Тёмный

የዓለሙ ስሜ ፈረሶች ፤ ''የፕሬዚዳንቱ'' 1.5 ትሪሊዮን ብር |ETHIO FORUN 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 915 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

www.amazon.com...

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 578   
@tsigabtsehaye6596
@tsigabtsehaye6596 6 часов назад
አመሰግናለሁ ያየሰው በእውነት ስለአንተ ቃላት የለኝም በቃ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የድሀውን ድምጽ ክፉ አይንካህ
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 6 часов назад
ያየሰው በጥልቀት ማስተዋልህን እያደነቅሁ በዚህ አረመኔ ስርአት እንዳትበላ ጥንቃቄህ የተጠበቀ ሆኖ ስመመንግስታችን የሚፈነቅለኝ የለም ብሎ በመተማመን ያሻውን ሸክም በጭካኔና በድድብና እያሸከመን እንኳን ደሳላችሁ ማለቱ ምንያክል እንደሚንቀን የሚያሳይ የትቢት ቃል ነው ፈጣሪ ያስተነፍሰዋል !!!
@ermiaswesenseged
@ermiaswesenseged 3 часа назад
የውስጤን ብሶት ባንተ ፕሮግራም ስሰማ እፅናናለው 🙏🙏ክበርልኝ የየሰው 🙏🙏
@getugebre
@getugebre 7 часов назад
ማርያምን መኖር አስጠላኝ። ግን አንድ ነገር ለመኖር ያጓጓኛል እሱም አብይ አህመድ ከስልጣን ወርዶ ሲሰቀል ማየት። ኦ አምላኬ ይሄንን እውነት አርግልን😢😢😢😢😢 አምላኬ ሆይ ወይ ፍርድ ወይም ውረድ🙏🙏🙏
@zuriyashseifeyared1897
@zuriyashseifeyared1897 6 часов назад
Amen Amen EGZIABHER AMLAK yirdan
@EphraimGrace-o4k
@EphraimGrace-o4k 6 часов назад
ወዳጄ እረዳለሁ በቀል የእግዚአብሔር ነው። በቀል ለእኛ አልተሰጠም።
@Selmmillion
@Selmmillion 5 часов назад
አሚን አሚን አሚን ፈጣሪ በቶሎ ያርገው
@John-h5i2q
@John-h5i2q 5 часов назад
😂😂😂😂
@SisayYitayih-qg7yx
@SisayYitayih-qg7yx 5 часов назад
በሰፈረው ይሰፈራል አምላከ ኢትዮጵያ ይፈርድበታል
@helenemso32
@helenemso32 3 часа назад
አመሰግናለሁ ያየሰው በእውነት ስለአንተ ቃላት የለኝም በቃ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ የድሀውን ድምጽ ክፉ አይንካህ
@MarkonBini
@MarkonBini 7 часов назад
ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያውያንን ከድንዛዜ አውጥተህ ከአብይ የምንገላገልበትን ጊዜ አቅርብልን አሜን 🙏🙏🙏
@bizuket8324
@bizuket8324 6 часов назад
Chirashe wede tintawi gariyoushi
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 6 часов назад
እውነት ነው። ታላቅ ድንዛዜ ላይ ነን!አውቀሽ ከተደፋሽ ሲረግጡሽ አይክፋሽ
@hailegorgise
@hailegorgise 5 часов назад
gxgxgxx​
@hailegorgise
@hailegorgise 5 часов назад
gxgxgxxgg​
@temamaliy9186
@temamaliy9186 4 часа назад
ለምን ራስህ ግምባር ቀደም አትሆንም በህዝብ ልጆች እጅ እሳት ለመጨበጥ የፕሮፓጋንዳ ትያትር ለሚጫወተው ያዬ ሰው እና መሰሎቹ ባለሟል ከሚትሆን።
@abrhamSila
@abrhamSila 49 минут назад
ምን ማለት እችላለሁ ሁሉ ነገር ቁጭ ነው ያረከው ብቻ ትለያለህ የኢትዮጲያ አይንና ጆሮ እየሆንህ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
@tayetaye3400
@tayetaye3400 7 часов назад
አረ ጎበዝ ቁጭ ብለን እየሞትን ነው
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 6 часов назад
እዝቡ የሚጠጠው ነገር አለ የሚያደነዝዝ በተለይ ያድስ አበባ ህዝብ😢😢😢😢😢
@ኑእናንብብ
@ኑእናንብብ 7 часов назад
smart city እየተገነባ በጋሪ እና በፈረስ ከቦሌ መገናኛ ኧረ ተቀለደብን ጎበዝ እኛም ደነዘዝን😢
@እዮብከሸዋነኝ
@እዮብከሸዋነኝ 7 часов назад
የቀን ጂቡ ብልፅግና ሀገራችንን ምድራዊ ሲኦል አድርጎብናል ጨከነን እንታገለዋለን ድል ለጭቁኖች
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 7 часов назад
መቼ ነው የምትታገለው? 😂😂😂
@AbduletifA-tu7di
@AbduletifA-tu7di 4 часа назад
የቀን ጅብ እኮ ወያኔ ነዉ ወዴት ወዴት ጠጋ ጠጋ.Tplf ነዉ ሌብነት ያስተማረዉ
@TsehaynehAnmaw-jt8mr
@TsehaynehAnmaw-jt8mr 5 часов назад
አይዞህ ወገኔ ነፃነት በጀግኖች እጅ ትገኛለች ስለዚህ ነፃነትን በቅርቡ ለማምጣት እና በሰላም ወጠን በሰላም እምንገባበት ኢትዮጵያን ለመፍጠር በአጭሩ አንድነትን መርጠን ከፋኖ ጎን መቆም ግድ ነዉ አዲስ አበባዎች ጠንከር በሉ
@NegasiAberha
@NegasiAberha 2 часа назад
አንዳንዴ ስለ አሳለፍነው አገዛዝና እኛም ዜጎች በወቅቱ ስለነበረን ወረኝነት አሁን ስላለን ሆይ ሆይ ባይነትና አጨብጫቢነት ሳስብ ይህ አገዛዝስ ይበለን የወረትነታችን ዋጋ ነውና ይበለን ይበለን ያስብለኛል
@tesfayegebre8701
@tesfayegebre8701 5 часов назад
ድሮ እንበል እንጂ ብዙ ሩቅ አይደለም። የምንሸምተውን ነገር ከገቢያችን ማመጣጠን እንችል ነበር። ወጫችንንም በቅጡ ማወቅና መገመት ይቻል ነበር። በአሁን ጊዜ ግን ያለ እቅድ በዘፈቀደ መኖር ጀምረናል: የአብዘሃኛውን ሰው ዕቅድ ውሃ እንዲበላው ያደረገው ለከት የለሺ የዋጋ ንረት በጣም አስደንጋጭ ነው። ይህም ከምናገኝው ገቢ እጅግ በጣም የተራራቀና አይገመቴ መሆኑና በዘፈቀደና በተስፋ መቁረጥ እንድንኖር አድርጎናል።
@yonatandaniel4690
@yonatandaniel4690 6 часов назад
ምን ይሻላል ዝም ነው በቃ!! አቤቱ የሰማዩ ጌታ ተመልከተን
@BT-dk3ku
@BT-dk3ku 5 часов назад
የኢትዮጵያ ህዝብ ተንበርክክህ እግዚአብሔር ይቅርታ ጠይቁ ክፋታችን ተንኩላችን ለዚህ ውድቀት የዳረገን :: ይቅር ይበለን ::
@samsamsun367
@samsamsun367 55 минут назад
100% ትክክል 😢
@yalemworkmekonnen9222
@yalemworkmekonnen9222 7 часов назад
መለመን የሚቻለው እኮ ለማኙ ትንሽ ሲሆን ነው። አሁን እኮ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ለማኝ ሊሆን ስለሆነ ማን ይሰጣል።
@antenehtamrat228
@antenehtamrat228 6 часов назад
Cheger begetemen gize yemenelemenewn leyiten mawek yasfelgal
@sofiabesher1742
@sofiabesher1742 5 часов назад
ባንተ ብዙ አወቅኩኝ አመሰግናሎህ🎉🎉🎉🎉
@Tsegay-ye9ey
@Tsegay-ye9ey 2 часа назад
ያዬሰው እነቁ ኢትዮጵያዊ ኡነተኛ ሰዉ ሁሌም እወድሀለሁ❤
@ahmedseid622
@ahmedseid622 5 часов назад
የ1999 ዓ.ም ስለ ኑሮ ውድነት የአድስ አበባ ነዋሪዎች የሰጡትን ቃለ መጠየቅ ጋር ብታወዳድረው የበለጥ ደስ ይለኛል።
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 7 часов назад
#ስርዓቱ እንዲፈርስ ኢትዮጵያን #የአማራ ህልውና ትግል መቀላቀል ግድ ነው።#አማራ💪💪🇪🇹
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt 7 часов назад
ራስህን ቻል የኢትዮጵያ ተወካይ ማን አደረገህ
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 7 часов назад
አማራህን ወክል😂
@asenakehana8291
@asenakehana8291 7 часов назад
እናት ልብ*ዳ ​ አሩን ብላለት የአብይን @@tsegay-nr5dt
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 5 часов назад
ያለው ሥርአት የማን ሆነና ፕሬዝዳንቱ ውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር ፌደረሽን ምክር ቤት አየር መንገዱ የመከላከያ ጀነራሎች ወዘተ እነማን ሆኑና ነው
@Karlmarx-h8h
@Karlmarx-h8h 5 часов назад
Haha 1 degafi eko komech nbre
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 Час назад
የአዲሳባ ህዝቡ ነቃ ቤትን ለልማት እያለ ያፈረሰ ወስዶ ጥግ ላይ ይጥልካል በኑሮ ደግሞ አናትክን አያዞረው ነው ይሄን ስራአት ከፋኖ ጋር ሆነ ታገል 💪💪💪🇪🇹
@ZahraAdem-b4v
@ZahraAdem-b4v 7 часов назад
ያየሰው የምወድሕ ሐቀኛ አንደኛ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርክሕ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 6 часов назад
ፈጣሪ ሆይ ህፃኑንና ሞግዚቶቹን ከኢትዮጲያውያን አንሳልን
@workitua1733
@workitua1733 5 часов назад
ኧረ ፡ ሕፃን ፡ ይሻላል!!ተዉ ፡ ስትለዉ ፡ አትንካ ፡ ስትለዉ ፡ ይሰማል። ይኼ ፡ እኳ ፡በየትኛዉ ፡ ቋንቋ ፡ የምትገልፀዉ ፡ አይደለም።
@melkamtemesgen9060
@melkamtemesgen9060 6 часов назад
አላህዬ የሚበጀውን ምረጥልን መከራችንን አታብዛብን የስላም ባለቤት ነህና ስላም አውርድልን አገራችንን ኢትዮጵያ ክክፉ ስዎችና ሰይጣኖች ጠብቅልን የደስታና የፍቅር የስላም የሃብት ምድር አድርግልን❤❤❤🤲🤲
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 6 часов назад
የኢትዮጲያ ሕዝብ ከጨለማው ዘመን መውጣትህ እንዴት አየ ህው ??? ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 3 часа назад
ብርሃን ነበር የተባለውን ዘመን ግን ለምንድነው አንድ ብሔር ብቻ የሚቆጨወ 😅?
@AbderehimAbdella
@AbderehimAbdella 3 часа назад
@@beletetigist9830 የትኛው ብሔር ነው የተቆጨው???
@muhamedabdulkerim5611
@muhamedabdulkerim5611 3 часа назад
@@beletetigist9830 Ara Ara Zendirom bezi Enikeraker?? Ahun eko taye ... beqa Mamenn naw !
@فتسوم
@فتسوم 7 часов назад
ኢቶዮ ፎረም ኣደኛ
@RedaeHagos-p8p
@RedaeHagos-p8p 6 часов назад
ጌታ እግዚኣብሄር ሆይ የሃጥያትያችን ብዛት ነው አይደል እንዲህ አይነት ቅጣት ያወረድክብን?
@tadesewoldu445
@tadesewoldu445 2 часа назад
አይዞሽ ጀለሴ "የ ብርሃኑ" ዘመን ነው።
@abdujebarmohmmed9047
@abdujebarmohmmed9047 6 часов назад
I admire the Ethio forum. I appreciate the Ethio forum. I love your information
@EliasAbebe-w5i
@EliasAbebe-w5i 5 часов назад
እውነትን በማስረጃ አስደግፋችሁ ስለሚታቀርቡ የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፣ይጠብቃችሁ ። ልማት መልካም ቢሆንም በሕዝብ ላይ ቀንበር ልሆን አይገባም ። መንግስት ሕዝቡን ቢያዳምጥ መልካም ይመስለኛል ።
@ZelalemDesalegn-s9q
@ZelalemDesalegn-s9q 6 часов назад
እኛ አሶሳወች የቭሰ ትራንፖ ካገኘን ድፍንአራትአመታትን ጨርሠን ዛሬ አምሥተኛአመት ጀመርን ብቻ አሶሳ ምን ትሁን ብቻ ፈጣሬ ፈጥኖ ይድረሥላት
@BirhanuReda-b4e
@BirhanuReda-b4e 6 часов назад
ቸሩ መድኃኒዓለም ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Titi2gizawe
@Titi2gizawe 6 часов назад
ሀገሪቱ መሪ ባይኖራት እንኳን በዚህ ደረጃ ዝቅጠት ዉስጥ አትገባም በእራስ ወዳዶች የምትመራ ሀገር መጨረሻዉ ይሄ ነዉ😢😢😢😢😢
@Man-y2k
@Man-y2k Час назад
እንኳን ደስ አላቹ ስለገደልኳቹ ስላስራባቹ በድሮን ስለጨፈጨፍኳቹ ነው ያለን ኦህዴድ
@alulaabay6177
@alulaabay6177 6 часов назад
በትግል እንጂ በጸሎት የሚቀየር መንግስት የለም።
@Ofiin2977
@Ofiin2977 7 часов назад
በከባድ ፈተና ውስጥ ነን
@davidzewdie
@davidzewdie 2 часа назад
ያየሰው ቁጥር አንድ ተመራጭ ጣቢያ የዚህ ክፋ ዘመን የሕዝብ ድምፅ እናመሰግናለን ወንድሜ እድሜ ይስጥልን !
@JosiTsegaye
@JosiTsegaye 6 часов назад
ምን አይነት ድንቅ ትንታኔ ነው!
@fassilassefa625
@fassilassefa625 6 часов назад
ወይ ኢትዮጵያዬ መጨረሻሽ ይሄ ይሁን
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 6 часов назад
Thank you Ethio forum for the great news.
@mulukenassefa6358
@mulukenassefa6358 7 часов назад
ከልቤ ነው የገባህ ምርጥ እውነታዊ ትንታኔ
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 6 часов назад
"እርስ በእርስ በአልሠራነው መሣሪያ ስንጨፋጨፍ በድምጽ አልባ መሣሪያ ገቡብን"!
@BestCustomer-xt6vk
@BestCustomer-xt6vk 6 часов назад
27 አመት የጨለማ ዘመን ተፈልጎ የት ይገኛል። ተላላኪ ነበርን ያሉትስ ከተላላኪነት ነጻ ወጡ ወይ????
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Час назад
Tplf no more 4kilo.
@samsamsun367
@samsamsun367 39 минут назад
​@@007eakonchu3እናአብይ ህዝብ ይበላቹሀል በቅርብ ቀን ዛረ ተጀምራል ማጉረምረም ሚያሳዝነኝ ኦሮሞ ማህበረሰበ ታሪክ አበላሸ በኦሮሞ ዘመን እንዲ ተብሎ ይወራል ጥቁር ታሪክ
@birhannegn
@birhannegn 7 часов назад
ፈጣሪ ሆይ ፊትህን መልስልን! ይቅርም በለን! ቆመን ማንጋጠጥ ከጀመርን እኮ ቆየን! ሸክማችንም ከበደ!
@EyaelJesus
@EyaelJesus 5 часов назад
አሜን የፈጣሪን ምህረት መጠየቅ ይሻላል ተባረክ
@birhanubassie3814
@birhanubassie3814 7 часов назад
ከሰወች ጋር ከተጣላሁ ቆይቻለሁ አሁን ከፈጣሪ ጋር መጣላት ጀምሬአለሁ።እንደ እኔ በሀይማኖት ቤተሰብ ዉስጥ ላደገ ሰዉ ፈጣሪ በችግራችን ጊዜ ይደርሳል እሚለዉ ሀሳቤ ሁሌም ይገዛዋል።አሁን ግን ፈጣሪም አልደረሰም ህይወትም ከሲኦል በከፋ መንገድ እየቀጠለ ነዉ።የተምታታ ሁኔታ ዉስጥ ነን
@AsterBaraki-c9c
@AsterBaraki-c9c 6 часов назад
ሰው የጸሎቱን መልስ አያጣም ፈጣሪ ምን ያርግህ? ሰይጣንም ቢሆን ይግዛን ስትል ሰጣችሁ ምንትላለህ😂😂😂
@mimicherinet948
@mimicherinet948 6 часов назад
@birhanubassie3814 hmm እዉነት በእዉነት እግዚአብሔርን ይህ ህዝብ አምላኪ ነዉ???የተፃፈዉ ሌላ የሚመለከዉ ሌላ እ/ርን ማታለል ይቻላልን?
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 часа назад
ትክክል ነህ ወንድሜ ! ያለው ሁኔታ እምነትህን በከፍተኛው የሚፈታተን ነው።
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 5 часов назад
ለኢትዮጵያ የሚቆረቆር፣ ለሕዝቡ ህልውና የሚጨነቅ፣መሪ ይስጠን!
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 4 часа назад
ያየሰው: ትችላለህ አቦ! 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 5 часов назад
Markon Bini ፈጣሪ እራሰህን እረዳ እረደሃለሁ ይላል እንጂ ተለጥተህ ተኛና እኔ ከችግር አወጣሃለሁ አላለም ለምሳሌ ጉንዳን ቢነክሰህ ፈጣሪ ንቀልልኝ ቢትል ይነቅልልሃል ወይሰ አንተው ነቅለህ ትጨፈልቃታለህ
@AbeynezerReda
@AbeynezerReda 5 часов назад
የኢትዮጳ ህዝብ ውለታ ቢስ ስለ ሆንን ይበለን የእጃችን ነው ገና ምኑ አየን ከዚህ የባሰ ነገር ይመጣል ጥሩ ለሰራ አበራትተን ችግር ከለም በሰለጠነ መንገድ መፍታት እየቻልን በዘረኝነት ሙሴ ነብዩ መጣልን ብለን አንጨብጭበን አሁን ማልቀስ ምን ፋይዳ አለው መቻል ነው።
@oumerendris2674
@oumerendris2674 4 часа назад
ፈጣሪ ሆይ አገሪቱ ማሀይሞች እጅ ወድቃለች እና አንተ መላ በለን!!
@mekdeswodajeneh3478
@mekdeswodajeneh3478 4 часа назад
እርሱ ምን ጉድነው በጣም ያሳዝናል መድኃኒዓለም ክርስቶስ ፍርዱን ይስጠን።
@abrahamhailemariam4016
@abrahamhailemariam4016 6 часов назад
Thank you very much ethio forum amazing reporter. I love ethio forum. Thanks again.
@habtom1983
@habtom1983 7 часов назад
አይ የኢትዮጵያ ህዝብ እስኪሞት ድረስ ጭጭ! እነ እገሌ አሜሪካን ተቀምጠው " አሸሸ በሉ አሸሸ አብይ መጣልን ከመሸ" ብለው ህዝቡን ወደ ሞት አመሻሹ ላይ ይደዱት!
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Час назад
No more 4kilo.
@DeguTiruneh
@DeguTiruneh 4 часа назад
እረ እይህ ሰውየ ለሀገራችን አያስፈልግም።
@tsion5088
@tsion5088 6 часов назад
በድህነት አዳክሞ ድሀውን ከአዲስ አበባ ለማሰወጣት የታለመ ፕላን ይመሰላል ። ከዘላለም ባርነት ያንድ ቀን ነጻነት። አ.አበቤ በርታ ።አንድነት ሀይል ነው።💚💛❤🙏
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 6 часов назад
ከአዲስ አበባስ ወጥቶ የትስ ይኬዳል ብቻ ሰውን በቁሙ አቃጥሎ ሊፈጅ እንጂ በብስጭት ህዝብ እያለቀ ነው ፈጣሪ ይንቀለው
@tsion5088
@tsion5088 Час назад
@@senaitdegafie6842 አሜን🙏
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 6 часов назад
በዘመናት የኢትዮጵያ ታሪክ እንደ አብይ አህመድ ህዝብን የጨፈጨፈ አረመኔ መንግስት ታይቶ አያውቅም ወደፊትም አይታይም ቀጣይ ምርጫችን በነቂስ ወተን መቃወም ነው አንድ እንሁን ህዝቤ ሆይ
@MohamedBabi-g9n
@MohamedBabi-g9n 3 часа назад
አንጨብጫቢ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገበዋል ።
@teme2023
@teme2023 5 часов назад
Ethioforum ምርጥ የእውቀት መዓድ የሆነ ሚዲያ :ምርጥ ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ❤
@yoditniguse8318
@yoditniguse8318 6 часов назад
ጤፍ በፍሬ የሚሸጥበት ጊዜ ከፊታችን እየመጣ ያለ የሚመሰለኝ እኔ ብቻ ነኝ ግን
@teshomehailemariam8447
@teshomehailemariam8447 7 часов назад
I like your idea the true fleeing of Ethiopian especially Government employees
@igiteodo
@igiteodo 7 часов назад
ኢሄ እንደሚመጣ ከ 4 አመት በፊት ነግረሕናል ሰሚ አልነበረም ሁሉም ሕዝብ ሞቅታ ላይ ነበረ አሁን ሞቅታው ሲበርድለት ከተኛበት ሲነቃ ሰፈሩንም ሀገሩንም ኑሮውንም ተቀምቶዋል ..ኢሔ እርኩስ ሕዝብ ባቃጠረለት መንግስት ዋጋውን እያገኝ ነው የ 27 አመት ጨለማው🔥🔥 እየበራለት ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 42 минуты назад
እኔ አብይን አንድ ደቂቃ ወድጄውም ሀሳቡ ተመችቶኝ አያቅም ሌሎች ባጨበጨቡበት ስቃዩ እኔንም ነክቶኛል ልጄ ዩንቨርስቲ ተማሪ ነች አልሀምዱሊላህ በጥሩ ሰአት ጨረስእንጂ በሰአት ከ200 ወደ 500 ክፍያ አድጋል አለችኝ ከኛ ሀላ የሚመጡት ብላ 😢ልጄ እንካን ያስጨንቃ ጀመር
@freedom320
@freedom320 6 часов назад
እግዚአብሄር ሆይ እባክህ ጉልበት ለሌለው ጉልበት ነህ እሄን ሰውየ ንቀልልን! እ ባ ክ ህ!
@AmirAmir-w9h3z
@AmirAmir-w9h3z 7 часов назад
ጌታ ሆይ ጎብኘን😢😢😢
@AlazarAbate
@AlazarAbate 6 часов назад
Thank you ethio forum
@ዓለም-አየሁ
@ዓለም-አየሁ 6 часов назад
የ ኢትዮጵ ያ ህዝብ ሆይ ከዚህ በላይ ምን እንዳትሆን ነው ዝም ብለህ የምትመለከት ተነስ ተነስ💪💪💪
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 5 часов назад
ህዝቡ ደንዝዞአል በሚመጣው ምርጫ ይህንኑ መንግስት የሚመርጥ ይመስላል
@EyaelJesus
@EyaelJesus 5 часов назад
አለማየሁ አለምን ለማየት ነው ህዝቡ የሚነሳው? ወዴት ይነሣ! የኢተዮጵያ ህዝብ ሙሴ ብሎ መርጦታልና ህፃን፣ምርኮኛና አላማ የሌለው ወዴት እንደሚሄድ አያውቅም የሀገሬ ሰው እንዲህ ሆኗል መርጦታለና
@BayiseBaqala
@BayiseBaqala 4 часа назад
Hante atinasam?
@truthprevail2742
@truthprevail2742 7 часов назад
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
@FantaNigussie-cw2iv
@FantaNigussie-cw2iv 4 часа назад
The real journalist, long live!!
@HabtamuLakew-uz7ox
@HabtamuLakew-uz7ox 6 часов назад
የኢትዮ ፎረም አድናቂ ነኝ!!!!
@hewaneamdesion1337
@hewaneamdesion1337 7 часов назад
U ate the best journalist GOD BE WITH U
@kedhag4173
@kedhag4173 6 часов назад
የምዉዳታ ኢት.በጨለማዉ ጊዜ ተለየሀት ብርሃን ጊዜ አገኞሃት እንኴን ድሰ አላችሁ.ጨላማና ብርሃን መለየት ያቃትወ ህዝብ.
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 6 часов назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ተወልጄ ያደኩት አ.አ ነው በውነት ሙሉ ስለንቦናዬ ደሞ ኢትዮጵያዊ ነው ሲያል ደሞ አማራ ውስጥ ያለው የተደበቀው አሁን ሚፋለሙለት ሙሉ የ ኢትዮጵያ ህዝብን ያቀፈዉን የአማራውን ህዝብ ነው ምቀበለው በዚ ሠአት ሙሉ ለሙሉ የፋኖ ደጋፊነኝ በዚ ውስጥ የአገሪታ ነፃ መውጣት ስለታየኝ ነው ። ግን ህዝቡ ግን አንደ ባንግላዲሽ መሪዋ ተሠባስቦ ይህን ሀፃን መምራት ያቃተውን ጨካኙን አብይን ጎትቶ መውጣት ማሶጣት አለባቸው ባይ ነኝ ።ያየሠው ግን የዘወትር አድማጭህ ነኝ ከuk❤❤❤
@tsehayberhe1063
@tsehayberhe1063 5 часов назад
Enante sewoch mejemeria yerasihin seitan aswegid, Isayasin, sele Ethiopia egna new yemimeleketew. Enante ager bizu Maserat alebet so focus on your issues. In 2013 you lost 365 eritereans in Lampadusa. Ager nachihu ager alachu what do you want?
@AbduletifA-tu7di
@AbduletifA-tu7di 5 часов назад
መጀመሪያ ስለ ትግራይ ህዝብ ህልዉና አስብ ፡ ኤርትራዊ መስለህ ማዉራት ለወገኖችህ አይጠቅምም
@soud986
@soud986 4 часа назад
@soud986
@soud986 4 часа назад
@@AbduletifA-tu7di ende kubet leqami zemedochih egna lela sew meslen aniqerbim. ekekam zaf amlaki jahil
@dagimalemayehu8170
@dagimalemayehu8170 4 часа назад
​@@AbduletifA-tu7diMendene new metawerawe leju eko elem yal shabiya new tegraways ayemeleketewem eyalek new
@seyelove2
@seyelove2 4 часа назад
ይኸው ከአሶሳ አድስ አበባ በአውሮፕላን መጓዝ ከጀመርን ድፍን 6 ዓመት ሞላን😢
@YisakAssemahegn
@YisakAssemahegn 5 часов назад
Ethio forum number one.
@BestCustomer-xt6vk
@BestCustomer-xt6vk 6 часов назад
ኦሮ አማራ ብለህ ያሴርከው ሴራ አንተን መልሶ በላህ። ደስ ይበልህ።
@beleteyesigat6635
@beleteyesigat6635 6 часов назад
You touch my attention, with good and correct datas
@TewodrosTerefe-r6m
@TewodrosTerefe-r6m 5 часов назад
አንድ ቤት አከራይ 3 አይነት ግብር ይከፈላል፣ጣሪያ ግርግዳ፣የአመት ግብር ፣የተከራይ አከራይ ብሎ እኩል እየተካፈለ ነው
@abebadesawit8537
@abebadesawit8537 3 часа назад
ያዬ አሁንስ እያሣዘንከኝ ነው ይሄ በየቀኑ የምትጩህለት ህዝብ እኮ ለጥ ብሏ ተኝቶል
@MichaelGebreal
@MichaelGebreal Час назад
Ethiopia❤❤❤Ethiopia
@nebiyatleulekal569
@nebiyatleulekal569 3 часа назад
ዳኛውም ዝንጀሮ መፋረጃው ገደል ከወዴት ተቁሞ ይነገራል በደል!
@DestaYzengaw
@DestaYzengaw 4 часа назад
የተናገሩት ከሚጠፋ የወለደው ይጥፋ። አባቴ፦
@dejatgebrehiwot
@dejatgebrehiwot 6 часов назад
የኢትዮጱያ ህዝብ የሆነ የባይሎጅካል ነገር ተደርጎበት ነው እንጂ እንደ ኣሁኑ ሞትም እልቂትም ኣሜን ብሎ የሚቀበል ኣልነበረም ኣሁንም የሆነ ነገር ካላደረገ ኢትዮጱያ ምስቅልቅሏ ያወጣታል።
@geezgeez-up9dk
@geezgeez-up9dk 5 часов назад
ያኔ የትግራይ ህዝብ በግፍ ሲጨፈጨፍ እልቂት ደግፈን እልል ስንል አልነበርንምን? ስልቱ እንዲ ዓላማው ያው ነው። የዚህ በድንቁርና የተጥለቀለቀ ትውልድ አካል በመሆኔ አፍራለሁ!!
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 6 часов назад
የአፍህን ፍሬ ትበላለህ የሚለውን በቁማችን 😢
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 4 часа назад
ሰላም ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤❤
@AkeMelaku
@AkeMelaku 6 часов назад
ያዬ ህዝባችን የመጨረሻ አህያ የሆነ ህዝብ ነው ድሮ ዶ/ር መራራ የሚበላው ያጣ ህዝብ መሪውን ይበላል ይባል ነበር ዘንድሮ ግን የሚበላው ያጣውን ህዝብ ብልፅግና የሚባል አውሬ ይበላዋል የሚል ሁኗል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 часа назад
እንደዛ ያሉት ገብረህይወት ባይከዳኝ ''ህዝብና የመንግስት አስተዳደር'' በሚለው መፅሃፋቸው ነው። እንጂ ደንቆሮው ዘረኛ መራራ ጉዲና አይደለም።
@GetachewBerihun-k2b
@GetachewBerihun-k2b 5 часов назад
ያየሰው ሀቀኛ ደፍርና ከብቃት 🙏🙏🙏
@kobrraw
@kobrraw 7 часов назад
እንኳን አብሮ ደስ አለን >> አያልቅት
@chalchisa1475
@chalchisa1475 5 часов назад
አቤቱ ኢትዮጵያን አስባት
@HaileGaregawi
@HaileGaregawi 4 часа назад
ኣሁን የሚስተዋለው ኣስከፊው ኑሮ 'ኮ የ " ከመከላከያ ጎን ነኝ ! " ያመጣው ጣጣ ነው ።
@ErgaShu9342
@ErgaShu9342 4 часа назад
ዎዮ አለቅናት አሁን አሁንማ ከናንተ ጋር እልህ ተጋብቶ እየጨረሰን ይመስለኛል😢😢😢
@eskenderlessanu66
@eskenderlessanu66 7 часов назад
አንድ ደንቆሮ ህፃን ለሚሰራው ቤተመንግስትና ወታደሩ ስራ ከፈታ ይበላኛል ብሎ በየቦታው ለሚለኩሰው ጦርነት ህዝቡ ታይቶ በማይታወቅ ጉስቁልና እየተመታ ነው።
@EyaelJesus
@EyaelJesus 5 часов назад
ወንድሜ እስኬ ወንድሙን ደንቆሮ የሚል የገሀነም ፍርድ ይገባዋል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ንስሃ ግባ ለሁሉም እንደ ስራው ፈጣሪ ይከፍላልና
@NasirAbbas-rh6kt
@NasirAbbas-rh6kt 7 часов назад
ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር ፖላቲካኞች ከበድ አድርጎታል
@MogesDemlie-p2s
@MogesDemlie-p2s 6 часов назад
አምላኬ ሆይ የብልፅግናን መጨረሻ አሳየን
@DhayMediaደሃይ
@DhayMediaደሃይ 4 часа назад
ETHIO FORUN thanks
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi 7 часов назад
እሰይ ነው የሚይስብለው ህዝቡን የሚመጥን መሪ ይኸ ነው ። አህያ ማር አይጥማትም ተብሎ የለ
@EyaelJesus
@EyaelJesus 5 часов назад
የናንተው ቡችላና ውረንጭላ ነበር ለዚህ ነው
@noahkassa9632
@noahkassa9632 4 часа назад
Stupid
@fassilassefa625
@fassilassefa625 6 часов назад
መንግሥት ለህዝብ ካልሆነ ምን ያረጋል። ይሄ ሰውዬ የጨለማው መንግሥት አባል ነው ፤ ሁላችንንም ጨምድዶ ሊያስረክበን ነው። በሁሉም ነገር ህዝቡን ምርር አደረገው አማረረን አማረረን
@kamiladem-sr8fl
@kamiladem-sr8fl 6 часов назад
right on point!
@MohamedSeidnuru
@MohamedSeidnuru 7 часов назад
ሰዉ በመዋጮ ብዛት ሰልችቷል መለመን አይፈልግም
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 6 часов назад
ታላቁ ድንዛዜ!!!
@skylimit1423
@skylimit1423 7 часов назад
አንዳንድ የዋሀን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ Normal መንግስት ይመስላቸዋል ።ሀቁ ግን በበቀል እና ጥላቻ የሰከረ ethnio fascist regime ነው ስልጣን ላይ ያለው ። ህዝቡን የኔ ወገን vs የነዚያ ወገን ብሎ ስለፈረጀ ;ቢሰደድ በድሮን ቢገደል ;በመጠለያ ካንፕ ቢሰቃይ ;ትምህርት ቢስተጓጎል ባይስተጓጎል ;ገበያ ቢመታ ባይመታ ;ደንታው አይደለም ። የ ethno fascist አገዛዝ አላማ;ሌሎችን አዳክሞ በርሱ ዘር የሚመራ የአገዛዝ ኢሞፖየር መገንባት ነው መፍትሔ -በቆራጥ ተጋድሎ ማስወገድ
Далее
Собираю Маню к осени ✨
00:48
Просмотров 946 тыс.
Слушали бы такое на повторе?
01:00
EMS ዜና Wed 16 Oct 2024
26:50
Просмотров 28 тыс.
Собираю Маню к осени ✨
00:48
Просмотров 946 тыс.