Тёмный

የዕለተ ቅዳሜ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት) ነሐሴ 18/2016-August 24/2024 

Lualawi ሉዓላዊ
Подписаться 66 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

ሊንኮች
Telegram
t.me/+tfZYjOsL...
TikTok
/ lualawi2016
RU-vid
/ @lualawi-2016
Instagram
/ lualawi2016
Telegram/Whatsapp/viber
571-531-5892
Email lualawi2016@gmail.com
“ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@wardewarde9415
@wardewarde9415 19 дней назад
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ተወዳጅዋ ቅዳሜ ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም blessed 🙏🙏🙏🙏
@yohannisyibass1943
@yohannisyibass1943 19 дней назад
እኚህ አቶ ተድላ የሚባሉ ሰውዬ ሁሌም ሲናገሩ እዚህም እዚያም ረግጠዉ ዞረዉ ዞረዉ ድምዳሜያቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከአማራ ክልል ይውጣ ይላሉ! ይህን ዓይነት አመለካከት ያለው የነቀለ ሰው ብቻ ነው::
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 19 дней назад
ፋኖ ነኝ ወይንም የፋኖ አረብራቢ ነን ለሚሉ አረብራቢዎች አንድ ያልገባቸው ሀቅ አለ። አማራ ሁነን በእናንተ በሽፍታ ታፍነ ን የምንኖር በቁጥር ከእናንተ በብዙ እጥፍ የምንበልጥ ሥልጣን በካርድ እንጅ በጠበንጃ የለም ብለን የምናምን። መንግስት ቢለዎወጥም መከላከያ የመጨረሻ ምሽጋችን ነው ብለን የምናምን።
@tolashtola6224
@tolashtola6224 19 дней назад
ሠላም ውድ የሉዓለዊ ሚድያ ቤተሰቦች ። እንደና አቶ ታድላ አይነቶች የኢትዮጵያን ህዝብ አገደይ እየለ ቤት በኩል ሠላም ይኖራል።
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 19 дней назад
he can Dr Abiy he did smart man hero young boy thank u D Abiy ,long live for Dr Abiy
@beebrr3617
@beebrr3617 19 дней назад
❤❤❤ 🇪🇹💪🏻🙏
@MitikuTesfaye-qu6lo
@MitikuTesfaye-qu6lo 19 дней назад
ሲስ እውነት ስለምታወራ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yenealemasefa3389
@yenealemasefa3389 18 дней назад
ሰላም ለሀገራችን በውስጥም በውጭም ያሉትን ጠላቶቻን አምላክ መላ አለውና እሱ በሚያስወግድበት መንገድ ዞር ያድርግላት መጪው ዘመን ይህ የቅጣት ዘመን የሚያበቃበት የሽንገላ ፍቅር ቀርቶ እውነተኛ ፍቅር የሚሰፍንበት ዘመን ያድርግልን
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
ነብስ ይውጣ ሽማግሌ ውርጋጥ አይወጣም መከላከያ የህዝብ መከታ ነው ወደት ይውጣ ጅብ መከላከያችን ድል የተጎናፀፌ ድላችን ነው !!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад
ተድላ ደንቆሮ አይኑ ይዉጣ ፋንዲያ መከላከያችን በየትኛዉም ቦታ የመገኘት መብት አለዉ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@degagatekle2867
@degagatekle2867 19 дней назад
ድል ለመከላከያችን፣
@aseffasileshi7138
@aseffasileshi7138 19 дней назад
ሌሎችን መናቅ መከበርን አያስገኝም! አንዳንድ በውጪ ሃገራት የሚኖሩ የአማራ ጽንፈኞች በሃገር ውስጥ ያሉትንም ጨምሮ የተለያዩ አካላትንና ህዝቦችን በመናቅ ክብር የሚያገኙ ይመስላቸዋል ይሄ ሊሆን አይችልም ይልቁን ያስንቃል ባህሪውም የቾቭኒስቶች ነው ግልጽ ማንነታቸውም ፋሺስት ነው በተግባራቸውም ተረጋግጧል ፋሺስቶች ናቸው የሰው ልጅ ነብስ ለነሱ ምንም አይደለም!!!
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад
አብችዬ ጀግና አገር ወዳድ ቆራጥ መሪያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiowisdom5291
@ethiowisdom5291 19 дней назад
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተፈጸመው አስነዋሪ ተግባር አስተማሪ የሆነ ከባድ ቅጣት ባስቸኳይ ካልተወሰደ ስርዓት አልበኝነት በአየር መንገዱ ጉዞ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተግዳሮትን ሊፈጥር ይችላል። በዚህ ህገወጥ ተግባር ላይ የተሳተፉት ሰዎች ሁሉም አላማቸው በአየር ጸባይ ምክንያት ጉዞዋቸው በመስተጓጎሉ የፈጠረባቸውን ቅሬታ ለመግለጽ ሳይሆን አስበውበት እና አቅደውበት ላይቭ ሶሻል ሚዲያ ከፍተው ግለሰቡ ከግብረአበሮቹ ጋር በመሆን የአየር መንገዱን መልካም ስም ለማጉደፍ በውጭ ሀገር ቋንቋ ጭምር የስም ማጥፋት መልዕክት ሲያስተላልፍ ነበር። ይህ ተግባር ደግሞ በሀገር ላይ የተቃጣ ብሔራዊ ጥቃት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማለት የህዝብ ሀብት ነው፣ የሀገር ኩራት ነው፣ የአፍሪካ ምልክት ነው። በዚህ ግዙፍ የሀገር እሴት ላይ አስነዋሪ ወንጀል ለመፈጸም መሞከር ህዝብን መናቅ፣ ሀገርን ማዋረድ እና የራስን ስብዕና ዝቅ ማድረግ ስለሆነ ወንጀሉ እንደ አንድ ተራ ወንጀል ፈጽሞ መታየት የለበትም። በቀጥታ ስርጭት አማካኝነት በአየር መንገዱ ላይ፣ በሀገር እና በህዝብ ላይ የተሰራን የማዋረድ ተግባር ሊታረም የሚችለው በወንጀለኞቹ ላይ ከበድ ያለ ቅጣት በመጣል ብቻ ነው። የአንድ ሉዓላዊት ሀገርን ህግ ጥሶ 27ሺ ሰዎች በላይቭ ላይ እያዩኝ ስለሆነ ዋ ትነኩኝና ብሎ ማስፈራራት ድንቁርና የወለደው ትዕቢት እንጂ ኢትዮጵያ ህጓን ለማስከበር አይደለም 27ሺ ተራ የሶሻል ሚዲያ ተከታዮቹ ቀርቶ ለኔቶም በላይቭ ቢያስተላልፍ ለፈጸመው ህገወጥ ተግባር ተገቢውን ቅጣት እንዲከፍል ለማድረግ ኢትዮጵያን የሚከለክላት የለም። ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት ሲቀርብ ወንጀሉ መታየት ያለበት የበረራ መዘግየት የፈጠረው ክስተት ሳይሆን ሆን ተብሎ አስቀድሞ የታቀደ እና የታሰበ ወንጀል እንደሆነ ከግንዛቤ ውስጥ መግባት አለበት። ሁለት አውሮፕላኖች መቀሌ ደርሰው በመጥፎ አየር ጸባይ ምክንያት ሳያርፉ ሲመለሱ ይሄ ወንጀል የተፈጸመበት ሶስተኛው አውሮፕላን ወደ መቀሌ እንዳይጓዝ መዘግየቱ ፈጽሞ ተቃውሞ ሊያስነሳ አይገባም ነበር። ከዛም አልፎ በመጥፎ አየር ጸባይ አውሮፕላኑ ይብረር ከፈለገ ይከስከስ ብሎ ለማስገደድ መሞከር በአሸባሪነት እና በአውሮፕላን ጠለፋ ወንጀል ሊያስጠይቅ የሚችል ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ መንግሥት ይሄንን ጉዳይ የልጁን እድሜ አይቶ እንደ ቀላል በመቁጠር ተገቢውን እርምጃ የማይወስድ ከሆነ ነገ ሀገርን ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል።
@user-qp4uh1ho8h
@user-qp4uh1ho8h 19 дней назад
ጀግና ሴት ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤👌👍👍
@user-qp4uh1ho8h
@user-qp4uh1ho8h 19 дней назад
ጀግና እሴት ❤❤❤❤👍👍
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 19 дней назад
Thanks the Heroes Ethiopian people Army forces and Air Force and then Naval forces Commando አለሕ ? I'm Former Ethiopian people Navy አውቃለሑ ሥልጠናው ሊከብድሕ ይችላል ግዳጅሕ ግን ቀላል ነው ስለ ኢትዮጵያ ብቻ በርቱ ይሔን ነው የምልሕ ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 19 дней назад
ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ከሱ በታች ክብር ምስጋና ለጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ አዛዥ እና የጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ I'm saying long life For you and your family and your Government.
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 19 дней назад
ስሳይ ዕንቁ ጋዜጠኛ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@felekechnebso2731
@felekechnebso2731 19 дней назад
አንዳንዱ የሚናገረውን አያውቁም
@tolashtola6224
@tolashtola6224 19 дней назад
የአማራ ጉዳይ ያጋባኛል የሚሉ ሰዎች ውጭ ተቀምጦ እኔ ሥልጣን ከለስኩ ባይዎች እንደና ታድላና እንደና አቶ ጌታቸው ወዘተ የቀሩትም ሥልጣን ፈለግዎች ።አብይን የጠሉት እኛ ሥልጣን ከልያሥኩ አንተ ዞር በል አንተ የኦሮሞ ዘር ነህ በመሌታቸው ነው የጠላቹት ላሌ ምን አደረጋቹ ? የውሻት ብዛት መሣሪያ ፍቱ አለ አለሌም ።
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 19 дней назад
❤❤❤❤❤
@mekke6544
@mekke6544 19 дней назад
ወርቁም ሻንጣው የተወሰደው በጉምሩክ ነው እንጂ በአየር መንገድ አይደለም።አየር መንገድ ወርቅ ፈትሾህ አንገትህ አውጥቶ አይወስድም። ጌታው በመንጦት የማታውቀውን ለማሳመን መውተርተር ዋጋ የለውም።
@beebrr3617
@beebrr3617 19 дней назад
Thank you Sisay 🇪🇹💪🏻🙏❤️
@beebrr3617
@beebrr3617 19 дней назад
Pls 🎉Fano stay away from our station Thank you Sissy!!
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 19 дней назад
ወዳጄ የጁንታው ደጋፊነን ባዬች ዲያስፖራዎች ሀገር እና ሀገረ መንግስትን እንኳን በቅጡ ልዪነቱ የሚገባቸው አይመስለኝም። ታክሲም ይሁን uber ሻንጣ ጭነው እና አውርደው ለለት ጉርሱ የሚወረውርለት ደንበኛ የበለጠ ልቡን እና ነፍሱን ያስደሥተዎል ሀገሩን በህይወቱ ከሚጠብቅለት መከላከያ ይልቅ። ሠከላከያ ከአማራ ክልል ይውጣልን ሲሉ ትንሽ እንኳን ድድብናቸው አይገባቸውም። አይወጡም ሀገራቸው ነው ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው በመሥቀል ሣይሆን በጥይት ሞተው የሚበዡን።
@regassaalemayehu6998
@regassaalemayehu6998 19 дней назад
እባኮትን እርሶ የት ነው ያሉት እና ምንድነው አቤ ረታ ትክክለኘ ሰሙ ነው የሚባለው ካልተመቾት አይምጡ
@Belachewato-io1fe
@Belachewato-io1fe 17 дней назад
በሙዚቃ ጊዜ ባታባክን !
@addpuppets9326
@addpuppets9326 19 дней назад
👍👍👍👍
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
ሲሳይ የደደቦችን ነገር ተው ችግኝ በቁጥር ይታወቃል እኔ በቀድሞ ት/ቤቴ 5000 ቡና ተክለናል ሌሎች ችግኞችም በዚው እኩልተተልሏል በተባጭ የተሰራ መሬት ላይ ያለ ነገር ተዎቸው .. ኦን ላይን ርፓርት ነው ወንድሜ ..
@tolashtola6224
@tolashtola6224 19 дней назад
ድል ለመከለከያ መከለከያ ወዴት ይወጣል ? ሱደን ይግባ ወይም ኬንያ እናንተ ዘረኛ ማሃይሞች።
@jestsforall7040
@jestsforall7040 19 дней назад
Ato Tedlaa is Shabiaa true
@mekke6544
@mekke6544 19 дней назад
አቶ ተድላ ይህ በትግራይ የሚካሄድ ስርአት አልባ ስብሰባ በምትኖርበት በኒዮርክ አሜሪካ ይካሄዳል ወይ። ከትግራይ ክልል ወታደሩ ያልገባውና የወጣው ክልሉ ቀድሞም እንደ ጸረ ተመራጭ የአማራ አመራር ፉኖ በትግራይ ክልል ከጦርነቱ ጀምሮ አሁንም ስለሌለ ነው። ጸረ አማራ ክልል መንግሥት ነኝ የምል ፋኖ ነኝ ባይ ለአሸባር ወታደሩ ጥሎ ሊወጣ አይችልም። አቶ ተድላ አንድ የርሶ ልጅ ለቤቱ መሪና አስተዳደሪ እኔ ነኝ ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ ቤት ውጣ ቢሉህ ትወጣለህ ወይ?አማራ ክልልም እንዲሁ ነው።
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 19 дней назад
መንግሰት፣ያለው፣ሰቶ፣በመቀበል፣አንጠቀም፣ያለዉ፣አሰበን፣አይሆነመ፣ሰለለ፣የአረትራ፣መግሰት፣ሌላ፣አማረጭ፣ፈለግ፣ከኤትራ፣ምንም፣የማጣላን፣ነገር፣የለም፣ይልቀንም፣ወደብ፣አድናገኝ፣አርትራ፣መደገፍ፣እለበት፣
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 19 дней назад
Mr Sisay ! Let me ask you a hypothetical question , let's assume Sidama Regional state has a problem with the Federal government do you think they can take their case to the African Union ? or to the US government ? Or to EU ? I ask you this question because I believe all Regional states in Ethiopia entertain equal rights . I raised this question when I heard you saying TPLF has a scheduled meeting in November with the AU US and EU
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 18 дней назад
ሲ ሳ ይ የ ቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራምህ የ ሻ ቢ ያ ና ጀሌዎቹ ነ ፃ ፕሮፓጋንዳ መንዣ እንጂ ለ ኢትዮጵያ እንደ ሀገር ምንም እሚጠቅም ህሳብ ያለው አይመስልኝም
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 19 дней назад
አመሠግንሐለሑ ሲሳይ አጌና ሚዛናዊ ሉአላዊ ሚዲያ ስለ ኢትዮጵያ ብቻ የምትኖር እናም ኢትዮጽያዊያን ሉአላዊን እርዱ ከምሬ ነው ። it's Not politics it's for real ተማሩ ከሲሳይ አጌና እቅጩን ነው የሚነግርሕ 😅 im sorry መቼም ታነባላችሑ አውቃለሑ ፅንፈኞች ።
@abel6883
@abel6883 19 дней назад
Sis please link lakilign
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
አውሮፕላን በየቦታው በአየር ም/ያት እየተስተጏገሌ ውረዱ ሲባል ቡራከረዩ ደደብነት ነው ለምን እንደምሰረዝም መናገር ግደታው አይደለም በቃ አብራሪው እየተናገረ ነበር 27 ሺ ተከታይ አለኝ ?? ላም 27 ሚ. አይኖረውም እንደ እሱ ያሉ ላሞች ናቸው ..
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
ከአሜርካ ስለ አውሮፕላን ቢዝነስ ያወራው ሰውዪ ስለ ቢዝነሱ ምንም አውቀክ አይደለም ለማውራት የመጣው ስለ አሽባርው ፋኖ ለመፍለጥ ነው ወረኛ ት/ቤት ቢተሄድ ይሻላል ..
@DuduGemechuBin
@DuduGemechuBin 18 дней назад
ፋኖ ተድላ መቼ የኢትዮጵያን ጥሩ ነገር እንድታገኝ ተመኝቶ ያውቃል ያረጀ ያፈጀ አስተሳሰብ ይዞ አልቻለም ቻለ ሊለን ይሞክራል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የፈለገበት ቦታ ይሰፍራል ማንም ፈቃጅ እና ከልካይ የለውም
@kederBoker-pz1nu
@kederBoker-pz1nu 19 дней назад
እሁን፣የተናገር፣ስውዬ፣ሽኔ፣ጋር፣የተራደር፣መግስት፣ሽኔ፣እንድ፣ሇነው፣የተደራደረው፣አንደሚሰማው፣ፉኖ፣ለሶሰት፣ተከፍሎ፣ዋል፣ከማን፣ጋር፣ይደራደር፣መግስት፣እውነታው፣ይሄነው፣
@by8344
@by8344 18 дней назад
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሆነውን ነው የተናገሩት። የራሳቸው ሰዎችም ተናግረዋል።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 18 дней назад
በአለም የተከበረ የአየር መንገዳችንን የሚረብሹ ዉርጋጥ ዱርዬ ቆሻሾችን ልካቸዉን ዋጋቸዉን መስጠት ያስፈልጋል ህግ ይከበር
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 19 дней назад
never no need discuss with jawisa banda leave them in side Forest when food luck came out from Shetanet
@user-rb1us7xn7m
@user-rb1us7xn7m 19 дней назад
አንት ብቻ ዝም በማለት አግዘን
@mekke6544
@mekke6544 19 дней назад
አቶ ጌታቸው ልጆችህ መሃል ወንበዴ በጥባጭና የሌባ ስብስብ ካለ እንዴት አርገህ ቤትህን ና ቤተሰቦችህን ታስዳድራለህ? መንግስት ም እንዳተ ያለ ዜግነቱን ኢትዮጵያ ያልሆነ በተወላጅነት በጥባጭ ደጋፊና ቀስቃሽ እያለ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 19 дней назад
Thanks Ethiopia Thanks አቤ ረታ አደንቅሐለሑ ቀጥል ስለሐገርሕ ኢትዮጵያ አትደራደር አቅምሕ በፈቀደ እውቀትሕ በፈቀደ መጠን ሲሳይ አጌና ሉአላዊ ሚዲያ ነው ሉአላዊ ማለት ሕልም አይደለም ተግባራዊ ማለት ነው ቅዥት አይደለም እውነት ነው ሉአላዊ ማለት አማርኛ ነዉ የነበረ የሚኖር ማለት ነው ሲሳይ አጌና ከኢሳት እስከ ሉአላዊ ሚዲያ አለ ይቀጥላል ።
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
አቶ ጌታቸው ለራስህ ከፉድ ይስታፍ አውጣቸው ስለ ኢ/ያ ምንም አታውቅም አራምባና ቆቦ ታወራል .. ጀላንፎ ነህ ችግር ውስጥ ያለው አንተ ነህ ... ተቀየስ ..
@mezgebetibebregassa1438
@mezgebetibebregassa1438 18 дней назад
አቶ ተድላ ለመሆኑ የአንድ ሀገር መከላከያ ኃይል ሀገሩን ለቆ መውጣት አለበት ሲባል እንደእርሶ አመለካከት የት ሆኖ ሀገሩን ይጠብቅ?
@HryakoseTheodros
@HryakoseTheodros 19 дней назад
Just as general truth how personality could be shaped with a couraging speech from a given head of state.... Is it not paradox to declare oneself not ethnic thinking after standing hand-in-hand in ethnic system
@tirunehdagne8910
@tirunehdagne8910 19 дней назад
ወለፈዲ አለ ዳኒ እውነቱን ነው ለካ እናተ ውጭ ተቀምጣችሁ የቆጥ የባጡን ስትቀባጥሩ ግርም ይለኛል አርፍችሁ አሸቅሉም።የችግሩ ገፈት የተሸከምነው አኛ ነን ።ሲሳይ ከአገርውስጥለሚደውሉልህ ብቻ እድል ብሰጥ
@Fikru1948
@Fikru1948 19 дней назад
As of today the Amara - FANO reached to 4.2 million ✌✌👍👍
@Mahiaki-tp3sv
@Mahiaki-tp3sv 19 дней назад
Prospertity do more things jawsa never come in Addis Ababa .jawsa & Wonane after this never come The leader of ethiopia The oromo people The majorty people never allow for them Good by if u need war the do more than u They show for both of they Good by
@mulunehmolla
@mulunehmolla 18 дней назад
@@Mahiaki-tp3sv Have you understood what you wrote?ደግመህ አንበው
@tamiratgeberemariam8371
@tamiratgeberemariam8371 18 дней назад
መንግስት እያንዳንዱ ስው ጠረቤዛ ላይ እዴት ነው በ ንፃ ምግብ ሊያቀርብ የሚችለው የኢትዮጽያ መንግስት መከላያ ከ ኢትዮጵያ ክልል እንዴት ነው ይውጣ የሚባለው ወዴትስ ነው ሀገሩን ለቆ የሚወጣው የ ኢትዮጵያ መንግስት ወደብ ጠየቀ ወ ደ መጨርሻ ስምምነት አይተጎዘ ነው ወ ድ ወ ደ ብ ለ ምን ጠይቀ ጥያቄውን ያንሳ ብሎ ማለት ማንን ነው እሚጠቅመው ወ ደ ብ አልባ መሆኑ ለ ኢትዮጵያ ሕ ዝ ብ ምን ይጠቅማል
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 19 дней назад
ኢሳይስ አፈወርቅ የሚባል ትግሬ የለም ይሔ የኔ አስተያየት ነው በተለይ የኤርትራ ሕዝብ ብለሕ አስብ በትግሬኛ እስብ ነው የሚባለው 😅 እኔ ትግሬ ስል ኤርትራንም ጨምሬ ነው ስሜኑ የኢትዮጵያ ጂኦ ግራፊ የሚለኝ ግንደር ጎጃም ወሎ አፋር ትግራይ ኤርትራ ነው የኤርትራ ሕዝብ ቆም ብለሕ አስብ እስብ ልበልሕ 😅
@Tamrattaye-xn2cp
@Tamrattaye-xn2cp 19 дней назад
አይ ሲሳይ አንተን የመሰለ ጋዜጠኛ ከነማህል ሜዳ ደሱ ከነ አቤ ቶክቻ ጋር ሲመድቡህ ትልቅ የሞራል ውድቀት ነው
@BDW9421
@BDW9421 19 дней назад
ይህ የጅል ወሬ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 19 дней назад
Sisu ! OROMOWOCHU They are still in the 14th Century 😷 They are savages by large 👹👺👽
@Fikru1948
@Fikru1948 19 дней назад
Oromowochu - Gegemoch and Backwards . They are Savages 💀👺👽👻👀
@tsehayebarya1964
@tsehayebarya1964 19 дней назад
አረ ተው ሲሳይ አጌና ከህፃን እስከ ሽማግሌ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ስንት ስንት ችግኝ ቢተክል ነው 600 ሚሊዮን ችግኝ የሚተከለው? ለመሆኑ ቁጥር ተምረሃል እንዲህ እማ አታሽቃብጥ😢
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 19 дней назад
ወዳጄ የጁንታው ደጋፊነን ባዬች ዲያስፖራዎች ሀገር እና ሀገረ መንግስትን እንኳን በቅጡ ልዪነቱ የሚገባቸው አይመስለኝም። ታክሲም ይሁን uber ሻንጣ ጭነው እና አውርደው ለለት ጉርሱ የሚወረውርለት ደንበኛ የበለጠ ልቡን እና ነፍሱን ያስደሥተዎል ሀገሩን በህይወቱ ከሚጠብቅለት መከላከያ ይልቅ። ሠከላከያ ከአማራ ክልል ይውጣልን ሲሉ ትንሽ እንኳን ድድብናቸው አይገባቸውም። አይወጡም ሀገራቸው ነው ወንድሞቻችን እህቶቻችን ናቸው በመሥቀል ሣይሆን በጥይት ሞተው የሚበዡን።
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
ከአሜርካ ስለ አውሮፕላን ቢዝነስ ያወራው ሰውዪ ስለ ቢዝነሱ ምንም አውቀክ አይደለም ለማውራት የመጣው ስለ አሽባርው ፋኖ ለመፍለጥ ነው ወረኛ ት/ቤት ቢተሄድ ይሻላል ..
@abdurahimababilo6125
@abdurahimababilo6125 19 дней назад
አቶ ጌታቸው ለራስህ ከፉድ ይስታፍ አውጣቸው ስለ ኢ/ያ ምንም አታውቅም አራምባና ቆቦ ታወራል .. ጀላንፎ ነህ ችግር ውስጥ ያለው አንተ ነህ ... ተቀየስ ..
Далее
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 2,2 млн
ባለቤት አልባው መኖሪያ ቤት
5:48
Просмотров 243 тыс.