Тёмный

የዘመን ፍጻሜን በግልጽ የሚያሳየው የጎግ ማጎግ ጦርነት ተጀመረ!!  

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ
Подписаться 13 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@WezenetOkubeab
@WezenetOkubeab Год назад
እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህ ይባርክ ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክክክክክክክክ
@elleni4658
@elleni4658 Год назад
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው በጣም እየተጠቀምኩ ነው በተለይም ስለመጨረሻው ሰአት ና ስለጌታችን ምፅዋት በደንብ ግልጽ አድገህ በድፍረት እያስተማርክ ስለሆነ ዘመንህ ይባረክ ፀጋ ይጨምርብህ።
@etsegenetbeyene9856
@etsegenetbeyene9856 Год назад
አሜን ጌታ ኢየሱስ ይመጣል❤።ዘመንህ ይባረክ
@mahiderabebe6219
@mahiderabebe6219 Год назад
የሚያስፈልገን የጊዜው ትምህርት ስለሆነ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ🙏🙏🙏
@Mercylovefaith
@Mercylovefaith Год назад
Amen ጌታ አየሱሰ ቶሎ ና ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@solohaile7037
@solohaile7037 2 года назад
ተባረክ በብዙ ተምሬበታለው
@temesgen-77
@temesgen-77 3 месяца назад
እግዚአንሔር አማልካችን ኢትዮጵያን በምስራቹ ወንጌል ጠቅልሎ ከዚህ ክፉ ህብረት እንዲታደጋት እንጸልይ
@ababumegersa8929
@ababumegersa8929 Год назад
Praise God!! God bless you our brother!
@lessaneworkberhanu7361
@lessaneworkberhanu7361 Год назад
God bless you for explaining prophecies in terms of our daily major events!
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho 10 месяцев назад
ጌታ፣ይባርክህ፣
@najaiAli-e3m
@najaiAli-e3m 8 дней назад
geta Eyesus geta new zmnhn ybarrk ❤❤❤
@YosefHaile-w7p
@YosefHaile-w7p Год назад
ተባረኽ ንትወካ ኢና
@temesgen-77
@temesgen-77 3 месяца назад
ተባረክ😊
@YakobChubo
@YakobChubo 8 месяцев назад
Amen
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 года назад
Geta yebareke
@genet1009
@genet1009 2 года назад
Zemenk yebarek
@getnetgodsoon5684
@getnetgodsoon5684 2 года назад
ዴቅ ትምህርት ነው ወንድሜ
@malimali1337
@malimali1337 Год назад
Tebarek wendimachin
@yonasgirma3323
@yonasgirma3323 Год назад
God bless you
@abeltakele4833
@abeltakele4833 Год назад
ተበርክልን
@tarikuabebe5992
@tarikuabebe5992 3 месяца назад
I am surprised that the Russian history is literally written in this way clearly in the Bible. Yaredo Geta yibarkih
@ErmiasArgago-ve5ur
@ErmiasArgago-ve5ur 6 месяцев назад
JESUS IS COMING BACK❤
@FanosEyu-ln7fr
@FanosEyu-ln7fr 10 дней назад
❤ baxmhi. Xrou
@PeaceofMind-o2l
@PeaceofMind-o2l 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ ጸረ ክርስቶስ መሪ ገጠማት፡ ምን እናድርግ?😢
@nattymam
@nattymam Год назад
Bless u bro❤
@abenezerdawit3323
@abenezerdawit3323 Год назад
የሚገርም ነው ተባረክ የሚገርመው ባለፈው አመት ነብይ ዮሴፍ ኪዳኔ ራሺያ የእግዚአብሄር ሀገር ናት ለምትሉ አትሳሳቱ ራሺያና ጎግማጎግ በግልፅ ተናግሯል በቃ ምን ይባላል ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ማራናታ ውዴ እየሱስ ቶሎ ና 😢😢😢
@kedestmichael3555
@kedestmichael3555 2 года назад
Tibarik. ወንድሜ በተለይ ህዝቅኤል 38 እና 39 ላይ ያሉትን ሀገሮች በሚገባ ስላብራራህልኝ ደስ ብሎኛል::
@genetdiriba3535
@genetdiriba3535 Год назад
Amen 7
@saraansebo1992
@saraansebo1992 2 года назад
Yaredo tebarek
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
“ስለ ጦርነትና ጦርነትን የሚያናፍስ ወሬ ትሰማላችሁ፤ እነዚህ ነገሮች የግድ መፈጸም አለባቸው፤ ሆኖም መጨረሻው ገና ስለ ሆነ በዚህ እንዳትደናገጡ ተጠንቀቁ።” - ማቴዎስ 24፥6 (አዲሱ መ.ት)
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 Год назад
አሜን።ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ።በዚህ አጋጣሚ ጥያቄ አለኝ። ቱባል የትኛዋ አገር ነች።ተባረኩ
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 Год назад
የአሁኗ ቱቦልስክ ናት
@Kidustekle4166
@Kidustekle4166 2 года назад
God bless you bro.
@hibratradai8446
@hibratradai8446 2 года назад
Amen maranata too naa
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Год назад
Thanks
@israelmiso5552
@israelmiso5552 2 года назад
Wow DINK Melihikt Newu Geta Abzito Ybarkih Silezihi Ednya Yaldanu Sewoch Wede Geta Endimetu Sira Mesirat Alebin. IYESUS YADERGAL YITADEGAL.!!!!!!!
@almazyimam8426
@almazyimam8426 Год назад
🎉🎉
@AyeleAbiyo-de3nc
@AyeleAbiyo-de3nc 5 месяцев назад
ክርስትያን በሰባት ዓመት መከራ ውስጥ ያልፋል ወይ? መልስ ከነማብራሪያ ቢሰጠኝ ጌታ ይበርካችሁ።
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 5 месяцев назад
አያልፍም
@medinyelma1052
@medinyelma1052 2 года назад
Geta yebarkhe
@unblrecruitment9596
@unblrecruitment9596 2 года назад
Ezekiel 38:17-22: “At that time this is what will happen in that day. When Gog attacks the land of Israel, my hot anger will be aroused. In my zeal and fiery wrath, . . . I will execute judgment upon him with plague and bloodshed.” Ezekiel 38:22-39:11: “I will pour down torrents of rain, hail stones, and burning sulfur on him and on his troops. . . The fish of the sea, the birds of the air, and the piece of the field, every creature, and all the people in the face of the earth will tremble at his presence. . . I will pour out torrents of rain, hail stones, and burning sulfur on him and on his troops . . . On that day, I give will give Gog the burial place in the Valley of those who travel east toward the sea it will block the way of travelers, because Gog and all his hordes will be buried there. So it will be called the Valley of Haman Gog.” And We see in these verses what seems to describe a nuclear holocaust. Fire and brimstone fall from the sky. The earth shakes. The faces of the invading soldiers melt like hot wax. It takes Israel seven years to decontaminate the land. The burial of radiation contaminated men and women injures even more. Thousands of invading soldiers lie unburied. God sends the birds of the air to pluck the flesh right off their bodies (Ezekiel 38:14 and 39:1-7. This sounds just like the grisly feast of God in Revelation 19 at the Battle of Armageddon. Again, this passage is a double fulfillment. From Ezekiel’s day until the coming of the Romans in 70 A.D. Israel was decimated by nation after nation thus fulfilling Ezekiel’s prophecy regarding the future decimation of Israel. Then, we recognize that the above passages parallel the book of Revelation and the horrors of Armageddon. Now we understand that these passages are no longer hyperbole. This is the second fulfillment of Ezekiel’s prophecy. The previously mentioned passages are literal words which describe the horrible events of the last days While Russia is destroyed by the Antichrist just before the seven-year tribulation begins, Gog and Magog will rearm and take part in the war of Armageddon
@panaceasolutions5031
@panaceasolutions5031 11 месяцев назад
What Russia got to with the land of Israel? Tell me what was Rome called in the OT? The profecies of Ezikel have long been fulfilled. In the ever eternal words of Kirstos Iyesus son of the most high God, "It is finished". John 19:30
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 года назад
God bless you brother
@hiwihiwi6749
@hiwihiwi6749 2 года назад
ሲግርም
@YohanesGebregziabiher-lv3uw
@YohanesGebregziabiher-lv3uw 11 месяцев назад
ጐግ ማኬግ አንድ ቦታ ላይ 3 ኛ ጦርነት አይደለም ብላህ ነበር በሌለኛው ደክመንት ላይ ጉግማ ጐግ 3 ኛ የዓለም ጦርነት ነው አልክ 4ኛው ፈጥረህ ጦርነት አርማጌዶን ነው አልክ ይጋጫል ግልፅ አድርግ መፅ / ቅ/ አርማ ጌደን 3 ኛ የዓለም ጦርነት ነው የሚል መረጃ አለ?
@dinkfitsametube-6633
@dinkfitsametube-6633 11 месяцев назад
ደውልልኝ። 0911832784
@genet1009
@genet1009 2 года назад
I'm sorry Ethiopia ከ ግብፅ እስራኤል ትሻላት ነበር
@aklilubashe
@aklilubashe Год назад
ጎግ ጦርነት አልተጀመረም
@BirtukanDemissie-v2r
@BirtukanDemissie-v2r 6 месяцев назад
እራሳችሁ ተሳስታችሁ ምንም እውቀት የሌለውን ህዝብ ገደል ልትከቱት ነው መጪው አለም የመከራ ዘመን ነው በስራአኤል ሽንፈት ይጠናቀቃል ከዚያ የጁጅና መአጁጅ ከተዘጉበት እንዲወጡ ይደረጋል ከዚያ ከሀዲዋችን ያፀዳሉ የደጃል ተከታዮችን እናንተ ጨምሮ ፈጣሪ አንድም ሶስትም የምትሉን በሙሉ ከምድር ያፀዳሉ ከዚያ በኋላ በመፀሀፉም እንደተፃፈው የሰው ልጅ የሆነው የማሪያም ልጅ መሲህ ይወርዳል እናንተ እንደምትሉት ቀላል አይደለም እውነትን ስበኩ ወደእነትም ኑ ወደ አንዱ አምላክ ቀጣይ ተቀጣጣይ ልጅ ኮልኮሌ ወደሌለው መዳን ይከጀላና ኑኑኑ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 Год назад
Meredatih des yilal ye semenu nigus Rasha new esrael yemilew gin yitarem cristiyanoch menfesaWI esrael nachew
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 11 месяцев назад
ቱውቱው ኢራን ኢራን ብላችሁ ለትሞትም
@تياياستبابا
@تياياستبابا 2 года назад
ኧረ ባክህ 😆😂😂😂ጎግ ማጎግ??😆😂😂
@alemzewd8196
@alemzewd8196 2 года назад
አንተ ነህ ጉግ ማንጉግ ኢትዮጲያ አይደለችም ዘረኛ ፑቲን ኦርቶዶክስ ነው
@asnakemekuria3732
@asnakemekuria3732 Год назад
ታዲያ ምን ይጠበስ
@selemunhaddas161
@selemunhaddas161 Год назад
ኦርቶዶክስ ስለተባለ የእግዚአብሄር ነው ወይም የእየሱስ አምላኪ ነው ብለህዐአስበህ ከሆነ ተሳስተሃል አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የእየሱስ አምላኪ ወይስ የማርያም የመላእክት ወይሰሰ የቅዱሳን አምላኪ አምላክ እኮ ከማንም በደባልነት የሚመለክ አምላክ አይደለም ብቻውን በመስቀል ላይ ህይወቱን የከፈለ እራቆቱን መስቀል ላይ የተንጠለጠለ የተዋረደ አምላክ ስለሆነ ብቻውን ይመለካል እና አንደኛ የእግዝአብሄር ተጻራሪ አገር ጎግ ማጎግ ራሽያ ናት ወደድክም ጠላህም እነሱን የሚከተል አገር የጌታ ተጻራሪ ነው
@melkamusonko
@melkamusonko Год назад
​@@selemunhaddas161ቱርክ ወይስ ራሽያ
@zenbacehamen4427
@zenbacehamen4427 11 месяцев назад
Amen
@hiwetbesdet1296
@hiwetbesdet1296 2 года назад
Tebarek wendimachen
Далее
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 258 тыс.
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 258 тыс.