልገው ያለምክንያት መቅመስ ግን ይጠላል: ምንጭ፦አል ፊቅሕ ሙየሰር ------
@ekramyoutube7133
@ekramyoutube7133 2 года назад
ኡስታዙና ማሻአላህ ተባረህ አረህማን በርታ አሪፍ አስተማሪ ነገር ነው ግን የሚከተል ወይም የሚሰማ የለም ያረብ አላህ ቀጥ ያለውን ምገድ ይምራን አላህየ
@AMtube9507
@AMtube9507 2 года назад
ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ ጀዘክአላህኽይር
@berekamidea5393
@berekamidea5393 2 года назад
አሰላሙአሐይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን ያረብ።ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ካወቅህው ከወደድከው ምርጥ የውትር ሶላት ስለጋበዝከን እናመሰግናለን ወንድማችን።መልካም እረመዷን ብለናል ለሁላችንም
@kochatubi2934
@kochatubi2934 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ተባረከላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን በጣም ዴስየሚል ትምርት ነው ቀጥሉበት ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ስድተኞችንም በስላምለሀገራችን ያብቃን ህዝባችን ሰላምያድርግልን እኛም የተፍጠርንበትን አላማ በማወቅ የምንሰራ ያድርገን መልካም ስሪወችና ከመጥፎ ከልካዬች ያድ ያድርገን መልካምነ ት ለራስ ነው ና
@emutube818
@emutube818 2 года назад
አሠላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን በሰላም መጣህ አሀዱ ወንድማችን ማሻዓላህ አሪፍና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ቀጥልበት በሌላ ቪድወ እንጠብቃለን ቀጣይ🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@userwy9zg3rc1iekru
@userwy9zg3rc1iekru 2 года назад
‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله الله يوفقك يا رب في الدنيا والاخره ما شاء الله يا رب يوفقك خير رمضان كريم علينا وعليكم إن شاء الله
@EmamuTube
@EmamuTube 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ብለናል ሁላችሁንም ውዶቸ ከላይ እስከታች ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ አሜን የከርሞ ሰው ይበለን ከርሞ እህነየ ባገራችን ያድርግልን መልካምነት ለራስ ነው በምድር የምናደርጋቸው መልካም ነገሮች በሰማይ ደመወዝ ሆነው ይከፈሉናል ስለዚህ ሁልግዜም መልካም ነገር እናድርግ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ
@afishow
@afishow 2 года назад
Ahadu tube እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛልኝ ያነሳሀዉ ሀሳብ አስተማሪ ነዉ ብዙ እህት ወንድሞቻችን ያስተምራል በእምነታቸዉም ጠንካራ እንዲሆኑ ያደርጋል አላህ በረካ ያርግህ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር አንድነት ብልፅግና ተመኜሁ
@berekamidea5393
@berekamidea5393 2 года назад
አሰላሙአሐይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን ያረብ።ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ካወቅህው ከወደድከው ምርጥ የውትር ሶላት ስለጋበዝከን እናመሰግናለን መልካም እረመዷን ብለናል ለሁላችንም
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 года назад
አሰላም አለይኩምወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ሀዱየ እናመሰግናለንጥሩ ትምህርትነውሰምተንእምንጠቀም ያድርገን ያረብ ውድእህትወንድሞቸ እኳንለተጣ።ከበረው ወር በሰላምአደረሳችሁፆሙየሰላም የመተሳሰብወር ያድርግልንያረብ
@zdmaktube1151
@zdmaktube1151 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወድሜ አሀዱ ጀዛከ አላህ ኸይር ወንድም አሪፍ ትምርት ነው አላህ በሰማነው የምን ጠቀም ያርገን ያረብ
@user-up4jo8zo2c
@user-up4jo8zo2c 2 года назад
ወአሊኩምሰላም እራህመቱላሂወበረካቱሁ አላህአሮመዳንን በሰላም የምነፃም ዱአችንን ተቀባይነት ከመያረጋችወረ ያድርገን
@UmuMubarekTube
@UmuMubarekTube 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን አሀዱ ጀዛኩመላሑ ኽይረን በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያርገን 👍👍👍
@user-oi2ig1te8e
@user-oi2ig1te8e 2 года назад
አሠላሙአሊኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-se6dd7kp9o
@user-se6dd7kp9o 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ መሻአላህ ጀዛክ አላህ ህይር እረመዳንንም በሰላም ፁመን አሏህ ከተጠቃሚወቹ ያርገን
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 2 года назад
አስላሙአለይኩም ውርህመቱላሂ ውበርካተሁ ማሻአላህተባርክ አላህአላህይጭምረላችሁ እንኮንለትከበርውእረመዲን አድረሳችሁ ውድናይትከበራችህ የአብቤትስቡች
@user-ve3cs6jw8h
@user-ve3cs6jw8h 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር አንድነት እድገት ለኢቶጵያ ልጆቺ ይሁን ረመዳን ሙባረክ ዉድ የኢሰላም ልጆቺ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለዉትር ሰላት ማሻአላህ አረፍ በሆነ መልኩ ነዉ የሰተማረን አሏህ እዉቅቱን አብዘቶ ይስጠዉ ከልብ እናመሰግናለን
@mz2969
@mz2969 2 года назад
አሰላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነ ነው አሀዱ ጠንክር አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አሚን ያረብ ቤተስቦቻችንን ጠብቅልን ሰላማቸዉን ያብዛልን እኛንም ለሀገራችን ያብቃን እስረኞችንም አላህይድረስላቸዉ ያረብ አሚን
@user-yf2is9jw9v
@user-yf2is9jw9v 2 года назад
አሰ ላም አልኩወ በረካትሁወደ ም ሺኣላህጠ ክሪለኚየኔቆጆ ጠክሪ ሎኚኣላህእ ሩመዳነ ዚክር
@Tmr930
@Tmr930 2 года назад
እንኩዋን አደረሳችሁ ወገን ረመዳን ከሪም በሰላም ለዚች ቀን ስላደረሰን አላህ ሱብሀነው ተአላ ሽኩር ይገባው በሰላም እደጀመርን በሰላም የምንጨርስ ያድርገን
@user-pk6gu4lh5v
@user-pk6gu4lh5v 2 года назад
ዋአሊይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት ናችሁ ውድ የኢትዮጵያን ልጆች አላህ ፆም ሶላታችንን ይቀበለን ያርብ ከተራቡት ሳይሆን አጅር ከሚፃፍላቸው ባሮቹ ያድርገን
@z.kitchen7030
@z.kitchen7030 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ናችሁ ውዶቼ ሀገራችን ቤተሰቦቻችንን እኛንም በሰደት ሀገር ያለነውም አላህ በያለንበት በአለም ዳርቻ ሰላም ያድርገን ማሻአላ ኡስታዝ አላህ እድሜህን እርጅም ያድርገው አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናለን
@mideya
@mideya 2 года назад
ኢዲ ሙባረክ አሀዱ
@tube-hr5rk
@tube-hr5rk 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ እና የተከበራችሁ እስልምና ሀይማኖት ተከታይ እኩን ለተከበርው ሽህ ሮመዳን በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን አላህ ሰባሀነወ ተአላ ፆማችንን ይቀበለን ኢባዳችንን ይቀበለን
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 2 года назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የኢስልምና ተከታዮች እንኳን ለተከበረው ረመዳን በሰላም አደረሳችሁ አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያርገን ወደኸይር መንገድ የሚመሩን የ/ስበብ የሚሆኑን ኡስታዞችን /ሸሆችንና መልካም ሰዎችን አላህ ያብዛልን ጀዛክ አሏህ ኸይር ስፈልገው የነበረውን መልስ አገኘሁ #ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@mideya
@mideya 2 года назад
💦የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል። ✅ ስሁር መብላት በረካ አለውና እንዳትተውት። አንድ ጉንጭ ውሃም ቢሆን (ሌላ ባየገኝ እንኳ) አትተውት። አላህና መላኢካዎች ስሁር በሚመገቡ ሰዎች ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ። 📚أخرجه أحمد وابن أبي شيبة
@hawahawa379
@hawahawa379 Год назад
አሠላሙአለይኩምወረህ ቱላሂ ኡስታዝ እኔ እኔዊትር ለመሥገድ እፈልጋለሁ ስሠግድ ፋቲሀ ተቀራሁ ቡሀላ ተጨማሪመቅራት እደት ይታያል አብራሩ ልኝ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 Год назад
ስንትነው ዉቲር
@user-gh9fc9bf2f
@user-gh9fc9bf2f 3 месяца назад
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
Далее
የሌሊት ሶላት ያለው ቱሩፋት
3:41
Просмотров 5 тыс.
МЫ ПОХОДУ ЧТО-ТО НАПУТАЛИ
0:20
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31