Тёмный

"የዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ ቁጥር ሁለት ሙሉ ዝማሬ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረፃድቅ  

ቤተ ቅኔ - Bete Qene
Подписаться 237 тыс.
Просмотров 4,2 млн
50% 1

@-betaqene4118
#እርሱ_ነው_እግዚአብሔር
#ዘፀአት_ነው_ለህዝቡ
#እኔም_ትውልድ_ነኝ
#መድኅኔዓለም_ስምህ_ገናና
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#የፃድቅ_ሰው_ፀሎት
#ኃይል_የእግዚአብሔር_ነው
#ቸሪቱ_አማላጅቱ
#ኃያሉ_ሚካኤል_ድንቅን_አደረገ
#እውነት_ነው_አዋ_እውነት_ነው
#በቤተልሔም_ድንግል_ወለደች
#አብ_የተከለው
#ስለወደደኝ_አዳነኝ
#orthodox_tewahido
#ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ዝማሬ
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#ድል_አለ_በስምህ
Ethiopian Orthodox Tewahido song by Gebreyohannes Gebretsadik
#Hiwot_Newu
#ዘማሪ_ገብረዮሐንስ_ገብረፃድቅ
#Nu_Enawedesat
#Orthodox_Tewahido
#Eyesus_Lebel_Eyesus
#gebreyohannes_gebretsadik
#Amalagitu_Hoyi
#ኢየሱስ_ልበል_ኢየሱስ
#Natanem
#Bebzu_Kibr_Nu_Enawedesat
ቤተ ቅኔ በቅዱስ ራጉኤል መንፈሳዊ መዝሙር ቤት የተሰሩ ስራዋችን ለማቅረብ ህጋዊ መብት ያለው ብቸኛ ቲዩብ ነው::
@-betaqene4118 is the only channel that has exclusive rights to present the works of St. Raguel Songs records.
Ethiopian Orthodox Tewahido song.

Видеоклипы

Опубликовано:

 

31 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@almasahmad5494
@almasahmad5494 8 месяцев назад
አምን፡አሜን፡አሜን
@geberemaryamterefe7721
@geberemaryamterefe7721 Год назад
በኃጢያት ደክሜ ብሆንም ኮልታፋ፤ ድንግል ሆይ ምልጃሽን አድርጊያለሁ ተሰፋ፡፡ እመ- ብርሀን አንች ጠብቂኝ
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክህ gabera mareyam ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@2BriezDwomen
@2BriezDwomen 2 месяца назад
Amen❤
@makdesabay5650
@makdesabay5650 9 месяцев назад
እሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@WaleshBafa
@WaleshBafa Месяц назад
እ/ር ዝማሪ መላክትን ያሰማልኝ
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 Год назад
አሜንንን አሜንንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ይብዛህ ዘማረ መልክት ይስማልን
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Год назад
Amen amen amen
@drphone9773
@drphone9773 10 месяцев назад
እንደኔ ይህን ዘማሪ የሚወደው ከልቡ በላይክ ❤❤❤እንደት ደስ እንደሚለኝ እኮ እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-vr5uc9bi7o
@user-vr5uc9bi7o 4 месяца назад
betam gobez zemari
@EyobEyoba-vg2kw
@EyobEyoba-vg2kw 3 месяца назад
ላንቺ ወይስ ለመዝሙሩ
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 месяца назад
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@HayatShiferaw-zu8tz
@HayatShiferaw-zu8tz 3 месяца назад
​@@EyobEyoba-vg2kw🎉I 😮😮 toopppppppppppppppppppppppppppppppp 😅kh
@danieltamirat6797
@danieltamirat6797 3 месяца назад
​@@EyobEyoba-vg2kwl😂kio😂😅i
@asteraster3044
@asteraster3044 6 месяцев назад
አሜአሜንንንንንንንልልልልልል
@SaraKube-ss9xg
@SaraKube-ss9xg 5 месяцев назад
Zemara malaekete yasamalene
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያ ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅዱሥት ማርያ መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ንፁሀን ሥለ ህፃናት ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምን ሥጠን ለሁልግዜም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@zake4061
@zake4061 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@auanyway2275
@auanyway2275 Год назад
AMEN AMEN AMEN🙏🙏🙏 🥀🥀🥀ክብር ምስገና ላንተህ ይሁን። ልዑል እግዝአብሔር ኣምላኬ የመኖሬ ምስጢር ምንጪ ደስታዬ።✝️💒✝️ 🌷🌷🌷👏👏👏💝💝💝💋💋💋🌹🌹🌹💘💘💘💘እልልልልልል🤲🤲🤲💐💐💐💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@Yayesh-nw6en
@Yayesh-nw6en Месяц назад
ዘመንህ ይባረክ
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 месяца назад
💙🤍 የመላዕክት ዝማሬያት ስብስብ ነው ይሄ ዝም ብሎ አይደለም:: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏
@messyzewd168
@messyzewd168 7 месяцев назад
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው የኔ ብቻ የሚመስለኝ ታሪኬ ህይወቴ በዚህ ዝማሬ ውስጥ ነው ያለው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አንተን አይነት የቤተክርስትያን አገልጋይ ላደረገህ አምላክ ይመስገን 🙏🙏
@user-wr2lb9rj4j
@user-wr2lb9rj4j 6 месяцев назад
Amen❤❤❤
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@paul-qf3os
@paul-qf3os 6 месяцев назад
min b r
@enattilahun8576
@enattilahun8576 5 месяцев назад
AMEN EGZYABHER YEMSGEN
@ayalbeletebelete1282
@ayalbeletebelete1282 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን
@moneymonthgenerator
@moneymonthgenerator 2 месяца назад
ሁልጊዜም መዝሙሮችህን ስሰማ ከድካሜ ያበረታኛል መንፈሴም ይረጋጋል ሰላም ይሰማኛል ።ዝማሪ መላእክት ያሰማልን።
@AlAin-sz1od
@AlAin-sz1od 2 месяца назад
Eshe
@kidist1955
@kidist1955 2 месяца назад
እኔስ 💖 ኣሜን 🙏🙏🙏
@EnaneNidaw
@EnaneNidaw Месяц назад
​@@AlAin-sz1odeeeei
@fasikaamene587
@fasikaamene587 Месяц назад
​@AlAin-sz1odkwdwdddkwdk7gf4p4fkdwdk 5
@kelemuazewde6813
@kelemuazewde6813 8 дней назад
እግዚአብሔር ጤና ሰላም ብርታት ይሁንህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ቃለ ሕይወትን ያሰማህ
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 7 месяцев назад
አንተ የተባረክ ሰው እግዚሐቤር በንተ ላይ ድንቅ ሥራ ሰርቶል አንደበትህ ይባረክ የዝማሬ መልዕክት ያሰማልን❤
@elanlove9353
@elanlove9353 6 месяцев назад
Amennn❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Месяц назад
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏 መዝሙሮችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው በጸጋው ይደግፍህ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@kidist1955
@kidist1955 2 месяца назад
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ❤❤❤💖💖💖🙏🙏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ 🙏ኣሜን🙏
@EstifanosAlemsgad
@EstifanosAlemsgad Месяц назад
ደሰ ሲል
@adanchifikire926
@adanchifikire926 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠሜልን
@atakiltnegash6195
@atakiltnegash6195 Год назад
እዉነት ነዉ ገብረ ዮሐንስ ገብረ ጻዲቅ አንተን ለመግለጽ ችሎታየ ባይፈቅድም እግዚአብሔር እድሜና ጸጋ ያድልልን የኦርቶዶክስ እንቁ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤😍😍😍❤❤❤🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HsHMODpvHus.html
@samigola1344
@samigola1344 Год назад
ፀጋውን ያብዛልህ ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥልን
@Natnaelsgirma
@Natnaelsgirma Месяц назад
ያንተን መዝሙር ስሰማ እንዴት ልቤ ሀሳቤ እንደሚረጋጋ
@user-rx4ru2gi9c
@user-rx4ru2gi9c 18 дней назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-xc3yc9bo2f
@user-xc3yc9bo2f 9 месяцев назад
💚💛💞መዝሙር
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Год назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ ጥሩ ዝም ማሪ ከመልክት ጋር!!!
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy 3 месяца назад
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ጌታዬ🌿🌿🌿እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌿🌿🌿 እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🍒💒🍒 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን👏👏👏🌻🌻🌻🔋🔋🔋♥♥♥💒💒💒🌄🌄🌄🍒🍒🍒🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌹🌹🌹🍀🍀🍀🌾🌾🌾💙💙💙💠💠💠🌿🌿🌿💒💒💒💐
@user-pj9yi5rp9f
@user-pj9yi5rp9f 3 месяца назад
😊😊😊
@kidist1955
@kidist1955 2 месяца назад
ኣሜን 🙏 ኣሜን 🙏 ኣሜን🙏
@tesfayetakele1723
@tesfayetakele1723 Месяц назад
Lĺĺòķķgvvcçghjkhghb Ygg000😮08008oi9auķe😊poop09😊😊😊😅99😊😊😊p0000oo​@@user-pj9yi5rp9f
@Israel9563
@Israel9563 3 месяца назад
ደስስስስስስስ የሚል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@rita5733
@rita5733 Год назад
የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
@EK-mx4xw
@EK-mx4xw 4 месяца назад
በጣም ነው መዝሙሮችህን የምወድልህ ዘማሪ ገብረዮሀንስ ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን፡፡
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 месяца назад
amen amen amen 🙏 ❤❤
@selammolla3915
@selammolla3915 2 месяца назад
አጥንትን የሚያለመልም መዝሙሮች ናቸው ተባረክልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!!❤❤❤🙏🙏🙏
@user-sj3dl4mn5o
@user-sj3dl4mn5o Месяц назад
በቤቱ ያፅናቹ እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ገጠችዋ❤❤❤❤❤
@user-pn4hv5qq6l
@user-pn4hv5qq6l 4 дня назад
አሜን ❤❤❤አሜን ❤❤❤አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን❤
@user-tn8xj4gt4y
@user-tn8xj4gt4y Месяц назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀጥታ ትኑር ❤❤❤❤
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h Месяц назад
Amne❤❤❤❤❤❤❤
@LiliLili-xm8mj
@LiliLili-xm8mj 4 дня назад
ፀንታ
@negestnegest1416
@negestnegest1416 6 месяцев назад
አሜን፫?ዝማሬመላእክትያሰማልን እልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል በቤቱያፅናህ ወንድማችን የገገልግሎትዘመንህ ይባርክልህ የድንግል ማርያምልጅ❤❤❤❤❤
@TekaHmariam
@TekaHmariam Месяц назад
በዝማሪያችሁ ተምረንበት ንሰሀ ገብተን እንድንድ ስለምታደርጉን የገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛልን ያቆይልን
@user-rw1dp8ym1v
@user-rw1dp8ym1v 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@amsalutamene3131
@amsalutamene3131 Год назад
ዘማሪ ገብረዮሃንስ በቅደወሚያ አድናቆቴን ልገልፅልህ አወዳለሁ። በመቀጠል ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶህ እንዲህ መልካም የሆነውን የህይወት ስንቅ እንድትመግበን ይርዳህ እላለሁ። አከብርሃለሁ እወድሃለሁ።
@faresalmartooshi5334
@faresalmartooshi5334 Год назад
F
@shibredagne5961
@shibredagne5961 3 дня назад
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
@temesgentekle-ee6dc
@temesgentekle-ee6dc 2 месяца назад
"እውነት ነው አዎ እውነት ነው መንገድ ነው አዎ መንገድ ነው ሕይወት ነው በእርግጥ ሕይወት ነው " ደስ ይላል
@TewabechTewabech-dw4qo
@TewabechTewabech-dw4qo Месяц назад
ተመሥገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤
@workeago426
@workeago426 Год назад
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእሜን እሜን እሜን ዝማሬ መለእክ ያስማልን
@MakiAbebe6
@MakiAbebe6 5 месяцев назад
እየሱስ ልበል እየሱስ እሱ ነው ህይወቴ የምኖርበት ተስፋ እሱ ነው እረፍቴ ያለ ጌታ ብኖርማ እንዴት እሆናለሁ ስለ ስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ። አሜን✝✝
@hailemelekotgirma9978
@hailemelekotgirma9978 2 месяца назад
አሁንምበዚችሠአትደጋግሜስሰማውእንደገናየተፈጠሩክያክልነዉየሚሰማኝ
@user-lb5di6hk6m
@user-lb5di6hk6m 3 месяца назад
ስለ እውነት መክሊትህን ተጠቅመሀል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@zenashzenash8778
@zenashzenash8778 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን እል ልል ልል ልል👏👏👏👏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 7 месяцев назад
ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ጸግኡን በረኸቱን የብዘሓልካ ን እግዚኣብሄር ከተመስግን ዝሃበካ ጸጋ ወደር ዘይብሉ እዪ ። ንዞም ዝወደቅናን ዝጠፋእናን ቤዛነ ኩሉዓለም አልዕለና ድለየና ይቅረ በለና ባርኸና። አሜን(3).,፡,።,። ።
@semenawit8438
@semenawit8438 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏
@alemazal-rx5kh
@alemazal-rx5kh 2 месяца назад
ተመሠገን ተመሠገን ጌታዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏😍😍
@NaziraAdiss-fz6gi
@NaziraAdiss-fz6gi 6 месяцев назад
ደግሜ ደጋግሜ ብሰማው እጅግ ጣፋጭ ነፍስን ሀሴት የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር አምላክ መርጦኝ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ።
@kibromSemere-gh6wz
@kibromSemere-gh6wz Месяц назад
Bewnet talak memerets new. 🙏🙏🙏🙏💒💒💒❤️❤❤
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 18 дней назад
እልልልልልል 🎤🎤🎤ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ የድምፅህ ነገርስ? ❤❤❤🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 4 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዥም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን አሜን!!
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
❤❤❤❤ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን አጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሳማልን❤❤❤✝️✝️✝️🛐🛐🛐🛐
@user-iu2bn2nd1v
@user-iu2bn2nd1v 6 месяцев назад
እግዚአብሔር አንድጌዜየተናገርው እኔምይህንብቻሠማሁ ሀይልእግዚአብሔነው ዝማሬመላክትንያሠማልን፡ፀጋውንያብዛልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@edenb4841
@edenb4841 11 месяцев назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተሰማያትንያውርስልንአሜን✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@user-ug5sc2jt7c
@user-ug5sc2jt7c 5 месяцев назад
ውንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏❤️❤️❤️
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 месяца назад
amen amen amen 🙏 ❤❤
@user-em6ts6ts4v
@user-em6ts6ts4v 7 месяцев назад
ቃለህወትን ያሰማልን እግዚአብሂር ይጠብቅህ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 7 месяцев назад
''የወይን ግንዱን የተደገፈ ያልፋል ሁሉንም እያሸነፈ" ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 11 месяцев назад
አብ ወወልድ። ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን አሜን አሜን ቤተ መድሐኒያለም
@nardosgirma9224
@nardosgirma9224 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን...በጣም ደስ የሚል መዝሙር
@meseret8268
@meseret8268 Год назад
መዝሙሮችህ የልብ እረፍት ናቸው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@Jasmine-xs1hi
@Jasmine-xs1hi Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HsHMODpvHus.html
@user-rj4ex8mj4v
@user-rj4ex8mj4v 3 месяца назад
አቤት ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እናንተን ባይሰጠን ምን እንሆን ነበር ሲከፍኝ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ሰውነቴ ሲዝል እየሱስ ልበል እየሱስ ነው መፅናኛየ እውነት በህይወቴ ትልቅ ድርሻ አለህ ገብረ ዮሐንስ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክልን አጥንትን የሚለመልም የመላይክትን ዝማሬ ያሰማልን
@user-cu3bv2el5h
@user-cu3bv2el5h 10 месяцев назад
እልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን
@zewdneshdejene8967
@zewdneshdejene8967 12 дней назад
የምንግዜም ድንቅ ዝማሬ፡እልል፡፡🥰
@tenayetademu2105
@tenayetademu2105 5 месяцев назад
እኔም ትውልድ ነኝ በፅዕይት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ!!! ዝማሬ መላይክት ያሠማልን!
@EthiopiaFikr-hg8fw
@EthiopiaFikr-hg8fw 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏ዝማሪ መላእክት ያሠማልን መግስተሰማያትን ያዋሥል ፍጣሪሆይ ለንሥሀ አብቃን😢👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል👏👏
@solomongetachew1746
@solomongetachew1746 10 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@user-xv8tt8ic2f
@user-xv8tt8ic2f 7 месяцев назад
እግዛብሔር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን
@tighist331
@tighist331 6 месяцев назад
መፅናኛዬ በተለይ ይሕን መዠሙርክን ስሰማ እንባዬ ይፈሳል ስላም ፈላጊዉን ልቤን ሲያረሰርስው ይታወቀኛል። እመቤቴ ከነልጆ ሑሌም ከፊትክ ትቅደም
@biruktwethaweltue-ii3nh
@biruktwethaweltue-ii3nh 3 месяца назад
amen amen amen 🙏 ❤❤
@user-nr3pt2ih4g
@user-nr3pt2ih4g Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወላዲተ አምላክ ሠላሙን አብዠለት እግዚአብሔር ሆይ ለዘለዓለም ተመስገን!
@solomonabuhay
@solomonabuhay 10 месяцев назад
ዝማሪ መልዐክትን ያሰማልን
@ZergiLegesse
@ZergiLegesse 17 дней назад
ቃላቶች ሁሉ ያጥረኛል ይህን መዝሙር ስሰማ ካዘንኩ እፅናናለው፤ብርታት አገኛለሁ፤ ቃላት ስለሚያጥረኝ ከዚህ በላይ መግለፅ እቸገራለሁ።እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ።👏👏
@mesi370
@mesi370 Год назад
እልልልልል ስማቸው የማልጠግባቸው ዝማሬዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ 🥰🥰✝️👏👏👏
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክሽ masi እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@mesi370
@mesi370 Год назад
@@zake4061 እሺ
@mulugetamarta4895
@mulugetamarta4895 9 месяцев назад
ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ!!
@user-pp3tg4ws9j
@user-pp3tg4ws9j Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
@sinteteshome6104
@sinteteshome6104 6 месяцев назад
እግዚያብሄር ግን የማመሰግነው ኦርቶዶክስ አርጎ ስለፍጠረኝ ነው ክብር ምስጋና ለእናት እና ልጁ🙏🙏🙏❤
@MemeMerde
@MemeMerde 6 месяцев назад
እግዚአብሔርከዚህመዙሙርስሰማደስዮለኛሎ
@user-iu4uc4td9n
@user-iu4uc4td9n 7 месяцев назад
"አሜንአሜን
@BrhanedajaneAduge
@BrhanedajaneAduge 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 6 месяцев назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አጥንት ያለምልማል 🙏❤🙏
@user-iz3lk5cz3v
@user-iz3lk5cz3v 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏
@araraymezmur959
@araraymezmur959 Год назад
ውድ ኦርቶዶክሳውያን ኑ ቤተሰብ እንሁን
@ErmiyasDesta-fb1lo
@ErmiyasDesta-fb1lo Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሥማል ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-qj3ec3qc9v
@user-qj3ec3qc9v 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@HenokDerej
@HenokDerej Месяц назад
ሁሉም መዝሙርህ በጣምነዉ ደስየሚለኝ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እድሜ ናጤና ይስጥልኝ
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላክ ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክህ ttsebeiu ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰
@tsehayworku5553
@tsehayworku5553 2 месяца назад
ወንድሜ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ ከልብ ዝማሬ ዎችህ ውሰጤን ስለሚነካኝ በዕንባ ነው የማዳምጠው አንዳንዱም ለእኔ የተዘመረ እስከሚመስለኝ ታድለሀል አንተ የተዘጋጀልህ ታላቅ ክብር አለ አደራ በርታ ቦታህ ከጻድቃን ሰማዕቶች ጎን ነው መድኃኒዓለም ፍጻሜህን ያሳምረው አሜን።
@tenayezewdie90
@tenayezewdie90 Год назад
አግዚአብሔር ይመስገን
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክሽ tenaye እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Год назад
" እኔም ትውልድ ነኝ ብፅዕት እልሻለሁ እንደ አባቶቼ ስምሽን አከብራለሁ " ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏በፀጋው ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 Год назад
Amen amen amen
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክሽ dinqenash እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@honor8c614
@honor8c614 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@zake4061
@zake4061 Год назад
እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 11 месяцев назад
እግዚያብሄር አንድ ግዜ የተናገረው የሚለው መዝሙር በሰማው ቁጥርነፉሴ ሀሴት ታደርጋለች ምንኛ የታደልክ ነህ ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን
@jerusalemtegbaru5882
@jerusalemtegbaru5882 5 дней назад
የ እግዚአብሔር ቀባት የተቀባ ህ ድምጸህ ከ እግዚአብኀር ቃል ጋር ተቀነባብሮ በጣም የሚባርክ መዝሙር ነው። በመንፈስ ክንፍ ወደ አምላካችን የሚወሰወደን ነው።
@egigayehudamtew6832
@egigayehudamtew6832 6 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽነልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xe4bl4mz6v
@user-xe4bl4mz6v Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት
@zake4061
@zake4061 Год назад
እባክሽ እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 7 месяцев назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤
@MTeddyLdebele
@MTeddyLdebele 4 месяца назад
በጣም የምወደው ዘማሪ 😍😍😍እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍የሱ መዝሙሮች መጽሐፍ ናቸው 😍😍😍
@fasikabera6123
@fasikabera6123 10 месяцев назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስል 🙏🙏🙏
@cufu8158
@cufu8158 9 месяцев назад
❤እልልልልልልልልልል. ዘማሪ መላአክ ያሠማልን ❤
@etsegentgkidan3794
@etsegentgkidan3794 8 месяцев назад
ስለስሙ ብነቀፍም ነፍሴን እሰጣለሁ
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 3 месяца назад
ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የሰጠን እየሱስ የጌቶች ጌታ ነው 🙏
@woynitu
@woynitu Год назад
የተደበቀ እዩኝ እዩኝ የማይል የእግዚአብሔር እቁ ስወድህ
@habtamuredai9208
@habtamuredai9208 3 месяца назад
መዝሙርህን እጅግ ግሩም ነው
@user-vs9lb5eu9n
@user-vs9lb5eu9n 7 месяцев назад
አሜንንአሜንንአሜንንን❤❤❤❤❤❤
Далее
Backstage or result?😈🔥 @milanaroller
00:12
Просмотров 2,8 млн
aespa 에스파 'Armageddon' MV
3:33
Просмотров 22 млн
ATEEZ(에이티즈) - 'WORK' Official MV
3:15
Просмотров 12 млн
Gazan - Богатырь | Премьера клипа
2:17
Селфхарм
3:09
Просмотров 960 тыс.