Тёмный

የዘመን ቃናዋች 🎵 ከሙዚቀኛ ዳዊት ፅጌ ጋር | 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 113 тыс.
50% 1

የዘመን ቃናዋች 🎵 አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ ምርቃት በ#time
Yezemen Kanawoch a brand-new music video 🎵
#time every Saturday at 7:00 PM on Kana!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Entertainment #Time #Danayit #Yezemen_Kanawoch #Dawit_Tsige #New_Ethiopian_Music #New_Music #2024_New_Ethiopian_Music #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

29 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@s0lomon150
@s0lomon150 5 месяцев назад
ዴቮ ከባላገሩ idol ጀምሮ, ከከፍታው ዝቅ ሣይል, ሙዚቃን ሠቅሏት እንደቀጠለ ነው ክብር ይገባሐል 🙏🙏🙏
@user-fu6tq6zz6z
@user-fu6tq6zz6z 5 месяцев назад
ዳዊት ሥራዎችህ ግሩም ናቸው።ተፈጥሮ ያደለችህ ነች በድምፅ ውበት። በእኔ ዕይታና ሙዚቃ አድማጭነት በአሁኑ ወቅት የሀገራችን ቁጥር 1 ድምፃዊ ነህ። ጥላሁን ገሠሠን ተክተሃል እላለሁ ። በብዙ መስፈርት የሚስተካከልህ የለም።ታዲያ እራስህን ጠብቅ። በርታ የእኔ ጀግና። አሳማኝ ነህ።በዚሁ እንድትቀጥል እመኛለሁ ። I appreciate you next to Tilahun Gesesse. Keep up the good works.❤🎉❤🎉❤🎉
@saet454
@saet454 5 месяцев назад
You are lucky to interview the legend Abegazu😍😍
@ephremgebre50
@ephremgebre50 5 месяцев назад
እሩቅ ሔድኩኝ ብቻዬን ስለሆንኩኝ ዉስጤ ትንሽ ተረበሸ ዘመኑንና ያሁኑን ዘመን እያመዛዘንኩኝ ጭልጥ ከዛ ወደ ማልቀስ ሔድኩኝ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад
የምንወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@longliveethiopia
@longliveethiopia 5 месяцев назад
U ARE LUCKY TO INTERVIEW THE LEGEND
@mimieska2802
@mimieska2802 5 месяцев назад
ባላገሩ አይዶል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@melareact1
@melareact1 5 месяцев назад
ዳኒሻን የምትወዷት እስኪ ኑኑኑኑኑኑ😂❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад
ስራህ ድንቅ❤❤❤
@user-ns8lr9yk3h
@user-ns8lr9yk3h 5 месяцев назад
ዋውውውውው የሚገርም ስራ
@munabess9493
@munabess9493 5 месяцев назад
Best of best ❤❤❤❤❤
@MentesnotKetib
@MentesnotKetib 5 месяцев назад
Wow good job
@user-tm8fo2qu5w
@user-tm8fo2qu5w 5 месяцев назад
Wow wow
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 5 месяцев назад
WOW ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@tsegeredstafese6461
@tsegeredstafese6461 5 месяцев назад
Dave eko yelyale egezabher yetebkeh
@DnekiaManalbeh
@DnekiaManalbeh 5 месяцев назад
Wow
@GECHSISAYgech
@GECHSISAYgech 5 месяцев назад
ዴብዬ የኔ ጀግና🎉
@milanabood5582
@milanabood5582 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 5 месяцев назад
አሪፍ ኢትዮጵያዊ!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 5 месяцев назад
ዴቨን አያቼ ነው የመጣውት
@selamyestentube
@selamyestentube 5 месяцев назад
nice
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 5 месяцев назад
እጠራጥርሻለዉ አላምንሽም የምራባዋይን ሁሉ የምትቀበይ ይመስለኛል ገብቶሻል
@user-zr2mb9mt3x
@user-zr2mb9mt3x 5 месяцев назад
Swedke
@amelworkateref6503
@amelworkateref6503 5 месяцев назад
ዴቭ ሰቀለው ሙዚቃውን ትንሽ ከኳኳታው እርፍ ልንል ነው ተመስገን ሰምታችኋል እነካሙዙ ሳንቾ ያሬድ ምናምን
@leulmelaku
@leulmelaku 5 месяцев назад
sewu endet ye 10 Second Question shemdido memtat yikebdewal..........wuy Danawit🙃🙃
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 5 месяцев назад
WEYNE ASFAW MESHESHA ANTE MOTEH ENESU YIFENECHALU YIBLAGN LANTE LEMOTKEW 😢😢😢😢😢😢😢
@tegenewondimu2106
@tegenewondimu2106 5 месяцев назад
mn antem nege timotaleh lerasih techeneke bayhon
@AddisZegye
@AddisZegye 5 месяцев назад
ምን አገናኘው ከአስፋው ጋ
@MichaelRaguel
@MichaelRaguel 5 месяцев назад
@@AddisZegye SEW MOTO ENDI AYKONM NEWR NEW
@Kalkihabeshawit
@Kalkihabeshawit 5 месяцев назад
ደምሩኝ እስኪ ወገኖችየ
@EthioAmerica2024
@EthioAmerica2024 5 месяцев назад
You know canvas አይደል? ዳኑ ገደለችሽ እኮ😂😂😂😂
@MrChambalala
@MrChambalala 5 месяцев назад
Do U realize that U ask repetitive questions?
@wondwosen3735
@wondwosen3735 5 месяцев назад
ከጥላሁን ላይ ውረድ፣ ደሞ ለዘፋኞች የመውጫ ፈተና እናዘጋጅ፣ 😂😂😂
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 5 месяцев назад
ምክር Daveን ጠበሺው ችኩን ትቦንሻታለሽ
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 5 месяцев назад
ምናለ አንቺና ዳዊት ብትጋቡ??? ጎበዝ ከሆንሽ አድርጊዉ
@KAnat9102
@KAnat9102 5 месяцев назад
ምን በወጣው ዴቭ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 месяцев назад
እኮ😂​@@KAnat9102
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 5 месяцев назад
What??? ዴቭን እቺ ------?
@addisalemayehu7546
@addisalemayehu7546 5 месяцев назад
ሱሴ ነች...he doesn't get along with her.
@artandhealthmedia-
@artandhealthmedia- 5 месяцев назад
ምን አረገሽ አንቺ!
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 5 месяцев назад
አንዴ መላክ አንዴ እብድና ሰይጣን ትሆኛለሽ ምን ሆነሻል ? በተረፈ ዳዊትን አግቢው ።
@adamtadesse9239
@adamtadesse9239 5 месяцев назад
አንቲ የሲኦል መንገድ ተጓዥ ቆም ብለሽ ስለነገሽ አስቢ ይቺ አለም አንድ ቀን እንደ ማስቲካ አኝካ አኝካ አንቅራ ትተፋሻለች
@jukiejane
@jukiejane 5 месяцев назад
ይቺ ሴትዮ የሚያበርድላት ይጥፋ? ! 😈
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 5 месяцев назад
ዳናዊትዬ off the topic , but I hv to say it lol በናትሽ real እንዳልሆነ ከቱርክ እያስመጣሽ እንደምትለብሺ ለምከተሉሽ ምስኪን ወጣት ልጆች ኣሳውቂ lol ትክክለኛውን ለመግዛት ኣፎርድ እንደማታረጊ ግልፅ ነው ምክንያቱም ኣሁን የያሽው ቦርሳ ከ 2500 ዶላር እስከ 3000 ይጠጋል which is 347.000 የኢትዮጵያ ብር. ኣንቺ ደሞ ኣንድ ኣይደለም ብዙ ነው ያለሽ በዛላይ የምትለብሽው ሁሉ ዲዛይነር ልብስ ነው I mean fake ግን fake እንደሆነ የማታውቅ ወጣት እንዳንቺ ለመልበስ ብላ ኣጉል ነገር እንዳትጀምር እሰጋለሁ
@etessema
@etessema 5 месяцев назад
ድንቁርናህ ሲያስቀና!! ሰው ተከፍሎት እራሱ እንደዚህ ዶልዝ ቢባል አይችልም። ታድለህ የሆንክ ጥንታዊ ዶማ!!
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 5 месяцев назад
@@etessema look at this ገረድ ! ድስጥሽን ዝም ብለሽ እጠቢ ቆሻሻ
@tsitatiki2987
@tsitatiki2987 5 месяцев назад
ላንተ ወይም ላንቺ ነው ዉድ የመሰለው እንጂ afford madreg lemichel sew it is simple slezi kefu bayiweta ke afachen
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 5 месяцев назад
@@tsitatiki2987 ቲሽ ገረድ ከደሞዝዋ ጋር በፍፁም ስለማይገናኝ ነው ሲጀመር እንደዛ ያልኩት እንዳቺ ያለ ደንቆሮ ግን ስለኔ ያወራል የሆንሽ ድስጥ ኣጣቢ
@yimesgen5388
@yimesgen5388 5 месяцев назад
ከባድ የቅናት መንፈስ መሆኑ ነው።
@EriBekentuMedia
@EriBekentuMedia 5 месяцев назад
ዳዊት የ60ዎቹን አተላ መልሶ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ይልሳል ብለን አናስብም ነበር! የ60ዎቹን አተላ! ቁሞ ቀር ያሉትን አስመሰከረ! ዳዊት ራስክን ሁን እነዚህ ሰዎች የ60ዎቹ ሙታን ወራሾች ናቸው፤ ለሚሊየኖች እልቂት ተጠያቂዎች ናቸው፤ አተላዎች ናቸው፤ ሀገር ያፈረሱ አዝማሪዎች ናቸው፤
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 5 месяцев назад
😡😡 እናትህን ልውቀጥልህ የሸታታ የግማታም የሴት ውሻ ልጅ .... የሰገራ ጋላላላ የጠንቋይ ዘፋኝ አማራ እያለቀ ... አበባዬ ነሽ .... የጭገራምምም ልጅ ጠብቅ ... የወገንህ ደም የማይከረፋህ ሽንታም እየመዘገብን ነው ... አንለቃችሁም ...
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n 5 месяцев назад
😡😡 እናትህን ልውቀጥልህ የሸታታ የግማታም የሴት ውሻ ልጅ .... የሰገራ ጋላላላ የጠንቋይ ዘፋኝ አማራ እያለቀ ... አበባዬ ነሽ .... የጭገራምምም ልጅ ጠብቅ ... የወገንህ ደም የማይከረፋህ ሽንታም እየመዘገብን ነው ... አንለቃችሁም ...
Далее
እጣ  ፈንታ ክፍል 36 | Eta Fenta epsiode 36
43:33
УРА! Я КУПИЛ МЕЧТУ 😃
00:11
Просмотров 1 млн
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Пранк над Махачевым🥶
0:19
Просмотров 11 млн
Талантливый консультант
1:00
Просмотров 1,4 млн