Тёмный

የዐቢይና የብርሃኑ ጁላ ሴረኛ ፊልም፤ የማይሞሉት የቴዎድሮስ ተሾመ ኪሶች|ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 751 тыс.
Просмотров 274 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@tilahun5421
@tilahun5421 Месяц назад
ቴድሮስ ተሾመ ብትሞት ይሻልሀል አማራና ትግሬዎች ለዘላለም ከምድር እንዲጠፉ የሰራከው ክፉ ፊልም ጋህነም እንደሚወረውርህ እወቅ
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp Месяц назад
Ke Filmu gar abren bekirbu abren enkebrachewalen ! Enezihin yekoshasha tirkimochi !
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
እኔ የምለው ይሄ ያልታደለ ኢትዮጵያዊ ከንቱ ሰይጣን ቴድሮስ የት አባቱ ሄዶ ነው ብሩ የሚበላው የሚኖርበትስ ? የመላው ኢትዮጵያዊያን ቀልብ ይውረድብህ አንተ ሸይጣን እግዚአብሔር ቀዳሚ እንደሆነ ባለማወቅህ ነው 😢
@kahassekahsay8531
@kahassekahsay8531 Месяц назад
ትግሬዎች ❌ ተጋሩ ✅✅
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz Месяц назад
@@bemnethailu1663 አብይ ሚባለው ወፍ ዘራሽ ሰው እስካለ ይበላል ከዛ የእናቱ ሆድ ውስጥ ይገባል
@aronyonas7563
@aronyonas7563 Месяц назад
ለትግራይ አይመለከተንም ትግራይ እምታረገው ታቃለች አናቃቹሁም አንፈልጋቹሁም ማንም ወንጀለኛ አያመልጥም ጀቡሳ
@wangu1991
@wangu1991 Месяц назад
የ አማራ እና ትግራይ ሕዝብ መላው ኢትዮጵያዊ ይሄ film ባለማየት ፍቅርን መስበክ አለብን ባይ ነኝ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Месяц назад
እኔ አላየሁትም
@nadernegash827
@nadernegash827 Месяц назад
እኔም አላየሁም
@SileshMekuant-jz2oo
@SileshMekuant-jz2oo Месяц назад
dislikun mechemer alebn
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
ስራም አላጣሁም ቢከፈለኝም አላይ ወላሂ😂😂😂
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b Месяц назад
ገብተን dislike እናድርግ ሳናየው ከዚያም ሪከርድ እንስበር
@nurumohammed497
@nurumohammed497 Месяц назад
አማራ እና ትግራዊ እስካሁን ባለማዎቅ የተሸወድነው ለምን አይበቃንም ❤
@Endalk21
@Endalk21 Месяц назад
ቴዎድሮስ ተሾመ የአማራ እና የትግራይ የዘላለም ጠላታችን ነህ 😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈😈
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i Месяц назад
አማራና ትግራዋይ ኝኝኝኝ አትበል የጥፋት ድግስ ተደግሶልሀል ድግሱን አክሽፈው እና አንድ ሁን ያኔ ገናናነትህ ይመለሳል
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Месяц назад
Very true ❤❤❤
@user-yt1pb3fk3h
@user-yt1pb3fk3h Месяц назад
ሆዳም ዘር የለውም
@user-yt1pb3fk3h
@user-yt1pb3fk3h Месяц назад
መቼም ወንጀለኛነትህ ለዘርማንዘርህ የሚተርፍ ነው
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
በትክክል በየሚዲያው የአማራ እና የትግራይ ስም ይዘው መርዝ እየረጩ ያሉት የአብይ አህመድ ዲጅታሎች ናቸው እንንቃ። በተለይ የትግራይ ተቆርቋሪ መስለው አማራውን ሲሳደብ የምታዩት የ አብይ አህመድ የኦሮሙማማ ዲጅታሎች ናቸው
@user-sh7bd2kd4j
@user-sh7bd2kd4j Месяц назад
No More ሰሜን
@user-qd7sw6we3n
@user-qd7sw6we3n Месяц назад
የተከበረው የትግራይ ህዝብ የተከበረው የአማራ ህዝብ ግዜው ሳይጨልም ይቅር ተባብሎ ለመበላው አፈር ከሚገፍፍ በአስቸኳይ አንድ ሆኖ ይህን ገዳይ ቡድን ለአንድ ለመጨረሻ ነቅለን መጣል አለብን
@Moral-please
@Moral-please Месяц назад
በትክክል❤
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 Месяц назад
እውነት መታረቅ ካል ሆነ ሌላ እያዋጣም forgiveness for peace ☮️
@user-gm8zj8tx4e
@user-gm8zj8tx4e Месяц назад
​​​​​​@@lemlemtigray8788መሬትሽን የወሰደው ኃይል ሳይመልስ ፤ ምዕራብ ትግራይን የተጋሩ ቄራ ያደረገውን እኩይ ግብር ይቅርታ ጠይቆ ፡ ያጋዘውን ንብረት ሳይመልስ_ስለምን የትግራይ ይቅርታ ነው የምታወሪው...ምነው ያን ሁሉ መከራ በሁለት ዓመት ውስጥ ረሳሽው እንዴ..? ኢትዮጵያንም ሆነ ሌላውን ለማዳን የምንሞትበት የምንተባበርበት ነገር የለም! ስለዚህ ይለይለት !።
@user-fx6ys6yd6m
@user-fx6ys6yd6m Месяц назад
ewnet new
@Abisnya104
@Abisnya104 Месяц назад
እ​@@user-gm8zj8tx4eእህቴ እኛ ከተሰማማን እኮ መቐሌም ባህር ዳርም የኛ ነው እንኳን እነሱ ደቡቡሰ ወላጋሰ የራሰችን አይዴል 😢 እናቶቻችን አንጀታቸው አሮ እንባቸው ደርቆ የወንድሞቻችን ደም በየ ቦታው እየፈሰሰ በቁራሸ መሬት መጠላት አለብን ቱው ልብ እንግዛ ፍቅር ይሻለናል ህይወት አጭር ናት የዘላለም ቤታችን በሰማይ ነው።
@comemusic6928
@comemusic6928 Месяц назад
አማራና ትግራይ እኮ ቢተባበር አንድ ቀን አይቆይም ነበር ይህ ወሮበላ ቡድን
@yontig
@yontig Месяц назад
Entran lashh belutt....enmetalnn egnnaa
@selamhailu1990
@selamhailu1990 27 дней назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-ss7wl5vp1f
@user-ss7wl5vp1f Месяц назад
ቴድሮስ የተባለ ከርሳም የግዜ ጉዳይ ቀልዶብን አይቀርም😢😢😢😢😢 ትግራይ❤❤ አማራ❤❤❤❤ ሰሜናውያን❤
@Moral-please
@Moral-please Месяц назад
አማራም ና ትግራይም በኦሮሙማ ኦህዴድ ስትበለጥ ምንም አይሰማህም
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 Месяц назад
አሪፍ🤗
@michael.T77
@michael.T77 Месяц назад
አንት ውሻ ስለራስ አውራ
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 Месяц назад
@@michael.T77 ወሸላ
@user-sh7bd2kd4j
@user-sh7bd2kd4j Месяц назад
የኢትዮጵያን ህዝብ ያደሀየ የሰመን መንፈስ ተወጋ No More ሰሜን
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Месяц назад
ሰላምና አንድነት ለሰሜናዊያን(ለትግራይና አማራ ❤)ፈጣሪ ይስጠን።#ሰሜናዊነት ፍቅር ያሸንፋል 🇪🇹💪💪💪
@nadernegash827
@nadernegash827 Месяц назад
በውጭ የምትኖሩ ኢትዮጲያውያን በሙሉ ይህ ፊልም እንዳይታይ ቅስቀሳ አርጉ ምንም አይነት ሚዲያ ያላችሁ ይህ ሴራ በአማራና በትግራይ ህዝቦች ላይ ብቻ የሚቆም መስሏችሁ እንዳትሸወዱ ይህ በሰሜኑ መጀመራቸው ነው ጅማሬ ነው ።
@dagmawikassaye3115
@dagmawikassaye3115 Месяц назад
እግዚአብሔር ሁለቱን ህዝቦች 1 ሊያደርጋቸው ነው መሰል 💚💛❤️
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 Месяц назад
የተደፈረችው የትግራይ አህት እናት የአማራ እህት እናት የተረሸኑት ወገኖች በደላቸው ከንቱ አይሆንም ምድረ አረመኔዎች
@KbromKb-xp6wk
@KbromKb-xp6wk Месяц назад
የጥላቻ ንግግር ላለማድረግ በፕሪቶርያ የፈረመው ብልፅግና የጥላቻ ፊልም ሰርቶ ኣፍርሶታል ። ጦርነት ማን እደሚፈልግ ከዚ በላይ ማስረጃ የለም ።
@alebelalem5020
@alebelalem5020 Месяц назад
ሰላም ለትግራይና ለአማራዊያን
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w Месяц назад
የትግራይ ፡ፊልም ሰሪዎች ይፈቀድላቸውና በሐቀኛ ታሪክ ከተምቤን በረሃ እስከ አዲስ አበባ ደጃፍ ለደረሰው ጀግንነት ይተርኩልን ነበር ለጊዜ እንተወው
@user-hf5mm7hn7k
@user-hf5mm7hn7k Месяц назад
ምንያረጋል እስከ ተንቤን በረሃ ስልታዊ ማፈግፈግ አረግን እንጂ
@LubabaMohammed-he5ut
@LubabaMohammed-he5ut Месяц назад
አላቸው እኮ ከተንቤን እስከአዲስአበባ እሚያሳይ ለዛውም በትግርኛ ተሰርቶ በአማርኛ ከታች የፁሀፍትርጉምያለው ነው የነመለስ ይፕነስብሀትእናሌሎችም ገፀባህሪአለው
@fukureshanqo4468
@fukureshanqo4468 Месяц назад
አርዕስቱን ንገረኝ እስኪ ብሮ🙏​@@LubabaMohammed-he5ut
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Месяц назад
ጌታ ሆይ የነዚህን ሁሉ የአውሬዎች ስብስብ መጨረሻ ሳታሳይ እንዳልሞት
@RozaTeka
@RozaTeka Месяц назад
የ20 አመት ልጅ ነኝ እግዚአብሔር ከፈቀደ በልፃጊወችን መጨረሻቸውን ማየት ነው እምኞቴ
@tsinataraya3239
@tsinataraya3239 Месяц назад
ቴድሮስ በብዙ ነገር መጠየቅ አለበት😐👊 ፍቅር ለሰሜናዊያን✊
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@GideyAbadi-ih5xg
@GideyAbadi-ih5xg Месяц назад
report እያደረግን እናዘጋው
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Месяц назад
አረ በናታችሁ እናድርግ በርቱ ወገን የዉነት ብለሀል ወንድም ጉድ አብይ ከሠይጣንም በላይ ነዉ👹👹👹
@elza253
@elza253 Месяц назад
ምንድነው እርሱ
@DagiAnanu-ox6rm
@DagiAnanu-ox6rm Месяц назад
ፊልሙን ለማሳየት ወደ አሜሪካ ይሄዳል እዛው ማዋረድ ነው ከተቻለ ፊልሙ እንዳይታይ ፊርማ ማሰባሰብ ቢጀመር ጥሩ ነው
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
እኔ ከደቡብ ነኝ። ትግራይ ና አማራ እንድመሆን አለባችሁ።ሽመልስ አብዲሳ ባለፈው በኦሮምኛ ሰሜኑን እያፈረሱና እርስበርሳቸው ለዘላለም እንዳይታረቁ አድርገናቸዋል እያደረግናቸውም ነው ።ኦሮሞ የበላይነቱን ማንም ሳይነቀንቀው ይዞ ይቀጥላል ብሎ ተናግሯል። እያደረጉትም ነው ።ሰሜኖች በመሬት ከምትናቆሩ ይልቅ አንድ ብትሆኑ ነው የሚሻላችሁ።ትግሬዎች ያውቃሉ አማራ ግን መቼም የሚነቃ አይመስልም። ልብ በሉ
@healthmedia148
@healthmedia148 Месяц назад
ትክክል በለሃል ....የኣማራ ለቅ ዝምብሎ ነው የሚነዳው እንጂ ቆም ብሎ ብያስብ ንሮ ቀላል ነበር ጨዋታው ግን የኣማራ ዝም ብሎ ነው
@leuoladdis
@leuoladdis Месяц назад
እውነትህን ነው ወንድሜ ሰሜኑ እንዲጠፋ ከነኃይማኖቱ ተወስኖበታል አማራውና ትግሬው እርስ በእርሱ እንዲጫረስ እያደረጉት ነው ህልማቸውደግሞ ፈሪሃ እግዚአብሔርን ማጥፋት ነው ይህ እንዳይሆን ይቅር ተባብላችሁ በአንድ ቁሙ አብራችሁ ኖራችኋል ወደፊት በአብሮነት ትኖራላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሃገራችንና ሕዝባችንን ይጠብቅልን አንድ ያድርገን መለያየትን ያስወግድልን
@Abisnya104
@Abisnya104 Месяц назад
ያየሰው እባካችሁ ይህ ፍልም ህዝብ እንዳያየው የሆነ ሰራ ሰሩ 😢
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ ወላሂ ግን ቢከፍሉኝ አላይም አላማቸው ህዝብ ማጫረስ ስልጣናቸውን ማራዘም እኔ በዚ አልስማማም ሌላው ይጥፋ እኔ ብቻ ልኑር አላህም አይወድም
@hiwiamil5657
@hiwiamil5657 Месяц назад
ኢስላም ሰላም ነው !! አበጀህ አባቴ​@@samsamsun367
@ebrahimtemam-jg3kn
@ebrahimtemam-jg3kn Месяц назад
❤❤❤የምስራቅ አፍሪካ የፖለቲካ ተንታኝ ረዳት ፕሮፌሰር የዘመናችን በአሉ ግርማ ዶክተር ❤ያየሰው ሽመልስ❤
@berihu6
@berihu6 Месяц назад
Hodam Asami le hodh yemtnerew
@mesfindadi8113
@mesfindadi8113 Месяц назад
ፎረሞች ሥለ ዝግጅታቹ ታላቅ አክብሮት አለኝ የምታቀርቡት ማሣያዎች እጅግ ድንቅ ናቸውና ለትውልዱ ሠነዱለት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@aarontsegaye2261
@aarontsegaye2261 Месяц назад
ጥምረት ለትግራይ እና ለአማራ ሀይሎች
@user-ki2gi3hq1b
@user-ki2gi3hq1b Месяц назад
ተጋሩ ታሪክ ክንስንድ አለና መልእክቱ ንዓና እዩ
@destatesema2882
@destatesema2882 Месяц назад
Yetewerewerelihin dingay hintsa sirabet new negeru.
@alexandershewitalexander2394
@alexandershewitalexander2394 Месяц назад
ሐቂ
@markonbini9187
@markonbini9187 Месяц назад
ድል ለጀግናው የአማራ ህዝብ ልጅ ፋኖ💚💛❤
@user-pu2re7bm6j
@user-pu2re7bm6j Месяц назад
እመነኝ እንደ ጋዳፊ በኣደባባይ ጎትተን እንደ ሳዳም ሁሴን በኣደባባይ እንሰቅልሀለን እማዝነው ግን ለቤተሰቦችህ ነው።
@user-jg7du8ls5s
@user-jg7du8ls5s Месяц назад
ሰላም ን ትግራይ 🙏🙏🙏ሰላም ን አማራ 🙏🙏🙏ሰላም ን የሰሜን ሰላም የሁን 🙏🙏🙏
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Месяц назад
Amen !!! Amen !!! Amen !!!
@azmeragegziabher-yw1fe
@azmeragegziabher-yw1fe Месяц назад
መሬት ትግራይ ሓቂ ኣፍ ኣውፂእኺ ተዛረቢ።
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m Месяц назад
ሰላም ለትግራይ እና አማራ ህዝብ ❤❤😢 ውድቀት ለአብይ አህመድ
@user-pi1lm1sw6q
@user-pi1lm1sw6q Месяц назад
የአማራና የትግራይ ህዝብ መቼም አይረሳህም
@BelayZeleke-rk2nq
@BelayZeleke-rk2nq Месяц назад
አማራ እና ተጋሩ ነቄ በሉ ምንም ነገር የሚያጨቃጭቀን ቢኖር በሰላም የመፍታት ብቃቱ አለን
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
በትክክል በየሚዲያው የአማራ እና የትግራይ ስም ይዘው መርዝ እየረጩ ያሉት የአብይ አህመድ ዲጅታሎች ናቸው እንንቃ። በተለይ የትግራይ ተቆርቋሪ መስለው አማራውን ሲሳደብ የምታዩት የ አብይ አህመድ የኦሮሙማማ ዲጅታሎች ናቸው
@hussenagegnhu8360
@hussenagegnhu8360 Месяц назад
ወይ እቺ ሀገር የቴድሮስ ተሾመ መጨዋቻ ሆነች 😪😪😪
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 Месяц назад
Thank you Ethio forum for being the voice of the voice less.
@festumgemariam9513
@festumgemariam9513 Месяц назад
ዘመንህ ይባረክ ያየሠው!!❤❤
@BethyBruk
@BethyBruk Месяц назад
ቴዎድሮስ ተሾመ የትውልድ መነሻው ከማዳጋስካር የሆነ፣ በአማራ እና ትግራይ ህዝቦች ጥላቻ የሚሰቃይ የዘመናችን ፋሽስት ነው።
@igiteodo
@igiteodo Месяц назад
እንግዲ ኢሄን ሴራ ማክሸፍ ያለበት ራሱ ሕዝቡ ነው ዝም ብሎ ካመነ እና የሰጡትን ከተቀበለ ደግሞ የራሱ ጉዳይ ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
ከአምናው ካልተማረ የሰጡትን ይሰልቅጥ ይጠፋል 😊 ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 Месяц назад
ማን ሊያመልጥ የግፉአን እንባ ና ነፍስ በሔዱበት ይከተላል ይለቀማሉ እንደ ናዚ የጦር ወንጀለኞች
@alemayehutesfaye9319
@alemayehutesfaye9319 Месяц назад
የሰወ ደም ያወፈርወ ሰወነት ፈጣሪ ይቅረ ይበልህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ቴዲ
@jadnawfal3534
@jadnawfal3534 Месяц назад
ያየሰው ሽመልስ የበሻሻው አራዳው ነኝ ባዮ 4 ኪሎ የተጎለተው እና ቅጥረኞቹን እውነት ተሞርክዘክ በማጋለጥ ወጥረክ በመያዝ አጋልጣቸው ስለ መስኪኑ ህዝብ ስትል አምላክ ተጨምሮበት የየሰው ጸጋውን ያበዛልክ
@hailemicaelzewdu2495
@hailemicaelzewdu2495 Месяц назад
አማራና ትግራይ ይህን ሴራ በማየት እርቅበማውረድ አገዛዙን እራቁቱን ማስቀረት አለባቸው።
@elubk2741
@elubk2741 Месяц назад
We will boycott this film
@selahta
@selahta Месяц назад
meley kkkkk kkkkk kkkk
@gebrudesta4119
@gebrudesta4119 Месяц назад
የትግራይና የአማራ ህዝብ በሆድ አደሮች የውሸት ድርሰት አይለያይም፣ ቴድሮስና መሰል ግብረ አበሮችህ ግን አንድ ቀን ባልተፈጠርን የምትሉበት ቀን ይመጣል።
@shema-hd5cr
@shema-hd5cr Месяц назад
ያየሰው ሽመልስ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 Месяц назад
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ ሆይ አንድ ሁኑና እራሳች ከተንኮለኞች ነፃ አውጠ
@GideyAbadi-ih5xg
@GideyAbadi-ih5xg Месяц назад
አሁን ነው መተባበር
@ermi7983
@ermi7983 Месяц назад
ቴድሮስ ተሾመ ዘመኑን በሙሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ደም ሆዱን የሚሞላ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!! !!!!!!!!!!! !!!!
@samsamsun367
@samsamsun367 Месяц назад
ያስታውቃል ሰው እኮ አይመስልም አላህ ይቅር ይበለፍ የቆፌ ጭቃ እኮ ነው ሚመስለው
@mulutsega
@mulutsega Месяц назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል፤ አይፈርድም አትበሉ!!
@YA2O23
@YA2O23 Месяц назад
Great job, brother number one 👏
@yared506
@yared506 Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ ከአማራ ህዝብ ጎን ቁም
@user-bk9dk3jg8h
@user-bk9dk3jg8h Месяц назад
Amen
@Rozina173
@Rozina173 Месяц назад
Egziyabher ke ewnet ga new miqomew enate demo ewnet yelechum ewnet ataqum::
@sitotawberhanu4279
@sitotawberhanu4279 Месяц назад
እግዚአብሔር አያዳላም። ለሁሉም የስራውን ይሰጠዋል።
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤
@user-dj4cl1eh1o
@user-dj4cl1eh1o Месяц назад
የትግራይና የአማራ ህዝብ በነዚ እንካፎች ወራዎች እስመቸ ይብቃ በይርታ አልፈን እነኚ ከስር ነቅለን እናጥፋ ተድሮስ የተባልክ ሰይጣን ግን ቀንህን ጠብቅ ኢተዮጵያ ትናፍቃለህ ምክንቱ ትግራይና አማራ አንድ ይሆናል
@mnwyeejigu8218
@mnwyeejigu8218 Месяц назад
ጊዜ የሰጠው ቅል ድንጋ ይሰብራል እንዲሉ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ድራማ ስሩበት
@user-bm1lx7fu4o
@user-bm1lx7fu4o Месяц назад
The only best Ethiopian Media well done
@EagleEye4118
@EagleEye4118 Месяц назад
ማንም ትግራዋይ እና እማራ እሁን ነው ይቅር ተባብለን እንድነታችን ማጠክር ያለብን❤❤❤
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Месяц назад
Awo ahun new anidinet fetiro Ethiopian madan !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TELATUA YIWIDEM !!! ETHIOPIA TIKIDEM !!! TSELA'EA YIWIDEM !!!
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Месяц назад
የሚያሳዝነው ኢትዮጵያ በልጆቿ መበላቷ እግዚአብሔር ይፍረድልን
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Месяц назад
ኢትዮጵያ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሆዳም አስመሳይ ሆነ ማለት ነው?ወይ ፈጣሪዬ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Месяц назад
፡የጥላቻሴራሁለቱህዝቦች፡አማራናትግራይየጥላቻሴራመበጣጠስአለባቸውድልለፋኖ
@belayabera2448
@belayabera2448 Месяц назад
የሚደንቅ ሆዳምነት ነው
@AbrahamGebrehewot
@AbrahamGebrehewot Месяц назад
Thank you so much Etho- forum 👌🏼
@wondwesenhailu7496
@wondwesenhailu7496 Месяц назад
ቴዎድሮስ ድሮም በሆዱ የወደቀ አድር ባይ መሆኑ የሚታወቅ ነው በእሱ ርካሽ ስራ ውስጥ የተጠለፉት ጉምቱ አርቲስቶች ያሳዝኑናል
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
@seidmuhammedmuhammedhassen1919 Месяц назад
ቴዎድሮስ ተብዬው በቅርቡ እናጋድምሃለን፤የኦህዴድ-ኦነግ ብልግና አገዛዝ በቅዠቱ ተውጦ ይሰጥማል፤ድል ለፋኖ!!!!!💪💪💪💪💪
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj Месяц назад
ፈጣሪ ምሰክር ይሁንብኝ ድምፅህን እና መልክህን ማየት አልፈልግም
@user-sv8hr1gr8y
@user-sv8hr1gr8y Месяц назад
የማንን ድምጽና ፊት?
@user-mo9cb3gy9n
@user-mo9cb3gy9n Месяц назад
አታቂምዴ እዚሁ ቻናል ላይ አለልሽ❤
@user-jl6mu3em9y
@user-jl6mu3em9y Месяц назад
Thank u ethio fourm for the information supported by evidences.
@eritreanentertmenthabesha7387
@eritreanentertmenthabesha7387 Месяц назад
የኣምሃራ እና የትግራይ ህዝብ ከአደዚህ እባብ ሰዎች ተጠንቀቅ
@habtamuhailemeskel6912
@habtamuhailemeskel6912 Месяц назад
ቴድሮስ ለሆዱ የቆመ አጋስስ።
@user-wf5vi9jc9m
@user-wf5vi9jc9m Месяц назад
የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ መንቃቅ አለበት
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
እመኑና ከምዝሓሰቦ አይኾነን ከም አምላኽ ተዓምር ኢዩ ብልጽግና ተቀጥቅጦ ወደ ጥልቁ ይወረወራል ሀይል የሀያሉ ጌታ ነውና 🙏
@RiVomedia2030
@RiVomedia2030 Месяц назад
ራሰቹን ቻሉ ትግሬን ለቀቅ ትለንት ያቀጣቀጠቹን ራስተቹት ናው😂😂😂😂😂
@Tigist-ww4gn
@Tigist-ww4gn Месяц назад
@@RiVomedia2030ጥንብ ጋላ
@fguu8879
@fguu8879 Месяц назад
የኣማራ እና የትግራይ ህዝብ ኣይላያይም ኣትድከም ቴድሮስ ቀንህን ጠብቅ ከትግራይ ነኝ ።
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 Месяц назад
ግዳ ተበራበር 😢
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 Месяц назад
Good point 👉
@selamhailu1990
@selamhailu1990 27 дней назад
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@user-nm2xj6jg1v
@user-nm2xj6jg1v Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 Месяц назад
Ethio forum thank you and God bless you 🙏🏽💕💕
@sollomon2172
@sollomon2172 Месяц назад
ትግራዋይ ነኝ ቂምና በቀልን ሳይሆን ይቅርታን መስበክ ነው የምመኘው ይህ ስል ግን እውነተኛ ፍትህን እፈልጋለው
@daT9876
@daT9876 Месяц назад
ትግራይ እና አማራ በምንም ዋጋ ቢስማሙ ጥሩ ነበር በተለይ ላማራው ህዝብ 1ባሁኑ ጦርነት እንዳይጠቁ 2 ከ አዲስ አበባ እያጠፏቸው ስለሆነ 3ቤትኛውም አከባቢ አማራ እየተመረጠ እየተገደለ ስለሆነ 4በዚዉ ከቀጠለ አማርኛ ማዉራት ወንጀል እና ኢትዮጵያ የሚለዉ ስም አዲስ አበባን እንደሚቀይሩት ከግምት በማስገባት አማራ ቤትኛዉም መንገድ አብይን ማዉረድ አለባቸው
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp Месяц назад
የትግራይ ህዝብ ለምን ሲባል ከካደው ከገደለው ከወረረው ካፈናቀለው ከዘረፈው ካቃጠለው የአማራ ህዝብ ጋር የሚያስማማው ነገር የለም
@daT9876
@daT9876 Месяц назад
@@Tesfaye-vx5zp የጠላቴ ጠላት ወዳጄ በሚለው ነው ሚስማማው ይሄን ሰው በላ ካወረድክ በዋላ ካማራ ጋር መደራደር አለቀ መቼም አይታረቁም ብሎ አስቦ አይደል ጉድ መስራት ባፍጥሙ መድፋት እንጂ መቼም TPLF ያብይ ተላላኪ አይሆን
@henokGoyitom
@henokGoyitom Месяц назад
@@Tesfaye-vx5zp Endih Dedeb Atihun!
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Месяц назад
ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ዘረኞችንና ሆዳደሮችን ያጥፋልን ❓❓❓
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 Месяц назад
Amen, Amen, Amen 🙏
@hailayesusnebiyu
@hailayesusnebiyu Месяц назад
እኛ ሰሜናዊ(ኢትዮጵያ) ድል አድራጊዎች ነን
@TseguAsnake-xx4wz
@TseguAsnake-xx4wz Месяц назад
ያየ ሰው በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር ❤❤❤❤❤
@meresagirmay2637
@meresagirmay2637 Месяц назад
ይገርማል፣ያስደግጣል።
@fitsumfissehaye4005
@fitsumfissehaye4005 Месяц назад
እናት ወልዳ ትምከን የሚባለው አባባል ላንተ ነው የሚመለከተው ❤❤❤
@girmaworku7906
@girmaworku7906 Месяц назад
ስለ እናት አገር የ1969 የኢትዮጵያ እና የሱማሊያ ጦርነት ጊዜ የተዋጉት የዚያን ጊዜ ጦር ኃይሎችና የሚሊሺያው ሠራዊት በእውነት ውጊያ ፊልሙን የሰሩት ስለሆነ ይህ ፊልም የእርስ በርስ ፍጅትን የሚያሳይ ስለሆነ አይመለከተንም።
@muluhagos7192
@muluhagos7192 Месяц назад
Ethio Forum ❤❤❤❤
@abdulkahsay2008
@abdulkahsay2008 Месяц назад
Excellent report by excellent reporter.
@samgebru1262
@samgebru1262 Месяц назад
Teddros Teshome should go to ICC::
@kedijaabdurahman1802
@kedijaabdurahman1802 Месяц назад
ኣሁን የቀረ ይቅር ኣማራና ትግራይ መታረቅ ለነገ የሚባል ነገር ኣይደለም መንቅያ ደወል ይመስለኛል ። የማንም መላገጫ እንዳንሆን ።
@mebratukidane2597
@mebratukidane2597 Месяц назад
ሲጀመር እነዚህ ህዝቦች ካላቸው ታሪክ ባህል እና ሃይማኖት አንፃር በአንድ ክልል ውስጥ መኖር ነበረባቸው
@Sarahj962
@Sarahj962 Месяц назад
@EthioForum you are a true Ethiopian hero. You genuinely love your country and its people. You give me hope. Keep exposing propaganda and lies
@senikinday4614
@senikinday4614 Месяц назад
ያየ አንደበተ ጣፋጭ ከሐቅ እና ከእውነት የተለወስ ማር ነህ እየሰሙት ቢውሉ ቢያድሩ የማይጠገብ አንደበተ ርቱእ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዲሁ ለ አበበ ባየ
@ezana2121
@ezana2121 Месяц назад
ትግራይና አማራ አንድ የሚሆኑበት ወሳኝ ስአት ❤❤❤
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Месяц назад
Tikikil !!!
@user-hf5mm7hn7k
@user-hf5mm7hn7k Месяц назад
ኮሜርስ ፍሬሽማን ተማሪ ሆኜ ቀዝቃዛ ወላፈን የሚባለውን ፊልም ለማየት አዳራሽ ተገኘን። ፊልሙ ሊጀምር ሲል ቴዲ ንግግር ሲያደርግ "በተማርኩበት ግቢ ፊልም ላሳይ በመገኘቴ ደስ ብሎኛል" አለን። ይህንኑ ሌላ ዩኒቨርስቲ ለሚማር ጓደኛዬ ስነግረው "እኛ ጊቢም ሲያሳይ እንደሱ ነው ያለን" ያለኝን አልረሳውም።
@GideyAbadi-ih5xg
@GideyAbadi-ih5xg Месяц назад
እባካችሁ አንድ እንሁን
@user-gp1qb6kj8w
@user-gp1qb6kj8w Месяц назад
you are my number one youtube channel because you do excellent analysis.
@adaneasmelash7568
@adaneasmelash7568 Месяц назад
ከነጠላ ትርክት የነጠላ ትርክት በማስቀጠል ያሴረ ፊልም የምርኮኞች ስብስብ ድራማ ቢሰሩ ጀግንነት አይሆንም። ይልቁንስ ቁርሾን የዘላለም የሚያደርግ ነው።
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 Месяц назад
Tigray must prevail and justice ⚖️ must be served ⚖️
@hunegnaw9755
@hunegnaw9755 Месяц назад
ቴዎድሮስ ተሾመ የአማራ እና የትግራይ የዘላለም ጠላታችን
@eliashailemichael4814
@eliashailemichael4814 Месяц назад
You are very informative and role-model journalists.
@efremborga2246
@efremborga2246 Месяц назад
😊
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 Месяц назад
ወይኔ ሀገሬ😥😥😥😥
@mangogogo9250
@mangogogo9250 Месяц назад
Best Of Best Serving Z Truth Media Ever With Riyot Media. Great Thanx And Reapect.
@berihutadesse9549
@berihutadesse9549 Месяц назад
God bless you Ethioforum
@BayeTube-bt
@BayeTube-bt Месяц назад
እግዚአብሔር ሆይ የእነኝህን እና መሰሎች ህዝብ ጨረሾችን ጨቋኞችን መጨረሻ ሳታሳየኝ አትግደለኝ🙏🙏🙏
@tesfayteklu5420
@tesfayteklu5420 Месяц назад
Thanks for the In lighting information. Continue your honorable work of enlightenment.
@Ethio575
@Ethio575 Месяц назад
አሁን ነውየ አማራእናየትግራይ ህዝብ መንቃት ያለበት ያለፈው የእርስ በእርስ ደም አፋሳሽ ጦርነቱ ለቀጣይ ትውልድም እያስቀመጠላቸው ነው ንቁ ንቁ ንቁ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪ድል ለሰሜኖዎቹ
@mehariabera2771
@mehariabera2771 Месяц назад
Tikikil !!!
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q Месяц назад
ያዬ መልካሙን ሁሉ ለአንተም ለባልዱረቦችህም እንመኝላችኃለን።
@asterminwyelet9199
@asterminwyelet9199 Месяц назад
ቴዎድሮስ ተሾመ የአማራ እና የትግራይ የዘላለም ጠላታችን ነህ
Далее
ФОКУСЫ от 1 до 5 Уровня⭐️
01:00
Просмотров 2,1 млн